ቁሩንፉድን ለፀጉር ለ30 ደቂቃ ብቻ ፀጉሬን የቀየረው የቁርንፉድ ውሃ ብቻ ከታጠብን በሃላ በወር አንዴ

  Рет қаралды 461,219

Umi tube

Umi tube

Күн бұрын

Пікірлер: 309
@bezakulu9440
@bezakulu9440 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም ጥሩ ሰው ነሸ ቃላት የለኝም የፍጠርሸ ካንቺ ጋር ይሁን
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
አንች ራሱ መልካምነትሽን ይገልፃል ኮመንትሽ አሏህ ከክፉነገር ሁሉ ይሰውርሽ እድሜሽንም የተባረከ ያድርግልሽ
@mbet1840
@mbet1840 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርቢያቸው ሁሉ በትምህርት የተደገፈ ስለሆነ ያለምን ስጋት ደስ እያለኝ ነው ምጠቀም ከቻልሽ ፊት የሚያወፍር ነገር ብትነግሪኝ ደስ ይለኛን ከይቅርታ ጋር
@aminacollagen970
@aminacollagen970 2 жыл бұрын
ክክክክክክከ
@aminacollagen970
@aminacollagen970 2 жыл бұрын
@@mbet1840 በጣም አፍ አልሰፋም ቅድ ቀዳዳ የለመደብሽ
@morida1876
@morida1876 2 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ እህት
@mbet1840
@mbet1840 2 жыл бұрын
@@aminacollagen970 ወሻ ነሽ ሳይደርሱብሽ ምትናከሽ ሲጀመር አንችን ማንጠይቆሽ ነው ሚያስቅሽ ምጠየቅ እውቀት ያለው ሚጠይቅ ጎበዝ ነው እንዳንች ከሁሉም የለለበት ድዱን ያስጣ
@aminacollagen970
@aminacollagen970 2 жыл бұрын
@@mbet1840 ክክክክክክክክ ዉሻስ አቺ በገዛ ጥሬስ እስቃለሁ ቀዳዳ ቅዳፍ አቺ ነሽ አባቱን የጠላ ሰውአባት ይሳደባል ክፍት አፍነሽ ቧቄ አፍ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
"“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።” ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.) #የነብያቶችን_ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ጎራ 👍ይበሉ
@ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ
@ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ እህት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Mekdi-le8dl
@Mekdi-le8dl Жыл бұрын
ሰላም እንኮን ደህናዐመጠሽ እፀጉራችን ላይ ቢቆይ ምንችግር አለዉ
@hussatube8593
@hussatube8593 2 жыл бұрын
ለአንዴ ለመጠቀም ምን ያህል ፍሬወችን እንጠቀም?
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ws.wr.wb እሙዬ በጣም ምርጥ ገለፃ ጀዛኪላህ ኸይር👍👍👍❤❤❤🙏
@memejohar3263
@memejohar3263 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ ተባረረ ጥሩ ትምኽርት ስለምትሰጭ ቀጥይበት
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
🎧👉🏼ያአደም ልጅ ሆይ በደሥታህ ግዜ አላህጋ ተዋወቅ የችግርህ ግዜ ያዉቀሀልና ይደርሥላሀል እና እናም እህቶቸ ተዲናችን አንዘናጋ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ📚
@omuyusuf1755
@omuyusuf1755 2 жыл бұрын
ሶፉትያለውፀጉርሥ ምንይቀባ
@eteganwatla8062
@eteganwatla8062 2 жыл бұрын
ET
@hadhramohammed7399
@hadhramohammed7399 Жыл бұрын
እሽእህት፣ትምህርቱምዲነው
@AsAs-vp8fe
@AsAs-vp8fe 9 ай бұрын
እሽ🌹
@JalilKP
@JalilKP 4 ай бұрын
እሺምነደነዉ❤❤
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 2 жыл бұрын
Thanks ❤ መልካም ሴት እናመሰግናለን💖💖
@hayutihassen263
@hayutihassen263 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን የቅርንፉዱ ሽታው ራስ ምታት አለው
@noraselam21
@noraselam21 12 күн бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ አንች ከሌሎች ትለያለሽ ምክንያቱም ለምትጠየቂው አስተያየት ኮመንት መልስ ትመልሻለሽ ተባረኪ
@fekertube5822
@fekertube5822 2 жыл бұрын
ተባረኪ እናትዬ ከቻልሽ ለደረቅ ፊት እና ለከሳ ፊት ብነግሪኝ ደስ ይለኛል እማዬ💖💖💖💋
@sadaali3375
@sadaali3375 2 жыл бұрын
ምክርሽ ሀርፍነው እናመሰግናለን
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 2 жыл бұрын
እህቴ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሺ❤❤
@rodashabtamu2963
@rodashabtamu2963 2 жыл бұрын
ሻምፖ ውስጥ ቢቆይ ወይም አዲስ የገዛነው ውስጥ አድርገን እስኪያክቅ ድረስ መጠቀም ይቻላል ወይስ ልናታጠብ ስንል ቀንሰን ነው ሻምፓ እና ቁሩንፉድ የምናደባልቀው?
@fasikatizazu6466
@fasikatizazu6466 2 жыл бұрын
yehe teyake wesagne new gene melese yeleweme lemene
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 Жыл бұрын
ችግር የለውም ከሻምፖ ጋር እኔ እጠቀማለሁ
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 жыл бұрын
እሲሞክሬዋለሁ ግንገና ጀመርኩት ግንሰደክተረሰያለው ፀጉረችንን ከታጠብንቡሀላ የተወሰነቁረፍዶች አ10የሚሆኑ በውሀአፍልተን ሲቀዘቅዝ ማለቅለቅ በታጠብንቁጭር በተመሳሳይመልኩማድረግ ነውየሠማሁት
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 4 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሀቢብቲ በቅርብናዉ ዩቱብሽን የተቀለቀልኩት❤🎉
@bintdewudi5737
@bintdewudi5737 8 ай бұрын
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውደፐጀዛኪላኽይር አላህይጠብቅሽ ሀቢበቲ🌹🌹👏👏
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 2 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬ ብዛቱ ጫካ አይገልፀውም ነበር የፀጉር ማክስ ካንድ አመት በላይ በየ 15 ቀኑ መጠቀም ጀምርኩ ሙዝ አቮካዶ የተለያየ ነገር ያ ለያዥ ያስቸግር የነበረው ፀጉር የት እንደገባ ስስት ብሎ ያ ጫካ ነው ብዬ የተማረርኩበት ፀጉር አሁን ላይ በጣም ይናፈቀኛል ሙዝ ገለመሌ የተባሉትን እርግፍ አርጌ ትቼ አሁን ቁርፉድና ሮዝሞሪኖ እያፈላው ውሀውን እየተጠቀምኩ ፀጉሬ እየተመለሰ ነው
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 жыл бұрын
ሙዚ ያሳሳል ፀጉር
@jazmienadem1386
@jazmienadem1386 2 жыл бұрын
አዝሞሪኖ ምዲ ነው እህት??
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 2 жыл бұрын
@@jazmienadem1386 የስጋ መጥበሻ ነው
@hammyyemariam7570
@hammyyemariam7570 2 жыл бұрын
G m sister thank you so much. God Bless you
@ፍደከአቢዎኡምየረሱረለ
@ፍደከአቢዎኡምየረሱረለ 2 жыл бұрын
መልከም እህት አለህ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰 በርች 👌
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን በቅርብ አሳየን በቃ በለን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ፣
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
አለማወቅ ነው!!ልጅነትም አለባት !!!!ለማንኛውም ዮኒ ተባበሯት!!!!
@dasutomso6651
@dasutomso6651 12 күн бұрын
እሺ እህቴ እንመሰግለን ተባረክ ምክርሺ ❤❤❤❤❤
@ላታህዘንኢነላህማእና
@ላታህዘንኢነላህማእና 2 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይር እህታችን
@አለሜአባቴ
@አለሜአባቴ 2 жыл бұрын
እህት በአላህ መላ በይኝ ፀጉሬ እየተነቃቀለ አለቀ ከስር ነው እሚነቀለው ለስላሳ ነው ግን እየወጣ አለቀ
@bintali9316
@bintali9316 2 жыл бұрын
ውደ በአላህ አይባልም ምናልባት ላታየው ትችላለች እናም በማንኛውም ነገር በአላህ ብሎ ማስገደድ አይቻልም ያ ማለት አንድ ሰው በአላህ ከተባለ እርም ነገሮች ሲቀሩ ሸሪአን እስካልተፃረረ ድረስ የመተግበር ግደታ አለበት ስለዚህ በአላህ ማለትን እንተው ውድ እህቶች
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 жыл бұрын
12
@toiba23toiba83
@toiba23toiba83 2 жыл бұрын
እኔ ስጠቀመው ፀጉሬ ይደርቃል ይረግፋል ይሰባበራል
@frehiwothmariam9744
@frehiwothmariam9744 2 жыл бұрын
Hi my sister, thank you for the useful advice you are giving us. By the way during my visit to Istanbul I bought Saffron the vendor told us to use it like tea.do you have more details about how to use it? And again how to use it for making rice , thank you so much . Much respect
@farismohamed8848
@farismohamed8848 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሃኒዬ እንዴት ነሽ አልሃምዱሊላ እኔ ጸጉሬ በጣም ብዛት አለው ከምልሽ በላይ ብዙ ነው እናም በጣም ከርዳዳ ነው ሽቦ በይው ስለዚህ ፐርም እቀባለሁ ባመት አንዴ ብትኮሰው ምንም ባደርገው ብዛቱ አሳበደኝ ሃኒ መላ በይኝ እባክሽንንንንን
@fatuma4341
@fatuma4341 2 жыл бұрын
እፍ ለዝህስ እኔም አጣሁለት
@ltube3110
@ltube3110 2 жыл бұрын
ኮንዲሽነር ተጠቅመሽ አበጥሪ በውሃ ከመታጠብሽ በፊት እና ከዛን አጥርተሽ ከጨረሽ ቡኃላ በትንንሽ ላስቲክ ከፈል ከፈል አድርገሽ አስይዢው ከዛን ይድረቅ እኔም እንዳንቺው ነውፀጉሬ እና ፐርም በተደጋጋሚ ተጠቀምኩኝ ግን አድስ ሲበቅል ተመልሶ ይያዛል እና በዚህ ለውጥ አገኘሁ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
የኚ ብጤ ወላሂ ሳበጥር አይበጠር ትክት አረገኝ ከማጠሩ ከመብዛቱ ከከርዳዳነቱ አረምኑ ቅጡ ምን ይሻለናል?? እስቲ ኮሜታተሮች ንገሩኝ መቼም የቆየነው ይህ ጽሁፍ ??
@MmmmMmmm-qd1zm
@MmmmMmmm-qd1zm 2 жыл бұрын
እር ፀጉሬ ኣለቀብኚ ረዢም ነው ጊን በጣም ይመዘዛል ምን ላሪጊለት
@edenabraham1219
@edenabraham1219 Жыл бұрын
አሁን መልስ ብትሰጭን ደስ ይለኞል ቅርፍድ ለሽበት አይሆንም ፀጉር ያቀላል
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ እህት ጀዛኩሙላህ ከይረን ባለፈው ከሰራሽው ቪዲኦ ላይ እርድ ከመጠጣትሳሙናውን ብጠቀም ??ለፊት ሳሙና የቱ ሀሪው ነው ብትስሪ ድስ ይለኛል
@መክያቢንትኡመር
@መክያቢንትኡመር 2 жыл бұрын
ትክክልነሺ እኔ ጠቅሞኛል። አሰራሩ ቤለያዩም።
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 жыл бұрын
አንቺ እደት ነዉ የምትጠቀሚዉ በምን ያክል ጊዜ ለዉጥ አየሺበት
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 жыл бұрын
@@ekramweleyuwa1207 እኔ እየተጠቀምኩ ነዉ ለዉጥ ማፊ ሁለት አራት ወሬ ሆነኝ መጠቀም ተያዝኩ🤔
@azebkassahun2852
@azebkassahun2852 Жыл бұрын
የምግብ ኦሊቭ ኦይል ለፀጉር ይሆናል እማ
@BdjE-i7f
@BdjE-i7f 3 ай бұрын
እህቴ እኔ ስጠቀመዉ ቆደዬን የቃጥለኛል ግን የኔ ብቻነው እስኪ መልሺልኝ
@MuhammedM-z7t
@MuhammedM-z7t 2 ай бұрын
ባአላህ እዳታልፊኝ በሳምት ስቴልጠቀመው
@mahletlsisanework5030
@mahletlsisanework5030 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ይህን ውህድ ለልጄ መጠቀም እችላለሁ እድሜዋ 9ነው ለምታደረሽን ጠቃሚ ምክሮች አመሰግናለሁ!!
@Umitube
@Umitube 2 жыл бұрын
አዎ ትችያለሽ በወር ሁለቴ ወፈር ወፈር አድርገሽ ስሪያት
@umuaymen9786
@umuaymen9786 2 жыл бұрын
በቁሩንፋዱ ውሀ ተለቅልቀን ብንተወውስ?
@sarabook2434
@sarabook2434 2 жыл бұрын
በደንብ.ከታጠብን.በኅላ..በቁረፉዱ.ውህ.መለቅልለቅ.ምንምችግር.የለውም
@sabakesete1200
@sabakesete1200 2 жыл бұрын
ከቀባነው ብዋላ እናታጥባዋለን እዴ
@እንደናት
@እንደናት 2 жыл бұрын
ዝብሎ. ጠጉሬ በጣም ይነቃቀላል. ምን ለመጠቀም መላ በሉኝ. እህቶቸ
@HaniAbebe-l8w
@HaniAbebe-l8w 11 күн бұрын
ykrta ehte tsegure kegnbare lay betam iyaleke new inam betam tesebabrobgnal pls ejign😊😍😍
@MehertWenda
@MehertWenda 12 күн бұрын
እናመሰግናለን ፌጣሪ ይበሪክሺ
@bchhujfhhh7824
@bchhujfhhh7824 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሲስተረዋ
@hayatfuad5326
@hayatfuad5326 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን
@senay6334
@senay6334 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ስንት ማንክያ ቁሩንፍድ በስንት ብርጭቆ ዉሃ ነው መቀላቀል ኣለብኝ መብርሂ እፈልግ ኣለሁኝ 👍💕
@JdjdFf-m5n
@JdjdFf-m5n 3 күн бұрын
Ws wr wb habibit bexam desi billoyali yene konijo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
ጀዣኬላህ ኸይረን ወዷ እህተችን ♥♥♥🙏
@ፋፊነኝእማዬንናፋቂ
@ፋፊነኝእማዬንናፋቂ 2 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ሀዪር ማማዬ ወላሂ መልካም ልጅ ነሽ ሰላምሽ ዪብዛልኝ ሁሌም ተሳዳቢዎች ዴሞ አላህን እንፍራ በአላህ እና በመጨረሻ ቀን የማነ መልካም ዪናገር ወዪም ዝም ዪበል ነው ያሉት ዉዱ ነብያቺን ሰሉ አለነቢ እና ማማዬ አንዲ ጥያቄ ልጠዪቅሽ ሶፍት ተቀብቸው ነበር ጸጉሬን እና አሁን ተተውኩት 6 ወር ሁኖኛል እንዲለቅልኝ ምን ልጠቀም ታቂ ተሆነ ንገሪኝ ሁለተኛ መቀባት አልፈልግም ሶፍት እና የፊቱ ጸጉሬ እንዲመለስ ምን ላርገው በጣም እረገፈ በጣም ተቆማመጠብኝ ምን ላርገው የምታቁ ንገሩኝ በአላህ ወላሂ ግራ ገብቶኛልልልል
@cd4076
@cd4076 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እኛም እነወድሻለንን ማሬ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴየ
@abinetzeleke4201
@abinetzeleke4201 Жыл бұрын
ጀግናነሽ እህቴ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ 2 жыл бұрын
እህቴ በርችልኝ ጥያቄአለኝ አብሽጋ ብንጠቀመውችግርአለው???
@frehiwottariku9625
@frehiwottariku9625 2 жыл бұрын
Waw Betam Arife New Yemetakerbiwe Bea Masreja Selhonea Dede Yelal Thanks
@destadiriba6150
@destadiriba6150 2 жыл бұрын
Ishii እህቴ thank you
@aashg3206
@aashg3206 2 жыл бұрын
እህቴ አላህይጠብቅሸ
@እምዮእውድሻለሁ
@እምዮእውድሻለሁ 2 жыл бұрын
እንደምትመልሺልኝ ተስፍ እለደርጋለሁ እህቴ እኔ በሳምንት ወይም በአስራምናምን ቀን እታጠባለው ግን ቅባት ቆዳየ ላይ ከተቀበው ፀጉሬ ጫፍ ላይ ነው እሚሄድ በቃ ነው እያበዘውት ነው መላ በይኝ
@medinanegatu3260
@medinanegatu3260 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@gemalemuhamde4870
@gemalemuhamde4870 2 жыл бұрын
ውድ እህቶች ዝም ብለችሁ ቅባት ተቀብት ፀጉራችን የሚናቃለው እራሳችን ሲደርግቅነው የሚስማችሁ ቅባት ተቀቡት የነሱ የስማማቾ ለኛ አስማነም
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Enamsegn alen 😍💚💛❤
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
ፀጉሬ በፐርም ተጎድቶ ነበር እኔ ሳልቆረጠው አሳደኩት እና ፐርሙ ጠፊቶ የወጣው አዲስ ፀጉር ነው ግን ከበፊቱ የበዛ ሆነ ፀጉሬ በዛላይ ሳበጥረው ይያያዛል እና ልጠቀመው ይሄንን ወይስ ፀጉር የሚያሳሳ ነገር ካለ ሹክ በይኝ
@PkPk-bi7eg
@PkPk-bi7eg 2 жыл бұрын
የኔምእንደዛነበርከዛ ከጫፉ እተያያዘውላይቁረጭና የቁሩፉድና የኢክሊልጀበልዘይ የሚሸጥበትጅዳከሆንሽ ልጠቁምሽቆንጆነው
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
@@PkPk-bi7eg አመሰግናለሁ እህቴ ዱባይ ነኝ
@ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ
@ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ 2 жыл бұрын
ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመቱላሄ ወበረካትሁ እህት አረ ፀጉራ እረገፈ ባአላህ ቅባት ለወኩ ምንላርግ ላረ
@medinahassen5911
@medinahassen5911 2 жыл бұрын
የኔምነዉ😥
@ነፍጠኛዋከወሎ
@ነፍጠኛዋከወሎ 2 жыл бұрын
ፀጉሬ ደረቅ ነው መላበይኝ እህቴ
@rodfikmar3
@rodfikmar3 Жыл бұрын
Mene yahel new yemigebaw yetefechew for l glass of water?
@fetiyahassen
@fetiyahassen 6 ай бұрын
ለህፃን ልጅ ብንጠቀምስ ምንሀል መቆየት አለብን
@zemzem69
@zemzem69 2 жыл бұрын
ዋኣሌይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ የኔ እህት የኔው ከጆሮዬ ኣያልፍም በጭራሽ 🤣🤣🤣
@ፋፊየወረባቦዋ
@ፋፊየወረባቦዋ 2 жыл бұрын
እኔአለሁሽክክክክክ
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 жыл бұрын
እረ እኔምእቢብሎኛልፀጉሬ ከርርዳዳነውኡፍፍ
@zemzem69
@zemzem69 2 жыл бұрын
@@بنتسعيد-ص7ز ካሮት ቀቅይ እና ባሚ በመረቅ የሚሠራ ካገኘሽ ካሮቱ በሠለ ቦሀላ ኣንድላይ ፍጪው እና ተቀቢው ለኣንድ ሠኣት ኣቆይተሽ ታጠቢ ያለሠልሳል 🥰
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 жыл бұрын
@@zemzem69 ጀዛኪአላህ ኸይር እስ ኪእሞክረዋለሁኝ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
​@@zemzem69ካሮት እና ባመያ ነው ያልሽ አልገባኝም ካየሽው መልሽልኝ??
@MakaAli-m5q
@MakaAli-m5q 5 күн бұрын
ሳህ 👍👍👍👍 እህቴ ሽኩርን
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ጠቃሚ. ነው. አጠቃቀሙን. በደንብ. አይታችሁ ተጠቀሙቡት. ሸክረን እህታችን
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
ዋሌይኩመ ሰላም ወራሕመቱላህ አህለን ሀኑኒ እኔም እየተጠቀምኩ ነው በጣም አሪፍ ነው ማሻ አላህ እና ሀኑ ፀጉርን በሳሙና መታጠብ ቆንጆ ነው ለምሳሌ በዶቭ ሳሙና
@teyba577
@teyba577 2 жыл бұрын
Begela Samuna Kehone Aymekerm Eht
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
@@teyba577 eshi ema amsegenalhu
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
​@@teyba577እሪበርት ምንድን ነው እስቲ ንገሪኝ
@f2660
@f2660 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪአላከይረን እህታችን እናመሰግናለን
@زينبحبشي-ث3ج
@زينبحبشي-ث3ج Жыл бұрын
እህትበታጠበንሰአትነዉበቁርፍዱዉሀእምነለቃለቀዉ
@leylamohammed2037
@leylamohammed2037 2 жыл бұрын
ሹክረን አላህ ይጨምርልሽ በርች ቆንጅት
@eyulove4999
@eyulove4999 2 жыл бұрын
ሞክሬው ነበር በጣም ፀጉሬን አደርቀው
@salwanaji6749
@salwanaji6749 2 жыл бұрын
Wealaykum salam warahmetulahi wabarakatuh enamesegnalen umi
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ማሻላህ እሙ ለአላህ ስቲ ሼር አርጊልም ስወድሽ ከአላህ አጅር ታገኛለሽ ውዴ
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
እህቴ የምትቀርብዉ ሁሉ በጣም ጡሩነዉ ቀጥየብት 🙏🙏👍ግነ እኔ አደጥያቀ ልጠየቅሽ የፍት ፀጉራ እየሸሸብኝ ነዉ እባክሽ መላዉን ነገረኝ😔😔😰እህቴ መልሰ እፈልጋለሁ🙏እናም ደሞ የሰባበራል እባክሽ ነገረኝ🙏
@hayattube8821
@hayattube8821 2 жыл бұрын
➽, ልብስህ ላይ ከምተቀባው ምርጥ ሽቶ ይልቅ ከምላስክ የምታወጣው መልካም ንግግር በዙሪያክ ያሉ ሰዎችን በጥሩ መዓዛ ያውዳል ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹🌹
@አሎሄአሎሄአሎሄ
@አሎሄአሎሄአሎሄ 2 жыл бұрын
እሺ
@ወሎየዊ-መ3ጘ
@ወሎየዊ-መ3ጘ 11 ай бұрын
አህት አርለሚየያፀገርመፍትሄ ከለሽሠ በአላህ መልሽለኝ
@abebchanebch9434
@abebchanebch9434 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ በጣም ተጎድቷልልቆረጠው ወያስ ያመለሳል
@ecrammekash773
@ecrammekash773 2 жыл бұрын
እዳቆርጭ ይመለሳል ከቆርጥሽ እራስሽን ነው የምጠይው እኔ ጨርሸ ላጭቸው አሁን ሳስጠላ ውይ በቀርብኝ አልኩኝ በጣምም ነው የሚጨንቀው
@MuhammedM-z7t
@MuhammedM-z7t 2 ай бұрын
በቀን በቀን ነውየምንጠቀምው
@farihamoh8550
@farihamoh8550 2 жыл бұрын
Ke Rosemary na ke rice gar afliten beye kenu binetekem chigir Alew Ehete?🥰 Le Allah biye ewedishalew
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 2 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይር
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 2 жыл бұрын
እህት እናመሠግናለን
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 жыл бұрын
ዶከተር ነን የተባሉት ደግሞ እዛው ተውት ይላሉ እንደት ይሻላል
@መቅድየማርያምልጅ
@መቅድየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንዴት ነሽ እንዴት ላግኝሽ እህቴ
@tube-zk2lc
@tube-zk2lc 2 жыл бұрын
እረ ፎሮፎር ልገለኝነዉ ወላሂ ያልተጠቀምኩት የለም ግን አላጠፋልኝም ቁርፍድ ያጠፋል አሎኝ አያጠፋም አባሰብኝ እዉም
@zinet2542
@zinet2542 2 жыл бұрын
የንቅናቅ ሻፖ ደህና ነው ሲሉ ሠምቻለሁ ተጠቀሚ
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
እኔ መፍትሄ ያገኘሁበትን ልንገርሽ በሳምንት በሳምን ሂና ተጠቀሚው ለውጡን ወዳው ታይዋለሽ
@hanaeisa9622
@hanaeisa9622 2 жыл бұрын
የኔፀጉር በጣም ስስነው እናም ይበጣጣሰል ምንላድርግ
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل 2 жыл бұрын
و انا احبيك كثير الله يوفقك في كل خطوتك
@saedakemer7686
@saedakemer7686 2 жыл бұрын
Wl wr wb maree anchinim allah yitabikish ba aleshibat ❤❤❤❤❤🎁🎁🎁
@tubetube7988
@tubetube7988 2 жыл бұрын
ጀዛኪ አሏሁ ኽይራ ኦኸቲ
@tsehaygebre4124
@tsehaygebre4124 2 жыл бұрын
Merci 🙏
@fatumayimer5101
@fatumayimer5101 2 жыл бұрын
ኢንሻአላሆእየሞከርኪትነዉግንበጣምነዉየሚረግፈዉ
@genetdegefu3358
@genetdegefu3358 2 жыл бұрын
Thanks wude❤❤❤😘😘😘
@bethelhemduko5208
@bethelhemduko5208 2 жыл бұрын
Thank you 💗🙏
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 2 жыл бұрын
አህለን ውዴ ሽኩረን ሻንቦ ውስጥ ብንጨምረው አይባልሽም ቢቆይ ሻንቦ ?
@Sara-eh6ly
@Sara-eh6ly 2 жыл бұрын
አይባላሽም እኔ አዳርገላው
@hanaeisa9622
@hanaeisa9622 2 жыл бұрын
የቅርፉድ ውሀ ብቻነው የምቀባው
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እህት እኔ አሁን ፀጉሬ ከፍቴ እየሄድ ነው ምን ላድርግ
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 жыл бұрын
የእኔምነው ኡፍፍፍ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
ዲምፅሽ ቁርጥ ሢሥተርን ወላሂ ዲምፅሽን ልኬላት ነበር አልገባችም ኦላይን
@merryasmamaw1479
@merryasmamaw1479 Жыл бұрын
ደሰ የምትይ ልጅ ነሺ ተባረኪ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 2 жыл бұрын
የኔ፣ዉድ፣ባአላህ፣ብራጫ፣አስቸግሮኝ
@kiyakibe12
@kiyakibe12 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@endrisseid1147
@endrisseid1147 2 жыл бұрын
Thank you dear sester allah kegnagar yihun
@Hg-pq6wh
@Hg-pq6wh 2 жыл бұрын
ፎረፎር እረብሾኛል የሞከረው ካለ ንገሩኘ ስወዳችሁ ጀዛኪ አሏህ ኸይረን እማ
@zom12a21
@zom12a21 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍንዉ❤❤❤❤❤
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 59 МЛН
ለፎረፎር  ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
12:01
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 177 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН