ጣጡስ እና ሚናስ አዳዲሶቹ አማልክት

  Рет қаралды 7,898

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

*Subscribe, Share, Like, Comment
/ tizitawsamuel
*To be a Member of this channel click The Link below
/ @tizitawsamuel
*Google Web-Site
www.tizitawsam...
*Tizitaw Samuel iTunes and Apple Official Artist Account
/ tizitaw-samuel
*Tizitaw Samuel Spotify Official Artist Account
open.spotify.c...
Social Media Platforms
*FaceBook Page
www.facebook.c...
/ tizitawpage
*TikTok
www.tiktok.com...
*Instagram
/ tizitaw.samuel
*Telegram Channel
t.me/tizitawsa...
*Support Our Ministry
*PayPal
paypal.me/tizi...
*CashApp
cash.app/$Tizi...
*Venmo
venmo.com/u/Ti...
*Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
*Ethiopia CBE 1000369555007

Пікірлер
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
ጌታ ሆይ ማንም እንዲጠፋ አትፈልግም እባክህ የትውልድ አይን በመንፈስ ቅዱስ ይብራ!
@AlemituDelga
@AlemituDelga Ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ትዜ በጣም ታስቃሌ🙉🙉🙉🙉 ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ትዜ ሰው ጌታን ስቀበል እንደት ያስደስታል ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኑአል ጌታ ኢየሱስ የተባረኬ ይሁን እልልልልልልልል እልልልልልልልል የኔ ጌታ ማደርያ ይባረክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🍇🍇🍇🍇💌💌💌💌
@zewdefekadu
@zewdefekadu 6 күн бұрын
እውነትን በመግለጥ የሀሰትን ትምህርት በማጋለጥ የተቀባህ ወንድሜ በጌታ ጸጋ በርታልን ብዙ መረዳቶችን አግኝቻለሁ ተባረክ።
@Pitanc
@Pitanc Ай бұрын
God bless you and keep you Paster Tizitaw.
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ Jhon1:12
@semmikasskasssemmi8358
@semmikasskasssemmi8358 Ай бұрын
የልቦናቸውን አይኖች መንፈስ ቅዱስ ይገለጥ
@TEGEKumalo
@TEGEKumalo Ай бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትህ አስባቸው ማስተዋልን ስጣቸው 🙏
@tarikuakebede5013
@tarikuakebede5013 Ай бұрын
ላሽ ሚናስ ላሽ ጣጦስ ላሽ መንቆራ
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew Ай бұрын
ትዝየ ጌታ የሠጠን ወንድማችን ብርክ በልልን የታመንበትና የተማመንበት ጌታ ዘመንክን ይባርክ እንወድሃለን ፀጋ ይብዛልክ።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። 1Jhon3:1
@mesk_erem
@mesk_erem Ай бұрын
ወጋሁ!!!!! የጣኦት መንፈስ !! በኢየሱስ ስም!!!! ትዜ ተባረክ
@ewnetmehary2558
@ewnetmehary2558 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ! እውነትን በቃሉ ግልጥ በርታ!🙏
@AlemituDelga
@AlemituDelga Ай бұрын
ወንድሜ ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ፀጋ ያብዛልክ በጣም አዘንኩት ለህዝበ እውነት ጌታ ኢየሱስ ለኢትዮጵያ ምድር እጁን ይዘረጋ አምላኬ አንተ በምህረት ጎበኛቼው 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@HawiTaye-y7x
@HawiTaye-y7x Ай бұрын
አልልልልልልልልሌል እልልልልልልልልልል እልልልልልልሌልልል በሰማይም በምድር ታላ ደስታ ሰው ሲድን እንዴት ደስ ይላል የተወደድክ ወንድማችን ፀጋውን አሁንም ያብዛልክ
@ananakebede5398
@ananakebede5398 Ай бұрын
ትዜ በታማኝነት እያገለገልክ ስላለህ ጌታ ይባርክህ። ባንተ ላይ ፀጋውን የጨመረ ጌታ ስሙ ይቀደስ።
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Ай бұрын
ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክልኝ ወንድሜ ትዝታው ዘመንህ ይለምልም ትውልድህ ይባረክ።
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Ай бұрын
በርታ ትዝየ አውነትኛው ጌታ ይታወቅ የኣህዛብ ኣማልክት ኣጋንንት ናቸው ወንጌል ኣትሰብክም ይላሉ ወንጌል አኮ አውነተኛውን ኣምላክ መግለጽ የኣጋንንትን ትምርት ማፈረስ ኣይደለም አንዴ ስንት ሰው ባንተ ነጻ አየወጣ ነው በርታ ወንድሜ አነጣጡስ ሰውን አኮ መጫወቻ ኣደርጉት አንደው ከስማቸው ጀምሮ አኮ አንዴት አንደሚዘገንን በየሱስ ስም ጌታ ሆይ ህዝባችንን ኣስብ ሌላ ኣሳይመት ኣመጡበት የባስ ስራ ፈት ሊያደርጞቸው
@Negussie-c5q
@Negussie-c5q Ай бұрын
ፓ/ር ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በርታ❤🙏🙏
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew Ай бұрын
በኢየሱስ ስም የጣጦስ፣የአርሤማ መንፈስ ከምድራችን የተቃጠለ፣የደቀቀና የፈረሰ ይሁን።
@semmikasskasssemmi8358
@semmikasskasssemmi8358 Ай бұрын
ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ወድድድድ ነው ምናረግህ እውነትን ስለምትገልጥ
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff Ай бұрын
ተባረክ ትዜ ብዙዎችን ከዚሕ ማለቂያ ከሌለዉ ከንቱ ተረት ታወጣለሕ መቀለጃ የሆነ ሕዝብ በጌታስም የወንጌል ተቃራኒ መንፈስ የፈረሰ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@DiboraMohamed
@DiboraMohamed Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ሁሉንም ሚስጥራቸሁን ስለምትገልጥ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
4 በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። 15 አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና። 16 የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል። 17 ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድራችን ይጠረጉ።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Ай бұрын
ጣኦታት ብዛት ከእውነት መሸሽ በጣም ነው የሚያሳፍረው ጌታ እየሱስ ግን ይፈርዳል እናያለን።
@woinshetfufa
@woinshetfufa Ай бұрын
Timihirthi eko be merega yetedegefe silehone betam yanithal ena Berta tebarek thegawin yabizalihi
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ምድራችን በድህነት ሊያቆሣቁል የወጣ የግብፅ ጉልፋቶ የየግብፅ አሻጥር የተመታ የፈረሰ ይሁን።
@zewditudesta9894
@zewditudesta9894 Ай бұрын
ጌታ የረዳህ የጌታ አገልጋይ አንተ አመስግን ከዚህ ጣጣ ያዳነህን ጌታ አገልግል ይብዛልህ አሜን ...
@ታሪክ-ዠ8ኸ
@ታሪክ-ዠ8ኸ Ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ወንጌልን በስልጣን ስለምትሰብክ
@semmikasskasssemmi8358
@semmikasskasssemmi8358 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 Ай бұрын
Blessed ❤❤
@OliZawde
@OliZawde Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@TsehayWoldu-h9v
@TsehayWoldu-h9v Ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ እዬሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@MethyBoy
@MethyBoy 28 күн бұрын
በእየሱስ ስም ያሰዝናል ይእህኔን ፈጣሪ ወደ ስራ ብቀይሩ አረፍ ነበር
@Selam-iq8fq
@Selam-iq8fq Ай бұрын
SeweDke Bedmo Teshlfne❤❤❤❤❤
@AbelTessema-n8w
@AbelTessema-n8w Ай бұрын
Thank you pastor. God bless you.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️
@KifleDamite
@KifleDamite Ай бұрын
ወደፊት ባል ዝንጀሮው ሊመጣ ይችላል: ወገኔ እልቆ መሳፍርት ከሌላቸው ጣኦታት ወደጌታ ኑ ተፈወሱም ዕረፉም:: ጌታ ያሳርፋልና::
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
Lord, have mercy on us Ethiopians. Please deliver us from false teachers.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Tabareke
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 28 күн бұрын
😂❤❤❤❤❤❤❤ተባርክ ወንድማችን🥰🥰
@rahamaasefa6353
@rahamaasefa6353 Ай бұрын
Tize, wondim tebarek selami yibza kifu ayinkah
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew Ай бұрын
ሠላም ወንድም ትዝየ የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ተባረክ።
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 Ай бұрын
ፓስተር ትዜ ተባረክክክክክ የአንተን ትጋት አደንቃለሁ የመድረክ ጀግና ሳይሆን የአደባባይ የወንጌል አርበኛ ነህ አንተን ጌታ አለም ሳይፈጠር እንደምትድን እያወቀ በኦርቶዶክስ ቤት አቆየህ አሳደገህ ያሳደገህ ለስራው እንዲመቸው ነው ማንም በርታ የሚልህ ባይበዛ የአንተ ሀይል ጥሪ ጉልበት ድፍረት ከመለኮት ነው ቀጥልል
@MeseretDemissie-j8v
@MeseretDemissie-j8v Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@Lideyaaa
@Lideyaaa Ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ የኔ አብት
@Yeabtigistu7
@Yeabtigistu7 Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው!!!
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 Ай бұрын
Paster betam new eko megermegn endew men yeshalachewal😢😢😢
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 Ай бұрын
Be bless paster
@LinaNahom
@LinaNahom Ай бұрын
የዛሬ 15 አመት አካባቢ ነዉ አርሴማ invent ስትደረግ ከኦርቶዶክስ የተከረበትኩት ማናት አረ ኢቺ ሴት ማናት መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለች ወይ ብዬ ብሞግትም ቄሱም ዝም መፅሀፉም ዝም አለ እግዚአብሔር ይመስገን ከጨለማ ለዘላለም ወጣሁ። በየጊዜዉ invent ሚደረጉትን ሳይ ደግሞ እንዴት እንደዳንኩ ይገርመኛል
@Nigatwa-d6f
@Nigatwa-d6f Ай бұрын
ይሰማልወንድማችን።
@derejehailesocialtransform5880
@derejehailesocialtransform5880 Ай бұрын
God bless you.
@GPSCHURCH
@GPSCHURCH Ай бұрын
ምናስን ግብፅ ከ ኢትዮጵያ ሲጫወት አይቼዋለሁ ሆሳም ሐሰን እዳይመጣ ፍሩ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
GOD BLESS U!
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
Aleen tze blessed
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Ай бұрын
Tebarek pastorye ❤❤❤❤❤❤❤
@RuthHussen
@RuthHussen Ай бұрын
መልኳ ያምራልበተለይአፍንጫዋ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris Ай бұрын
አሜን ፓስተር በጌታ በየኢሱ ክርስቶስ ስም ተባረክ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
Yes we can hear you. God bless you and keep you safe
@bithanyasolomon
@bithanyasolomon Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ መቼ ይሄን የተሰጣቸው ቀን
@Birtukan-p7l
@Birtukan-p7l Ай бұрын
Welcome pasteri tizuu
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 Ай бұрын
አሜን የተጠረገ ይሁን
@JoshuaTedhe
@JoshuaTedhe Ай бұрын
እልልልልልልል
@EyerusalemNekir
@EyerusalemNekir Ай бұрын
አይናቸውን ጌታ ይክፈት
@EyerusalemNekir
@EyerusalemNekir Ай бұрын
እግዚአብሄር ላልሆኑ አጋንንት
@SelamawitAbiraham
@SelamawitAbiraham Ай бұрын
Welcome pasteriyeeeee
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka Ай бұрын
እግዚአብሔር ባልወደዱት መጠን ለማይረባ አእምሮ መሰጠትም አለ። እግዚአብሔር ሆይ ሕዝቡን አስብ አሳርፈው ከኮተት ከወጥመድ . . . በኢየሱስ ስም
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11 መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። 12 በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13 የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። Rome 8:10-13
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 Ай бұрын
የተባረክህ ነህ
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n Ай бұрын
tize geta iysusi zemnhn yibark
@meseretyosef5799
@meseretyosef5799 Ай бұрын
Yesemal
@KifleDamite
@KifleDamite Ай бұрын
ላሽ (ሚናስ ጣጦስ ጨርቆስ ውሾስ መጥቆራስ ጊዮርጊስስስስስ)
@derejehailesocialtransform5880
@derejehailesocialtransform5880 Ай бұрын
ይሰማል
@DanielDana-so3bp
@DanielDana-so3bp Ай бұрын
@bithanyasolomon
@bithanyasolomon Ай бұрын
የሚናስን ሰምቼ ነበር 10ጥያቄ በአንድ ደቂቃ ሀሀሀሀሀሀ የሚመልስ ብለው ሲጃጃሉ ኡ ጌታ ይድረስላቸው
@habtishpicture
@habtishpicture Ай бұрын
ኤርምያስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የአሕዛብን መንገድ አትማሩ ከሰማይ ምልክትም አትፍሩ፤ አሕዛብ ይፈሩታልና። ³ የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እጅ በመጥረቢያ ይሠራል። ⁴ በብርና በወርቅ ያስጌጡታል፥ እንዳይናወጥም በችንካርና በመዶሻ ይቸነክሩታል። ⁵ እንደ ተቀረጸ ዓምድ ናቸው እነርሱም አይናገሩም፤ መራመድም አይቻላቸውምና ይሸከሙአቸዋል። ክፉ መሥራትም አይቻላቸውምና፥ ደግምም መልካም ይሠሩ ዘንድ አይችሉምና አትፍሩአቸው።
@danealasayu3615
@danealasayu3615 Ай бұрын
ክፍ ስራቸው ይበጣጠስ የጣጡስ
@NebyuHussien
@NebyuHussien Ай бұрын
ይሠማል አፍርሰ
@hermelanadew5134
@hermelanadew5134 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Ай бұрын
ሰግደህ ለምታመልካቸው ለነዚህ ጣኦታት የሚበቀልህ እራሱ እግዚአብሔር ነው ትውልድህን ታስረግማለህ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የቅርብ አምላክ ነው ለምነው ይሰማል ስሙን ጥራው ይመጣል ዘመንህ አጭር ናታ ሕንድን በጣኦት አምልኮ እየተቃወምክ የራስህን እስራት አራግፍ ሚናስ ጣጦስ በሴት የሚሰራ አጋንንት ነው ሕዝቅኤል 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ እርሱም፦ ግባ፥ በዚህም የሚያደርጉትን ክፉውን ርኵሰት እይ አለኝ። ¹⁰ እኔም ገባሁና እነሆ፥ በግንቡ ዙሪያ ላይ የተንቀሳቃሾችና የርኩሳን አራዊት ምሳሌ የእስራኤልንም ቤት ጣዖታት ሁሉ ተስለው አየሁ። ¹¹ በፊታቸውም ከእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች ሰባ ሰዎች ቆመው ነበር፥ በመካከላቸውም የሳፋን ልጅ ያእዛንያ ቆሞ ነበር፥ ሰውም ሁሉ እያንዳንዱ በእጁ ጥናውን ይዞ ነበር፥ የዕጣኑም ጢስ ሽቱ ይወጣ ነበር።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Ай бұрын
መሽቶ እስከሚነጋ የኦርቶዶክስ ጣኦታት ይፈበረካሉ ሰዎቹ ሀይለኛ ሸቃይ ናቸው ለነዚህ ለፉገራ ተረታቸው ቤተክርስቲያን ሰርተው መሬት ይቀራመታሉ አደገኞች ናቸው ግን !👉 “የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” - 2ኛ ቆሮ 10፥5
@AsuyHddgd
@AsuyHddgd Ай бұрын
የኛ ህዝብ እራሱ ስዕል እየገዙ እየስገዱ ነው እንጂ ግብፆች ለስዕልና ለታቦት አይስግዱም ።ያለማስዎልና ድንቁርና ኦርቶዶክስ አድንዝዞቸዎል ጌታ ያብራላቸው ።
@bithanyasolomon
@bithanyasolomon Ай бұрын
እረ ጌታሆይ
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew Ай бұрын
ላሽ ሚናስ ኪኪኪኪኪኪ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Ай бұрын
ወድማችን አተን ያስነሳልን እግዛአብሔር ይመስገን ገና ጉድ እንሰማለን ኢትዮጲያ ዛሬ የሚሰደደው አጋንታዊ ስራ ዘማርያም እነ ዘበነ ዛሬ ደሞ ሚያድሱዋቸው15 ጨርቆስ ገቢ ሲያጣ አዲስ ተሰርዞ ነው ሚናስ የገባው
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e Ай бұрын
እነዚህ ሰዎች ኮተታቸውን በጣም እየጨማመሩብን እና እያበዙብን ነው። አንደኛቸውን በእግዚአብሔር/በክርስቶስ ስም ከሚነግዱብን እና እኛንም በፈጣሪያችን በእግዚአብሔር እንዳናምን እና እነርሱ በሰበሰቧቸው ኮተቶች፣ አማልዕክት እና ጣዖታት እንድንሰግድላቸው እና እንድናምንባቸው እያደረጉን ነው። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እባካችሁ እንንቃ፣ መጽሐፍ ቅዱስንም እናንብብ። ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ያሉትን መጽሐፍት መጽሐፍ ቅዱስን አንብበን ከጨረስን በኋላ እናንብባቸው።
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Ай бұрын
ላሽ ጣጡስ ላስ ሚናስ (No more) አኔ አስከሚደክመኝ ድረስ የሳኩት ዛሬ ልሽሽሽሽሽሽሽ……………………………
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
Most of us come f😊 44:41 rom Orthodox back ground but we have never heard our parents talk about these new comers, I don't know from where they fabricated this stories. Must pray for our people.
@miratayala1622
@miratayala1622 Ай бұрын
እውነት ነው😢😢እኔ ምኖርው ግብፅ ነው መደም ሁሌ ጡወት እዛ ነው ምትኖርት ደግሞ ሁሉ ነገር ከዝ ታመጣሌች😢😢😢
@Birtukan-p7l
@Birtukan-p7l Ай бұрын
Leshii qesimii
@hermelanadew5134
@hermelanadew5134 Ай бұрын
Yeyhans raey 22_18_20
@GetahunWubeshet
@GetahunWubeshet Ай бұрын
Besak gedelun
@sabagiday5055
@sabagiday5055 Ай бұрын
Be blessed,expose it but we have to pray more for our generation to deliver from this cult
@TsehayWoldu-h9v
@TsehayWoldu-h9v Ай бұрын
የረር ያለዉ ቃሲሙ ስላሴ ይባላል
@OliZawde
@OliZawde Ай бұрын
ይሰማል
@DiboraAlemu-b6y
@DiboraAlemu-b6y Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂.tiziye❤❤❤❤❤❤
@Lucy-o2j6b
@Lucy-o2j6b Ай бұрын
ጣጡስ አርሴማን ትመስላለች እህቷ ትሆን?
@alemnegash8998
@alemnegash8998 Ай бұрын
😅😅😅🤣🤣
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
የእክስት ልጅ ናት አሉ😜
@meaza5096
@meaza5096 Ай бұрын
😂😂
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 Ай бұрын
😅
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka Ай бұрын
እንግዲህ ከእግዚአብሔር ቃል ስትርቅ እንዲ የአሻንጉሊት መጫወቻ ትሆናለህ
@GetahunWubeshet
@GetahunWubeshet Ай бұрын
Wey gud ekonew
@ElisaFekadu-3743
@ElisaFekadu-3743 Ай бұрын
ላሸ ሚናሰ😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ
упс #aminkavitaminka #aminokka
00:12
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
When ur grandma sneaks u money
00:32
Adam W
Рет қаралды 19 МЛН
Secret to sawing daughter in half
00:40
Justin Flom
Рет қаралды 31 МЛН
Боксёр воспитал дикого бойца!
01:36
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,9 МЛН
“አትፍሩ--“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
41:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 12 М.
2537- የሃይሉ ታላቅነት!
15:35
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 70 М.
упс #aminkavitaminka #aminokka
00:12
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН