ኡስታዝ ና ጠያቂዋም እህታችን ለቅሷቸውን መቆጣጠር ያልቻሉበት የ46)ደቂቃ ጥያቄ

  Рет қаралды 83,738

lubbuu Tube

lubbuu Tube

3 жыл бұрын

እንከታተል

Пікірлер: 275
@umfuadseid
@umfuadseid Жыл бұрын
ሱብሀነከ ረቢ 😭😭😭😭 ያለጢፍ እኛጋ በምንሰራው ወንጀል ሰበብ አንተጋር ያለውን መልካም ነገር አትከልክለን
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 3 жыл бұрын
ሸኹና ጀዛኩማላህ ኸይር አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን እኮ ልጂ መግደል ልጂን እሀማም ለኔ አላህ በሠጠኝ ከባሌ በሰላም አገናኝቶኝ መልካም ፅንስ መልካም ልጂ እዲሠጠኝ ዱአ እያዳረኩኝ ነው ያረብ ቤተሠቦችሽን አችንም አላህ ይቅር ይበላችሁ ያረቢ ጆሮ መቼም አትስማ አይባልም ይቅር ይበለን
@user-fk5in2uv9p
@user-fk5in2uv9p 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rJXNmqCErLGZpbs
@user-wn7vv1ej7t
@user-wn7vv1ej7t 3 жыл бұрын
ل،ال،،الل،،محمضن،،،رسولل
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 жыл бұрын
አብሽሪ ውደ አላህ ካችጋ ይሁን
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ ከባለቤቴ ጋር በሰላም ተገናኝቸ አላህ ልጂ እድሰጠኝነው የምፈልገው ስደት ለያየን
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሊክ ላኩልኝ ውድ የኢስላም ልጆች እወዳችኋለሁ ላላህብየ
@H-om5fm
@H-om5fm 3 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ በአላህ
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x 2 ай бұрын
ቁጥር
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
ፍጣሪይ የሚያውቀውን ነገር ስው እዳያቅብን ብለው ያደረጉት የእድሜ ልክ ፅፅት ነው ሳይሆን ነበር መጠንቀቅ ይህ ሁሉ የቤተስብ ስለ ድን አለመማር ለኛ ይህ ሆነ እኛም ተምረን ለልጄቻችን አስተማሪይ መሆን አለብን ልጁ ከነነፍሱ ያስወረደቺው እጂጉን ያማል ተወልዴ አፍኖ መግደል ነገ ይች ልጅ ትዳር ይዛ ልጅ ብትፍልግ ፍጣሪይ ቢነፍጋት እንደት ትሆናለች ሺንት ቤት ከሚጥሉትስ እጓሮ ቢቀብሩት ምን አል ይሄው የስፍር ስው ቀርቶ እኛም ስማነው ምን አል ቢያሳድጉት ስንት እህቶች በልጅ ምክናያት ጧት ማ ታ ያለቅሳሉ አላህ ሆይ ሁሌ ልጅ በማለት በገንዘብ በሚችሉት አቅም ልጅ ለመውለድ የሚሯሯጡትን የፍላጎታቸውን አሟ ላላቸው ያረቢይ እንደወጀላችን ብዛት ሳይሆን እደ ቸርነትህ ማረን
@user-mf2km2hh8q
@user-mf2km2hh8q 2 ай бұрын
እኔ፤እህቴ፥ተጣልፈ፤አበቴ፤አምጣት፤ካዛ፤ኧሩጉዝ፤ እደሆነች፤ስተቅ፤ረስወ፥ሄደችላት፥ግን፤አበቴ፤ንከአላስርም፥አላ፥ከ 25:25 ዘ፤ንከህ፥ሰይተሰር፥ልጁተወላድ፥ከዘበዉላ፥በሽማግሌ፥ተላምኖ፤አሰረ፥ግን፤አሁን፤ልጁ፥9ኝአማት፤ሆኖተል፤እዴት ፡ይተያል፥ጀዘካ፤ካይራን
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 3 жыл бұрын
ጀዘኩም አሏህ ኸይረን ጀዛ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@user-de6jq1ss7i
@user-de6jq1ss7i 3 жыл бұрын
ጀዛኩሞላህ ኸይር ኡሥታዝ ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ft4oe9xw6g
@user-ft4oe9xw6g 3 жыл бұрын
ሱባሀነክ ያልተሰራ የለም ያልተነገረ እጂ
@user-xf4gr7fv5v
@user-xf4gr7fv5v 3 жыл бұрын
በጣም
@youtub9863
@youtub9863 3 жыл бұрын
Sah
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በኒካ ጉዳይ የማይሰማ የለም አላህ ከጃሂልነት ያውጣን ሁላችንንም
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ሁስታዝና
@user-gu7mb2ou2s
@user-gu7mb2ou2s 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁህይር ኡስታዝ ብዙ የማላቀውን ጥያቄ አግኝቻለሁ
@user-ee2vv7ox4s
@user-ee2vv7ox4s 3 жыл бұрын
እናበረታታኡሥታዞቻችንን
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
እኔ እምለው ትዳር መቀለጃ ሆነ ወይ ዘንድሮ ኢላሂ ጌታዬ ኢላሂ ያረቢ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ወላሂ በወንጀላችን ምክነያት ከሰማይ እሳት አለማዝነቡ ተሠጋሽ ነው ያረብ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Jezak Allah kheyran hafezek Allah ya sheikh
@emanjimma730
@emanjimma730 3 жыл бұрын
Jezakallah Allah kendazi Aynat wongal yitabiken
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁም"ኸይር"በርቱልን
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ህይር ያሼህ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 3 жыл бұрын
ካለትዳር መኖር የማይቻል ነውኮ ያርጋችሁት እህት ወንድሞቸ
@marditube1775
@marditube1775 3 жыл бұрын
ሣህ ወላ
@gggh8051
@gggh8051 3 жыл бұрын
Tikikl man inde tedar
@hikmatube7445
@hikmatube7445 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሸኻችን
@umuabdurohmen5522
@umuabdurohmen5522 3 жыл бұрын
በሰው ፎቶ አታቀናብሩት እባካችሁ
@user-fk5in2uv9p
@user-fk5in2uv9p 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rJXNmqCErLGZpbs
@hawayube649
@hawayube649 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ያርብ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅልን እኛን አላህ ከሞጥፎ ነገር ይጠብቀን
@user-ih6yx1ys6d
@user-ih6yx1ys6d 3 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ
@rahmsss9026
@rahmsss9026 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ሸከችን
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Жыл бұрын
ኡሥታዝ ጄዛካላኸይር ኡሥታዞችን አላህ ይጠብቅልን
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 28 күн бұрын
አሚን ያረብ
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@baba-ly8rx
@baba-ly8rx 3 жыл бұрын
የትዳር ጥያቄ ዘድሮም አልቀረሞይ ሰወች። አላህ ያግዛችሁ ሸህ እኛ ማዳመጡም ሰለቸን እኳን መመለሱ
@user-ey7yl6ne9g
@user-ey7yl6ne9g 3 жыл бұрын
አረ ጥያቄዉ ኒካህ ብቻ ሆነኮ ያረቢ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
በጣም ይሄ ትዳር ፈረደበት
@user-gq9in6dt5n
@user-gq9in6dt5n 3 жыл бұрын
ይገርማልም ያስቃልም ያአላህ ምን አይነት ዘመላይ ዴረስን ያኢላሂ
@user-ns2qd6qb7o
@user-ns2qd6qb7o 3 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ጀዘኩሙሏህ ኸይር
@rahmahroro2110
@rahmahroro2110 3 жыл бұрын
Jezakumulah keyr shekachin
@MuhammadSaeed-cr6zf
@MuhammadSaeed-cr6zf 3 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኡስታዝ
@faezabekri7999
@faezabekri7999 3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 3 жыл бұрын
Jezakum allah heyer allah leulum yemarew
@user-df9mz2np5r
@user-df9mz2np5r 3 жыл бұрын
ሀስቡነሏሁ ወኒእመል ወኪል ስንቱ ልጅ አቶ እየተሰቃዩ ያረቢ
@user-mo8lb2zg2g
@user-mo8lb2zg2g 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሀየር ኡስታዝ
@makiyaahmdin5949
@makiyaahmdin5949 3 жыл бұрын
ጀዘክ አለሁ ከይር
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
አላህ ከዚና ይጠብቀን
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 3 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኡን አሚን ኡስታዝና
@user-op6np6qj9z
@user-op6np6qj9z 3 жыл бұрын
barklahu fikuma
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 3 жыл бұрын
أعوذ بالله من الشيطان الرجيم لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين لا إله إلا الله حسبي الله ونعم الوكيل
@user-op6np6qj9z
@user-op6np6qj9z 3 жыл бұрын
جزاگالله خير عوستاز
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 3 жыл бұрын
ላሀውለውላ ቁወተ ኢላቢላህ ሰው ይሄን ያክል ጨካኝ ሆኗል አላህ ሆይ እስትርነ ወእስትር አለይነ ያራህማን
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
እኛም ሀገር አንድ ሰው የሶስት ልጆቹን አሶርዳል የአንዳ ከነህይወቱ ሽንት አቤት ጨመሩት
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 3 жыл бұрын
@@seadaassen4016 😥😥😥💔💔💔
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
@@user-wh8yf8xv6j ልጅቹን ሳያቸው እፈራቸዋለሁ ለምን እንደሁ እራሱ አላቅም
@user-il4jl2sc3d
@user-il4jl2sc3d 3 жыл бұрын
@@seadaassen4016 አይ ዘማን
@nejate923
@nejate923 6 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@sabitaali5470
@sabitaali5470 3 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ የ 46 ጥያቄ ሥሠማ ሰዉነቴ የተቆረጠ መሠለኝ ኡኡኡኡ ቢወለድስ ከተረገዘ ወይኔኔኔኔ ወይኔ ወይኔኔኔ
@semulove4614
@semulove4614 3 жыл бұрын
Jezakelah
@hikmatube65
@hikmatube65 3 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ከይር
@zeharasaied2954
@zeharasaied2954 3 жыл бұрын
ሹክረን ያ ሸህ
@hayatnuru6385
@hayatnuru6385 3 жыл бұрын
Ustazoch alah rezm edme ystachu
@Tube-kr5wx
@Tube-kr5wx 3 жыл бұрын
. ጀዛኩምላህ ኸይር
@ayatayat4737
@ayatayat4737 3 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር
@user-qj9ig8qg8h
@user-qj9ig8qg8h 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላሁኸይረን
@anshaabebe5510
@anshaabebe5510 3 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወረህመቱላህወበረካቱውጀዛክላውከይረን
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 жыл бұрын
ሚስጥር ናት:::::::❥☜❥:::::::ህይወት ☞⇡በሕይወትህ ምን እደሚጠብቅህ ፣ምን እንደሚያጋጥምህ አታውቅም። ሁሉንም ነገር ለመቀበል እራስህን ዝግጁ አድርግ። ደግም ሲያጋጥምህ አመስግን፣ ክፉም ሲያጋጥምህ ታጋሽና አመስጋኝ ሁን ። ከችግርም ጋር ምቾት አለና እራስህን አፅናና። ይቺ ምድር የፈተና ቦታ መሆኗን ላፍታም አትዘንጋ። አላህም እንዲህ ይለናል፦ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ 📖 አል-አንቢያ: 35 📖 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ «አስታውስ! አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን። አላህን በኸይር ጠርጥረው ኸይር ይሰጥሃል። وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ 📖አል ዱሃ :5📖 ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ እናም አላህ እዳለው፦ فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا 📖 አል-መዓሪጅ:5📖 መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡ وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ
@meremalitah5316
@meremalitah5316 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ወልዶ መግደል ሽንትቤት መክተት ሆ
@ahmmed8449
@ahmmed8449 3 жыл бұрын
እህት ወድሞቸ ዱአአርጉልኝ እኔም አመቴ አልፈታብሎታሥቀመጠኝ
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሲሰለቸው ይፈታሻል አንቺ ጠንከር በይ በዱአ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 3 жыл бұрын
እና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን የአሏህ ምንኛ ጭካኔ ነው ሱብሃነከ ረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
የአላህ ያስፈራል እህ የኛ የገጠሩ አካባቢ እኮ ሰው ፍፁም አድርገው ነው የሚያዩ ከተሳሳትክ በቃ በፀሀይ ተደብቀህ ነው የምትሄደው
@naemamohammed4736
@naemamohammed4736 3 жыл бұрын
ለምንድነው ፎቶ የምትለጣጥፉት ??
@rukiya6481
@rukiya6481 3 жыл бұрын
ኢናአሊላሒ ወኢናአሊላሒ ራጂኡን ገሎ ሽንት ቤት ያረህማን አላህ ከመጥፎ ስራ ይጠብቀን
@ayatayat4737
@ayatayat4737 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠ ብቅ ኡዙታዜ
@gggh8051
@gggh8051 3 жыл бұрын
Amin
@AmAm-jy7in
@AmAm-jy7in 3 жыл бұрын
ይገርማልሡበሀንአላህ
@Hdel-sq5yf
@Hdel-sq5yf 3 ай бұрын
አሰለሙ አሌይኩም ዎረህመቱለይ ዎበረከቱ እኔ በጠም ያስቻጋረኝ ናጋር ነበር መጠያቅ እችለሎ በአለ
@taibahhassan1036
@taibahhassan1036 Жыл бұрын
Subhan Allah Allah ytebikan ☝️😭
@user-kk5hn3on7e
@user-kk5hn3on7e 3 жыл бұрын
ያአሏህ አላሁመ ሙስተአን
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 3 жыл бұрын
አላህይገዛችሁ
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 3 жыл бұрын
እህቶች በጣም ታናዳላችሁ ባልሳታገቡ ብትኖሩ ትሞታላችሁ እደ. የሚሆንሽን ጠብቀሽ ሰብር አርገሽ ማግባት እዚህ በሚድያ መነፍረቅ የሴትእህቶች ፍች በዛ
@user-wn7vv1ej7t
@user-wn7vv1ej7t 3 жыл бұрын
Aslm,,,,alykum,,wrhmtly,,wabrkto,,,,,,en,,alh,,,,gufur,,rahem,astkfurla,,,wad,,,estkfr,,,gebu
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢናኢለይሂራጅኡን ,, ኮፒራይት አይዝም እንደ ሸር ስታደርጉ
@mrvip5025
@mrvip5025 11 ай бұрын
Ahllha. Yetbken
@gxkdhgdkdj4700
@gxkdhgdkdj4700 3 жыл бұрын
ጅዛህ ክላሀይርን
@momeenaethiobia8750
@momeenaethiobia8750 3 жыл бұрын
አውዙቢላህ አለህ ወይ ጠቡቀን ከደዚህ አይነት ወንጀል ጠቡቀን
@zamzamwadie8408
@zamzamwadie8408 3 жыл бұрын
سبحانه اله
@user-gv4fq5sb3r
@user-gv4fq5sb3r 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላኡስታዝሱብሀናላ
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 3 жыл бұрын
እኔ ምለው በዚህ ዘመን ጊዜ ወላጂች የነሱ ፍላጎትን የወደዱትን ልጂ መዳር. እሱ እሶ ያልወደዱትን እኔ እምድርህን/ሺን አግቢ አህባሽ እደት ነው እሚስብት ስት ሰው አለ. ወላሂ የእኔ እናትና አባት የፈለኩትን ባገባ ምንም አይልም ደስታየን ብቻ ነው እሚፈልጉት. ይገርማል እማይታመን ነው ሆ በርግጥ እኔም በቤተሰብ የመጣትዳር እኔም መስፈርቴ ነው ግን የማልፈልገው ሰው ከሆነ አልፈልግም ሚነልአጃኢብ
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@rahmsss9026
@rahmsss9026 3 жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ
@user-gn8jg8or3i
@user-gn8jg8or3i 3 жыл бұрын
ዋለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 3 жыл бұрын
እናሊላሂ ወኢናለኢለሂ ራጁኡል
@user-lu5ej6qw8s
@user-lu5ej6qw8s 3 жыл бұрын
አላህ ይቅር ይበለን ሁላቺንንም
@ggh5546
@ggh5546 Жыл бұрын
አላህይጠብቁህያረብ
@MM-uc9lb
@MM-uc9lb 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ አንተ እረጃን የኛ ወጀል ተነግሮ አያልቅ ሰዉንሰዉ እየገደለ መገን የመጨረሻቺንነገር አላህህይአንን አዛኚነህ እዘንልን😭😭😭😭😭
@goadf3899
@goadf3899 3 жыл бұрын
አሠላማለይኩመቀወራህመቱላሂወበርካትሁኡሠታዝአሡይወደኛልበሌእኔግነአለወደዉምበፈታመችግረአለዉ
@user-uc5dm8uy5b
@user-uc5dm8uy5b 3 жыл бұрын
👍👍👍
@argobba213
@argobba213 3 жыл бұрын
እማይሰማ ጉድ የለ አላህ ይስትር
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢናሊላሂራጂኡን ያረቢ አሏህ ሆይ ከደዚህ አይነት ጉድ ጠብቀን
@ghghh3547
@ghghh3547 3 жыл бұрын
ያረቢ አንተ መጨረሻየን አሳመርልኝ ወይኔ
@hananhussen5752
@hananhussen5752 3 жыл бұрын
የሁለት እህቶችን ልብ ለመስበር መዋሸት አስፈለገ
@user-bw7oe9fn8g
@user-bw7oe9fn8g 3 ай бұрын
ሡበሀን.አላህ😢😢😢😢
@TiyabaNuriya-xx8eu
@TiyabaNuriya-xx8eu 4 ай бұрын
ጀዛኪላህ እሥታዝ እኔም ብዙ የምጠይቅህ አለኝ የት ላግኙህ በአላህ ቁጥራቸውን
@rahmamohammed7871
@rahmamohammed7871 3 жыл бұрын
የአላህ ያረብ
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf Жыл бұрын
እሏህ ይጠብቀን ያረብ ሱብሀን አሏህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shemsiya6084
@shemsiya6084 3 жыл бұрын
አላህ የፈሪጂአሚኪ
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
ያአላህ በቃ ጥያቄው ሁሉ ስለኒካ ምን አይነት ግዜ ደረስን
@user-ey7yl6ne9g
@user-ey7yl6ne9g 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወላሂ ሱብሀን አላህ
@gggh8051
@gggh8051 3 жыл бұрын
Tikikil
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 3 жыл бұрын
አላህያብጀው።ሁሉምኡስታዙችፊተዋእሚስጡትስለኒካነውያአላህ።
@meryem1143
@meryem1143 3 жыл бұрын
ፎቶ ግን ምን ይሰራል እሰክሬን ላይ የተላያዮ ፎቶ የምታቀረቡት ግን
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 7 ай бұрын
ኢናላሂወኢናኢለይሂራጂኡንእኮልጂመግደልልጂንአሰለሙአለይኩምወረህመቱለሂ ወበረከቱሁጀዘኩሙሏህኸይር
@user-qo2qd9kb7w
@user-qo2qd9kb7w 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩምኡሰታዛ
@rahmaseid568
@rahmaseid568 3 жыл бұрын
የአላህ
@zuzutube5271
@zuzutube5271 3 жыл бұрын
ያኢላሂ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 3 жыл бұрын
አህለን ፊኩም ያሸይህ
@khadujgatebo9678
@khadujgatebo9678 3 жыл бұрын
Inem tiyake naberegn indet new magagnachew
@mdvip3744
@mdvip3744 3 жыл бұрын
uallahe
@FatimaFatima-xh3ec
@FatimaFatima-xh3ec Жыл бұрын
አላህይጠብቀንሱብሀናላህ
@user-xu4zs1un2h
@user-xu4zs1un2h 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ያረብ
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
አህለን ያሼህ
@bintaby1099
@bintaby1099 3 жыл бұрын
ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ ለአዚም
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 491 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 7 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 34 МЛН
ፖስተር ሀይሉ: ማሜ : ሐዊ  አስተማሪ ት/ት
1:18:52
ጫት ሀራም ነው ወይስ?  ሸይኸ  ሰኢድ አህመድ
14:08
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) ||ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር
38:47
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 23 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН