ሳታውቂው እግዚአብሔር ሲዋጋልሽ።Kesis Ashenafi G.mariam.

  Рет қаралды 6,703

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እውነት ነው በቀል የእግዚአብሔር ነው ለመንግስቱም እግዚአብሔር መልስ ይስጥልን
@haben5084
@haben5084 Жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል ስራ interview ነበረኝ ብዙ ጊዜ ሞክሬ አልተሳካልኝም ነበር ዛሬ ግን ሰአት ቢረፍድብኝም የፀሎት ቦታዬ( አቤቴ) ሄጄ ስላሴ አባቴ ከፊቴ ቅደም ብዬ 3ጊዜ ሰግጄ ወጣሁ።ስራውንም አገኘው ተሳካልኝ።እግዚአብሔር ይመስገን እናንተም አመስግኑልኝ።እኔን የተመለከተ እግዚአብሔር የናንተንም ጥያቄ ከሀጥያት በስተቀር ያፈፅምላቹ እሺ ይበላቹ የሀገሬ ልጆች።እግዚአብሔር ይመስገን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesi557
@mesi557 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 10 ай бұрын
Amen
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
መምህራችን ዘላለም ኑርልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አሜን አሜን የኔአባት
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ መሃሪ የኔ ጠባቂ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን ተመስገን ተመስገን የዳዊት አባትና አምላክ የኔም የልጆቼ አባትና ጌታ ጠባቂያችን ተመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@elisaadhanom8415
@elisaadhanom8415 Жыл бұрын
መምህር በእውነቱ እግዚአብሔር የተናገረኝ እኔን ነው እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው እንደ ሁልግዜው ብዙ ተምሬበታለው
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 🙏👏⛪👏🤲
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@jasika499
@jasika499 Жыл бұрын
በአንተ ላይ አድሮ የመከረን አመላክ ይባርክህ ለስሙ ምስጋና ይሁን
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
ሁላችሁም መምህር እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ? 🤲
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴ
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@smret5569
@smret5569 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሐር ይመስገን የኔ ጠባቂ አምላክ ተመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 Жыл бұрын
Yena dege abat yena melkame abat yena Ngusae ante eyaleh minm alehonem yemenuorew besegahe engi beny bertate endalehone awkiyalhona zemeny holo banet tetbeke ewedhalehu yena fikire Egziabehare kiber holo lanet yehone amen
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@melkethany
@melkethany Жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንደ ሁሌውም ብዙ ተምሬበታለው እድሜ ይስጥልን🙏🥰
@etoeti96
@etoeti96 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HiwotDemewoz-jv4zs
@HiwotDemewoz-jv4zs Жыл бұрын
Amen
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalehn
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልነሰ በእድሜ በጤና ያቆይልን የሠማነውን ለፍሬ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@hanaehite7116
@hanaehite7116 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
AmenAmenAmen kalehywt yasemalen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃል ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ ለሁላችን የዳዉትን ልብ ይሰጠን🤲
@webalemtiret6041
@webalemtiret6041 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 kaleywete ysmaleny
@ገድላትወድርሳናትዘአንተነ
@ገድላትወድርሳናትዘአንተነ Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እነደ እግዚአብሔር ያለ አስተማሪ ማን አለ ቀሲስ ባንተ ላይ ሆኖ አስተማረኝ የእግዚአብሔር ሀያልነትን እንረሳና የሰይጣን ገዳይነትን እናስባለን ያስተማርከውን በልቤ ሰሌዳ ይጻፍልኝ እኔ ደካማ ነኝ እሱ ያግዘኝ አሜን
@eyerusmanguday2669
@eyerusmanguday2669 Жыл бұрын
እስትንፋሱን የሰጠን ጌታ ይመስገን
@misterabebe8964
@misterabebe8964 Жыл бұрын
እውነት ነው በብዙ እግዚአብሄር ረድቶኝ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ወጥቻለሁ እግዚአብሄር ይመስገን…..ቢወጋ ብዙ ነው አንድ ቀን እግዚአብሄር ፈቅዶ….ለሌሎችም መማሪያ ስለሚሆን! ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ይስጥልን!
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Amen AMEN AMEN ❤❤❤
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@fafiyoutube3153
@fafiyoutube3153 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ከመንገዴ ነው የሚመልስኝ ትምህርትህ
@Wondwosen-j7h
@Wondwosen-j7h 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@alemzeweddegefu8869
@alemzeweddegefu8869 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏 እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏
@meronsolomon7983
@meronsolomon7983 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasmaln
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasmaln
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከፊቴ ደረሰለኝ
@TsegerdaKidane
@TsegerdaKidane Жыл бұрын
ቃለ ሒውት ያሰማልን
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
ከከፊ ሰዎቹ ጥብቅኝ
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እኔም ነኝ
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
አሜን3
@meronambaye5845
@meronambaye5845 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
Thanks kesis. I really needed to hear that this very morning 🙏
@ZerthunAssefa
@ZerthunAssefa Жыл бұрын
እንደ
@rahelgh5427
@rahelgh5427 10 ай бұрын
Amen egzabhar ystealn
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 8 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏
የእግዚአብሔርን እርዳታ ስትፈልጉ በማለዳ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi
21:23
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 50 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2,1 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 129 МЛН
ከዚህ በኋላ አታዝኑም። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #newmusic
17:54
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 4,1 М.
እጅግ መልካም ነገር ለህይወታችን የሚያመጣ ጸሎት። Kesis Ashenafi G.mariam.
22:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 12 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም አዲሱ ኮሌክሽን ቁ 2
1:09:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 262 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН