🔴Ustaz Muhammed Khedr የጎዳናው ደዕዋ እና ተቃዋሚው ግለሰብ ! |Minber Tv | EBS Tv Bank Of Abyssinia

  Рет қаралды 113,399

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 11 ай бұрын
ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ! www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa
@bnitMuhammed
@bnitMuhammed 11 ай бұрын
መርሀባ እናደርጋለን ኡስታዙና በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን
@selam-lehegera
@selam-lehegera 11 ай бұрын
ጀግና አንተ ነህ በእውቀት በኮፊደንስ የተሞላህ አላህ ይጠብቅህ
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 11 ай бұрын
አላሕይጠብቅሕ አላሕይጠብቅሕ አላሕየጠብቅልንሐቢቢ
@ZikraAmin-jy9us
@ZikraAmin-jy9us 11 ай бұрын
Masha Allah bartu ustaazachin Allah yagizut unatahun badaanbi asradachaw
@alialax4188
@alialax4188 11 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርገናል ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይጥብቅህ መሰሎችህን የብዛልን
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 11 ай бұрын
ኡሥታዝ ና አላህ ይጠብቀወት ግን ለምንዲን ነዉ ላይክ እማታደርጉት
@HekmaTawfeeq
@HekmaTawfeeq 11 ай бұрын
አሚን ያረብብ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
ፌዝ ቦታ ማን ይቆይላቸው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 ай бұрын
ለፕራንክና ለካፊሮች ማን ያሟሙቅላቸወ
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 11 ай бұрын
ትክክል
@HamedaUmuzakir
@HamedaUmuzakir 11 ай бұрын
ኤኛኮ ከይር ለይ0/0😔😔
@ሐውለት
@ሐውለት 10 ай бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዙና
@abdullaheman820
@abdullaheman820 11 ай бұрын
ወንድማችን በርታ ፣ግዴታህን እየተወጣህ ነው ፣አላህ ይጠብቅህ፣ካህዲያን እውነትን አይቋቋሙትም።
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 11 ай бұрын
ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ! www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 11 ай бұрын
ሁላችንም እንዲህ ወኔ ቢኖረን ማሻ አላህ ኡስታዛችን
@maliketube3888
@maliketube3888 11 ай бұрын
ሙስሊም ከአሏህ በቀር ሌላውን አይፈራም የኛ ጀግና አባት❤❤❤❤❤
@ፈቲነኝየድንተማሪ
@ፈቲነኝየድንተማሪ 11 ай бұрын
ትክክል
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 11 ай бұрын
ሳህ❤
@حومحمد-ف3ر
@حومحمد-ف3ر 11 ай бұрын
ሰህ
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 11 ай бұрын
ትክክል🎉🎉🎉🎉
@umuabdela5009
@umuabdela5009 11 ай бұрын
እንዴት ብዬ አይቼ እንደጨረስኩኝ እስልምናችን ውድናት እንቁ ናት ክብር ናት ሞራል ናት ያአሏህ ፈልገን ሳይሆን አንተ አሽተህልን እስልምናን የሰጠሀን ጌታ አሏህ ሙስጋናዌች ሁሉ የተገቡህ ናቸው ሰውዬው አባርራለው ብሎ የባሰ ሰው ሰበሰበ ሱብሀነሏህ የአላህ ጥበብ. በእስልምና ቀልድ የለም ተራዎቹ በራሱ ጎታተቱት ሰውዬውን. ሚፈራ መስሎታል ኡስታዙና አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-umukewesar
@user-umukewesar 11 ай бұрын
ማነዉ በአሏህ ይሄ ጀግና ኡስታዝ حفظه الله تعالى ورعاه الله يخفظك من كل شر ومكروه يارك
@darmulokedrala8334
@darmulokedrala8334 11 ай бұрын
ሙስሊም ከሌላው እምነት እኩል መብት እንዲኖረን ገና ብዙ ትግል ይጠበቅብናል።
@mekyunasir1014
@mekyunasir1014 11 ай бұрын
እውነትን ሲሰሙ ሚያማቸው ሰዎች አሉ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ👍
@AbubekerMifta-z1i
@AbubekerMifta-z1i 11 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ
@huda._.010
@huda._.010 11 ай бұрын
ያ ጀማአ ያ ሙስሊሚን ኑ እነዚህን ቻናሎች እናጠናክር አጅር እናገኛለን አጊዜያችንን በኸይር ስራ ላይ እናውለው ነገ አላህ ፊት እንጠየቃለን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 11 ай бұрын
ትክክል
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 11 ай бұрын
ትክክል🌹🌹🌹🌹
@Zainab-qg8mu
@Zainab-qg8mu 11 ай бұрын
ወላሂ ሀቅ ነው
@اولسعيد-ل5ظ
@اولسعيد-ل5ظ 5 ай бұрын
አላሁመ ነአም ትክክለው ወላሂ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 11 ай бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏህ ይጠብቅህ ያሪም የአሏህ ምንኛ ደሥ ይላል
@aesaaa1616
@aesaaa1616 11 ай бұрын
የታወቀነው ፈተና ያጋጥማል ረሡላችንም ከህፃናት እስከ እበዶች ተዘምቶባቸዋል አላህ ጥንካሬውን ይሠጥህ ከጠላቶችህም ይጠበቅህ ወንድሜ
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ 11 ай бұрын
ኣሚን ልክ ነሽ
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je 10 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ የኔአባት አላህ ይጠብቅህ ያረብ አገራቺንን ሰላሙን መልሶልን በሸሪአዉ እምንተዳደር ያርገን ያረብ የአላህ☝️☝️☝️☝️☝️
@abdulkadirjuhar8348
@abdulkadirjuhar8348 11 ай бұрын
ጎሽ ይሄ ነው እውነታውን ማሳወቅ ከሁሉ በላይ በላጩ ። አለህ ይጠብቅህ
@AdemMalik-k5f
@AdemMalik-k5f 11 ай бұрын
mashallah ,, mashallah ,, wondderful great dawa our brother ustaz muhamed kedier ,, konjo dawa ,, jezakeallah ,,
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 11 ай бұрын
ጐዳና ላይ መስበክ በህግ የተጠበቅ መብት ነው መብቱ ሚጠቀም ዜጋ የአባቱ ልጅ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው። ብዙዎች ማያቁት ይህ ግለሰብ አንደኛ መደብ ዜጋ ነው ሀገሩን በውትድርና ያገለገል አንዶኛ ደረጃ ዜጋ ነው ከወታደር ጋር እታገላለው ሞትል ቆሞ ብላህ ብታሰብ ጥሩ ነው ኢትዮጵያን n ማገልገህም እናመሰግናለን የነቃ ዜጋ ማለት ይህ ነው
@YmamSeid-l6f
@YmamSeid-l6f 11 ай бұрын
መሻአላህ ኡስታዝየ አላህ ያቆይህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 11 ай бұрын
አለህ ይጣብቃጩ አለህ እዲሜና ጤና ከእማና ጋ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 11 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይረን የአላህ ጠላቶችን አላህ ያጥፋቸው
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 11 ай бұрын
የታባቱ ጴንጤ ሲሰብኩ ዝም ይላሉ ሀቅ ኢስላም ሲሰበክ ይንጨረጨራሉ!!!እየሱስ መልዕክተኛ ነብይ ነው ፈጣሪ አደለም!!!
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 11 ай бұрын
እራሱ አብይ ጴንጤነው እኮ
@aesaaa1616
@aesaaa1616 11 ай бұрын
​@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐታዳ እኛ አብይን አናመልክም እኮ
@12qzcch
@12qzcch 11 ай бұрын
👍👍👍👌👌
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 11 ай бұрын
😂አብይ ምን አግባው እዚህ ጋር አራ ስልጥኑ​@@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ጅላጅል
@የረሱልወደጅ
@የረሱልወደጅ 11 ай бұрын
አላህ።ይጠብቅ ኡስተዙነ❤❤❤❤
@edrishashim7979
@edrishashim7979 11 ай бұрын
ውስጤ እንዴት እንደረካ ለመግለጽ አይኖቼ በእንባ ተሞሉ! ወንዲሜ አላህ ይጨምርልህ የአላህ ጥበቃም አይለይህ! በርታ ወንዲሜ!
@h.941
@h.941 11 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡሰታዛችን
@Song-Ram
@Song-Ram 11 ай бұрын
protestante ሲሰብክ ዝም ብሎ ሙስሊሙ ሲሰብክ ይነሳበታል በርታ ኡስታዝ ስሜታዊ ላለመሆን ሞክር ስትንቀሳቀስ ወጣቶችን ብታጅብ ብዙ መጥፎ ነገር ፈላጊ አለ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
@ሱበሀነክሀሊቅ
@ሱበሀነክሀሊቅ 11 ай бұрын
ሙስሊሞች ለግርግር ብቻ አትሩጡ ይልመድባችሁ ኡስታዝን የምናበረታው ላይክ ሸር እያደረግን ነው
@DtDy-l4c
@DtDy-l4c 11 ай бұрын
እስታዜ ቃላት የለኝምብቻእረዢም እዲሚ ከጤና ጋር ያሩብ
@sumayya-2176
@sumayya-2176 11 ай бұрын
ኡስታዜ ለአላህ ቤየ አውዶታለሁ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹e👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@wolodessay1522
@wolodessay1522 11 ай бұрын
ኡዝታዝ የኛ ጀግና ምነው ከጎንህ ኑሬ በነበር ደስታውን አልችልም ነበር እነዚህ የኢስላም ጥላቶች።
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق
@حسبياللهونعمالوكيل-م3ق 10 ай бұрын
ኡስታዝ አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ያረብ ከጥላቶች ሁሉ አሏህ ነጃ ይበልህ ያረብብብ
@MilkoAsefa
@MilkoAsefa 11 ай бұрын
ማሻአላህ እደዚህ አይነት ጀግና ያብዛልን ወጣቶች ጫት መቃም ትታችሁ ኡዝታዝን ተከተሉት በአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝☝🙏🙏🙏☝💗💗💗
@አመተላህዩቱብ
@አመተላህዩቱብ 11 ай бұрын
‏‪የኔ ልዩ ደምሪኝ
@نقزثيننص
@نقزثيننص 11 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ኡስታዙና ባረአላሁፊክ
@NeutiNeuti-l7p
@NeutiNeuti-l7p 11 ай бұрын
ወላሂ ጀግና ነህ ጀግና የሚለው እራሱ ያንስሃል ጀዛከሏህ ኸይር በዚህ ዘመን በዚህ መልኩ የአሏህን አምላክነት እና አንድነት ማስተማር ትልቅ ነገር ነው አሏህ ከሰው ሸይጧኖች ይጠብቅህ
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 11 ай бұрын
ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ! www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa
@ZOYA-BERRY
@ZOYA-BERRY 9 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ ማሻ አላህ
@bnitMuhammed
@bnitMuhammed 11 ай бұрын
ወላሂ ጀግናነህ አላህ በዱኒያም በአኺራም ከፍ ያድርግህ ኡስታዙና😊
@seregagaawoll6037
@seregagaawoll6037 11 ай бұрын
ዋው 😮ሱብሃን አለህ ጭፍን ጥላቻ !!! ከእኔ ባስተቀር የለም አሉሳ ይገርማል 🤔ኡስታዛችን አለህ በቁድረው በራህሙመቱ በእዝነቱ ይጠብቅልን አምን::
@huda._.010
@huda._.010 11 ай бұрын
ውስታዛችን የዲናችን አምበሳ አላህ ይጠብቆት
@Susususu-2323
@Susususu-2323 11 ай бұрын
ጀግና ውስታዜ አላህ ይጨምርልክ ውስታዝ🎉🎉🎉🎉🎉
@የአሏህ
@የአሏህ 11 ай бұрын
ወሏሂ ይሄን ኡሥታዝ እዴት እደምሳሳለት ያረቢ አሏህየ አተቢራህመትህ ጠብቅልን ማሻአሏህ ጀግንነት እውቀት ማሻአሏህ
@MissSikera
@MissSikera 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዉታዜ ኮፊሮችንም አላህ ቀጥተኛውን መገዲ ይምራቸው
@FhFh-cb1tr
@FhFh-cb1tr 11 ай бұрын
ኡስታዝ አሏህ ይብቅህ ጀዛከሏሁ ኸይረን
@HayatEndris-i6u
@HayatEndris-i6u 11 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@neima2690
@neima2690 11 ай бұрын
አላህ በኢዛው ያግዝህ ቁዋውንም ብርታቱንም ይስጥህ አላህ ከክፉ ነገር በሙሉ እሱ በጥበብ ይጠብቅህ ካማረ ስራጋር እረጂም የሆነ እዲሜን ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ኡስታዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@khadejamohammed2261
@khadejamohammed2261 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒአመተል ኢስላም ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 11 ай бұрын
መሀመድ አለህ ይጨምርልክ በርተ ወንድመችን❤❤❤❤❤❤
@naheemazbr2023
@naheemazbr2023 11 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@semitethio4590
@semitethio4590 11 ай бұрын
ፈጣሪያችን(አላህ )አይወልድም አይወለድም❤
@nimoimo2598
@nimoimo2598 11 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ክይር የኛጀግኖች
@abdellahussien
@abdellahussien 11 ай бұрын
ኡስታዝ ካሃዲያን ለሙስሊሙ መቼም እንደማይተኙና እንደሚተባበሩብን እንዲሁም እኛም መብታችንን በመጠቀምና የዳእዋ ስራ ላይ እጅግ ደካማ መሆናችንን አመላክተሀል። አሏህ (ሱ.ወ)ለአነተና መሰል ስራዎችን እየሰሩ ላሉ ውድ ወንድሞች ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃችሁ!ረጅም እድሜና ጤናም ይስጣችሁ እንዲሁም ካቲማችሁ ያማረ ይሁን!!!
@rahmaoumer2136
@rahmaoumer2136 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ጀግና እውነትን መስበክ ግደታ ነውና
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 11 ай бұрын
በየገጠሩም በርቱ በጣም ሽርክ አለ😢😢
@متعبالشمري-ص5ح
@متعبالشمري-ص5ح 11 ай бұрын
ያረቢ ኡዝታዞቻችንን ጠብቅልን የኛ ጀግና
@የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ
@የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ 11 ай бұрын
የኛ ጀግና ኡስታዝ ወጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላህ በረህመቱ አይለይህ ያረብ
@FetiyaZeid
@FetiyaZeid 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከጠላት
@Henickfisho
@Henickfisho 11 ай бұрын
እኔ ሞስሊም አይደለሁም ከባንክ ወጥቶ አትሰብክም የሚለው ሰውዬ ምን አግብቶት ነው ስለተሰበከ እንዲህ ያንገበገበው እርግጠኛ ነኝ የአፄውን ስርአት ናፋቂ ነው ! - አባቴ አድናቂህ ነኝ መብትህን እንዲህ ነው ማስከበር ያለብህ እዚህ አገር ላይ ! ጀግና ነህ 👍
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 11 ай бұрын
Muslim alemehoneh alemehonesh yasgedal ke atsewochu gar men agenagnew beatsewochu geze meselegn Muslim be Ethiopia yetesefafaw mebetachew tetebeko
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 11 ай бұрын
ቀና ሰው ቀናን ነገር አይነቅፍም አላህ የሚወደውን መንገድ ይምራችሁ
@onlywin1965
@onlywin1965 11 ай бұрын
​@@MA-vn1lgየአፄዎቹ ልጆች ስትመጡ የአፄዎቹን አንገት እየቀላ ያስወገዳቸው ሰፈው ህዝብ እስከመጨረሻው ያጠፏችኋል🔪👈
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 11 ай бұрын
@@onlywin1965 መቸም አይመጡ ኢንሻ አላህ ላም አለኝ በሰማይ ነው የነሱ መመለስ የሰው አውሬ ምድር ላይ ምን ሊሰሩ መሰሎቹንም አላህ ያጥፍችሁ ወፈፌ
@ተሥሊምቲዩብ
@ተሥሊምቲዩብ 11 ай бұрын
መልካም ሠዎች ያብዙልን❤❤❤
@Faiza_133
@Faiza_133 10 ай бұрын
ኡስታዘና ጀዛካ አላህ ኸይር ከኔ እድሜ ቀንሶ አላህ እድሜ ይጨምርልህ ቃላት የለኝም አላህ ሃያትህን ያርዝመው አላህ ይቀበለህ አላህ ይጠብቅህ ሰውዬ እያወቀ የካደውን እውነት ላለ ማመን ተፈጨረጨረ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ኡስታዝ በርታ ማሻ አላህ ባረካለሁ ፊክ👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዛችን አላህዋየ ከክፉ ነገሮች በሙሉ ይጠብቅህ አላህዋየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እስኪ ሁላችንም ለይክ ሸር እናድርግ እደ ኡስታዝ ዳእዋ ማድረግ ባንችልኳ በስልካችን ላይክ ሸር በማድረግ እኛም ኸይር ስራ እንስራ ሀባይብ
@LailaEthio
@LailaEthio 11 ай бұрын
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ጀዛ ከላህ ኸይረን
@maryem9100
@maryem9100 11 ай бұрын
ጀግና አባት አምሳያወቸህን አላህ ያብዛለን
@Zuziza745
@Zuziza745 11 ай бұрын
አላሁመ አሚን
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 10 ай бұрын
አላሁመ አሚንንንንንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Gj-dk5bn
@Gj-dk5bn 11 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችን ያብዛልን
@maryem9100
@maryem9100 11 ай бұрын
አላህ ከሴረኞች ተኮል ይጠበቀህ ኡስታዝ ማሻአላህ
@SayedOmansaham
@SayedOmansaham 11 ай бұрын
አሏህ አክበር አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 11 ай бұрын
እፍፍፍ ኡስታዝና አላህ ይጠብቅልን የኛ እንቁ የኛ ጀግና የጀሊሉ ጥበቃ አይለይህ 😢
@የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት
@የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት 11 ай бұрын
የኔ አባት የኔ ጀግና የኢስላም አርበኛ❤
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 11 ай бұрын
جزاك الله خير يااستاذ كتب الله أجرك وجعل الله في ميزان حسناتك نستودعك الله الذي لا تضيع ودائعه ربي يحفظك
@FthyaNm
@FthyaNm 11 ай бұрын
Inlaha ma sabiryn abshr ustazachn
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 4 ай бұрын
ኡስታዛችን ጀግና አላህይጠብቅልን ማሻአላህ
@efut901
@efut901 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ጀግና ኡስታዝ ያብዛልን። ናና አዳምጥ አላውም ጀግና
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 11 ай бұрын
ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም ! www.youtube.com/@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 11 ай бұрын
ኡስተዛችን አላህ ጀዛህን አላህ ይክፍለህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀዎት ያረብ
@ALAHU.AKBER.forever
@ALAHU.AKBER.forever 11 ай бұрын
ጀዛከላህ አላህ እንዳተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን .u are hero
@rahmaall2508
@rahmaall2508 11 ай бұрын
አጂብ የሰይጣን ጆሮ አደነቆርከው አላሕ ያግዝሕ ይጠብቅሕ አልሐምዱሊላሕ ሙስሊም ያደረገን አላሕ አውቀን የምንጠቀም ያድርገን
@khalidi6652
@khalidi6652 11 ай бұрын
አሏህ ያግዝህ ኡስታዝ በርታ! የመንገድ ላይ ዳዐዋወች መብዛት አለባቸው።
@zinet3501
@zinet3501 11 ай бұрын
ሰ ዐ ወ ማሻ አላህ አላሁ አክበር ኡስታዛችን ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 11 ай бұрын
ኡስታዝ መሀመድ አንተን ማጣት አንፈልግም ህጉን በማያከብር ህብረተሰብ እዳይጎዱክ በርግጥ ሀቅ ለማስተማር ነዉ የወጣሀዉ አላህ ይጠብቅህ
@አመተላህዩቱብ
@አመተላህዩቱብ 11 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪0:02‬‏
@seadaabdu6617
@seadaabdu6617 11 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡሰታዝ
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጀግናችን አላህ መልካም ስራህነሰ ይቀበልህ
@abeyd2729
@abeyd2729 11 ай бұрын
ኡሥታዜ አብሺር ከጎንህ ነን አላህየ ይጠብቅህ ጀዛክ አሏሁ ኸይራ
@Anwarየፍረኪመ
@Anwarየፍረኪመ 11 ай бұрын
ኡስታዜአላህ ይጠብቅልን ጀግናው አባታችን 💪💪💪💪🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SofiyaSofiya-ot6iu
@SofiyaSofiya-ot6iu 10 ай бұрын
አለህ በረህመቱ የግዝህ አለህ ይጠብቅልኝ
@UmiUmi-gl5js
@UmiUmi-gl5js 11 ай бұрын
ሀቅ ሲነሳ ያንቀጠቅጣቸዋል ግን ምንም አያመጡም ሁሌም ከሀቅ ጋር ነን ቀጥልበት አላህ ያግዝህ
@አመተላህዩቱብ
@አመተላህዩቱብ 11 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ ‏‪0:04‬‏
@ተምሬቢንትሰኢዲ
@ተምሬቢንትሰኢዲ 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 11 ай бұрын
ካፊሮች እውነትን መስማት ያማቸዋል ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን ያረብ❤❤❤❤
@UmusumeyabintMuhamed
@UmusumeyabintMuhamed 11 ай бұрын
አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ ኡስታዝ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 11 ай бұрын
Alllahu Akber Ustaze Allah yetebkeke yene jegna ❤
@አላሁመአኸፈዝና
@አላሁመአኸፈዝና 11 ай бұрын
የኛ ጀግና አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@seidkase8283
@seidkase8283 11 ай бұрын
ያርቢ ያከሪም አላህ ይጠብቀወት ከሸረኞች ሴራ አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጠወት የኛ ጀግና ኡስታዛችን እዳቱ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@zainzain-en3qb
@zainzain-en3qb 11 ай бұрын
መሸአሏህ ጀግነችን አሏህ ይጠብቅክ የኘ አብበሰ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍✅✅✅👍👍👍👍👍👍
@sikosilo8940
@sikosilo8940 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አላህን ብቻ መፍራትነዉ❤❤
@Abdullah1-fm5nq
@Abdullah1-fm5nq 11 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ❤❤
@mdrasraselkhan8116
@mdrasraselkhan8116 11 ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አል ረህማን ኡስታዛችን አሏህ ያግዝክ የጥብቅክ በሄድክበት ሁሉ አሏህ ይጥብቅክ ያረብ
@habibahabiba-nv9zl
@habibahabiba-nv9zl 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅክ ኡሱታዝ❤❤❤
@anisaal-ashmori5545
@anisaal-ashmori5545 11 ай бұрын
አላህ ይጨምርሎት በጣም ደሰ የሚል ዳዕዎ ነው
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 11 ай бұрын
አላህ ይጣብቅ እስታዝ🎉🎉🎉
@selam-lehegera
@selam-lehegera 11 ай бұрын
እንደ አንተ በእውቀት በኮፊደንስ በአንደበተርቱእ እነቱ ጀግና ያብዛልን
@umurehana2327
@umurehana2327 11 ай бұрын
አላህ ይጨመርልህ የኞ ጀግና. ኡሰታዝ🎉❤❤❤❤❤❤❤
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ይጠውል ኡምርክ ኩስታዝ እነሱ ሲጮሁ በየቦታው ተናጋሪ የለም የኛ ሲሆን አይቻልም አለማፈሩ እኛ ሙስሊሞች በስነ ስርአት ነው የሚሰብኩት የነሱ ደግሞ ያለ ስርአት ስራቸውን እንኳን እንዳይሰሩ በግድ ተቀበሉ ሲሉ ተናጋሪ የለም
@ZhehabSherif
@ZhehabSherif 11 ай бұрын
አሏሁ አክበር ጀግና አላህ ይጨምርልህ
@wessslawesssla3639
@wessslawesssla3639 11 ай бұрын
ኡስታዛችን በረታ ከጎንህ ነን እዉነትን በአዴባባይ ለመግለፅ እንኳንም በዕቅዲህ አካተትከዉ በጣም ደስ ይላል
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 11 ай бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ላ ኢላሀ ኢለሏህ
@rahmarahma9655
@rahmarahma9655 11 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም አላ ይጠብቅህ
Ethiopia : ቄሱ ጦርነትን ቀሰቀሱ! @Muhammed_Khedr_Comparative
14:11
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 4,4 М.
በነብዬ አልደራደርም መልስ ለዲቃላው !
27:57
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 13 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
🔴2ኛው ፍጥጫ በአዳማ ተደገመ! @Muhammed_Khedr_Comparative
8:05
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 88 М.
🔴ገራሚ  የሃይማኖት ዉይይት ከተፈሪ ጋር ክፍል 2 ||Muhammed Essa
26:49
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 44 М.
ኡስታዙ፣ ማን ያዘዋልና እሸቱ አልተሳሳቱም @Muhammed_Khedr_Comparative
17:23
ወልዶ መርሳት?   ኹጥባ በኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ/ USTAZ MOHAMMED MUSTEFA
32:34
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 67 М.
Ilma keenya Itiyoophiyaaf kennine. Dr.Abdusemed Husen
47:44
Qaanqee Show
Рет қаралды 21 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН