KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በተለይ ቅዝቃዜው የፊታችንን የተፈጥሮ ወዝ ይመጠዋል ቴምር ለቆዳችን ከምን ጋር እንጠቀም? #amazing #glowingskin
9:00
Anchor Media ፈተና ሊገጥመን ቢችል እንኳን ማሸነፋችን ግን የሚቀር አይደለም
26:59
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
ቫዝሊን እና እሮዝ መሪ እንዲሁም ቅርፉድ ለሚበጣጠስ እና ለሚደርቅ ጸጉር
Рет қаралды 31,080
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 90 М.
የእናት ዉለታዋ tube
Күн бұрын
Пікірлер: 129
@EDU12721
2 ай бұрын
ከትምርትሽ በላይ ከአንደበትሽ የሚወጡ ቃላት ውስጤን አድሰውታል አመሰግናለው ❤ ፀጉሬ በተጥሮ ቡኒ ነው እና በየጊዜው ይሳባበርብኛል በቃ ሳበጥረው ቆሎ ነው የሚሆንብኝ 😢 ብሰራው ፣ ቅባት ብቀያይር ለውጥ የለም አሁን ግን በዚህ ቪዲዮ ፀጉሬ ለውጥ እንደሚያመጣ 100 % እርግጠኛ ነኝ እናም ለምስጋና ዳግም እንገናኛለን እህቴ ❤🎉
@EyobBrane
2 ай бұрын
የኔ ፀጉር በጣም ይርግፉል እሞክርው አለሁ ማንኛውን ቫዚልን መጠቀም ይቻላል
@Rakb553
Ай бұрын
በእውነት ገራሚ ነው እኔም ሞክሬ ለውጡን እመሰክራለሁ እህቴ ስለ ቅንነትሽ አመሰግናለሁ 🙏🙏❤🥰
@AbebaTirukelem
2 ай бұрын
የእኔ ዉድ የእኔ ቅን ባለሸበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ከእነ ልጅሸ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሸ እጅሸ ይባረክ እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ መድሀኃኒያለም ❤❤❤
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን የምር ምንም ቃላት የለኝም ይሄ ለኔ ከምንም በላይ ነው ባለሽበት እመብርሀን ድንግል ማሪያም ትጠብቅልኝ
@AbebaTirukelem
2 ай бұрын
@tube-gn3mx አሜን የእኔ ዉድ እህት ሁላችንንም ትጠብቀን
@צבצהחחבח
2 ай бұрын
የኔ ቆንጀ ሠላም አሜን በርች 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏💚💛❤🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@اسيامحمد-ج5ت
29 күн бұрын
አሪፍ ነው ሞክሪዋለሁ ማሻአላህ❤
@sooksook5163
14 күн бұрын
እሩዝ መሪ ምድነዉ ንገሩኛ በአረቨኛ
@user-qh5qr9qr7f
2 ай бұрын
የኔ ግን ቃል ገብቷል ከጆሮየ በታች ላይወርድ😅😅😅
@Madenah2030
2 ай бұрын
የናም
@Zoommhgfb-ls1up
2 ай бұрын
😅😂😂😂
@መሬምደጀን
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Madenah2030
2 ай бұрын
@@መሬምደጀን 😁😜
@SAhmmmd
Ай бұрын
𝚊𝚛𝚎𝚎 𝚢𝚎𝚗𝚎𝚖 𝚊𝚍𝚎𝚔𝚎𝚖𝚎𝚗𝚐 😂😂😂😂
@hsR-ys8bbምርቱነሽ
2 ай бұрын
አሜንን❤❤❤እህት
@raniaayoubi5941
20 күн бұрын
teru negselmetkrbilen enasgenalene❤❤❤❤❤
@nuhaminyosef
2 ай бұрын
Yemititatebewu be minedinewu be shapo newu?
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
አዎ ውዴ ኖርማል ነው ልክ ጭቃ ቅባት በይው
@Msekeremyoutube
2 ай бұрын
Sellam sellam edetnachu wudoch hukune beslm mexachu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@madeniahmed3292
2 ай бұрын
ዉደ እሮዝ መሪ ከለለን በቁሩፍድና ባዝሊን ብቻ መጠቀም ለውጥ ይኖረዋል???እዳታልፊኝ ፀጉሬ ሥሥና ለሥላሣነው ምንምአይነት ቅባት አይመጥም ምን ባረገው ጡሩነው ውደ❤❤❤❤
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ትችያለሽ ውዴ እንዲያውም ቅርፉድ ወደር የለውም
@BirukMarkosMarkos
2 ай бұрын
betam amsgenalew tetkimalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kodayen betam yamnal min ladrge
@biruktibirukti8492
6 күн бұрын
segre kelem godtotal sizlezhi minladrig leslasa new
@meseretyimer1134
2 ай бұрын
So beautiful hair, u have mashaallha ❤❤❤❤😂
@saifmasoud9298
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮
@Zilfa-r5h
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DimaD-c3k
2 ай бұрын
Yene tsaguri minm lawuti yelem ebakesh
@hyyuuyyyguugyuutyuyyf410
2 ай бұрын
በርች ጀግነ
@nigestyetesha9363
2 ай бұрын
ስንት አመት ተጠቀምሽ።
@Kiyaዩቱብ
2 ай бұрын
ማሬ እንዴት ነሺልኝ እኔ ሁላቱም ነው ምጠቃም ቫልዝኑን ባስጋ መጥባሻ እና ቁሩንፉዱንም እና የቁሩንፉዱን ዉሃና ስጋ ምጥባሻዉን አርጌ ቺግር የሌዉማ ማሬ ንገሪኝ እስት አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ምንም ችግር አያመጣም ውዴ በደንብ ተጠቀሚ
@belayche4050
2 ай бұрын
Thank you ❤
@DemekuAweke
27 күн бұрын
ሌላ ቅባት መቀባት ይቻላል
@tube-gn3mx
27 күн бұрын
አዎ ውዴ
@MadinahAriop
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SelammitkuSeli
Ай бұрын
ስርቸው እንደ ስብ ሆነብኝ ብጠቀመው ችግር አለው እህቴ
@tube-gn3mx
Ай бұрын
ቫዝሊን ይለያያል ውዴ እኔ የተጠቀምኩትን አይተሸዋል ስሌሎቹ ቫዝሊኖች ብዙ አላውቅም ግን ችግር ያለው አይመስለኝም
@AdAgn-tu9xs
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SafeenaSafeena-o8r
2 ай бұрын
Benatsh ehta lrkerdada tegur latr eyrgef aschgerg
@RitaRita-t7b
2 ай бұрын
Wow awo like🎉🎉🎉❤❤
@HayatiAbati
2 ай бұрын
እስከ ስንት ቀን ይቆያል ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@meronetolaa56
Ай бұрын
ሽታ የለዉም?
@tube-gn3mx
Ай бұрын
የለውም ውዴ
@SmerSmer-i1c
2 ай бұрын
👍👍❤❤❤
@JesusEde
2 ай бұрын
ፀጉር በስንት ቀን መታጠብ አለብን ከመታጠብስ በፊት ምን መጠቀም አለብን ?
@TgT-ds6nk
2 ай бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ይርግፋል ከፊቴ ደሞ በጣም እየሸሽ እና ባጣም እየሳሳ ነው በናትሽ ምን ላርግ እህቴ 🙏🙏🙏
@shewunuguse8542
2 ай бұрын
Bezilil beya kenu mekabat yichalal eska andi semit
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
አዎ ውዴ ልክ እንደ ጭቃ ቅባት መቀባት ትችያለሽ
@HaymeHayme-oz4wt
2 ай бұрын
ቫዝሊንና የቅርንፉድ ውሀ በጣም ሚገርም ለውጥ አይቸበታለዉ አመሰግናለዉ
@MelakKonjo
2 ай бұрын
በርቺ ቁርፉድ እየተጠቀምኩ ጸጉሬ እያደገ ነው
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@سميرهالسوده
2 ай бұрын
❤❤❤
@EmabeteHailu
2 ай бұрын
ዬኔ ውድ እኔምልሽ ፀጉር ኮሃላ አይረዝምም አል ምን ለርገው ደሞ ሁሌም ይበጠጠሰል እሽ ንገርኝ አሁን ኤሄ ሞክረለው 🥰🥰😘😘በጣም እናመሰግናልን እንዎድሻሌን
@abayabay3382
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሻለው የኔ ቆንጆ እህት በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mssnoon1874
2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏
@Amenah-x3h
22 күн бұрын
ባልዝንብቻእናቅርፉድማረግይቻላል
@ማራናታ-ከ5ጘ
2 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤
@sihinwubeshet125
2 ай бұрын
kayin ywutashi yena wude
@AlamGerma
2 ай бұрын
❤❤
@soofiyasoofiya576
2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እናት እንኳን ደህና መጣሽ
@SebleMulat
2 ай бұрын
ሰላም እንዴትነሸ እኔግን እየተበጣጠሰነዉ
@EfremBelet
2 ай бұрын
ዘይት ዘይቱና ክጥቁር አዝሙድ እና ቅርፉድ ጋር መስራት ይቻላል
@የኮቻዋtp9ug
2 ай бұрын
አወ
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ጸጉርሽ ምን አይነት ነው ውዴ መካከለኛ ከሆነ ጥቁር አዝምድ አያስፈልገውም
@fenettamiru7552
2 ай бұрын
የእዉነተት ይሄ ፀጉር ተፈጥሮ ኣይደለም ወይ????
@sooksook5163
14 күн бұрын
ማርነሽ ቢበዛሜ
@AynalemAyni-b4j
Ай бұрын
ኑኑ ባልዚን ይሆናልወይ
@tube-gn3mx
Ай бұрын
አይ ውዴ እሱን ተጠቀሚ አልልሽም ኖርማል ቫዝሊን መሆን አለበት
@mehbubaali6742
2 ай бұрын
ሰላም እኔ አላህ የሰጠኝን ፀጉር ስላበላሸሁት ለመመለስ እጂ ሌላ ነገር አልፈልግም
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
እኮ ውዴ እሱን እኮ ነው የምለው የተሰጠንን ልናበላሸው እንችላለን ስለዚህ መልሺ
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ግን ምን ሆኖብሽ ነው
@TigstGetachow
2 ай бұрын
የኔ ፀጉር መጨረሻው ላይ ደርሷል ማሪያምን ስድስት አለ ይወልቃል እስኪ ብሉ ማጅክ እምትጠቀሙ እንደኔ አይነቃቀልባችሁም እንደ ??
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ብሉ ማጅክ አሪፍ ነበር ግን አሁን ሀይ ኮፒ በዛው
@TigstGetachow
2 ай бұрын
@@tube-gn3mx አመሰግናለሁ ውደ ምንም ብጠቀመው እርዝመት ብቻ ነው እንጂ ስስት ብሏል ብታይ ግን እረዝም ነው
@የኮቻዋtp9ug
2 ай бұрын
እኔ አቋርጫለሁ በጣም ነዉ የሚነቀልብኝ
@habtubiredaw7137
2 ай бұрын
🎉🎉🎉
@selamyehawasawkonjo729
2 ай бұрын
እኔ ብሉ ማጅክ እጠቀማለሁ ግን ቆንጆ ነው
@DegnechDegnech
2 ай бұрын
ዋዋዋዋዉ
@Sofia-is3nb
2 ай бұрын
ባረበኛ እሮዝ መሪ ነው የሚባለው
@hessenlela
2 ай бұрын
እሮዝ መሪ ነው
@AlemneshDebas
2 ай бұрын
ታድለሽ የኔ በጣም እየተነቃቀለብኝ ነው
@BontuMerga-ss6bl
2 ай бұрын
aref new berch
@selamyehawasawkonjo729
2 ай бұрын
ቫዝልን እኔ ጋ ሞልቷል ግን ፈራለሁ መጠቀም ተጠቅመ ለላ ነገር ከሆነብኝስ
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ውዴ ትክክል ነሽ እኔ የተጠቀምኩት ቫዝሊን ብታገኚ አሪፍ ነው የተገኘው ባይሆን ይመረጣል
@የአላህባሪያዜድ
2 ай бұрын
አህለን ውዴ ላይክክክክ❤❤❤
@mesimesi4980
2 ай бұрын
ለህፃናት ይሆናል እናቴ
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
አዎ ውዴ ይሆናል
@semeharenyew5225
2 ай бұрын
ሠላም የእናት ውለታዋ እህቴ ካንቺ ባላውቅም ፎን መጠቀም ፀጉር እንደሚሠነጥቅ አንድ ጊዜ አንድ የፀጉር ባለሙያ ነግሮኛል
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ውዴ ትክክል ነሽ ግን ከዚህ ፎን ቢጠቀሙ ይሻላል ፎን ማለት ማድረቂያ ካክስ እንደማለት ነው ውሀ ከርል እንዲሆንልን የምንጠቀመው ማለት ነው ጸጉር ያደርቃል ግን ጠቅልለሽ ነው መጠቀም ያለብሽ
@አሊመትይማም
2 ай бұрын
እህትይቅርታናተቀብተንስትቀንእናቆየው
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ሁሌም ትቀቢዋለሽ ልክ እንደጭቃ ቅባት ውዴ
@Marta-e2h
2 ай бұрын
Gobaze nase adesenj adse engdame tyalsebdanb nw ymtasrgw egzar ystln
@Meram-jd9hp
2 ай бұрын
መሸኣላተባረከላፀጉርሽደስይላል፡የኔመሸኣላነውግንበጣምእረጅምአይደለም፡እዲያድግልኝእፈልጋለሑ፡በየቀኑመቀባትአለብኝእደመልሽልኝ(ቅርፉድናቫዝሊኑንንገሪኝ)
@mszinte1387
2 ай бұрын
እረ የኔ ፀጉር ጭድ ሆነ ዛላው ይበጣጠሳል መፍትሄ ካላችሁ
@marykuki6319
Ай бұрын
አድስ ነኝ ፀጉሬ በጣም አችር ነው የድግልኛል ልጣቀም😢😢😢😢😢
@hffhkg-vb1mt
2 ай бұрын
የፅጉራችንንም ቆዳ እንቀባዉ ቫዚሊኑን
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
አዎ ውዴ የደረቀ ቆዳ ከሆነም ያለሰልስልናል
@salamsalam6498
2 ай бұрын
@@tube-gn3mxግንባዚኒ ቆዳችን አይደፈነዉም ፀግሩ የሚወጣበትን ቆዳችንን አይዘጋዉም?
@GghyhGhuu-zu1wqMesk
2 ай бұрын
ኧራ እህት ፀጉር ከፊ ተራግፏል 😢😢 መፈተን ካለ
@mekdimedia6190
2 ай бұрын
አይይይ የኔ ፀጉር መቼም አይለወጥ
@Madenah2030
2 ай бұрын
እየሸተተ መዳም ትጨሀለቺ
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ውዴ ይሄ አይሸትም የምር ተጠቀሚ
@Madenah2030
2 ай бұрын
@tube-gn3mx እሽዉዴ እሰራለሁ አመሰግናለሁ በርቺ
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
@@Madenah2030 አመሰግናለሁ ማሬ ክበሪልኝ
@Madenah2030
2 ай бұрын
የኔ ሽቦ ነዉ ምንላርገዉ ዉዴ
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
@@Madenah2030 ጥቁር አዝሙድ ተልባ ሰሊጥ ተጠቀሚ
@naemalalanda9638
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@TegistGonder
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbabaaAbowarqiu
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AsterTekele-w3l
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmauae7979
2 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@BezaGirma-r8b
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlqMoto-t1u
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsehaynesh.kebede
2 ай бұрын
❤❤❤
@tegst-px6fu
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@meseretyimer1134
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@اركيدااركيدا-ي1ت
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@اركيدااركيدا-ي1ت
2 ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዛቤሄር ይመስገን
@zemzamsofian4473
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
9:00
በተለይ ቅዝቃዜው የፊታችንን የተፈጥሮ ወዝ ይመጠዋል ቴምር ለቆዳችን ከምን ጋር እንጠቀም? #amazing #glowingskin
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 47 М.
26:59
Anchor Media ፈተና ሊገጥመን ቢችል እንኳን ማሸነፋችን ግን የሚቀር አይደለም
Anchor Media
Рет қаралды 9 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
15:52
ካብ ሱሩ ፈንቂሉ ጸጉሪና ዛው ዘብሎ ን ዝብዝሖን ኮላጂን ማስክ
yordanos channel
Рет қаралды 4,7 М.
10:27
ከርዳዳ ፀጉር ያላቹ ሞክሩት
Ysum tube አሹት
Рет қаралды 170 М.
14:41
#ከተመስግናኒ ኢክን ጸጉርኽን ዛውያ ክገብሮ እዩ ኣበይ ኣለና ነዚ ማስክ እዚ ዘይ ፈተናዮ ዘለና ሓልፉና ኣብ ገዛና ዘሎ ወርቂ the Best Hair mask
fiyori abrha
Рет қаралды 8 М.
6:03
#15# ቀን #ብቻ# ፀጉሬን#subscribe ያለሰለሰልኝ የፀጉር ቅባት👍ለሚሰባበር ፀጉር ለእድገት በጣም ምርጥ ቅባት ተጠቀሙት
ሪም coffee
Рет қаралды 2,7 М.
12:01
ለፎረፎር ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 267 М.
23:53
ተአምረኛው የፀጉር ማሳደጊያ ውህድ በ2 ነገሮች ብቻ ለፀጉር እድገትና ልስላሴ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 853 М.
10:23
ምርጥ የዝንጅብል ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ብዛት ለቆዳ ጤንነት // Best Ginger oil for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
17:38
በዋንትያ ማግባት ምን አናደዳችሁ - ስድቡን ምን አመጣው -- ይቅርታ ለምን? sorry why? wanteya engaged.
Biruk Entertainment
Рет қаралды 55 М.
10:19
ለፅጉርሺ ምንም ብትጠቀሚ ለውጥ አተሺ ከተቸገርሺ ይህን ተጠቀሚ በወር አራቴ4 እና በለውጡ ተገረሚ //
Hanaሀና Tube
Рет қаралды 64 М.
9:47
3ቱ የፀጉር ሚስጥሮች
Absalat
Рет қаралды 203 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.