ቫዝሊን ከምን እንደሚሰራ ታውቃላችሁ ግን፧

  Рет қаралды 19,668

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@talianchanda7503
@talianchanda7503 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጨረሻቻንን ያሳምርልን
@ZelekeSimie
@ZelekeSimie 2 ай бұрын
እህታችን ሀና እንባሽ እግዚአብሔር አምላክ የራሄልን እንባ እንደተመለከተ ይመልከተው የምትይው ነገር ሁሉ ትክክል ነው በንሰሀ እንመለስ በአምላካችን መቼም ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም ማርያም የልብን ሀዘን ታቀላለች የሚለውን የንሰሀ መዝሙር እንዘምር አሜን።
@MechaledestaDesta
@MechaledestaDesta 2 ай бұрын
Tanks namesgnalen sister egzabihier kehulachin yhun amen
@GetArega
@GetArega 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛው እግዚአብሔር ጉልበትም ሀይል ይሁንሽ እህታችን። የሀገራችን ነገር ተስፋ ያስቆርጣል ትራፊቆች በፊት በፊት በጣም አዛኝ ነበሩ አሁን አሁን ሹፌሮችን እያስመረሩ ነው የእውነት እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግል ቢርበኝም ቢጠማኝ ቢከፋኝም ከእዚህ ቅድስት ሀገር ተስፋ አልቆርጥም
@geta9722
@geta9722 2 ай бұрын
የትራፊክ ምሬት ከባዝሊን ጋር ምን አገናኘው? ቀስ ብለህ ንዳ አደጋ ከበዛብህ ባዝሊን አይንህን ተቀባ ወይም አንድ ማንኪያ ጥዋት በባዶ ሆድህ ዋጠው።
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 2 ай бұрын
እኔና ቫዝሊን ተለያይተን አናውቅም በተለይ ከንፈሬ 😢😢😢😢😢 ሐንዬ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤
@BatyMamo
@BatyMamo 2 ай бұрын
አልገባኝም እና ቫዝሊን ሀጢአት ነው አስረዱኝ በእግዚአብሔረ
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 2 ай бұрын
@@BatyMamo ኃጢአት ነው መች አለች የሚሰራበት ማቴሪያል አደግኛ ነው ለጤንነት
@BatyMamo
@BatyMamo 2 ай бұрын
@@Tsehay27Tube eshi እህቴ እኔ ከፈሬን ሁሌ ነው የምቀባው ምድነው ማረግ ያለብን ቆይ ወይ ዘድሮ ከሬት የሚሰራውስ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
እኔምነኝ የምቀባ
@FreHagos-p7w
@FreHagos-p7w 2 ай бұрын
ኣንቺ ውድ ልች ስርዓት ኣለች ጸጉርች ሁሉ ግዜ ቤተክርስትያናዊት ነሽ እውነት ኣብነታዊት ነሽ እግዚኣብሄር የቅዱሳን ሃይል ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@abumaida8138
@abumaida8138 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/nXqXmWemoq6ZfJIsi=1T17SvXqcTa954nW ገብተሽ ተከታተይ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information love you
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu 2 ай бұрын
እህታችን ሐና ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርችልን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Enamesegnalen!!!Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen abatachin!!!
@eddiesengola4491
@eddiesengola4491 2 ай бұрын
Thanks Hanna for raising awareness about Vaseline.
@famouseblue7825
@famouseblue7825 2 ай бұрын
ትክክለኛው ሺያ ቤቴር ከኣማዞን በዚህ ሊንክ ኣስቀምጥልን እህታችን አማአምላክ ትጠብቅሽ እናመስግናለን
@HusanSultan-p4n
@HusanSultan-p4n 2 ай бұрын
እህቴ አለባበስሽ ያምራል።የጨዋ ሴቶች አለባበስ ነው።በርቺ።
@wobebele579
@wobebele579 2 ай бұрын
አሜን...ቃለ ሕይወት ያሰማሽ ውድ ሐና 🙏❤🙏
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Bless you sister hanna information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
@TigistSemeneh
@TigistSemeneh 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Beautiful message sister hanna information love
@አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
@አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣሽልን እኅታችን አሜን፫ በእውነቱ ቸሩ አምላክ ሁላችንንም ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@selayberhe2276
@selayberhe2276 2 ай бұрын
I used coconut oil for hair and skin 8 years all family ❤ thank u sharing
@YearsamaNigussia
@YearsamaNigussia 2 ай бұрын
ሰላም ሀና በጣም ነው የምወድሽ ,የአርሴማ እባላለው ተማሪ ነኝ በተጨማሪም ስራ መስራት እፈልጋለው አግዙኝ
@sebleworkgelan
@sebleworkgelan 2 ай бұрын
በርቺልን እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
16:41 የራሔልን ዕንባ የተቀበለ የሰማ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ዕምባሽን ይስማሽ።
@Ayinad
@Ayinad 2 ай бұрын
በርቺ እህታችን ሐና ለቆዳችን መጠበቂያ የሚሖኑ ለቀንም ለማታም የሚሆን ነገር ብትሰሪልን እህታችን ቪድዮ ማለቴ ነው አብሶ አረብ ሐገር ላለነው ውሐው ጨዋማ ሰለሆነ ከመድርቅ አልፍ ካልተቀባን ቆዳችን ሊሰነጣጠቅ ይችላል እህታችን እባክችሽ
@ይኩነኒበከመትብለኒ
@ይኩነኒበከመትብለኒ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ElleniTadesse2112
@ElleniTadesse2112 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ እህት
@AmAm-rk5dn
@AmAm-rk5dn 2 ай бұрын
ቃልሂወሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በስርቺ አህታችን
@indristallew1880
@indristallew1880 2 ай бұрын
hanna berche I am strong muslim but I like orthodox-programeshen bedemb eketatelalew begugut tebkalew
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 2 ай бұрын
Dear Hanna, I don't use products let alone Vasline. I mainly use natural oil such as Vit E. We are God's creature so beautifully made needs to keep it healthy. Thanks🎉🎉🎉
@JdjdjBdbdb
@JdjdjBdbdb 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን የሸአበተሩን ሊንኩን ከቻልሽ ብታስቀምጭልን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna information love you sister hanna
@hanaDani-q9n
@hanaDani-q9n 2 ай бұрын
አንኳን በሰላም መጣሸ አንዬ❤❤❤❤
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 2 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን አለባበስሽን ሲያምር ደርባባ ንቁ ሴትነሽ ከእርጋታጋር ሁሉን አሟልቶየሰጠሽ እህታችን❤❤❤❤❤
@afatube.
@afatube. 2 ай бұрын
እናመስግናለን❤
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 2 ай бұрын
ላባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እህቴ ላችም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ. እሽ ምን እንጠቀም ዛዝሊን ነዉ እምጠቀመዉ
@MerryMehari-g1i
@MerryMehari-g1i 2 ай бұрын
እህትችን እናመሰግናለን productun ፎቶ ብታስቀምጭልን
@loza-so4qg
@loza-so4qg 2 ай бұрын
40 dollar ማለት ስንት ነው?4500?አስበሽዋል ግን ይሄ ኮ ደሞዝ ነው,ማንም ሰውቆንጆ ነገር ቢያደርግ ደስ ይለዋል ኮ,ግን አቅም የሚባል ነገር አለ
@umimama302
@umimama302 2 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን ሀኒ Ye Sheabetter link አስቀምጭልን please
@ወለተኪዳንበረኸትአብ
@ወለተኪዳንበረኸትአብ 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ እናመሰግናለን ክሬሙ የት ነው የምናገረው ብትነግረን ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ ።
@HibaKemal-ep1hu
@HibaKemal-ep1hu Ай бұрын
ስታምሪ አለባበስሽ
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu Ай бұрын
እህቴ እባክሽ AESOP Ethiopa ላይ ስለፋይዳ መታወቂያ ያስተማረውንአይተሽ ህዝቡን አስተምሬ እባክሽ
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
ትክክል ቫዝሊን የሚመረተው ከነዳጅና ሬንጅ አምራች ድርጅቶች ነው ሌላው ደግሞ caro light caro white የሚባሉት ምርቶች በብዙ አፍሪካ ሃገሮች ላይ እንዳይሸጡ ተከልክለዋል የሚጠቁሙ የሃበሻ ሴቶች አሉ በጣም አደገኛ ኬሚካል ነው::
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 ай бұрын
ትክክል ሲጀምር ክለረ አረገዉበት ነው እጂ ነዳጂ ነው
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 2 ай бұрын
❤❤❤በትክክል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
አቤት እዴትሆነን እንኑር እፍፍፍ😢😢😢😢😢
@ርትዕት
@ርትዕት 2 ай бұрын
ነጠላ አለባበስሽ ትክክል ነው ጎበዝ
@Mistora222
@Mistora222 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
አንውዳሻልን እህታቸን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@سبحانالله-خ9غ6ق
@سبحانالله-خ9غ6ق 2 ай бұрын
አሚን ቃልዉት ያስማልን መንግስት ስማያትን ያዉርስልን
@Eyubak
@Eyubak Ай бұрын
ሁሉም ቅባቶች የሚጎዳ ኬሚካል አላቸው። not only ቫዝሊን ለሽታ ኢሴንሻል ያልሽውም ከሗላ ያቀረብሽው አፈረሰው። ስለዚህ ሁሉም ውድቅ ነው።
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Ай бұрын
አምላክ ካልታረቀን አገራችን ላይ በዚች አምስት አመት የማይታይ ጉድ የለም
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ውብ ልጅ ፣ እድሜሽን በግልጽ መናገርሽ ፣ ምን ያኽል ለዓለም ወሬ ፣ ቦታ እንደማትሰጪ ግልጥ ነው ያድረገለኝ የምር ተባረኪ።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 2 ай бұрын
Love you sister hanna
@hlinahadush4404
@hlinahadush4404 2 ай бұрын
Cerave tru new???mn tmekrinalesh?
@hannawubshet3715
@hannawubshet3715 2 ай бұрын
Eht aleme endet nesh eski sle black angel mrt nigerign face mask ena lotionochun etekemalew
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 2 ай бұрын
እሺ እህታችን ሃና ክብር ይስጥልን ስለሁሉም እኔም ሃገሬ ሃገሬ ብዬ ተስገብግቤ ገብቼ ቻሌንጁን አልቻልኩትም እመብሃን ብርታት ትሁነን ብቻ አስጊ እየሆነ ነው 😢
@helenbraids8901
@helenbraids8901 2 ай бұрын
Thank you hanico ❤
@Mershay-tz7vi
@Mershay-tz7vi 2 ай бұрын
Wel come hanicho❤❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
ስለ ሰጠሽን መረጃ በጣም እናመሰግናለን እህታችን አገራችንን እግዚአብሔር ያስባት በእውነት እኛም አገራችን ከብዳለች እያልን እኛም ስደት ላይ ቀረን😢 ብቻ እሱ ያስበን የንስሃ ልቦና ይስጠን አሜን
@ine-h3
@ine-h3 2 ай бұрын
እኔ ኮካ በተር ገዝቻለሁ ጥሩ ነዉ አልተጠቀሙበትም ልጠቀመዉ ሀና
@Seble7
@Seble7 Ай бұрын
ሰላም ሐና ፕሮቲን ፓውደር ልጠቀም ነበር ጥቅምና ጉዳቱን ብትነግሪኝ በእናትሽ ኪሎየ ዝቅተኛ ነው ያለሁት በአረብ ሀገር ኢሜሬት ነኝ ተባበሪኝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
እንዴ petroleum የሚል አለው እኮ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 2 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን የቅዱሳን አምላክ አጽንቶ ይጠብቅሽ
@mitkufikadu
@mitkufikadu 2 ай бұрын
በምታደረገያቸው ነገሮች ሁሉ አመሰገንሻለሁ
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 2 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን። 🙏🙏🙏ሃንዬ የኢትዮጰያ አምላክ ለኢትዮጵያ የተሻለውን ያምጣላት ። በርች።🌿🌿🌿❤️❤️❤️🌸🌸🌸
@سبحانالله-خ9غ6ق
@سبحانالله-خ9غ6ق 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሚን
@Ytom-m8n
@Ytom-m8n 2 ай бұрын
Olive oil and good old clean water. The only thing I can’t go cheap is perfume ,the rest is irrelevant
@KedestTeshome
@KedestTeshome 2 ай бұрын
Selam hani ancho lek nesh maweq aykefam wexatu bekanser ena bekulalit ,bebzu beshita eyaleqe new enenqa::
@yeshiwas1000
@yeshiwas1000 2 ай бұрын
Petrolim is obtained from organic matters. Petroleum is a fossil fuel derived from fossilized organic materials, such as zooplankton and algae.
@Addisu-t7i
@Addisu-t7i Ай бұрын
እውነትን የሚሰራ አይወድቅም
@meargaregay-so9wf
@meargaregay-so9wf 2 ай бұрын
application laklgn please hani
@tewodrosayano
@tewodrosayano 2 ай бұрын
Eneam America 🇺🇸 lasvegas nevada new yemenorew gene sele agere yemesemawe Hulu yasatheneghale gene beka agere ethiopia 🇪🇹 lethelalem tenure .haniye berche eskemechereshawe bebetu yathenashe.
@aaw5447
@aaw5447 2 ай бұрын
❤❤❤
@Kalkidanmamuya-wp3gs
@Kalkidanmamuya-wp3gs 2 ай бұрын
እሲኪ ውዴ የሆነ ነገር እርጂኝ
@TarikneshGirma
@TarikneshGirma 2 ай бұрын
አይ ሀንዬ ከባድ ነው አቅማችን እኮ ነው የማያስመርጠን አሁን አሁን አንቺ ያልሽውን እንዴት ነው ምገዛው ስለዚህ ሳልፈልግ ለኔም ለልጆቼም እጠቀማለው
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 2 ай бұрын
ዋጋው ተቀራራቢ ነው እህቴ።
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ай бұрын
​@@HannaZeEthiopiaለፍት ጥሩ ምድነዉ ትንሺ ለመቀባባት
@RahlefekaduRahlefekadu
@RahlefekaduRahlefekadu 2 ай бұрын
እህቴ ሊኩን አስቀምጫልን ​@@HannaZeEthiopia
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 2 ай бұрын
አሜን እርሱ ይቅር ይበለን
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 2 ай бұрын
አለመጠቀም ነው ክክክክ
@እኔስየማርያምነኝ
@እኔስየማርያምነኝ 2 ай бұрын
እሲቲ ያምትጠቀሚው አሳይን
@saasaamm1996
@saasaamm1996 2 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ😢😢
@Tube-td9pe
@Tube-td9pe 2 ай бұрын
አሳይን እህት እምትጠቀሚውን
@yednglmaryamlij6124
@yednglmaryamlij6124 2 ай бұрын
Ere uuuuuuuu mn intekam eshi fetarye adera
@Kok-w8t
@Kok-w8t 2 ай бұрын
ሀኑዬ shea butter ኢትዮጺያ ውስጥ አዲስ አበባ የት እናገኛለን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@michaelg9664
@michaelg9664 2 ай бұрын
ሂኒ! እንዴ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው? ይሄ እኮ ማንም ሰው የሚያውቀው ነው!
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በርችልን ❤
@81አሐዱመፀሀፍቅዱስ
@81አሐዱመፀሀፍቅዱስ 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የት ይገኛል ?
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 2 ай бұрын
0946593882
@alematalay734
@alematalay734 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽ይጠብቅሽ 🙏🏽
@IffFyi
@IffFyi 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ай бұрын
ስለ ድጅታል አይዲ እባክሽ የሆነ ነገር በይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይጠቀሙ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ
@samiasgelite9350
@samiasgelite9350 2 ай бұрын
ዋጋው እኮ ለእኛ ከባድ ነው
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 2 ай бұрын
666 yebezabat heger
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 2 ай бұрын
ከነደጅ ነው የምሰራው
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 ай бұрын
ከሬት እሚሰራውእሳ ጥሩአደለምደ
@yeshiwas1000
@yeshiwas1000 2 ай бұрын
እንኳን ለፊት ፣ በደንብ የተጣራ ባስሊን በመድሃኒትነት ሆድ ውሰጥ በመጠኑ ቢገባ ጊዳት የለውም ። ሲበዛ ቶክሲክ ነው ። Vaseline® Jelly meets FDA requirements for being safe for human consumption
@yeshiwas1000
@yeshiwas1000 2 ай бұрын
Petroium jelly is good for skin, even mixed with other medicinal oils for treatement of cough, mjscle strain, and many more. this old lady you🎉 are refering is adverting, not scientifically proven.
@SamrawitSamrawit-ru1ln
@SamrawitSamrawit-ru1ln 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Asseead-s9w
@Asseead-s9w 2 ай бұрын
ዱባይ አለ
@indristallew1880
@indristallew1880 2 ай бұрын
sory- tebekalew
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 2 ай бұрын
የምትለቂልን ትምርት የሚስጥ ነገር ጥሩ ነው እንቂ ነው እናመስህናለን ግን ስለቫዝልን ያልገባኝ ነገር አለ ምክንያቱም እንደሃኪም ባለሞያ የሚታዘዝ የሚጠቀሙ ህዝብ ስለአን ለጥቁር ብቻ ሴይሆን ለነጭም በምራቡእለም እትጠቀሙ ከማለት የሚመጣው ጉዳት ምድነው?? እስካሁንስ የተፈጠረ ችግር አለ ወይ ? ከእለስ ምን እይነት በሽታ? ሌላው ስልትራፍክ ቅጣት በሳምንት ሁለት ጊዜ በምን ምክንያት ነው የሚቀጣው? ለምን ትቀጣኛለህ ብሎ ለምንስ እይጠየቅም ? ወይ በእንድህ እይንት እኩይ ስነምግባር እዳስራ ምንስ የመፍትሄ ሃሳብ ይስራ??? ምክንያቱም ግፈኞች የሚፈነጥዙባት ምድር እድል መስጠት ለሄጥያትን እንደሜለሜመድ ትውልዱን እየስተማርነው ይቆጠረል! ለምን እቀጣለሁ ብሎ መጠየቅ መልመድ አለብን!!!
@ine-h3
@ine-h3 2 ай бұрын
ሻይበተሮ ኦሌቦይል እጨምርበት ቀን ማታ ነዉ ምንጠቀም ሀኔቹ ገላችን ወይስ ፌታችን
@geta9722
@geta9722 2 ай бұрын
ሃንዬ ትንሽ ወንጌልን ለማንበብ ግዜ ውሰጂ ሃይማኖተኛ መሆን ማስመሰልም አይጠቅምም የክርስቶስ አማኝ መሆኑ ከዩቱብ ዝና ክብር ሙገሳ ይበልጣል 1ኛ ጴጥሮስ 1: 1- 5 አንብቢው መፅሃፍ ቅዱስ ካለሽ ግን የሚኖርሽም አይመሰለኝም አርቲ ቡርቲ ግሳንግሱን ከመለጣጠፍና የዩቱብ አርበኛ ከመሆን የዘለለ እውቀት ያለሽ አይመስለኝም በአለባበስ ውበት ክርስቲያን መሆኑ ፋሽን ያለፈበት ነው ክርስቶስ እርቃኑን በመስቀል ላይ ተንጠለጠለ እንጂ ነጭበነጭ ለብሶ ለፎቶ ታይታ አልሞተም። ባዝሊንን አትጠቀሙ ካንሰር ምናምን ይህ የክርስቲያን መልህክት አይሆንም። የክርስቶስ ደም ከሃጢያት ከደዌ ከሰይጣን ስራዎች ሁሉ ይፈውሳል!!
@yilfashewaseifu6195
@yilfashewaseifu6195 2 ай бұрын
ትክክል ተባረክ ወይም ተባረኪ ልጅቱ ወደ ዩቱብ አመጣጥዋ እንደዚህ አይደለም የውበት ቅባቶችን ታሳይ ነበር። አንድ ወቅት ላይ ግን በጣም ያናደደችኝ የሀዘን መልክት ልታስተላልፍ ዮቱብ ላይ መጥታ የጠላውን የለበሰችበት መንገድ ነጠላውን በደንብ ለመልበስ ተፀይፋ የለበሰችበት መንገድ እንኳን ለሀዘንተኛ ለሚለብሰው ያናዳል ዛሬ ነጠላውን እንደ ከፈን ልትጠቀለለው። አሁን ሳይት ትገርመኛለች።
@geta9722
@geta9722 2 ай бұрын
የከበረውን የኦርቶዶክስ የወንጌል ስብከትን ለቫዝሊን ማስታወቂያ መጠቀሙዋ በህግ ያስጠይቃታል። ለነገሩ ልጅቱ ውበት እንጂ እውቀት የላትም ስለዚህ በ24 ሰአት ውስጥ ይህንን ቪዲዮ ካላነሳች በህግ እናሳግዳታለን ለዩቱብም ቤተክርስቲያኑ እንድትፅፍ እናሳስባለን።
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 2 ай бұрын
ክርሰቲያን ሆኖ ታቦት ያለው ታቦት የሌለው ማለት አይገርምም ትዛዙ ከላይ ከሆነ ትዛዙ አንድ ካልሆነ አይጋጪም ተቦት ለ ኢትዮጲያ ብቻ? ወይ ሌላውም ይታዘዝ ወይ ኢትዮጲያም ትተው ከከከ
@kidistmulugeta9504
@kidistmulugeta9504 Ай бұрын
Please meet me something we need to talk Please
@Tube-nj2hq
@Tube-nj2hq 2 ай бұрын
እህታችን ሐና ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርችልን
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 15 М.
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 31 МЛН
Hiriyaa Show Episode 1 | yoom multimedia| Sagantaa Hiriyaa
29:32
በዩኒቨርስቲ ያሉ ፈተናዎች የፈረንጅ ቡዳ Memehir Girma Wondimu Video 685#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 47 М.
ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.
26:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 22 М.
የት እንዳለሁ አላቅምይሰውረኛ ግራ ይገባኛል  Memehir Girma Wondimu Video 679#subescribe_now
20:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
ቅዱስ ላሊበላን ልንሳለም ሄድን:: || Vlog
8:03
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 1,6 М.
ለምን?
24:46
TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ)
Рет қаралды 2,5 М.
А КТО ДРУЖИТ С МАТЕМАТИКОЙ?😂
1:00
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 6 МЛН
А КТО ДРУЖИТ С МАТЕМАТИКОЙ?😂
1:00
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 6 МЛН
КОГДА СИЛЬНО ХОЧЕТСЯ ШАУРМЫ😂
1:00
Юный Повар
Рет қаралды 2,2 МЛН
Гномики Пришли Домой к Мэру
0:14
DRЫNDA
Рет қаралды 1,4 МЛН