ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን፣ የካቶሊክ ጳጳሳት ጉባሄ ፕሬዚዳንት ከቫቲካን ሜልቲ ሚዲያ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 890

Vatican News

Vatican News

3 ай бұрын

በላቲን ቋንቋ (Ad limina apostolorum) በመባል የሚታወቀው በየአምስት አመቱ በመላው አለም የሚገኙ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ አባላት ወደ ሮም እና ቫቲካን በመምጣት ከርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጋር የሚያደርጉት ስብሰባ የሚመለከት ሲሆን አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናቸው ከሀይማኖት፣ ከማህበራዊ እና ከባህላዊ እይታ አንጻር በመገምገም እና በመለየት የገጠማቸውን ተግዳሮት እና ልዩ ሁኔታዎችን ለማሳየት ታልሞ የሚከናወን ስብሰባ ነው። የኢትዮጲያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ጓባኤ አባላት ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ያደረጉትን ሐዋርያዊ ጉብኝት በተመለከተ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን፣ የካቶሊክ ጳጳሳት ጉባሄ ፕሬዚዳንት ከቫቲካን ሜልቲ ሚዲያ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

Пікірлер
October 05 2024, Angelus and Rosary
31:37
Vatican News
Рет қаралды 261
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 48 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 27 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,2 МЛН
Synod 2024 - 4th meditation, 1 October 2024
43:48
Vatican News
Рет қаралды 4 М.
Holy Mass, Pope Francis, 2 October 2024
1:17:43
Vatican News
Рет қаралды 14 М.
October 04 2024, Angelus and Rosary
33:53
Vatican News
Рет қаралды 1,2 М.
October 03 2024, Angelus and Rosary
31:45
Vatican News
Рет қаралды 1,4 М.
October 02 2024, Angelus and Rosary
30:45
Vatican News
Рет қаралды 1,2 М.
Synod 2024 - Penitential Vigil, October 1, 2024, Pope Francis
1:24:56