KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Seifu on EBS: "የአዝማሪ ልጅ ነኝ ማለቱ አያሳፍረኝም" ቬሮኒካ አዳነ ተካ
15:29
"አባቴ እወድሀለው" የኤላ ማን እና የልጁ ክርስቲና ሙዚቃ... //እሁድን በኢቢኤስ//
7:15
It works #beatbox #tiktok
00:34
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
“Don’t stop the chances.”
00:44
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
Рет қаралды 242,596
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 171 М.
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Күн бұрын
Пікірлер: 300
@ቤቲሀበሻ
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የኒ ተወዳጅ ሰው አክባሪ 100% በራስ መተማመን 100% ጠካራነትነት 100% አስተዋይ 100% ቀንነት 100% ካሉት አርቲስቶች አደኛነሽ100% ሰውን በሰውነቱ ብቻ የምታከብር 100% በጣም አወድሻለሁ የኒ ማር❤
@media3953
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g2GvXqZsoZ6miLc
@temesgenalemtsehay5354
3 жыл бұрын
አባትሽን በጣም ስለምትወጂ እወድሻለሁ።አባቴ ነብስህን ይማረው
@media3953
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g2GvXqZsoZ6miLc
@seblamelkamu7203
3 жыл бұрын
Btme Edlya Nate Esa Yanm Abate Tsnbtoyeal Neficun Yemarlye
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
3 жыл бұрын
አሜን ውድ ይማርልን እኔም እናቴንም አባቴንም ነው በስደት ያጣሁት
@tizitaYimer-y3o
3 ай бұрын
አይዞን ፊትና ሗላ ሰለሆነ ሁላችንም ከሞት አንቀርም ነፍሱን ይማርልን
@hannaGtube
3 жыл бұрын
ያንቺ አድናቂዎች በብዛት ታዳጊዎች ናቸውና በስነምግባርሽ እንደተከተሉሽ ሁሉ አለባበስሽንም የዛሬውን አይደለም ሌላ ጊዜ በምትለብሻቸው አለባበሶችም ማነፅ ስላለብሽ እባክሽ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ነገር ተጠቀሚ ልክ አንቺ ሪሀናን እንደምትከተይ ያንቺን መንገድ የሚከተሉ ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ልጆች አሉና አስቢበት በተረፈ ገና መልክሽን ሲያዩት ራሱ እንደስምሽ መልካሟን ሴት የመፅሀፍ ቅዱሷን ቬሮኒካን ታስታውሽናለሽ በጣም ጨዋ ቁጥብ እናም አስተዋይ ልጅ ነሽ በርቺ በዚህ አጋጣሚ አባትሽ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል በኢትዮጵያዊ ጨዋነት አንፆ ስላሳደገሽ እናመሰግናለን።
@TitaEthiopiaEldukonjo
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቬሮኒካዬ በርችልኝ ዉድድ
@susutube360
3 жыл бұрын
በጣም ይወዷታል አይኖን እንኳን ማየት አልቻሉም ይህ ነዉ የሰዉ መውደድ ይስጣችሁ ማለት 🥰የሰዉ መዉደድ ይስጠን
@genentteshome412
3 жыл бұрын
በጣም እኔም አሰለቀሱኙ እዲነን እኮ ኢትዮጵያዊ ፈቅራ ነን
@Sara-et9cr
3 жыл бұрын
ለአባቷ ያልት ፍቅር አውርታ አጠግም ደስ ይላል
@banchu3147
3 жыл бұрын
በጣም መልካም ሴት ናት የእውነት በጣም ነው የምወዳት ለኔም መልካምነቶ ባንድ ወቅት ደርሶኛን ከነ ቤተሰቦቾ እግዚአብሔር ይባርካት ይጠብቃት
@meseret-f7j
3 ай бұрын
wowowowow❤❤❤❤
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ አዳነ ምርጥ ልጅ. ለአባትሽ ያለሽ ክብር ውድ ልጅ የስው መውደድ ይስጥሽ
@tube-ph4nb
3 жыл бұрын
እናርሱ ስለአገኙዋት ነዉ በዳስታ የሚያለክሱት እኔ ምን ሁኜ ነዉ ማለክሰዉ😭😭😭😭😭 ስለ አባትሽ እኔ ማስበዉን ነዉ ልጅቱ ያወራቹ❤❤❤❤❤
@media3953
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g2GvXqZsoZ6miLc
@maki4428
3 жыл бұрын
እኔ ም ውዴ
@Matiastsegay8910
3 жыл бұрын
እኔም ቬሮኒካ ከነ አባትዋ ስሰማያ አላቅሳሎ አሁን ታዳጊዋች ሲያለቅሱ ቀጠልኩበት
@mekdesnegatu1193
3 жыл бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው አችም በጣም ነው አባትሽን የምትወዥው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ስወድሽእኮ የኔ ምርጥ
@destagatu5063
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ያስደስታል የኔ ውድ እድሜ ጤና ይስጥለሽ
@zenebechdulla4794
3 ай бұрын
ሁለተኛ የቀረበው ሥትነው ወንድ ዋው ቬሮኒካ በርቺ❤❤❤❤
@sisay696
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ምርጥ ነሽ በቃ ትለያለሽ ማክበር ነው የሚያስከብረው ፈጣሪ በሀሳብሽ ሁሉ ያግዝሽ❤❤❤❤
@ወደእማሆይጉዞ
3 жыл бұрын
እረ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን ቢሆን የአመምላክን ድምፅ ስሰማ ነው ልቤ ቀጥ የሚለው መንፈስ ነው የሚያስለቅሰው እራሳችሁን ቸክ አድርጉ
@semiraseidendires47
3 жыл бұрын
አባትሽን በጣም ስለምትወጅ እወድሻለሁ
@EseteDbereworq
Ай бұрын
ቬሪ መልካም ሴት ❤
@nsimathub-x2t
13 күн бұрын
😅
@hayatdubai5031
3 ай бұрын
የኔ ልዩ ሴት በጣም አድናቂሽ ነኝ ❤ እድሜሽን ያርዝመው አባትሽን ልክ እደኔ ትወጅለሽ💘💘
@Almaz1870
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ እኔም በጣም ነው የምወዳት ዘፈን አልወድም ግን እሳን ነው የምወዳት
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Enem Sewadat❤Endamer
@pink9212
3 жыл бұрын
I appreciate your self confidence. I hope you will be a good role model for all females.
@hawaali8775
3 жыл бұрын
መልካም ኢትዮጵያዊ ቆንጅዬ ወጣት ቤተሰብ አፍቃሪ ብቻ ውድድድ
@gebremariambimrew5304
3 жыл бұрын
የንብ አውራ የምትመስለው ንጉሥ ካሌብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን ቬሮኒካም ልዩ ፀጋ ያላት ልጅ ነች እናመሰግናለን
@ENTube-vi5km
3 жыл бұрын
ቬሮኒ ይገባሻል እኔ ብቻ የምወድሽ ይመስለኝ ነበር አብሶ በፊትUniversity በነበርሽበት ግዜ የምለቂያቸው ዘፈኖች እስታይልሽ ይመቸኛል
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
3 ай бұрын
ቬሮኒካ የእውነት አድናቂዎችሽን በዝህ ልክ ማክበርሽ ለሌሎች እርቲስቶች እርያ ነሽ እኔም በጣም ነው የምወድሽ ካላብ ለሌሎቹም ከአድናቂዎቻቸው የሚገናኙበትን መንገድ መመቻቸተን ቀጥልበት ብዙ አሉና
@jds7669
3 жыл бұрын
መወደድ ውድ ነው ውድድድድ
@maki4428
3 жыл бұрын
ውይ አሰለቀሳቹሁኝ ከምር የሰውመውደዱን ያብዛልሺ የኔውብ❤️❤️
@fentayeaderjew9830
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብዙ አይነት ፀጋ ይሰጣል የስው መውደድ ፀጋ ተሰጥቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን
@የእነቴልጅ
3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት show ሌሎች አርቲስቶች ላይም ብቃጥል አርፍ ነው
@ESU05
3 жыл бұрын
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ.
@gentandhabty
3 жыл бұрын
Endemamer wude emelsalehu
@HiwotEseye
3 ай бұрын
ቨሪየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምወድሸ እማከብርሸ የኔ ጠንካራ ጎበዝ ልዩ ሴት ነሸ በጣም ❤❤❤❤❤ እምወድሸ እማከብርሸ አብሶ ለአባትሸ ያለሸ ክብር
@YordanosBirhane-vs1dx
2 ай бұрын
የኔ እናት ቨሮኒካየ የኔ ትሁት ድንግልን ላንቺ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ ኑሪልኝ ትልቅ ቦታ ድረሽሊኝ የኔ እህት❤❤❤
@mekdiyeakiyalij
3 жыл бұрын
በነሱ surprise እኔ ማለቅሰው ነገርስ😃😃😃
@mekdelawitmulugta9563
3 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@gugfjvjjv9621
3 жыл бұрын
Yena konjo enam betam new yamiwedishi fetiri kefkeda hagera sigeba anchin magigneti ifeligalewo yena Liyu😘😘😘
@HiwotEseye
3 ай бұрын
የሰዉ መዉደድ ይሰጣችሁ እሚባለዉ ልክ እደአንቺ ነዉ ቬሮኒካየ አንቺን እማይወድ የለም የኔ ዉድ ቬሮኒካየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዉነት ነዉ ለቤተሰቧ ያላት ፍቅር ክብር ይለያል ለሌሎች አርአያ ትሆናለቸ
@ShegawAsmamaw-h6e
3 ай бұрын
ምን እደምልሽ አላቅም ግን በጣም አድናቄሽ ነኝ❤❤❤ እና በአካል በመቅረብ ባናግርሽ ደስ ይለኛል ግን ተራራቅን አይዞሽ በርች ❤❤ ለሰው ያለሽ ክብር ምስጋና ድጋፍ በጣም በጣም ደስ ይላል ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ቀጥታ ከደረስሽ መልስ ግድ ነው ❤❤❤
@fikerfiker3431
3 жыл бұрын
ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል አባት ያላችሁ ታድላችሁ 😭😭በህይወት እያሉ ሁሌም ፍቅራችሁን አሳዪ በሞት ላጣናቸው ነብሳቸውን ይማረው 😭
@እናትዬ4
3 жыл бұрын
አባቴ ወልደ ጊወርጊስ ነፍስህን ይማርልኝ ላባትሽ ሺአመት ይስጥልሽ
@senaitmisghinadawit5383
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የሰዉ መውደድ ኣለሽ በጣም ። እድሜና ጤና ይስጥሽ ፡😍
@ማሕሌትደጀኔ
3 жыл бұрын
አሑንም የሠውን ፍቅር ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ እኔም ባገኘሑሽ
@ef6079
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ፍቅር ነሽ ትክክል ልአባትሽ ያለሽ ክብር ከፍፍፍ አድርጎሻል ችሎታሽም ልዩነው በርቺልን ትልቅ አርአያ ነሽሽ ለውድ አባትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🌸🌸🌸
@SaqretAlqods-p9r
2 ай бұрын
Yene wudddd yene liyuu idigi bayilen❤❤❤❤❤❤❤
@salamsalam7605
3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ትሑት
@tgethiopiawi4788
3 жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በይ 💚💛❤😍
@BizuneshTekola
3 ай бұрын
እድሜና ጤና ለምትወጅው አባትሽ❤❤❤
@awetdegaa
2 ай бұрын
ካሌብ በጣም እወድሃለው ቬሮኒካን ግን በጣም በጣም ነው ምወዳት ከዛም ኣልፎ ሌላም ነገር ኣለ ሁሉ ነገሬ ብሰጣት ደስታየ ነው ነብሴ ናት ❤❤❤❤❤
@User-eu6pi
3 жыл бұрын
ደስ ይላል መደናነቃቹ መዋደዳቹ አዷ ልጅ ግን ወንድ ወይስ ሴት😞
@የእናቷናፋቂ-በ1ሰ
3 жыл бұрын
Yeniem tiyakie new
@giftimemogiftimemo9025
3 жыл бұрын
Yenam teyaka new
@lidiyaqueenofmamanddad187
3 жыл бұрын
Woyow basaqi😅
@bethyohannes4436
3 жыл бұрын
እባክሽን በኢንግሊዘኛ ቋንቋ መዝፈንሽን አታቁሚ በሁሉም ቋንቋ ዝፈኝ ከተቻለ. ከኢትዮጵያ ውጭ የተወለዱ ልጆች ፈረንጆቹ በጣም ይወዱታል. From London.👏🙋♀️
@asterfeleke3983
3 жыл бұрын
Yemr betam new madenqish yenee konjoo gobez yenee wub
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
እነሱስ አድናቂ ሁነው አለቀሱ የኔውስ ምን የሚሉት እለቅሶነው ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሰለሙዚቃ ለሚወሩ ስዎች ማልቀስ
@selamselam3065
3 ай бұрын
ቬሮኒካ❤❤❤ አደራሽን።።። ሕዝብ እንዳይጠላሽ በዚሁ ቀጥይ ❤ ሕዝብ ሀይል አለውና።።። እኔም ባገምሽ ደስ ይለኛል።❤ ውድድድድድድድድድድድድድ❤
@መቅዲፍቅር-ረ1አ
3 жыл бұрын
በጣም ያለቀስኩት
@rahelamen7300
3 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም በጣም ወድሻለሁ ስነምግባርሽ በጣም ይደንቀኛል ተባረኪ ቬኖኒዬ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
3 ай бұрын
የኔ ማር ❤❤❤ስታምር ደሞ
@sus2475
3 жыл бұрын
ከልብ የሚወዱትን ሲገናኙ ስሜቱ ሌላ ነው ብቻ ለመግለፅ እንኳ ቃላቶች አይገልፁም
@naniyeeee4068
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ፈጣሪሽን አመስግኚ እንዲህ ያለ ፍቅር አድናቆት መታደልነው በተለይ ትንሿ በጣም በጣም ነው ምታምረው የፍቅሯ ስሜት ልብ ይነካል
@hannaadela5788
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 God bless you
@HabeshaBliss
3 жыл бұрын
Mindinew yetefeterew 😂 Good job Veronica 👏🏾
@HabibaBiba-qr9ce
3 жыл бұрын
Yena lielit widdddd Egizabihar kefi yarigishi 🥰😍❤
@saracool7362
3 жыл бұрын
ኦ እኔ አለውቃትም ግን መታደል ነው እንዴ እጅግ መታደል ነው
@yaallahadera9726
3 жыл бұрын
Wey adenaki gud nw ye zendero lij 🥰🥰🥰
@hawaahmed9072
3 жыл бұрын
አባቷን። እንድታደንቅ ያደረጋት። የራሡ። አባቷ ትልቅመሥዋትነትከፍሎላታል። ሥራዉነዉ። ጀግና አባት። ሥላላትነዉ።እዚህእድደርሥ ያደረጋት ከፈጣሪበታች። የአባቷ ትልቅ መሥዋትነት። መክፈልነዉ።
@MedinaNnnnaam
2 ай бұрын
❤❤❤wawee konjiy veronika❤❤
@tegistbale9574
3 жыл бұрын
አንቺ ወንድ መምሰል ለምን ፈለግሽ እባክሽ ይደብራል ወንድ ነው ሁለ ነገርሽ !እረ በመደሐኒአለም ወደ ፆታሽ ተመለሽ ።
@yaallahadera9726
3 жыл бұрын
Verye yeni konjo yegebashal ❤️❤️❤️demo eko taberetatalech 💋💋💋 ye ewenet melkam set nat
@yenatoub4205
3 жыл бұрын
ለአባትሽ ባለሽ ክብርለኔም ፍቅር ነሽ።
@bezuayehuaddis373
3 ай бұрын
U ARE the best singer we love you
@eyasumikael5680
3 жыл бұрын
I have no word to express Veronica !
@raheltube4832
3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ህፃኗ እና ቨሮኒካ በጣም ተመሳሰሉብኝ
@hawatube1551
3 жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@መሲፍቅርከወሎ
3 жыл бұрын
እኔም ስልነበር የምር
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
3 жыл бұрын
ወይ መታደል እውነት እኔ ሁሌም ምለምነው ፈጣሪ የሰው መውደድ ስጠኝ ነው ምል ልዬ ሴት ነሽ የኔ መልካም
@Etalam-lh1xn
3 ай бұрын
የኔ ልጅ እራሱ እንዴት እንደሚወዳት ቬሮኒካ ሰል ገና ምንም አላልኩም በሷ እንዳትመጪብኝ አላለኝ እረ ሰለምወዳት አልኩት
@meskermasert3509
3 жыл бұрын
አባትሸን ሰለምትወጂ አኔም አወድሻለዉ አባ ነፈሰክ ይማረክነ የኔ ቆጄ
@EMebetBEAUTY
Ай бұрын
Yen konjoo barchi
@meyaye
3 жыл бұрын
የኔአይን የምን ማሽቃበጥ ነው ያለቀሰው አልገባኝም
@etsegenetsisay9168
3 жыл бұрын
😢😢😢😢የኔስ ብትይ
@luluhide5828
3 жыл бұрын
የእኔም እንዳንቺ kkkkkkkkk
@sablekassaye3751
3 жыл бұрын
ካሌድዬ በርታ ትውልድ መቅረፅ ትልቅ ነው ሁሉ መኪሊቱን ቢያውቅ የት እንደርሳለን
@hosanna3393
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የኔ ተወዳጅ
@engudayahune7145
3 жыл бұрын
እኔ አላምንም የመጀመሪያዋ ህፃን እንዴት እንዳስለቀሰችኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዋው ሁሉም በጣም ነው ሚገርሙት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bezabezina4416
2 жыл бұрын
ቬሮኒካ በጣም ምርጥ ልጅ ናት እወዳታለው
@hayatdubai5031
3 ай бұрын
የኔራሡ ሴቷ ልጄ በጣም አድናቂሽ ነች ትወድሻለች ናነይ በለኝን ትወድልሻለች💘💘💘💘
@abebaabraham8227
3 жыл бұрын
ቬራዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ የአባትሽ ልጅ። የሴት ልጅ ተምሳሊት ነሽ የኔ ቆንጆ
@startafrica.
3 жыл бұрын
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን 🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡 ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል ቤተሰብ ለምትሆኑን በቅንነት እንመልሳለን-
@samsungme346
3 жыл бұрын
ወይኔ ሁለተኛላይ የቀረበይው የቀረበው ልበል እረ ወድነውጂ ፄት አደለችም የታችቤት ይመርመርልን
@emu8244
3 жыл бұрын
ወይኔ እኔስ የት ሄጄ ነበር ዛሬ ገና ነው ያየኋት ስሟንም የሰማሁት ዛሬ ነው ማርታ ስታለቅስ ኣብሬ ኣለቀስኩ
@kokitube3903
3 жыл бұрын
Bemaryam dawit thegen akrebewna enen agenagnegn please lala alfelgm
@Love-ej5tp
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ምርጥዬ ❤️❤️❤️❤️ናት ❤️❤️❤️የሰው ፍቅር ይስጠን እሚባለው ለዚህ ነው
@titiadunga2682
3 жыл бұрын
እውነት ቬሮኒካ እኔም አባቴን በጣም ስለምወደው ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@teswol1539
6 ай бұрын
Veronicaye.l.love.you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉.betam.new.emiwodesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@raheltsegaye4150
3 жыл бұрын
ወየው ታድለሽ
@richweightlossgurney3169
3 жыл бұрын
Tadela yehan yahel ye sew mewedede 🥰🥰🥰
@mulukenmuluken4733
3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ፡ለአባቱ፡ክብር፡የሚሰጥ፡ፈጣሪ፡ይጠብቀው።እኔም፡እንደአንቺ፡ያባቴ፡ነገር፡አይሆንልኝም፡
@Tube-oy7ml
3 жыл бұрын
ሰላም ወገኖች እንዴት ናችሁ ያለዉት በስደት ነው ስራ ከፈታዉ በጣም ቆተዉ 9 ወር ምንም ብር የለኝም ግን እግዝአብሔር ይመስገን አለዉ
@ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ
3 жыл бұрын
የት ነሺ ሳኡድ ጂዳ ከሆንሺ ስራአለ
@meazayohannes2446
3 жыл бұрын
Ayzon BE hulu Alem yemeta Fetena new. HULUM yalfal Leachir GIZE new. Moral Moral bcha new yemiyasfelgew.
@semiraabdulkadir50
3 жыл бұрын
Yet nesh se'udi riyad kehonsh sira ale
@አሚየሀይቋቤተሰቧንናፋቂ
3 жыл бұрын
የት ነሽ ሁቢ ስራ እድንፈልግልሽ
@راوءالباتع
3 ай бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው፡ ልክ እንደ አቺ:
@sosinakechena9314
3 жыл бұрын
የሀገራችን ጀስቲን ቢበር ሆነሻል ባክሽ በርቺ 🙄
@Liya-vo8nt
3 ай бұрын
Leka tnshua lj yeela lj nat🤔
@ancd5125
3 жыл бұрын
ውዶ ተባርኬ
@abitube3078
3 жыл бұрын
ማስተዋወቅትችላለች
@gentandhabty
3 жыл бұрын
Abiye demrigni hule new yemketatelshi
@serklmeayele560
Ай бұрын
እኔ እራሱ ስወዳት ❤❤❤❤
@belayneshmenber-u4i
14 күн бұрын
ቬሮኒካ እወድሻለሁ Ilove you so much
@BirtukanSelam
3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቬሮኒካዬ ዉድድድድ
@userdsd6088
3 жыл бұрын
ሕጻኖ👌👌👌👌
@ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ
3 жыл бұрын
ቁርጥ ውንድነው የምትመስለወይጉድ
@mesiyabatelji5385
3 жыл бұрын
ካሊብዬ እኔ አሁን ሠላም ተስፋዬ ሳላገኛት ብሞት ምን እደምሆን በሕልሜ ሳይቀር እስማት አለሁ አብሪያት እያደርኩ እግዚአብሔር በሚያቀው ከምሬ ነው የሷ ፍልም ሳይ ሳላለቅስ አልጨርሰው ግን ተስፋ አለኝ ሀገሬ ስገባ እደማገኛት ግን እዴት የሷ ድምፅ መስማት እችላለሁ ብቻ ግን እወድሽ አለሁ የኔ ሰላምዬዬዬ
@yemohammedlij3810
3 жыл бұрын
ቬሮየ የኔ ልዩ ይገባሻል የኔ ጀግና በርች
15:29
Seifu on EBS: "የአዝማሪ ልጅ ነኝ ማለቱ አያሳፍረኝም" ቬሮኒካ አዳነ ተካ
Seifu Show
Рет қаралды 542 М.
7:15
"አባቴ እወድሀለው" የኤላ ማን እና የልጁ ክርስቲና ሙዚቃ... //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 326 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
17:34
እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ | Emama Zinash and Ancinalu | ዱላ ቀረሽ
Zeki Tube
Рет қаралды 915 М.
18:39
"ሃጫሉ ከእኔ እድሜ ላይ ተቀንሶ እሱ በህይወት ቢኖርልኝ እሱ ነው ለዚች አገር የሚጠቅመው"የአፋን ኦሮሞ ድምጻዊት መርጊቱ ወርቅነህ/ኦቦምቦሌቲ#kaleb show
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 107 М.
46:05
🔴የመሱድ ኑሮ በይርጋ ጨፌ !! ቤት ውስጥ ታዛዥ ነኝ መሱድ ሀገሩ ይርጋ ጨፌን አስጎበኘን aman sew #mesud#comedy#donkey
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 177 М.
8:06
በመጨረሻም እዮብ ተመረቀ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 232 М.
19:29
ፈታ ሾው ክፍል 2D /የመጨረሻው ክፍል/ ። FETA SHOW Episode 2D #ethiopianmusic#fetashow#ethiopianmovie#ebs#viral
ATOBIS TERA STUDIO
Рет қаралды 476 М.
22:52
የማን ሰርግ ቢሆን ነው እንዲህ ኮንሰርት የመሰለው ? የቀረ ድምፃዊ የለም ።
Tip tube_ቲፕ ቲዩብ
Рет қаралды 506 М.
29:59
በድቅድቅ ጨለማ ባል አገኘሁ! ብዙ ጊዜ ከሞት ተረፈኩ! ጄሪ (ሄሎ አዲስ አበባ) @marakiweg2023 #gizachewashagrie #ማራኪወግ
Maraki Weg
Рет қаралды 245 М.
21:18
መኪና ሰባሪው ታዳጊ # እኔ እራሱ እንደዚህ እዘፍነዋለሁ #በቀረፃ ላይ ያጋጠመን #ሳሚ ከቅዱስ ጋር #Kidus #sami #werajale #leyutune
Leyu Tune (Lisa Entertainment)
Рет қаралды 931 М.
11:36
#kaleb show#ድምፃዊት ጄሪ በልጅዋ ሰርፕራይዝ ስትደረግ በእንባ ተራጩ
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 333 М.
1:19:37
የኢትዮጲካሊንክ ቃለምልልስ - ቬሮኒካ አዳነ - "የውሸት ኖሬ አላውቅም"
EthiopikaLink Videos
Рет қаралды 452 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН