Рет қаралды 2,190
🍡Virtual Reality ማለት ካለንበት ገሀዱ ዓለም (Real Word) አውጥቶ ወደ ፈለግነው ዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ(Immerse) አስደናቂ የቴክኖሎጂ አይነት ነው።
🍡 ለምሳሌ ቤታችሁ መኝታ ቤታችሁ ውስጥ ተቀምጣችሁ ላሊበላ፣አክሱም ወይም የፈለጋችሁትን ታሪካዊ ቦታዎችን መጎብኘት እንድትችሉ የሚያስችል አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው።
🍡 እነዚህን ታሪካዊ ቦታዎችን ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ በቪዲዮ ታያላችሁ ማለት አይደለም። እዚያው በቦታው በአካል እንደተገኛችሁ ያህል እየተዟዟራችሁ እንድትጎበኙ ያደርጋል።
🍡እንዴት ?.....ቪድዮውን ይከታተላሉ 🙏🙏