Рет қаралды 3,805
#travel #travelvlog #flight
In today's video, what travel and supporting documents do you need to complete before entering the embassy to apply for a visa? And if you meet these documents, what are your chances of being granted a visa or denied? We will accept the points they say in a way that we think will be useful for you!
በዛሬው ቪዲዮ ቪዛ ለመጠየቅ ኤምባሲ ከመግባትችሁ አስቀድሞ ምን ምን የጉዞና ደጋፊ ሰነዶችን ማሟላት አለባችሁ? እና እነዚህ ሰነዶች ብታሟሉ ቪዛ የማሰጠት አልያም ቢቀሩ የመከልከል ዕድላችሁ ምን ያህል ነው? የሚሉትን ነጥቦች ለእናንተ በሚጠቅም መንገድ እናቀብላችሁአለን!
በዚህ ዩትዩብ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ከጉዞና በረራ ጋር የተገናኙ፣ ከአቭዬሽና ቱሪዝም ጋር የተዛመዱ፣ ስለቪዛ ፕሮሰስና እና የኢሚግሬሽን ጉዳይ እንዲሁም ከኤርፖርት ጋር ቤተኛ የሆኑ ሃሳቦችና ቲፖችን እናቀብላችሁለን።
D TRAVEL TIPS provides various travel & tourism, aviation, immigration process, visa applications, Airport and flight-related quality videos.