ሮሜ 10 በዳዊት ፋሲል /Romans 10 by Dawit Fassil

  Рет қаралды 48,085

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 6 ай бұрын
ዴቭዬ፡ኑርልን!!!!እወድሀለሁ።አንተ፡የተባረክህ፡ነህ።
@mominabati815
@mominabati815 11 ай бұрын
ወንድማችን ዳዊት አሁንም ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሠላሙን ያብዛልህ!!
@silumulu9295
@silumulu9295 3 жыл бұрын
ዴቭ ምርጥ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባረክ
@AberaFanta-hq9ip
@AberaFanta-hq9ip 5 ай бұрын
አሁን ከዚህም በላይ የእግዚአብሐር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh Жыл бұрын
“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” - ሮሜ 10፥13
@FekedeDebela
@FekedeDebela 9 ай бұрын
በአንተ በኩል ስለተገሌጠ ቃል ጌታ ይባረክ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 3 жыл бұрын
ዴፍ በጣም ትለያለክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ 👏
@eyesusiyadinal2829
@eyesusiyadinal2829 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ይባርክ
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Жыл бұрын
ጸጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን
@diribebeyene1562
@diribebeyene1562 3 жыл бұрын
Be geta be yesus sim tebarek! Wondime!!
@martahabibi4704
@martahabibi4704 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ዴቭዬ ለብዙዎች ምልስ ስለሆክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@Alexzandra777
@Alexzandra777 6 ай бұрын
Geta yebarekeh
@selamnati3633
@selamnati3633 2 жыл бұрын
ከዚህ በላይ የቃልንእውነት ይግለጥልህ ወንድሜ ተባረክ
@ህልሜንአየዋለሁ
@ህልሜንአየዋለሁ 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@tigist3038
@tigist3038 2 жыл бұрын
ክርስትናዬ በጣም ወደድኩት አምተን የሰጠን ይባረክ ከበራልን በላይ በራልን።
@rahelworku6710
@rahelworku6710 9 ай бұрын
❤❤❤ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ። Numbers 11 አማ - ዘኍልቍ 20: ነገር ግን በመካከላችሁ ያለውን እግዚአብሔርን ንቃችኋልና፥ በፊቱም፦ ለምን ከግብፅ ወጣን? ብላችሁ አልቅሳችኋልና በአፍንጫችሁ እስኪወጣ እስኪሰለቻችሁም ድረስ ወር ሙሉ ትበሉታላችሁ። ዛሬም ማስተዋል ይገባናል እጁን ብቻ ፈላጊዎች ሆነን እሱ በለቤቱ እንዳይቀልብን። በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ለእርቅ የገባልን ጌታችን ነው። ብዙ አክብሮት ልንሰጠው ይገባናል።
@dannytilaye5226
@dannytilaye5226 Жыл бұрын
Pastor Dawit is an anointed man of God who ever serves God under his fellowship are genuinely has been saved. Let God bless him with more wisdom 🙏 Amen
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 Жыл бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
የባረከህ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣እየሱስ ፣ይባረክ
@bezagetnigatu1173
@bezagetnigatu1173 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen God Bless you!!! Amazing teaching!
@firewmathewos4276
@firewmathewos4276 3 жыл бұрын
Dave tileyale betam new miwodik.min libel geta yibreki
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Жыл бұрын
አሜን።
@GenetBelay-ug7ou
@GenetBelay-ug7ou 10 ай бұрын
ለመፅደቅ ሳይሆን ፃድቅ ስለሆንን መልካም እናደርጋለን
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
አሜን ፣አሜን ፣ከየሱስ ፣ጌታ ፣ነው
@yeti2828
@yeti2828 2 жыл бұрын
ፀጋዉ ይብዛልህ🙏🙏
@deressebekele3872
@deressebekele3872 3 жыл бұрын
እባካችሁ ትምህረተቹ ወደ ድሬዳዋ አስፋፉልን ።
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Lol isn't KZbin in Dera Dawa??
@selamawitworku6302
@selamawitworku6302 Жыл бұрын
It's true .God bless you
@ees988
@ees988 Жыл бұрын
Dave❤
@mariyammariyam3770
@mariyammariyam3770 Жыл бұрын
Banete megeneyat bezu sew weds geta eyegeba new.lanetem bezu shelemat, yesetehal.
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh Жыл бұрын
How can I understand this two part of Gospel towards salvation.
@amisalpetiros7969
@amisalpetiros7969 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@minalshewaworku1083
@minalshewaworku1083 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
ያሰዉ፣እኔ፣ነኝ
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 3 жыл бұрын
ያዕቆብ 2፡19-26...ብታብራሩልን,❓❓🙏🏼🙏🏼
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
soon
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh Жыл бұрын
ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh Жыл бұрын
Please make me understood this for I can't. my great dave.
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh Жыл бұрын
ያዕቆብ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? ¹⁵ ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥ ¹⁶ ከእናንተ አንዱም፦ በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል? ¹⁷ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው። ¹⁸ ነገር ግን አንድ ሰው፦ አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ ይላል። ¹⁹ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል። ²⁰ አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን? ²¹ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? ²² እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን? ²³ መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። ²⁴ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ። ²⁵ እንደዚሁም ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን? ²⁶ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።
@Models-ir7xh
@Models-ir7xh Жыл бұрын
Please help me to understand this verse.
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 жыл бұрын
እየሱስን፣እግዚአብሔር ፣ከሙታን፣አስነሳዉ
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 3 жыл бұрын
ጥያቄ ነበርኝ በምንድነው ግን ሚቀርብላቹው ተባርክ ዴቭ
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Lol ask your question through KZbin!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
መአል ገብቶ አዳናቸው
ሮሜ 7 ስለ እግዚአብሔር ሕግና ስለ ሐጢአት ሕግ
52:06
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 78 М.
የጌታ እራት / The Lord's Supper በዳዊት ፋሲል
35:57
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 57 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ሮሜ 11- ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ? በዳዊት ፋሲል
35:26
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 8 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 92 М.
እውነተኛ ሰንበት በወንድም ዳዊት ፋሲል / True Sabbath by Brother Dawit Fassil
26:36
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 35 М.
ሶስቱ ወገኖች -03 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 03 by Brother Dawit Fasil
1:08:26
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 36 М.
ሶስቱ ወገኖች -04 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል /sostu wegenoch 04 by Brother Dawit Fasil
1:15:55
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 55 М.
ሶስቱ ወገኖች -05  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 05  by Brother Dawit Fasil
1:16:58
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 42 М.