ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024

  Рет қаралды 75,577

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@Oujebo
@Oujebo 5 ай бұрын
አረ ሶፊ ለምን ዳንክ ብለህ አትጩህ እኔ ሀሰተኛ ክርስቶስን እሰብክ ነበር አሁን ዳንኩኝ ካለ በቃ ዳነ
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 5 ай бұрын
ሠውየው እኮ ከመጀመሪያውም አልዳነም ቀን ይገልጠዋል አሁን ደግሞ ኦርቶዶክስን ህዝብ ሲበጠብጥና ብዙዎችን ሲያሳስት እናያለን ልጁ አጋንንት ነው እየሾፈረው ያለው ።
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
​​@@netsereabmengifteab741ኦርቶዶክስ እውነተኛና ህይወት ስለሆነች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከቤተሰብ የተዋረሰውንም ይሁን ከመነፍቃን አዳራሽ የሰበሰበውን ሃሰተኛ የአጋንንት መንፈስ ነቅላ ወደጥልቅ ስለምታወርድለት አታስቢ ይልቁንም አንቺም ሳይረፍድብሽ የመደን ቀን አሁን ነው።
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 5 ай бұрын
@@GabrielaEthiopia ሰውየውን ግን ከመጀመርያው ተከታትለሽዋል ? ቤት በመቀያየር ሰው አይድንም መዳን በኢነሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን ነው። ይሄ ሰው ብዙ ሌጊዎኖች በላዩ ላይ ሰፍረውበታል ይህንን መንፈስ ይዞ ነው ሐይማኖቴን ቀይሬአለሁ የሚለው የሰውየውን ቪዲዮዎች ከመጀመርያ አንስተሽ አድምጫቸው የሆለታ ልጁ ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
በትክክል እኛ ኦርቶዳክሶች በዳንኪራና በእብዶች በሌቦች አንመራም በጌታችን በእየሱሰ ክርሰቶሰ በድንግል ማርኛም ልጅ ነው የምንመራው ሙች በዝባዝንኬ ዳሰተር ፓሰታ በሚባሉ ዳሰተሮች ሆነና ሶፍ አትድከም ሰውዬው ሱፍ ከለበሰ ወንበዴ ሌባነት ወጣው እያለክ ነው በቃ ተወው ለምን ሰርቅ አትውጣ እያልከው ነው እኮ እዚያ በነበር ሰአት ብልቴ ያበራል ሲል ነምን እንደዚ አላጣደፍከውም ኧር ርጋ በል እዚያው ያሉትን የተግማሙትን ወጥርክ ያዝ ምነው አምባሳደርን አትወጥርውም ሌባ ሰትለው አንተም ሌባ ነክ ነው ያለክ ሰለዚ እናንተ ውሰጣችውን ታውቃላቹ ሁላችውም እየሱሰ እየሱሰ የምትሉት ለማጭበርበርና ለዝሙት ነው ዛት ሴት ፡፡፡፡፡አራት ነጥብ
@Sewyew-p5u
@Sewyew-p5u 3 ай бұрын
አንተ የተፈጨ የቢራ አርማ የምታመልክ ሰውዬ ስለ ክርስቶስ የድህነት መንገድ የት ታውቃለህ ሰርጎ ገቦችን መንፈስ ቅዱስ እየጠረገ ሲገልጠው ነው እንጂ ተመለስ ጎበዜ ከእውነተኛው ከእግዚአብሔር ልጅ ከክርስቶስ በቀር መዳኛ መንገድ ወደ አብ አባታችንና አምላካችን የሚወስደን የሚያስታርቀን ብቸኛ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
@kaleb3028
@kaleb3028 5 ай бұрын
እናተ ጋር ያላወቀውን ያዲስ ኪዳን አመጣጥ ጥርት አድርጋ ኦርቶዶክስ ታሰረተምረዎለች አታስብ ሰለሱ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ጌታዪን አመሰግነዎለሁ🙏🏻
@AlffaMohammed
@AlffaMohammed 14 күн бұрын
እናንተ እማ ለአዲስ ኪዳን ቦታ የላችሁም ።ገድለ ምናምናችሑን ማን ይሸምድድላችሁ ።አዲስ ኪዳን ብታውቁ ኖሮ ሓቁ ይገባችሁ ነበር ።
@smret.6783
@smret.6783 5 ай бұрын
ሶፊየ ስነስርዓት ያዝ! "የኔን ስሙኝ የኔን ኣድምጡ" የሚል ኣመል ኣይብሃለሁ፣ ማዳመጥን ልማድ ብታደርግ መልካም ነው።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 5 ай бұрын
በጣም ማን ነው ጠያቂ ማን ነው ተጠያቂ ኧር እፍር ሶፍ ሰነሰርአት አጥ ጥያቄ እኔ ብሆን ጥዬክ ነበር የምወጣው እፋር በግድ አሰገድዶ መድፋር ማለት ነው ካንተ እሱ ይሻላል የጠጅቤት ሚድያ😂😂😂😂😂
@woinshetkebede561
@woinshetkebede561 4 ай бұрын
ግርዛት ያስፈልገዋል
@smret.6783
@smret.6783 4 ай бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass እውነትም የጠጅቤት ሚድያ ያ ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ይሄንን ሾካካ ወንድሙን ለምን እንዳልመከረው ነው ግራ የገባኝ...
@lakewabuye4303
@lakewabuye4303 5 ай бұрын
ለጥቄያው መልስ ለመመለስ ጊዜ ሳይሰጠው መረጋጋት እንዳይኖረው መደረጉ ተገቢ አይደለም የመድረክ አያያዝ ችግር ከጠያቂው ይታይበታል።
@lelissagetu4292
@lelissagetu4292 5 ай бұрын
ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ስታቀርበው ለምን እንደዚህ አልጠየከውም ሶፊ? ነብይ ነኝ ሲል ቸርች እንዳለው ፍቃድ እንዳለው እያሳየን አልነበርክም እንዴ ዛሬ ተሳስቻለው ወደ ተመቸው ተመልሽላው ሲል ምነው አበድክ ተው እንጂ ፣ በፊት እስከነ እብደቱ ተቀብለህ ስታጅበው ኖረክ አሁን ፕሮተስታንት አይደለህም ትለዋለህ? እብድ ሲሆን ትደግፈዋለህ ሰው ሲሆን ወንጌል አማኝ አይደለም ትላለህ!! Who are you to say this Bro? Bad experience!!
@diresfamily9884
@diresfamily9884 5 ай бұрын
Excellent!!!
@aberahailu8475
@aberahailu8475 5 ай бұрын
Point
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 4 ай бұрын
@@lelissagetu4292 ትክክል የኔ ወንድም። የሚያመላክተው የሀሰተኛው ኢየሱስ መንፈስ አለበት ማለት ነው ለዛ ነው የሚጮኸው። ባለጊዜም ነው። የበላው በሬ እና ፍየልም ነው እንደዚ የሚያደነፋው
@NigestZerabruk
@NigestZerabruk 5 ай бұрын
አይ ሶፊ እንደዚህ አትመስለኝም ነበር ከአንተ ሀይማኖት ስለወጣ ታፋጥጠዋለህ ካንተ ቤት እያለ ግን ወጣ ያለ ቃለምልልስ ሲያደርግ ምንም አልተቃወምከዉም ነበር ወደድክም ጠላህም ወደ ቀጥተኛዋ ሀይኖት መጦል አንተንም ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይመልስህ
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 5 ай бұрын
ዋናው ነገር ከአወሊያ እንጂ ከፕሮቴስታንት አለመሆኑን ለማሳየት ነው ሶፊያችን!
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
​​@@elizabethketema7740እንዴ እንዴት ነው የሚገባችሁ ከቤተሰብ የተዋረሰውን የዛር መንፈስ የመናፍቃን አዳራሽ በመሄድ በሃሰተኛው እየሱስ ( የአወሊያዎች) አለቃ በሆነው በንፈስ ዘይት በመቀባት ፓስተራችሁ እንዳፀናለት ደጋግሞ እየነገራችሁ ነው !!
@danielmulugeta1554
@danielmulugeta1554 5 ай бұрын
The Five Solas Reformation አምስቱ ሶላ 1. መፅሐፍ ብቻ Sola Scriptura 2. መዳን በክርስቶስ ብቻ : Solus Christus 3. በእምነት ብቻ : Sola Fide 4. በፅጋ ብቻ : Sola Gratia 5. ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ :Soli Deo Gloria
@PlRATE
@PlRATE 4 ай бұрын
Sadly there's no single Biblical evidence for such doctrine.
@zewdituhaile7380
@zewdituhaile7380 4 ай бұрын
መልካም ሐሳብ
@BekeleLerago
@BekeleLerago 3 ай бұрын
እኔ ምገርመኝ ነገር ብኖራ ልጁ ኦርቶዶክስ ከሆነ በኋላ እሪገታሁ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኑሬ❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
ሶፊ ግን ቁጭ ብድግ የሚያረግህ ነገር ይገርመኛል ጩኸትህ ደግሞ እጅና እግርህን አስሮ የሚያስጠምቅህ ሰው ያስፈልጋል ።።።።
@banuengida7539
@banuengida7539 4 ай бұрын
ወንድም ወንድማገኝ ወደ እውነተኛዋ እና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት አንኳን ተመለስክ በመመለስህ ብዙዎች ደስ ብሎናል፡፡
@kukutilove
@kukutilove 5 ай бұрын
ወደ ትክክለኛው እምነት ተመልሷል ተመስገን እግዚአብሄር ወደደው❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 5 ай бұрын
አሚን እግዛብሄር ደርሶለታል ሱፍ ለብሶ ከማጭበርበር በቃኝ ጨነቀኝ ወንጀል መሰራት አለ በቃዋ ተወው እዚያ ያሉትን ሌቦችና እብዶች ፈልጋቸው 😂😂😂
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 5 ай бұрын
❤❤❤አሁን በዚህ ጀዝባ ኮርተሽ ቁጭ!!! የትኛው ነው ትክክል ወይም ትክክል ያልሆነው እንኩዋን ትክክል መናገር ያልቻለ በዚህ ሰው ማፈር እንጂ መኩራራቱ ስለ ምኑ? ኦርቶዶክስ ውስጥ እየሱስ (Active ) ሆኖ ይሰበካል ስለ እየሱስ ይነገራል ከምትይኝ ደርግኮ እስከአሁን በስልጣን በኢትዮጵያ አለ ብትይኝ ይቀላል❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ብልቴ ያበራል ሲል የኮራችውት እናንተ አይደላቹ እንዴ አሁን ጀዝባ መሆኑን እንዴት አወክ ሲሄድ ጀዝባውሰ ደንቆሮ እናንተ ናችው በቃኝ ጠገብኩ አለ ሱፍ የለበሰ ወንበዴ ከመሆን በግዱ ብላ ነው ልብ ግዙ በማንም ድርዬና ሌባ አትበዝበዙ
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@kokebendale8918
@kokebendale8918 5 ай бұрын
አይ ሶፊ እውነት ይመራል አይደል ለአንተም ልቦናክን ይመልስልክ ልጁ እውነት ገብቶታል
@fikirtekorie2135
@fikirtekorie2135 5 ай бұрын
Mindenew yemgebaw addis kidan ena blue kidan yaleye aceberbari ezih senkabete bota keyere
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
​@@fikirtekorie2135አሁን ትክክለኛውን መርጧል ይማራል እውነተኛውን እንኳንም የሃሰት ትምህርታችሁ ከአይምሮው የጠፋለት መመረጥ እንዲህነው ዳግም መወለድ ይልሻል ይሄነው ግን ችግሩ አይገባሽም
@smoothdejavu
@smoothdejavu 5 ай бұрын
​@@fikirtekorie2135 Hahaha gin you were saying Amen to his prophetic service or whatever you call it right!? If hypocrisy was a person!
@Truth-12
@Truth-12 4 ай бұрын
Soffi meche new mitadigew? … you act like children and stupid people… please be grown and sew honeh nur … hulum yalfal… antem wondimh paster dawit mitnorut le matrial need bicha new
@Yasser-v2n
@Yasser-v2n 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳንክ ወንድማችን ሶፊ አንተም እግዚአብሔር ይርዳክ
@Gosple234
@Gosple234 5 ай бұрын
ke ortodox wede ortodx new midnew ay fogariwoch
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 5 ай бұрын
ከምንድነው የዳነው?
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
ከምን ይሆን የዳነው ልጁ እኮ ቀውስ ነው ተዘበራርቆበታል😂😂😂😂
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt 5 ай бұрын
ከ ዳ ቢ ሎ ስ አ ም ል ጣ ል
@derejetaye6398
@derejetaye6398 5 ай бұрын
የሶፊን የፕሮቴስታንት የአወሊያ ቁጣ ከምንም ሳትቆጥር ሥላሴ ሀይል ሆኖህ አሸንፈህዋል ፣ድንግል ማርያም ትጠብቅህ !!!
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
አሜን ከማስፈራራት ጋር በላዩ የሚመላለሱትን አታዩም
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 4 ай бұрын
ጠባቂ እግዚአብሔር ነዉ ማሪያም ልጇ እሰኪመጣ አሸልባለች ከየት መጥታ ነዉ የምትጠብቀዉ።
@eliasashenafi3622
@eliasashenafi3622 5 ай бұрын
😂😂😂😂 አዲስ ኪዳን ከክርስቶስ ልደት በፊት የመጣ ነው የሚል ሰው እንደ ጀግና ሰባኪ ነበርኩ ማለቱ ያሳዝናል። ከእውቀት ነፃ ነው ልጁ ....😢
@GenetDadi1
@GenetDadi1 5 ай бұрын
አንተ አይተህ ታቃለህ ፖስተሮች ወንጌል ሲስብኩ😊
@zeselam
@zeselam 5 ай бұрын
Gira agabitot nw Bedenb yakale bro Astedadegun Inaqalen
@SimChance21
@SimChance21 5 ай бұрын
እናንተ ጋርም እኮ አውቋል ብላችሁ ነብይ አድርጋችሁት ነበር
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 5 ай бұрын
Pastor ለመሆን ምንድነው መስፈርቱ?
@zeselam
@zeselam 5 ай бұрын
ለመሳሰት Eyum ተሳስቷል ያዉም በራሱ መድረክ ላይ አያቅም አትበል ግራ አጋብቶት ነው ብሮ
@Welde-Hayimanot
@Welde-Hayimanot 5 ай бұрын
በእርግጠኝነት መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ቃለመጠይቅ በጨዋነት ማድረግ አለመቻልህን ነው። ወንድም ሶፎንያስ።
@HaimanotSibhat
@HaimanotSibhat 5 ай бұрын
ሶፊ በጣም ተንኮለኛነህ በስመአብ ልትበላዉ ነዉ በጩኸትህ እኮ አታሳምነ ንም በጩኸትህ ግን ማንነትህን አየን ፕሮቴስታን ለሀሰተኛዉ ክርስቶስ እንደምትሰሩ ሶፊ የበለጠ በጩኸትህ ና በክርክርህ አየን። ልጁን እንደዚህ እየጮክበት አስጠፋኸዉ የሚያዉቀዉን ሁሉ የብልግና ጥግ። ሰይፈሚካኤል በቤቱ ያፅናህ ድጋሚ ከዚህ መንፈስ እንዳትወድቅ እንደዉባለም ጌታ በነገር ሁሉ ይጠብቅህ።
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
በዚህች ጭንቅላትህ ድምዳሜ አይከብድም????😂😂😂😂😂😂😂😂
@senaitabdisa3879
@senaitabdisa3879 5 ай бұрын
ሶፎንያስ ተረጋጋ ልጁ ላይ አትጩህ 😂😂😂😂ጉዳችሁን ስለተናገረ ነው እንደዚህ የተንጨረጨርከው 😂😂😂😂ቀስ ብለህ ቃለ መጠይቅ አድርግለት ልጅን አታደናግረው ሰከን በል ሰውዬው😂😂😂😂
@makdabekele8833
@makdabekele8833 5 ай бұрын
ሶፊ በጣም ተናደሀል እሱ ትክክለኛውን መንገድ መርጧል ግራ አታጋባው::
@mfethiopiantube3112
@mfethiopiantube3112 5 ай бұрын
ሌባ እኮ ነዉ
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 5 ай бұрын
ሶፎኒያስ ራስህ አዉሊያ አለብህ።የክርስቶስ ወገኖች የሰከኑ ናቸዉ።በጩኸት ብዛት ጎበዝ አትባልም።መልስ ሰጪዉ ምንም ይሁን ካንተ ግን ተሽሎ ተገኝቷል።
@SolomonTesfaye-m5n
@SolomonTesfaye-m5n 5 ай бұрын
ተረጋጋ እንጂ ጠያቂው? እሱ ሲያገለግል አሜን ብሎ ሲስማማ የነበረው ጉባኤስ ምን ነበር? በመጮህ ልታሳምነው አትሞክር። እናተጋ ሆኖ በየመሰብሰቢያችሁ ሲያገለግል ጌታ ይባርክህ ነብያችን ስትለው ነበር። በጥራቃ።
@tarzuisrael8543
@tarzuisrael8543 5 ай бұрын
Anite erasih esu gar sitikadem yeneberik tenkuay ... gudehen endalawetaw zim bele.ye gilemutena hiwet ....
@natan7997
@natan7997 5 ай бұрын
ቨረ ደስ የሚለው አትጩህብኝ ፆመኛ ነኝ አለው ቀልቡን ነው የገፈፈው ሶፊን
@AlemAsfwu
@AlemAsfwu 5 ай бұрын
ቦንሼ ዘራበት ቦንሼ በሱማልኛ እንክርዳድ ማቴዎስ 13
@AlemAsfwu
@AlemAsfwu 5 ай бұрын
ስትሳደብ ቦንሼ ዘራብህ ሰይጣን
@AlemAsfwu
@AlemAsfwu 5 ай бұрын
በእግዚአብሄር አምሳልና መልክ የተፈጠረውን ሰው በመሳደብ የምትዘራው ማንም ቢሆን ጌታ በእሳት ነበልባል ሲመጣ መ ልስ እንሰጣለን???
@weldetesfaye483
@weldetesfaye483 5 ай бұрын
ሶፊ ፀረ ክርስቶስ ፀረ ወንጌል ይህን እብድ አምጥተህ ያስተዋወቅከዉ አንተነህ እነጭሮንም ያስተዋወከው አንተነህ አንተ ያላስዋወከዉ ሀሰተኛ የለም,...ከማንም በላይ የክርስቶስ ወዳጅ መስለህ ጠላት ,ይሁዳ ክርስቶስን ስሞት አሳልፎ እንደሰጠዉ, እንዲሁ ለዩቱዮብ ገቢ የሸጥከዉ ከማንም በላይ የክርስቶስ ጠላት ሶፊ አንተ ነህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 5 ай бұрын
ሶፎንያስ አውሬ ለምን አስጭሆክ ወደ ኡነተኛ እምነት ስለተመለሰ አንተም አንድቀን ከማሰር ሰይጣን ተፈተህ ወደ እናት ቤተክርስትያን ትመለስ አለክ።
@sunydaylastday
@sunydaylastday 5 ай бұрын
ሶፎንያስ ሁሌም እየጮኸ ነው ኢንተርቪው ላይ ለሱ የተለየ ቃለመጠይቅ አላደረገም
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 5 ай бұрын
@@sunydaylastdayድብድብ ነው የሚመስለው ሁሌም 😂😂
@ikanda8928
@ikanda8928 5 ай бұрын
ሰውየው አሁንም አጭበርባሪ መሆኑን ለማውቅ እኮ ሙያውም ክህነቱም የማይፈቅድለትን ልብሰ ተክኖ ለብሶ ብቅ ማለቱ ምስክር ነው ነገ ቄስ ነበርኩ ይላል
@ikanda8928
@ikanda8928 5 ай бұрын
ሰውየው አሁንም አጭበርባሪ መሆኑን ለማውቅ እኮ ሙያውም ክህነቱም የማይፈቅድለትን ልብሰ ተክኖ ለብሶ ብቅ ማለቱ ምስክር ነው ነገ ቄስ ነበርኩ ይላል
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 5 ай бұрын
አንፈልገውም እዛውያጭበርብር
@YeEthiopian
@YeEthiopian 5 ай бұрын
ሶፊንያስ ተረጋጋ መድርክህ ፍትሐዊ ከሆነ ልክ እንደ ፍርድ ቤት መስቀለኛ ጥያቄ፤የድገሜ ጥያቄ እና chif examination አደርካው ፡፡ ሴፈ ሚካኤል ይህ የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ትክክለኛ የክርስትና ሃይማኖት አይደለም ብሎ ወደ ኦሮቶዶክስ ሄዶል ፡እግዚአብሔር ኃይል ብርተት ይሁን በርተ የኦሮቶዶስ ጃግና ፡፡እኛ እንረዳሀለን፡፡ ሶፊ በዝሕ ልጅ ለይ የፕሮቴስታንት ጃህድስቶች ጉዳት ብያደርሱባት ከአንተ ላይ አንወርድም ምክንያቱም እያነሳሳህ ነው ፡አሁንም ጥቃት እየደረሰበት መሆኑን ገልጸዋል ተጣንቃቁ በሕግ እንጠይቃለን ፡፡ወይስ ለቫርያል ፈልገህው
@mele647
@mele647 5 ай бұрын
Protestant jihadist mibal neger yelem bro....
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 5 ай бұрын
ወንድሜ ወንድማገኝ ከዚህ በኋላ በፕሮቴስታንት ኢንተርቪው ላይ ባትገኝ መልካም ነው ምክንያቱም አንተ የተመረጥክ የተዋህዶ ልጅ ነህ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜን እንኳን ደና መጣክልን በቤቱ ያፅናክ ያፅናን አሜን አሜን አሜን ❤ ጠያቂውን ግን ልቦና ይስጥክ
@dadydady3547
@dadydady3547 4 ай бұрын
እብድ ሄደ ቀረ?
@DagiG-ed1tr
@DagiG-ed1tr 5 ай бұрын
ሶፊ በጣም ኦርቶዶክስ ጠል ነው አንተን ብሎ ወንጌላዊ
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
😂😂😂😂ኦርቶዶክስ መጥላቱን በምን አወክ???አልተነሳ ስለኦርቶ??አንተ ግን በጴንጤ ጥላቻ ስላበድክ የሚዘባርቀውን እብድ ጴንጤን ሲሰድብ ተቀበልከው አይ ኦርቶ😂😂😂😂
@DagiG-ed1tr
@DagiG-ed1tr 5 ай бұрын
@@yuye.d ልንገርህ ወንድሜ መጥላቱን ብዙ ማረጋገጫ አለኝ እኔ ስለምን ጴንጤን እጠላለሁ ማንም የፈለገውን የማምለክ መብት አለው ኮሜንት ወደ ታች እይ ልጁ ቤተክርስቲያንም ተጠመኩ ያለውን ጠይቅልን እያጭበረበረ ነው ብያለሁ መጀመሪም የሚያደርገው ነገር ሀይማኖታዊ እንዳልሆነ ይታወቃል
@SimChance21
@SimChance21 5 ай бұрын
አቶ ሶፎንያስ ምን አወቀ አላወቀ ምንም አይደል ይልቅ የሚገርመው የእናንተ ቤተ እምነት የነብይነት ማዕረግ መስጠቷ ነው ኦርቶዶክስ የመጣው ያላወቀውን ለማወቅ ነው
@TibebuAbebe-j5c
@TibebuAbebe-j5c 5 ай бұрын
ፓስተርየ እየጮክ ሰውየውን አወዛገብከው ትንሽ ረጋ ብትል ብዙ ነገር እንሰማ ነበር
@NigestZerabruk
@NigestZerabruk 5 ай бұрын
ጉዳቸዉ ሲወጣ ተንጨረጨረ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 5 ай бұрын
መገን እኮ ነው ትቶት ስለሄደ ተናዷል ልበል ወይስ አንገቱ ላይ ያለው መስቀል 😂 ነው በል አገቱ ላይ ያለው መስቀል ነው እሚያበሳጨው መሰለኝ
@WegayewMenberu
@WegayewMenberu 5 ай бұрын
Endet new leju bergata eyawera yadenaberwal zem belo mesmat neberbet beleju bekul hono eyawera new
@Eteneshzegeye
@Eteneshzegeye 5 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ችግር አለበት ጭቅጭቅ ይወዳል ተረጋግቶ መጠዬቅ አይችልም ለዎች እንዳይናገሩ ያደርጋል ሰው ሲያወራ ተረጋግተህ አዳምጥ የሰው ሃሳብ አስጨርስ የተማረ እውቀት ያለው ሰው በመጮህ አያምንም አትጨቃጨቅ ጨቅጫቃ
@yegeterlijnegn3278
@yegeterlijnegn3278 5 ай бұрын
እግዚአብሄር የሚወደውን ከሀሰተኛ ወደ እውነተኛ መለሰው በቃ ይህን በስጋ ብቻ መረዳት አይቻልም፡፡ በመንፈስ እንጂ! የእውነት እናውራ ካልን የሰው እምነት ላለመንካት እንጂ የፕሮቴሰታንት እምነት መሰረቱ ሀሰተኛ ክርስቶስ ነው፡፡ እኔም ከፕሮቴስታንትነት በእግዚአብሄር ያመለጥኩ ሰው ነኝ፡፡
@Onesism-p2w
@Onesism-p2w 5 ай бұрын
በስጋ ብቻ መረዳት አይቻልም አንድ ሁለት እያሉ ነው የሚገለጠው
@diresfamily9884
@diresfamily9884 5 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 5 ай бұрын
ተመስገን የኔናት
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 4 ай бұрын
ክርስቶስ አንድ ነዉ። ኦርቶዶክስም ፕሮቴስታንትም ጋር ያለዉ አንድ ሊሆን አይችልም።
@yegeterlijnegn3278
@yegeterlijnegn3278 4 ай бұрын
@@gezahegndebella6972 "ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ" ማቴ፡24፡5-8
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 5 ай бұрын
እኔም ከሀሰተኛው እየሱስ 👹በቅርብ ወደ እውነተኛው እየሱስ ተመለስኩ 3000ሽ አመት የነበረች ወደ ቀደመችው ኦርቶዶክስ ነብያት አስቀድመው ትንብት የተናገሩላት ሀዋርያት አለምዝረው ያስተማሩላት የሉተር ፍልፍስና 500 አመት ወጣሁ ❌
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 5 ай бұрын
❤❤❤የሉተር ፍልስፍና ነው ያልከው/ያልሽው?? ሉተር እንርሳውና ሰው ወደ ዘላለም ህይወት(መንግስተ ሰማይ) ምን ቢያደርግ ወይም ምንአይነት ሰው ሆኖ መገኘት ስትገኝ ነው?ለመሆኑ መንግስተሰማይ በስራ ወይንም በራስብቃት( perfection) ልንደርሰው እንችላለንን?? ከሆነስ እንግዲህ እየሱስ መሞት አልነበረበትም!!❤❤❤
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 5 ай бұрын
@@kibreabesey9582 ተወደደም ተጠላም ሀይማኖት አንድት ናት ኤፌሶን 4-5 ላይ አንዲ ጌታ አንድት ጥምቀት አንድት ሀይማኖት ማኖት ከሉተር ፍልፍስና በፍት ተፃፈ አለቀ
@NatnaelTefera-vc7or
@NatnaelTefera-vc7or 4 ай бұрын
3000ሺ አመት እኮ ማለት ከ ጌታ መምጣት በፊት ኦርቶዶክስ አለ እያልክ ነው ?
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 4 ай бұрын
​@@NatnaelTefera-vc7or ጀኛ ቤተ ክርስቲያን የጀመረችዉ ከብሉይ ነው በብሉይ 1000 ዓመት እግዚአብሔር ታመልክ ነበር ክርስቶስ ከመሰረታት ደግሞ 2000 ዓመት ሆኗታል። ታሪክ አንብብ
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 5 ай бұрын
ሶፊ ይህንን ጥያቄዎች ብዙ ፓስተሮች አይመልሱትም ለምን ቅር ይልካል በልጁ ? ፕሮቴስታንት የጠንቌይ ቤት ነው ።ናይጄርያ የሚሄዱት ነዳጅ ፍለጋ መሰለክ? ለምን እነ እዩጩፋን እስራኤልን ሌሎቹም ብዙ አሉ አታቀርብም ወንድምህን ጭምር ሌቦች ገና በደንብ ትፈርሳላችሁ።
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 5 ай бұрын
ትሽ የእዩን የእስራኤልን የዳዊት ሞላልኝ ጦስ ይዘህሽ ጥፍ
@abenezerberhanu1382
@abenezerberhanu1382 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@girmabelewkebede8976
@girmabelewkebede8976 5 ай бұрын
ንገርልን
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
​@@Dagi-m2p4v😂😂😂😂😂😂
@asternegeri4123
@asternegeri4123 5 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እሁን አውልያ የለ ፓስተር ያደሩገህ መንፈስ የለ ሰላም ብቻ ነው እኛ ጋ ወደእውነተኛው ሀይማኖት እንኩዋን ደህና መጣህ ። ገና ሶፊም ይመጣል ።
@RozaAsefaw
@RozaAsefaw 5 ай бұрын
ይሄ ልጅ የየትኛውም ሃይማኖት ተከታይ ሊሆን ይችላል ዋና ግን ከዚህ ቀደም ከዲቤሎት እስራት ውስጥ ሆኖ ነበር ሲገለግል የነበረው እንኳን ከእስራት ተፈታክ
@GetachewDenene
@GetachewDenene 5 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ተረጋጋ እሱ አማርኛ በደንብ ስለ ማይችል አደናብረህ በግድ ለማሳመን አትሞክር መጀመርያም የእናንተን ቸርች ፍቃድ ስትሰጡ ለቢዝነስ እንደነረ አጋለጠ ተባረክ
@EsubalewAlemayehu-t2x
@EsubalewAlemayehu-t2x 5 ай бұрын
ሶፎንያስ እንደዚህ ትግስት የለለህ ሰው ነህ ልጁን ታሪክ መስማት ፈልገን ቃለመጠየቁን አበሻቀጥከው ከዚህ በኋላ ሚድያህን ላለማዳመጥ እንድዎስን አደረከኝ።
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
ቀድሞ ያደረገውን ቃለመጠይቅ እይ የልጁን እብድነት ትረዳለህ😂😂
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
​@@yuye.dእድሜ ለመናፍቃን አሳብዳችሁት አሁን እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያምን ልጅ ያመልካል ነፃይወጣል ከእስራት አታሰቢ።
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 5 ай бұрын
ይህንን ዘባራቂኮ ኦርቶዶክስም አይቀበለውም። ነገም ኦርቶዶክስን እንዲሁ ነው የሚያጣጥለው።
@yosiyasteshome9979
@yosiyasteshome9979 5 ай бұрын
ፓስተር እንደዚህ የሚያስጮህ የነሱ አባል ሳትሆን አይቀርም ሚስጥር ስለተገለጠብክ ሊሆን ይችላል
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 5 ай бұрын
የምን ሚስጥር? እኛ የምናመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ነው ምንም ሚስጥር የለንም
@SamrawitGirma-sv7lz
@SamrawitGirma-sv7lz 5 ай бұрын
​@@samrawitasefa5844esum meslot nebrr gn enante mitamelkut hsetegnawn kirstosn nw.
@Kaleegziabeher-gs1lo
@Kaleegziabeher-gs1lo 5 ай бұрын
Which one? Kkkkkkkkk
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
​@@samrawitasefa5844እውነት ነው ሃሰተኛውን ክርስቶስ?
@-theariammedia6178
@-theariammedia6178 4 ай бұрын
Here are the Five Solas of Protestant theology: 1. Sola Scriptura ("Scripture Alone") 2. Sola Fide ("Faith Alone") 3. Sola Gratia ("Grace Alone") 4. Solus Christus ("Christ Alone") 5. Soli Deo Gloria ("To the Glory of God Alone")
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs 5 ай бұрын
ሶፊ ወደድክም ጠላክም ሰውየው አለም አላለም የፔጤ እምነት የተሳሳተ እምነት መሆኑን ሙሉ ኦርቶዶክስ ያውቀዋል ይቅርታ አለም አላለም የፔጤ እምነትን እያየነው ነው በቻናላችው ስንቱን ጉድ ምስክርነት አያስፈልገንም አጭበርባሪዎች
@zebibtefera2401
@zebibtefera2401 4 ай бұрын
ANTEHULE. KUTA ATASWERA LEMEN. ENGEDAWE. YENAGER GEZESETEW. ESRAEL DANSA SEZREKEREK. YENORYELE ENDE TEREGAGTEH TEYEK. ATEHUHU. SEJEMER GAZETENA. AYDELEHEM. TEMARE. SETETEYEK. MELSETEBEK. ANTEBEHAATAWRA.
@dokiledokil
@dokiledokil 5 ай бұрын
አይ! ሶፊ ዝምብለህ ትጯጯለህ፡፡ጠይቅ አደምጥ፡፡ተሳስቷል ብለህ ስታስብ በድጋሚ የተናገርከው ስህተት ነው ብለህ በድጋሚ ጠይቅ፡፡ ለምን ትጯጯለህ፡፡
@مباركمانع-د6د
@مباركمانع-د6د 2 ай бұрын
ትክክለኛ ጥያቀ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ወድጀዋለዉ የወንገል ታሪካዊ አመጣጥ ከተማረ እንደት የአዲስ ኪዳን እንደት ጠፋበት?
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በባህርዳር በስቆቃ ለተገደለች ህፃን😢😢😢😢😢😢😢😢የፍትህ ያለ😢
@amanuelbertamaico2779
@amanuelbertamaico2779 4 ай бұрын
ትላንት ሱፍ ዛሬ ነጠላ ቀጥሎ ሌላ ዞሮ ዞሮ አውሊያ... ከመቼው ቆብ ደፋ? አገልጋይ ነብይ ነበርኩኝ ይላል ሶላዎችን ተናገር ሲባል እንኳን መናገር የማይችል። አዲስ ኪዳን እንኳ በቅጡ መች እንደመጣ አያውቅም። አዲስ ኪዳን ከክርስቶስ በፊት ነበር ሲል አድምጠነዋል። ይህ ሰው ፈፅሞ ክፉ መንፈስ የሚጫወትበት ሰው ነው። ጌታ ምህረት ያብዛልህ ከዚህ እስራት ነፃ ያውጣህ!!!። ሌላው ግን በሌላ ቻናል የሚጠይቁ የተለያዩ ቤተ እምነት ተከታዩች.. የወንጌል አማኞችን ለማብጠልጠል ሲነሱ...በሞትና በሲኦል ላይ ፈራጅ የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስን እያብጠለጠሉ እንደሆነ አለማወቃቸው በራሱ...እነሱ ራሳቸው ድንዛዜ ላይ መሆናቸውንና የመፅሐፍ ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ልጅ አለማወቃቸውን በዚህ እንረዳለን። የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የደህንነታችን ራስ የሆነ የምንድንበት መደኛችን ነው። የሆነ የቤተ እምነት ስም ጠርተን አንድንም! የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን አምነን ግን ከዘለአለም ሞት እናመልጣለን። በእርሱ ከቁጣና ከፍርድ እንድናለን። 5 solas አምስቱ ሶላዎች 1 የእግዚአብሔር ቃል የሆነው መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ። 2 ድነት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ብቻ። 3 በፀጋ ብቻ። 4 በእምነት ብቻ። 5 ክብርን ለእግዚአብሔር በመስጠት ብቻ። ለእግዚአብሔርና ለቃሉ የሚገባውን ክብር ለፍጥረት አንሰጥም ለአማልክት አንሰግድም። በረሮ እላዩ ላይ ለሚሯሯጥበት ስለራሱ እንኳን ማወቅ ለተሳነው ለተቀረፀ ምስልና ስዕል መስገድ አይደለም ቀርቶ አናስበውም። ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው። እውነትም መንገድም ህይወትም ወደሆነው ኢየሱስ ተመለሱ የሃይማኖት ፉክክር ከዚያ አስፈሪ ከሆነው ከፍርድ ቀን አይታደገንም። የሚያድነን የድንግል ማሪያም ልጅ የአለም መድሃኒት ኢየሱስ ብቻ ነው።
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 5 ай бұрын
አቶ ሶፊ በራስህ ሚዲያ ስንት ነብይ ስንት ፓስተር ነው በአጋንት ሃይል ሲሰሩ እንደነበር የተናገሩት በሜዳህ አንተ ብቻ ተናጋሪ ሆነህ ልጁን እንዳይናገር አፍ አፉን እያልክ ሃሳቡን እንዳይገልፅ አደረከው ።
@rishane9576
@rishane9576 5 ай бұрын
ሰይጣኑ ተነስቶበት እኮ ነው
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
ምን መስማት ፈለክ ሰመጀመር ልጁ እኮ አጋንንታዊ ነበር ከዚህ ቀደም እዚሁ ሚዲያ ላይ የሰጠውን ቃለምልልስ ስማ ።እብድ እንጅ ጤነኛ አይደለም አጭበርባሪ ነበረ ከጅምሩ
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 5 ай бұрын
ሶፎኒያስ ምን አናደደህ ቲዮሎጂ ተምሬአለሁ ዲፕሎማዬን አሳይሃለሁ እያለ ነው እራስህ ይሄን ልጅ ነብይ ብለህ ከዚህ በፊት አቅርበከው ነበር ዛሬ ፕሮቴስታንት አይደለህም ትለዋለህ ጉዳችሁን ሰላጋለጠ ተናደህ ነው ።
@Zeleke_2023
@Zeleke_2023 5 ай бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ስፊ የሚባል ሰው አጠያያቂ ትክክል አይደለም
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 5 ай бұрын
ከሌላው ጊዜ አንፃር ለወንጌል እውነት ወጊኖ አወራ እንጅ ምን አጠፋ?
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 5 ай бұрын
በጊዜ ነፍስህን አስመልጥ: በእውነት ነው የምነግርህ: ከዚያ የሁከት መንፈስ ያለበት ቤት ውጣ:
@girmashibiru9505
@girmashibiru9505 4 ай бұрын
ሶፊ በእዉነት አንተን የምጠሉ ቆም ብሎ እራሳቸዉን ማየት አለበቸዉ በርታ ጌታ ሞገስ ሆኖሀል!
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 5 ай бұрын
ልጁን መስማት ፈልገን ነበር ግን አቶ ሶፎንያስ እረ በሰል ይበሉ😂😂
@buzaibro2554
@buzaibro2554 4 ай бұрын
ሶፊ ታባረክ ታባረክ ❤❤❤❤
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 5 ай бұрын
መርማሪ ፓሊሰ ነው የመሰልከኝ ልጁን በዚህ መልኩ ለምን ትጫነዋለህ ቀሰ ብለህ መጠየቅ አትችልም ነበር
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 4 ай бұрын
ደጋግሚ ነው ምሠማው በጣም ነው ያሣቀኘ በጣም ነው የምታምሩት ያባቴ ብሩካኖች ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ጌታ ይባረክ አሜን❤❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 ай бұрын
ወንድማችን ሶፎንያ የኦርቶዶክስ ስነ ስርአት ከማንም በላይ ታውቃለህ እኮ አባትህ ካህን ናቸው አውቆ የተኛ በሚለው እንለፈው
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 5 ай бұрын
ምን አጠፋ?
@eftahtube7646
@eftahtube7646 5 ай бұрын
ምን አገናኝው የእባቱ ካህን መሆን?
@LionAfrica-y7x
@LionAfrica-y7x 5 ай бұрын
አትዋሽ አባቱ ፓሊስ ናቸው😂😂😂😂
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 5 ай бұрын
ልጁ ኢሉሚናቲ 😂😂😂​@@eftahtube7646
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 5 ай бұрын
ታዲያ ሶፊ ምን አጠፋ ሶፊ ኦርቶዶክስን አልነቀፈም ልጁ ግራ የገባው ነዉ
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 5 ай бұрын
ለምን ትጮሀለህ ሶፎንያስ ትግስት ይኑርህ
@JohanFx-iw9ez
@JohanFx-iw9ez 5 ай бұрын
ሶፊ ከ10 ወር በፊት ይሄ ልጅ ፖስተር እያለ አቅርበኸው ነበር ፣ አሁን ልጁ ኦርቶዶክስ ስለሆነ በስርዓት ልታወራው ከልወደድክም 😂😂
@samuelmuleta2150
@samuelmuleta2150 5 ай бұрын
ሶፊ ተበልጠሃል እሱ ተረጋግቶ እያወራ ያንተ ጩህት ይረብሻል ቃለመጠይቅ አድርግ እንጂ አትከራከር የእሱ መረጋጋት አንተን ጩህታም አደረገህ 🤔
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ግን የጴንጤ ጥላቻ ሊደፋችሁ ስለሆነ እንጂ ልጁ እኮ የለየለት እብድ ነው በንፁህ ህሊና ብትሰሙ የገዛ ስራውን ነው እኮ ያዋረደው😂😂😂ከጴንጤ ወጣሁ ላለ ሁሉ አጨብጭባችሁ ትችላላችሁ??🤣🤣🤣እኛ ጋ እኮ ተራ ምዕመናችሁ ሳይሆን እውቅ አገልጋዮቻችሁ እኮ ናቸው በገፍ የመጡት እና እንደእናንተ ብናራግብ ራሳችሁን ታጠፉ ነበር😂😂😂
@meskidafbr.b8845
@meskidafbr.b8845 5 ай бұрын
Meregagat Mels kelele? Addis kidan enna blukidan enkuan yemayley ? Shame
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 5 ай бұрын
አሰፋ!​ ልጓም አብጅ!!!!@@yuye.d
@GabrielaEthiopia
@GabrielaEthiopia 5 ай бұрын
​​@@yuye.dእኛ የስላሴን ፍጡር አንጠላም በጣም ስርአት ያላቸው በስነምግባር የታነፁ የጴንጤ ጓደኞች አሉን እኛ አጥብቀን የምንጠላውና የምንፀየፈው ሃሰተኛውን ክርስቶስና እናንተበየአዳራሹ የምታመልኩትን የዛር መንፈስነው።
@fekadushiferaw68
@fekadushiferaw68 5 ай бұрын
የወንጌል አማኞችን እዉነተኛ ክርስቶስን አይሰብኩም ካልህ ለምን ፓስተርዬ የእግዚአብሔር ሰዉ ብለህ ሶፊን ትጠራዋለህ።
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt 5 ай бұрын
ል ም ድ ነው
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 5 ай бұрын
ሱስ ሆኖበት ነው።😂
@marsawikifle2762
@marsawikifle2762 5 ай бұрын
ሶፊ ስለጮህክ ትክክለኛ የሆንክ ይመስልካል እንዴ?...ተረጋጋ እንጂ?...የኔ የምትለውም ሆነ ሌላው ይታዘብካል።
@antenehmelese4140
@antenehmelese4140 5 ай бұрын
Protestant malet radio malet New mawrat enji mesmat aychilum
@SintayehuEshetu-z3u
@SintayehuEshetu-z3u 5 ай бұрын
እረ ሶፊ ተረጋጋ ጠያቂ እንጂ መላሽ አትሁን በጩከት አታውራ መጮክ በማስፈራራት የምትፈልገውን እንዲል አትፈልግ
@shalommandefro927
@shalommandefro927 5 ай бұрын
እየጮኸእኮ አደናገርከው። ደግሞ አሁን መንፈሱ ለቆታል። ፓስተር ሶፍንያስ ታሳዝናለህ ለምን ገመናችን ወጣነው። እናንተም እኮ በአባያተ ክርስታያናት ሕብረት የተወገዛችሁ ናችሁ።
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 5 ай бұрын
ሶፊ..666ምነው.አንቀጠቀጠክ.አላሶራ.አልከው..ከባድ.መንፈስ.አለብሕ.ያወቀሂት.ደምሳሽ..ጌታቾንን.ሲክድ.ዝም.ብለክ.እንደ.ጥሩ.ነገር.አፍክን.ከፈተክ.ስትሰማ.ነበር
@خزنه-ق4ظ
@خزنه-ق4ظ 5 ай бұрын
በስርአተ ነጥብ ያበደ ኮሜንት
@derejetaye6398
@derejetaye6398 5 ай бұрын
ሶፊ ላይ ያለውን የአወሊያ መንፈስ ቁጣ ተቋቁመህ እንድትመልስ ያደረገችህ የመድኃኔዓለም እናት ድንግል ማርያም ናትና ትጠብቅህ !!!
@selamnamaga
@selamnamaga 5 ай бұрын
ሶፎንያስ መጀመሪያ አጭር ስልጠና ውሰድ ስለጋዜጠኝነት
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 5 ай бұрын
ታንኪው የማስበው እንደዚህ ነበር:: ስልጠና ያስፈልገዋል:: ልጁን ድምፁን ዝቅ አርጎ በትህትና መፅሀፍ ቅዱስን መሰረት አድርጎ በፍቅር ቢያናግረው ይችል ነበር
@mr.t3165
@mr.t3165 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ክፉ መንፈሡ ሊያንቀው ደርሳሷል
@girumdinkasfaw6590
@girumdinkasfaw6590 4 ай бұрын
ማነው አውልያ ያለበት የሚመሥለው ሦፎኒያሥ ነው ሤፈ ሚካኤል ትሁት ነህ የተሠበረ ልብ ነው ያለህ አሁን ማንጋ እግዚአብሔር እንዳለ ይታያል መቀየርህ ከእርጋታህ ከአንደበትህ ይታያል አየህ በአለም ተሥፋ ቆርጠህ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ወንጀለኛ ነኝ አለ የተሠበረ ልብ መሠዋት ነው እግዚአብሔር ወደደው በቃ እመን
@KamilJemale
@KamilJemale 5 ай бұрын
አቶ ሶፎንያስ ለጠየቀው ጥየቄ መልስ እንደይመለስለት የመይሆን አጠያየቅ እጠየቀ እየወነበደው ነው
@solomonadamu3030
@solomonadamu3030 4 ай бұрын
ሶፊ እንደዚህ ያሉ አጭበርባሪዎችን እግር በእግር ተከትሎ ማጋለጥህ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ጌታ ይባርክህ
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 5 ай бұрын
ሶፊ መደንፋት አቁም እውነትን ፈልግ።ሀሰተኛዉ ክርስቶስ እየተጠቀመብህ ነው።
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
ቢገባህማ ሰውዬው ቲኦሎጂ ተምሬያለሁ ብሎ ሶላዎችን የማያውቅ ፕሮቴስታንት የለም ሲጀመር ሰውዬው ከጅምሩ አውሊያ አለብኝ እያለ የናንተ ማጨብጨብ ምን ይሉታል በሉ አውሊያችሁን ሰብስቡ😂😂😂
@AschaAscha-fi1gv
@AschaAscha-fi1gv 5 ай бұрын
ሐሰተኛዋ ማሪያም እንዳትሰማህ ኮተት ጨለማ
@moktad6722
@moktad6722 4 ай бұрын
በዚ ጋዜጠኛ ላይ ሆኖ ይህን ልጅ ሊያስጎዳ የመሰሪ ስራ እየሰራ ያለ የወሰንጋላ መንፈስ በእግዚአብሄር አብ ልጅ እና በድንግል ማርያም ልጅ በጌታችን በመዳኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለሁለት ተሰንጥቆ ገሐነብ የወረደ ይሁን በርታ ወንድማችን በርታ ።
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 5 ай бұрын
ስለ ወንጌል አማኞች ምን ሳያውቅ 🤣 ወደ ኦርቶዶክስ ሄዶ ስተቸን ነው የሚገርመኝ😂😂😂😂
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 5 ай бұрын
ምን የሚታወቅ አላቹ ሰንት አመት እናተጋ ነበርኩኝ ግን ላያቹ ሌላ ውሰጣቹ ሌላ በየሱስ ሰም የሌባ ሰብሰብ
@ahadutech1519
@ahadutech1519 5 ай бұрын
ልክ እናንተ ኦርቶዶክስ ሳታቁ እንደምተ ቹን
@habeshawork
@habeshawork 5 ай бұрын
ጴንጤ እኮ 100% ስለ ኦርቶዶክስ ሳያዉቅ እኮ ነዉ የሚጰነጥጠዉ
@elroieezra305
@elroieezra305 5 ай бұрын
@@habeshaworkcause we don’t need too
@AmbayeAntonios
@AmbayeAntonios 5 ай бұрын
ፖስተር ሶፊ ጌታ ይባክህ ይሄን አጭበርባሪ በደንብ አደናብርልኝ እናቴ ያለወንድ ወለደችኝ ያለ ደፋር
@NicIvym
@NicIvym 5 ай бұрын
ጴንጤ በሙሉ እልፍ አጋንት አለበት ምንታ መጣለህ እስኪ ልብ ካለህ ከኔጋር እናዉራ የላሊበላ ዘር አለብህ ሰዉ አታስወራም አንተ አጋንታም
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 4 ай бұрын
ዘይቱ ስፈውስ ነው ዳብሎስ እሚጫጫው የኔ ወድም ተባረክ❤❤❤❤ የተረጋጋ መንፈስ አለህ ብሩክ ሁን
@Almaz-f4d
@Almaz-f4d 5 ай бұрын
ሶፌ በስነስራሐት አውራው።ይህ ሰው ትክክል ነው የሚያወራህ እኔን እኔ ከልፀለይኩልሽ ትሞች አለሽ ብሎይ ነበር እኔም ፀለይኩበት እዲጋልፅ።
@ketty-x7t
@ketty-x7t 5 ай бұрын
min tiseriyalesh esu gar?🙄🙄
@ሰላምታደለ-ፐ7ፈ
@ሰላምታደለ-ፐ7ፈ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TitiMekonnen
@TitiMekonnen 4 ай бұрын
አየ ፓስተር ደስ የሚለው ኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ እንዳይመጣ አደረግክ እብድነታቺሁን አሳወቅ እንደሰው እንክዋን ተናግረቅ ማሳመን atchilm
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 5 ай бұрын
ሲጀመር ልጂ አማኝ አልነበረም የጥልቁ መንፈስ ነው የሚሰራበት ቀድም ብዬ ጽፌያለሁ ያው ፍሬው ታዬ
@ahadutech1519
@ahadutech1519 5 ай бұрын
ታዲያ ነቢይ ብላችሁት ፍቃድ ሰታችሁት 😂😂😂😂 ኦርቶዶክስ ግን ሲቀየር ኦርቶዶክስ ነበር ጴንጤ ሲቀየር ጴንጤ አልነበረም 😂😂
@bk7202
@bk7202 5 ай бұрын
ማን ነው ፍቃድ የሰጡው? ​@@ahadutech1519
@mamedida9228
@mamedida9228 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ጭራሹንም አልነበረም አኔም ተነግሬ ነበር ማንም አልሰማኝም ያኔ መድረክ ለይ አንድት ሴትዮ ያጋለጠችው ጌዜ አጭበርባሪ ሌባ አታላይ ነዉ ብለ ነበር እህተችን በቃ ዱሮ ዱሮ
@sisayamare7113
@sisayamare7113 5 ай бұрын
Sikel prowoch hulachihum eko ye tlku menfes new yalebachihu
@girumassefa699
@girumassefa699 5 ай бұрын
ጴንጤ ሁሉም ዘባርቄ ነው
@gosaye6209
@gosaye6209 5 ай бұрын
እሮዶክስ ላዘለም ትኑር ወዳ ትክክለኛው እምነት ማታሀል በርታ ወንድሜ ከነኝ አውሬ ማንፍስ ወታሀል አግዝያብሄር ይማስገን ❤
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 5 ай бұрын
እውነት እውነትን ሰለተነገር እንድሁም ጉዳችሁን ዘረግፎታል ለዛ ነው የመመክ 🤣🤣🤣🤣 እሱ ከእግዚአብሔር ምህረት አግኝቶ ነብሱን አድኖታል ለሰው ልጅ ቤዛ የሆነወን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስን አግኝቶል ከዘላለም ሞት አምልጣል ጌታ እየሱሰ ክብር ለአንተ ይሁን 💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@pesefor8707
@pesefor8707 5 ай бұрын
Adis kidan meche endemeta 5tu solawoch yemayawik ende anite yale ewiket aliba meseretawi ye DINET timihirt yemayawik egnan ayiwekilim hayimanot geday ye EGIZABIHER KALI EWINT ARINET YAWETAL EYESUS BICHAWIN YADINAL wendime asibibet
@estegntaKafeyalw
@estegntaKafeyalw 5 ай бұрын
አሜን ሰስብላችሁ ነበር 😂😂😂እኛ ኦርቶዶክስ ማንም ከመሬት ተንስቶ አሜን አይስብለንም 😂😂😂አይ መናፍቃን ​@@pesefor8707
@sirosiro3927
@sirosiro3927 5 ай бұрын
Amen
@MamaFG1382
@MamaFG1382 5 ай бұрын
ሶፎንያስ ምንም አታመጣም ኦርቶዶክስ የሆኑትን እንድታከብር እንፈልጋለን አለበለዚያ ዋጋህን እንሰጣለን በሚገባ ቋንቋ እናናግርሃለን
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
ሲጀመር ጴንጤ ቤት ሊያጭበረብር ሞክሮ ስላልተሳካለት ነው የሄደው እንኳን ሄደ😂😂ማሪያም ተገለጠችልኝ የሚል ወንጌል አማኝ ኖሮ አያቅም ይህ ሰው ግን ማሪያም ታነጋግረኛለች ሲል አልነበር??ወይጉድ
@surafelgere8410
@surafelgere8410 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሶፎኒያስ ኦርቶዶክስ መተህ ብትጠመቅ ትጮሀሐህ። የአዳል ሞቲ መንፈስ back ቤተሰብህ ጋር ብታጣራ ይኖርብሀል።
@dawithmicael5251
@dawithmicael5251 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ መደማማጥ የሚባል ነገር መጥፎ የሆነበት ቦታ
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 4 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ እንደሌሎቹ እያጭበረበረ አልጠፍም እንኮንም ከዚህ ሂወት ጌታ አወጣህ አንተንም ህዝቡንም አዳንክ ብሩክ ግልፅ ነክ ማንም እራሱን እንደዚህ አያጋልጥ ምርጥ ሠው ጌታ ካንተ ጋር ይሁን የኔ ወድም❤❤❤❤❤❤❤
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 5 ай бұрын
ለዚህ ለዚ እራስህ ጠይቀህ ራስህ የምትመልስ ከሆነ ለምን ጋበዝከው ታዲያ።
@AbaCbe
@AbaCbe 4 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ኢየሡሥ ለሁሉም መልስ ነው በኢየሡሥ ስም የሚነግድ ሱፋ የለበ ሽፍታ ለሕግ ይቅረብ የሕግ ያለሕ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል
@Chale-g2z
@Chale-g2z 5 ай бұрын
ሶፊ ልጁን አታወዛግበዉ ሰይፈ ምካየል የጥሞና ጊዜ መዉሰድ አለብህ ድካም ይታይብሀል
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 5 ай бұрын
❤❤❤እንደ እንደኔ ይህ ሰው እአገልጋዮቹን ተኝተው እያሉ በሚስኩኑ ህዝብ ያስቀጠው መጥፎ ዘር እንክርዳድ ከዘራበት ማምለኪያ ስፍራዎች ሄዶ እንደዘራው እንዲሁ መልቀም አለበት ባይ ነኝ!!❤❤❤
@getenethirpa133
@getenethirpa133 5 ай бұрын
እባክህን እንተርቨረው ስታረግ አትጩህ ተረጋጋ ና ጠይቅ ከመረበሽህ የተነሳ ሰው ሙሉ እንተርቭው መጨረስ ይከብደዋል
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 4 ай бұрын
እንደአንተ እራሡን የማጋልጥ የለም ዘመንክ ይባረክ ተባረክ ጌታ ስለሚወድህ መለሠህ ኢየሡሥ ያድናል ይታደጋል አሜን የኔ ወድም ፀልይ❤❤
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 5 ай бұрын
ሶፎንያስ ላይ ያለው ጠቋር ይለያል!!!
@berhanubonsa4563
@berhanubonsa4563 5 ай бұрын
ሶፊ ድድብናክ መቼ ነው የሚያልቀው ማድመጥ ለምን አትችልም
@yene321
@yene321 5 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ከቁስ ወጥተው ለኢየሱስ መች ነው ሲሰግዱ የምናየው ? 100 %ፕሮቴስታንት ውስጥ የሚሰራው የቃልቻ መንፈስ ነው የሁከት መንፈስ ፕሮቴስታንት ዉስጥ አለ ለዚህ ደሞ ከአንደበታችሁ የሚዎጣው ምስክር ነው ከዚህ ይርጥንቁላ መንፈስ ይጠብቀን ሃሰተኛውን ጌታ በቅድስት ማሪያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሃይሉ ይድከም ሰራዊቱም ይበተን አሜን
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 5 ай бұрын
እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን፣ሰው የምያወራው ያየውንና የሆነውን እማኝ የሆነበትን ነው!😂
@ዘፍጥረት
@ዘፍጥረት 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጁ ያለዉ ህይወት አለዉ
@dadydady3547
@dadydady3547 4 ай бұрын
ለቁስ?😂😂😂😂 ወረቀት ስዕል ስር የምትሰግዱ እናንተ!! እኛማ አምላካችን በሰማይ ነዉ።
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 4 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@TsehayneshGebre-tr2pd
@TsehayneshGebre-tr2pd 5 ай бұрын
ሲጀመር ስለክርስቶስ ምንም አያውቅም እኔ ጋር ልዩ አይል አለ ሲል ከማን ጋር እንደሆነ ግልፅ ነው ከአጋንት ነበር ጭራሽ አልዳነም ጌታ ይርዳህ
@joel-gj1np
@joel-gj1np 5 ай бұрын
ልጁ ሚያውቀውን በጩከትህ አስረሳከው እረ አረጋ ተብሎ ነው ሚጠየቀው
@neftiwondimagegn
@neftiwondimagegn 3 ай бұрын
teyakiwu erasehe e/rne atawekewum maneme sew netsanete alew yefelegewune yemehone.ante gene le perotestante wegenehe afetetekebete.yehe ye gazetegna bahery ayedeleme.tefewese
@nurodin7378
@nurodin7378 5 ай бұрын
ልጁ ልክ ባይሆንም የልቡን ለመስማት ፈልጌ ነበር ግን አንተ conscious ሆነክ ማሰብም መጠየቅም መስማትም አልቻልክም ለመጮህ ነው ምትፈጥነዉ። ጥያቄ ስጠይቅ የተመልካቹን ፍላጎት እያዳመጥክ ጠይቅ።
@natan7997
@natan7997 5 ай бұрын
አይ ሶፊ ተንጨርጨር እንግዲህ ይህ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያውቀው እውነት ነው ።
@LaLa-oi5pj
@LaLa-oi5pj 5 ай бұрын
ሶፊ አንተ ራሱ ጌታ ምስክሬ አመሊያ መንፈስ አለብህ በጌታ ስም።
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 5 ай бұрын
ጌታ ምስክሬ ብለህ ቀደዳ አይሆንም ራስህን እይ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 5 ай бұрын
አንድ ቀን ጮሆ ጉድ ያደርገዋል ::አሁን እየጀመረው ነው ::
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
ኑሮ ከብዶኝ ነው 23 August 2024
52:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 35 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 156 М.
17 August 2023
2:07:41
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 171 М.
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 88 М.
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 38 М.