ወደኃላ ከሚጎትተን ኃይል መላቀቅ ክፍል 1 || ይህንን ድንቅ ትምህርት ተመልክተው ነጻነትዎን ይቀበሉ || Watch this message and be free!

  Рет қаралды 11,088

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Жыл бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.org/faith-clinic-...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.org/faith-clinic-...

Пікірлер: 56
@desta9866
@desta9866 3 ай бұрын
አሜን ለወደቀት አልጠራኝም ጌታ እየሱስ ክብረሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሰለተእና ስለቤተሰብሀህ ጌታ ይባረክህ !
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
ለምድራችን ሰላም በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አወጅኩ።አሜን። እረብሻው ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፀጥ ይበል ። አሜን።
@SemirhusenHassen
@SemirhusenHassen Ай бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ቤትህን ሁሉ ይባርክህ እግ/ር ባንተ አልፎ በቃሉ ተለውጫለው ማንነቴን አገኝቻለው እግ/ር ፀጋውን በአይል ይጨምርብህ አሜን
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 6 ай бұрын
Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
@genetkalata9710
@genetkalata9710 Жыл бұрын
አሜን ሁላቹ ተባረኩ ጸጋዉም ይጨምርላቹ
@demekeasrat1271
@demekeasrat1271 Жыл бұрын
ፓሰተር ዘመንህንና አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ በአንተ በወንጌል አስተምህሮት ህይወቴ ሰላም አግኝቶአል ጌታ ይባረክ።
@Hebron48
@Hebron48 Жыл бұрын
አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 Жыл бұрын
Amen Amen thank you 🙏 🙏🌺🙏🌺🙏🌺
@sentayehualehu5662
@sentayehualehu5662 Жыл бұрын
አሜን
@tirhasharegot5088
@tirhasharegot5088 Жыл бұрын
Amen amen amen
@mhrtebranu4434
@mhrtebranu4434 Жыл бұрын
አሜንንንን
@emebeteshete87
@emebeteshete87 Жыл бұрын
የህ የህይወት እውቀት በነብስ በመንፈሤ ላይ ከሠማይ እንደሚወርድ ዝናብ ወርዶ የጽድቅን ፍሬ ያብቅልብኝ በጌታ በኢየሡሥ ሥም አሜን ጌታሆይ አመሠግንሀለሁ
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 Жыл бұрын
Amen hallelujah
@timnitesak5301
@timnitesak5301 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 Жыл бұрын
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌👑👑👑🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🐑🥰
@tirhasharegot5088
@tirhasharegot5088 Жыл бұрын
Amenn
@bahgufisseha6100
@bahgufisseha6100 Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn
@tigistdaba5902
@tigistdaba5902 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት በምታስተምራቸው ትምህርቶች ሁሉ ተባርካለው እግዚአብሔር በቡዙ ይጨምርልህ 😍
@rutha.709
@rutha.709 Жыл бұрын
Amen
@selamgezai2095
@selamgezai2095 Жыл бұрын
Amennnnnn
@mulugetaheyi5338
@mulugetaheyi5338 Жыл бұрын
God bless you
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ በዚ አገልግሎት ቀን ነበርኩ የጌታ መንፈስ ትልቅ ፈውስ አድሮጎልኛል በሥጋዬም በህይወትም ለምትሰሙ ሁሉ የሚናገረው ጌታ ይፈውሳል እመኑ ህያው ነው
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 Жыл бұрын
tedelekal
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Ammmmmeeeen Geta ybarekihi
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn.Amennn geta yibarek wedehuwala yemigotit menfes beyesus sim.kenem.kebetesebochem tesebere haleluyaaa abat hoy ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏 pasterye tebarek
@Jesuse1
@Jesuse1 4 ай бұрын
Geta yebarkh
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Жыл бұрын
Ameeeeen🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hiwotteklemariam8353
@hiwotteklemariam8353 Жыл бұрын
🙏Amen!!!
@user-wv7ry5wl4g
@user-wv7ry5wl4g 11 ай бұрын
ameeeeen❤❤❤
@asterbelay540
@asterbelay540 Жыл бұрын
የሚገርም ነው የእኔ ሂወት ነው አልቀበልም የስኮአር በሽታ ዘመንህ ይለምልም ወንድም ተስፋሁን:::
@millii1
@millii1 Жыл бұрын
የሕይወት መንፈስ ህግ መተዳደርያዬ ነው። አሜን።
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 Жыл бұрын
Hallelujah!!
@selinateklay717
@selinateklay717 10 ай бұрын
❤ ለክብረ የተከለኝ የፅድቅ ፍሬ ነኝ
@yehualashetazene6733
@yehualashetazene6733 Жыл бұрын
Amen Amen that’s true Pastor thank you so much 🙏🌺🙏🌺🙏🌺🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@serawitsiyom
@serawitsiyom Жыл бұрын
አሜን🙏 አዲስ የህይወት ህግ ገብቶብኛል✋🤚
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
በምድራችን ደም የሚያፋስስ እባብ በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የታሰረ ይሁን። አሜን።
@natizeethiopia7456
@natizeethiopia7456 Жыл бұрын
አሜን ከከንቱነት የሚያላቅቀኝ ሀይል ያስፈልገኛል
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 Жыл бұрын
Am witnessed all my family got chronic headache and long site problem... But me after I got saved ...am healed completely glory to Jesus
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
የህይወት መንፈስ ህግ ነው እሁን የሚገዛኝ!!!!!!!!!!
@AndualemMolla-mq5ph
@AndualemMolla-mq5ph 3 ай бұрын
አመሰግናለው የኔአባት በውነት በአንተላይ የመንፈስቅዱስ ንፋስ በኃይል አለ ቀምሼዋለውም
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
አሜን የአዲስ ህይወት ህግ ነው የሚገዛኝ ተባረክ Pastorye ሁልጊዜ አዳዲስ ትምህርት ነው የማገኝው!!!!
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
እራሴን በክርስቶስ እየሱስ በታወቅሁበት ማወቅ wow hallelujah
@michaelabadi777goodwill
@michaelabadi777goodwill Жыл бұрын
አሜን የክፉ መንፈሰ የታሠረ ነው
@Hebron48
@Hebron48 Жыл бұрын
Thank you pastor, you are always blessed❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ብእሀይል ንካኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@elizabethhardy2198
@elizabethhardy2198 Жыл бұрын
You have an amazing knowledge and wisdom of God pastor be multiply on, you are blessing for me and my family
@bettyteka8540
@bettyteka8540 Жыл бұрын
Amen 🙏🏻 This message is for me from part 1 for my current situation እግዚአብሔር አምላክ በአንድም በሌላም ይናገራል የሚለው ቃል ሁልም በሚመጣው መልእክት ቅዱስ እና ፃድቅ እንዲሁም ቸር የሆነው አምላክ ለእኔ ለልጁ በፓስተር በኩል ሁሌም የሃይልና የብርታትን መልእክት ይልካል እውነትም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የልብ እና ከእስትንፋስ ይልቅ የሚቀርብ አምላክ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ፓስተርዬ ስለመልካም አገልግሎትህ🙏🏻
@tunewalde6899
@tunewalde6899 Жыл бұрын
Amaaan Ameeen🙏🙏🙏
@rosaaron8796
@rosaaron8796 Жыл бұрын
7777777
@yadahrevivalvoiceministry7246
@yadahrevivalvoiceministry7246 Жыл бұрын
Q
@DawitTekeste-jw7sm
@DawitTekeste-jw7sm 2 ай бұрын
😅
@selamselam983
@selamselam983 Жыл бұрын
Amen
@kesetehaile8365
@kesetehaile8365 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@selamawitengeda8862
@selamawitengeda8862 Жыл бұрын
Amen
@claral9633
@claral9633 Жыл бұрын
Amen
@masimasi1715
@masimasi1715 Жыл бұрын
Amen
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ከምድረ በዳ መውጫ በሮች | Prophet kebede kedida | ነብይ ከበደ ቀዲዳ
39:23
Building the Ultimate Workout Tracker with React Native & MongoDB
3:59:34
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 43 МЛН
Grandma Dog Won
0:15
Daria Family
Рет қаралды 11 МЛН