ዐውደ ስብከት፥ “እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይደረግልኝ” በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 48,563

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 212
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምሰጋና ለመቤታችን ያንሳታል የዘላለምን ንጉሰ ያሰገኘችልን ፣ ለደህንነታቻችን መሰላል የሆነችልን የመንግሰተ ሰማያዊ ቁልፋችን ናት ከናትም በላይ እናታችን ናት ። ቅዱሰገብርኤል ክብር ይገባዋል ። አሁንም ይሄን ክፊ መቅሰፈት ከዓለማችን ይውሰድልን / ያጥፋልን እመብርሀን ለተወዳጁ ልጅሸ አሳስቢልን ለሱ የሚሳነው ምንም የለም ። መምህሬ በእውነት ድንቅ ሚሰጥር ነው። የማያልፈውን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን ጥቡን ያብዛልህ ለሁሉም ፍቅሯን ይገለፅላቸው። አሜን ደጋግሜ ብሰማው እሰከምሞት አይሰለቸኝም ለአዛብ ሁሉ ፍቅርሽን ግለጭላቸው አሜን (፫) ይቆየን(፫)
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን( መምህር አቤት መመርጥ ዝም ብሎ የሚገባ ምግብ የሆነ ስብከት ጸጋውን ያብዛልን የእመቤታችን ፍቅሯን ይጨምርልን ባአገልግሎ ያፅናል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@maranata770
@maranata770 3 жыл бұрын
ስለቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንግል ትጠብቅልን
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለበት የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይክበር ይመስገን ቅድስት ሆይ አትለይን ሀደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን 🌾።
@genettube527
@genettube527 5 жыл бұрын
በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን እድሜን ያብዛልን እኛም የሰማነው ህግ ልቦና ይክፈትልን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለዘላለም ትኑር አሜን (፫) አባቶቻችን ያኑረልን አሜን (፫) እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ይባርክ አሜን (፫) የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት አይለየን በእውነቱ ፍቅር ጣእማን እይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን🙏⛪️🙏💛💚❤️✝️✝️✝️
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን አሜንን አሜንን ።አሜን። በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመገን አሜን። ለመምህራችን ዳ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለህይወት ያሰማልን። ጥኡመ ልሳን የተዋህዶ ድቅ ልጅ።👏👏👏👏 ስለመቤታችን ሲያስተምሩ ደስ ከሚሉኝ መምህራት አንዱ። ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት። የናታችን የድግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን። ፦በጉት እንጠብቃለን መረሀ ግብሩን 👏 ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
@semasema63
@semasema63 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 4 жыл бұрын
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ!!!✝️ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tr7094
@tr7094 5 жыл бұрын
የወንጌል እናቱ ድንግል ማርያም እናት እናቴ እናታችን እመቤታችን እንቺን የማይወድ ትውልድ ያልሆነ ሰይጣን ብቻ ነው እንኩዋን ባሪያሽ ሆንኩ
@موزةالظنحاني-ح5ه
@موزةالظنحاني-ح5ه 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ቃለበረከቱን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምለክ ይባርክልን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@senaygetanehe2664
@senaygetanehe2664 4 жыл бұрын
ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን !!
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ። እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል መምህር ሄኖክ ጌታችን መድሀኔያለም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ። ቢስማ ቢስማ የማይይጠገብ ግልፅ ትምህርት ነው ። ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። ለሁሉም ቅን ልቦናን አስተዋይ ልብ ይፍጠርላችው ። እኛም ይሄን ምግብ በልተን ተፈውስንና ተባርከን ባለ 100; 60; 30 ፍሬን እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን።።አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል አሜን ፍቅሮንና ጣዕሞን በላያችን ያስድርብን። ወስብኃት ለእግዚአብሔር ወለ መስቀሉ ክብር ወለ ወላዲት ቅድስት ድንግል ማሪያም።።።
@ማሚየዮቱብቻላልማሚ
@ማሚየዮቱብቻላልማሚ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን የእመብርሃን የጌታችን መድሓኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናት የቅዱስ ገብሪኤል(እግዚእ ወሰብ=የስው ወደ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ወደ ስው የሚያሳርግ መልአክ በረከት ምሕረት ምልጃቸው ኣይለየን የተዋህዶ ቤተስቧች።
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ታላቅ መምህር ወንድም ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ
@ጓልኣላጀቦራ
@ጓልኣላጀቦራ 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንን
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትህ ዘመንህ ይባርክ እመቤቴ ማርያም በመውጣት በመውረዴ ደክሜያለሁ ባዶነቴን ሙይው በበረከትሽ እናቴ በንፁሀን ጣቶችሽ በብርሃን እጅህ የልጅሽን እንባ ባበሰው እጅሽ እምባዬ እባዬን አብሺልኝ እናቴ ጎዳናዬ አቅኝልኝ አሜን
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፍቅሮ በረከቶ ይደርብን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜህን ያብዛዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ
@ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ 2 жыл бұрын
ኣስይይይይ እንደት ኣይንት ፍትፍት ያለ ት/ት ነው ተመስገን አምላኬ በእውነት መምህራቺን እግዚአብሔር አምላክ በእዴመና በጠና ይጠብቂልን በቤቱ ያፅንህ🙏💓
@habtamuakebede7070
@habtamuakebede7070 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጥህ መምህራችን
@Setna1312
@Setna1312 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን የውርስልን
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
@ማርያዊትየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ ጾሙን ጾመ ሥርየት ፤ጾመ መድኃኒት ያድርግልን- አሜን፡፡
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
Amen
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Samuel-xk1dh
@Samuel-xk1dh 5 жыл бұрын
ድንግል ሆይ እኔ ፃድቅ ነኝ ፅድቄ ግን በስራዬ አይደለም ባንች ፅድቅ እንጅ::እንቺን እናት እንድትሆኝኝ የሰጠኝ ልጅሽ ይክበር ይመስገን::መምህር ዳቆን ሔኖክ ኃይሌ እድሜን ከጤና ፅናትን እንደ ወልደነጎድጏድ ቅዱስ ዮሐንስ ይስጥልን::
@SaadSaad-vt1td
@SaadSaad-vt1td 5 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን የህይወትቃል ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልንነፍስ የሚያለመልም ትምርት በሠማነዉ መልካም ፍሬ እድናፈራ መንፈስቅዱስ በልባችን ይፃፍልን አቤቱ የዲዲያን ልቦና የከፈትክ አምላክ የኔን የደካማይቱ ልጂህን ልቦና ክፈት
@hannagirma8885
@hannagirma8885 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን!!!
@edlawitgashaw9423
@edlawitgashaw9423 4 жыл бұрын
ስለትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ
@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@samresozena490
@samresozena490 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል ሰላሳ ስልሳ ያማረ ፍሬ እንድናወራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን የእናታችንም ፍቅሯ በረከቷ እረደኤቷ በሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@makdatesma1446
@makdatesma1446 4 жыл бұрын
እንዴት የተባረከች ማህፀን ነች አንተን ያፈራች መታደል ነው
@haregewoyinregasa6736
@haregewoyinregasa6736 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ።
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
AmenAmenAmen bewnet kale hiwet yasemalin egziabher yetebklin eme amlak tbarklin tbarken fekrwa behulachin yiderbn
@alemtsehaybekele4666
@alemtsehaybekele4666 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን!!!
@marthawondessen4243
@marthawondessen4243 4 жыл бұрын
ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 5 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን ወንድማችን የእመቤታችን ልመናዋ ምልጃዋ በረከቷ አይለየን አሜን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ምርጥ ጎበዝ መምህር እኮ ነህ ትምህርትህ እንዴት ደስ ይላል ✟❤ ሠማያዊ አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን። ይሄን ትምህርት ብዙ ጊዜ ነው የሠማሁት መድሐኒአለም በልቦናየ ይፃፍልኝ✟
@እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ
@እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@lidacall4552
@lidacall4552 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የወላዲት አምላክ ፍቅርዋን በልቦናችን ጣእምዋን በአንደበታችን ታሳድርብን! ለመምሕራችን በውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጸጋ ጤናውን ያድልልን።
@haileyesusgebremariam2064
@haileyesusgebremariam2064 4 жыл бұрын
ጰሀ
@fikirtemaryaim3259
@fikirtemaryaim3259 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን።እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
@መቅዳስፅጌማርያም
@መቅዳስፅጌማርያም 5 жыл бұрын
አሜን ስል ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተማሰገን ይሁን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ስል እናታችን ስይስታምር ከአፉ የምዎጣ ቀል ማር ማር ይለል ወላዲተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልክ የኛ እንቁ #ማህር #ቅዱሳን💖
@himanotebeneberu8184
@himanotebeneberu8184 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛለህ
@bisratatsbeha356
@bisratatsbeha356 3 жыл бұрын
ቃለ ሕውይት ያስ ማልን መምህር እም እመ ቤትችን ትምህርትን በመፍስቁስ የተገለፀልህ ይመስልኛል።
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ወላዲት አምላክ ትባርክልህ መምህር
@hywotaklilu3678
@hywotaklilu3678 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tarekalemu5356
@tarekalemu5356 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥዑም ትምህረት ነበር።
@ጥሩወርቅየተዋህዶልጅ
@ጥሩወርቅየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋ ርእስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ኬልቅያሥወርቁ
@ኬልቅያሥወርቁ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያወርሥልን እግዚአብሔር አብዝቶ ሞገሡንና ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን.
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገንስለሁሉም ነገር የእመቤታችን ርድኤት በርከትዋን ይደርብን በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 5 жыл бұрын
ውድ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን በጤና በፍቅር ያኑርልን።እኛም በሠማነው በልቦናችን ሰሌዳ ተፅፎ ሠላሣ ስልሣ እና መቶ ፍሬ እንድናፈራ ያድርግልን።
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. ለመምህራችን. ቃለ. ህይወት. ያሰማልን. ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማየትን. ያውርስልን.
@useruses8455
@useruses8455 5 жыл бұрын
Amen amen amen ka-l hiwot yasemalen
@ትርሲተገብርኤል
@ትርሲተገብርኤል 5 жыл бұрын
አጥነትን የሚያለመልም የ መላእክትን ቃል ያሰማልን።
@ብሃፍታደስታ
@ብሃፍታደስታ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@ketemametaferia3592
@ketemametaferia3592 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰአማለን መስማት ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ ለማድረግ ሉኡል እግዛብሄር ጸጋው ያብዛለን ኣሜንንንንን
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 5 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ኣሜን
@koigatu8504
@koigatu8504 5 жыл бұрын
ፍቅሯን በልባችን ያሳድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ክርስቶስፍቅርነዉየድንግል
@ክርስቶስፍቅርነዉየድንግል 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይላክልን
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ እግዚ አብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እመብርሀን እድሜና ጤና ፀጋውን ታድልልን ኑሩልን።
@tenatena7623
@tenatena7623 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልኝ እድሜ ይስጥል አሜን አሜን አሜን
@ገኒዘመንበረሕይወት
@ገኒዘመንበረሕይወት 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን !!
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 5 жыл бұрын
Amen qalhiot yasemalin memihrachin erejim edmena xena yesxilin
@ricbec65
@ricbec65 4 жыл бұрын
ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማን፡አሜን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@malkmemahan854
@malkmemahan854 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ያህዌቱዩብ
@ያህዌቱዩብ 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን።
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@geremechgetach
@geremechgetach 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በእውነት
@loveislife7445
@loveislife7445 5 жыл бұрын
amen amen amen kalehiwet yasemalin memhirachin tsegAwin yabizalih🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 жыл бұрын
ለሙምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ። የአገልግሉት ጊዜዎትን ያርዝምልን። አምማን(፫))
@welansam
@welansam 4 жыл бұрын
በእዉነት እንዲያዉ። ኦርቶዶክሥ መሆን እኮ መታደልነዉ ፀጋዉን ያያብዛልህ
@DubaiDubai-jx8zk
@DubaiDubai-jx8zk 5 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን
@muzamuza4351
@muzamuza4351 4 жыл бұрын
ቃልህይወትያማልን፣እመብርሀ፣ለኔያርገቸእጀግ፣ልዩንው፣በምንአደብቴላመስግናት፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@elsabethaddisu8474
@elsabethaddisu8474 5 жыл бұрын
አሜን Egziabher Amelak regem edme ketena gar yadelh M. Henok !
@jjkllok1204
@jjkllok1204 5 жыл бұрын
በጣም ድስ የምትል ትምህርት ነው
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
እንደው ስወድህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@እጠበኝቆሽሻላሁአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻላሁአምላኬበድ 5 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@zenabali2846
@zenabali2846 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውት ያሠማል
@እናትነትእውነትነውአባትነ
@እናትነትእውነትነውአባትነ 5 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እደት መታደል ነው የድግል ልጅ መሆን አቤት እደት ጥበብነው ድግል ማርያምን ትህትና ነገረ ማርያምን እምገልፅበት መገድ ልዩነው ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ለኔም ለደካማዋ ማስተዋልን ይስጠኝ የድግል ልጅ አማኑኤል ።
@tarekalemu5356
@tarekalemu5356 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ምስጋና ይድረስሽ አማላጄ እናቴ ንፅይተ ንፁሀን እመአምላክ ሆይ ፍቅርንና ትህትናን በልቤ አሳድሪብኝ
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 5 жыл бұрын
አሜን
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
አሜንለሁላችን ታሳድርብን
@betelhembelacew9837
@betelhembelacew9837 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ወድ የተዋህዳ ልጅች
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 5 жыл бұрын
አሜን
@maseabdisa1203
@maseabdisa1203 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigisettaddes5413
@tigisettaddes5413 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በህይወታችን ውስጥ ስለ ፈቃደ እግዚአብሔር እና ሰለ ሰውልጅ ነፃ ፍቃድ ትምህርት ብትሰጡን
@tiqasmohd1402
@tiqasmohd1402 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልልን ለአገልግሎት ዘመንን ይባርክ ልብን አሚን
@kaedcell5551
@kaedcell5551 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwetn yasmalen
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 жыл бұрын
ውድ. መምህራችን. ዳ/ን. ሄኖክ. ሀይሌ. እግዚአብሔር. ፀጋውን. ያብዛልህ.
@roozrooz9656
@roozrooz9656 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ
@semasema63
@semasema63 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው 30:60 :100 ፍሬ እንድናፈራበት የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን
@tamirualemayehu5300
@tamirualemayehu5300 5 жыл бұрын
amen amen amen
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ደስ የሚል መንፈስ የሚያድስ ትምርት ነው ስለመቤቴ ስሰማ እንባዬ ነው የሚመጣው በተለይ ስደት አገር ያለነው እባኮትን መምህራችን ጀርመን አገር ሙንኒክ ገብረ ኤል ቤተክርስትያን ፈቃዶት ከሆነ መተው ቤያስተምሩን በጣም ደስ ይለናል
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ጀርመን መጥቶ ነበር እኮ
@melesetadesse4479
@melesetadesse4479 5 жыл бұрын
ስለእመቤቴ የደረሰባት ሀዘን እኔ በልቤ ያለዉን ስለአስተማርክልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saratadss2845
@saratadss2845 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
@destanida8544
@destanida8544 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሠማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
@yoditbunga9015
@yoditbunga9015 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂት ያሰማልን🙏💒✝💒🙏
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
@እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባረክ በርቱልን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን እንከን አደረሳችሁ ለዛሬው ከሦስት አንዱ ለሆነው ለቅዱስ ሦስቱ ሥላሴ ወርሃዊ በዓል የአብርሃምን ቤት የባርከው ሦስቱ ሥላሴ የኛንም ሕይወት ይባርክ
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34
ሐረግ ( ክፍል 48)
37:45
ለዛ
Рет қаралды 92 М.
MK TV || ስብከት || የማርያም ሞት ለሁሉ ይደንቃል
26:04
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 869 М.
ሥርዓተ ቅዳሴ +++  በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
56:05
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН