🛑ወዴ ልማቴ ተመልሻለሁ ዩቱብ ባይ እንግድህ አልተገናኘንም 🇪🇹🙋ስራየ ለኔ ትልቅ ክብረነዉ የገጠር ልጅ መሆን ይህነዉ እንግድህ# ethiopian

  Рет қаралды 10,108

Mustafa ሙስጠፋ Tube ትዩብ

Mustafa ሙስጠፋ Tube ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@mustafatube695
@mustafatube695 2 жыл бұрын
ያዉ የገጠሪ ልጅ መሆን እንድህ ያሰራል ስለዝህ ማልማቴ ለኔ ሀብቴ ኩራተነዉ 🙋
@makkiyyatube4304
@makkiyyatube4304 2 жыл бұрын
በርታ የቴፒ
@ዘሀራ-የ2ቐ
@ዘሀራ-የ2ቐ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ከሳውዲ ኑሮ መቆፈር ይቻላል
@h9106
@h9106 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና አብሺር ለምለሙ ሢያምር
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ትልቁ በርታ በልልኝ
@اميناتداود
@اميناتداود 2 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነዉ ያምራል መሻአላህ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 жыл бұрын
ገጠርን ያጣው ብዙአለ መኪና አይበላ ዋናው ከገጠርነው እድሜ ለአርሶአዴሮቻችን😍😍😍😍😍😍😍😍
@hawawihawawi5061
@hawawihawawi5061 2 жыл бұрын
አዪዞህ ባለህበት በርታ አቢቢ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ጥጋብ ነውኮ ከሀገር የሚያወጣው የኢትዮ ወንዶች መሬቱ ፆም እያደረ መንገድ ዳር ቁጭ ብለው ይውላሉ 🙄
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አብቦት👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ?? 👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ?? 👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅ 1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
@اميناتداود
@اميناتداود 2 жыл бұрын
ስራ ክብር ነዉ ደስ ይላል አገራችን እኮ አየሩ ብቻ በቂ ነዉ ቅዝቃዜዉ ሲመች እኔ ከዚህ አንድ ሺት ቤት ሳጥብ የማፈሰዉ ላበት መቸም አይረሳኝ ካገሬ መጥቸ ጥሩ ሂወት መኖር ናፈቀኝ ኢላሂ ባገራችን ላይ ጥሩ ትዳር ፍቅር የሞላበት መልካም ሂወት ስጠን ለሁላችንም ስደተኞች ስደት በቃችሁ በለን ያረብ
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 2 жыл бұрын
ሚያዋጣህ እሱ ነው በርታ አሁን ቡና መሬት አይገኝም ተወዷል በርታ ጠንክር ንጹህ አየሩ ይበቃል ቴፒ ምድር
@ሚጡነኝየበረሀዋ
@ሚጡነኝየበረሀዋ 2 жыл бұрын
ኧረ ሙስጤ ሀገሬን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ 2 жыл бұрын
የገበሬ ልጅ መሆን መታደል ነዉ ከሳዉዲ በረሀ በሀገር ይሻላል
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
Muስጠፍ ወንድሜ ሀገራችሁን ቴፔን እወደው ነበር አሁን ግን ወላሂ ስሜቱ ከባድ ነው 😭😭😭💔
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 2 жыл бұрын
ጀግና በርታ የበረታ ጥሩ ቦታ ይደርሳል ከሰው ሀገር መሰቃየት መቶ ፐርሰንት ይሻላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤የሰራ ይከበራል ❤❤😭🇪🇹🇪🇹😍😍
@tesnimahmed8657
@tesnimahmed8657 2 жыл бұрын
ማሻዓላህ ወንድም ሙስጠፋ በርታ ከሰው ሀገር ሀገራችን ላይ ሁሉም ነገር ያምር ነበር ሰላም አጣን እንጂ ሚስኪን ለፍቶ እሚኖርበት ሀገር አልሆነም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zinadakmad1547
@zinadakmad1547 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙስጤ እኮን ለዚህ አበቃህ ዪቶቡንም አታቁም
@rojaroja5507
@rojaroja5507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@rozantube2640
@rozantube2640 2 жыл бұрын
Sbskryb arg zad
@webnet435
@webnet435 2 жыл бұрын
ይሻላል አገር ላይ በነፃነት አይዞህ ጅማነው እንዴ በርታ
@Hነኝየሳዳትተማሪ
@Hነኝየሳዳትተማሪ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኧረ በያኛስ ዝናብም የለ ወሎ እስኪ ዱአ እናድርግ
@AminFam-z8c
@AminFam-z8c 2 жыл бұрын
ቴፒ በጣም እምወዳት አገር ናት የሰራ ሰው ይለወጣል እኔም ህጀ ቡና መልቀም ነው
@foziyatube4807
@foziyatube4807 2 жыл бұрын
አሰለሙአሊኩም ገጠር የናፈቀዉ በላይክ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 жыл бұрын
ጅማ የቡና ሀገር ናት ሰርቶ መለወጥ ክብር ነው አገር አችሁ ይሻላችሏህ ወድሞች በተለይ የሳውድን በረሀ ከመቃጠል ለኛም ሰልችቶናል ያውም እቤት ውስጥ እየሰራን
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰለም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ ቦታው ሲያምር ገበዝ በርቱ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለንፁሀን
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube 2 жыл бұрын
ውይ ሙሥጤ ይሄን የመሠለ መዝረአ እያለህ ነው ይሄን ያክል ሥቃይ ያሣለፍከው ማሻአላህ ብያለሁ ጠንክር
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ዋናው መውደቅህ አደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው !ማጎንበስ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው!ማዘንህ አደለም እንደገና መሳቅህ ነው!ቀን ሲያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ!ለጊዜው እንጅ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው።
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙስጠፋ የጅማ ልጅ ነውደ
@fayzazasene4945
@fayzazasene4945 2 жыл бұрын
ስረ ኩቡር ነው ወንድም በቅርብ ልመጣ ነው ✅✅✅✅👍👍👍👍👍
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 жыл бұрын
ወንዲምበርታስራክቡርነው ለዝህ ላበቃህጌታአልሀምድሊላህ እናብዲንምአላህይፊርጃቸው ጠንክር ታህትሙከዬፍየለም😁😁😁😁😁
@seidtoybatube9046
@seidtoybatube9046 2 жыл бұрын
ሙስጠፋ እንኳን ለሀገርህ በሰላም አበቃህ ወንድሜ
@hity8293
@hity8293 2 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን በዲንህም ላይ ጠንክር አሏህ ያግዝህ
@Fafi51296
@Fafi51296 2 жыл бұрын
ማሻ አላሕ በርታ ሙሥጠፋ ግን ሡሪህን ጠበቅ ኧጠር አድርገህ እሰር
@ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
@ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 жыл бұрын
ይሻላቺሆል ሙሎ አካል መታቺሁ በጉደሎ አካል ነዉ መመልስ የያዙት ጉመን በጤና ይላሀል አባቴ ይመቻቺሁ
@hgfqhjaghs5075
@hgfqhjaghs5075 2 жыл бұрын
አበጀህ ጎበዝ እድህነው ስት ግመል ሲሸናበት የቆየሁሉ አልሰራም እያለ እሚቀዋለለው አበጀህ ተመቸኸኝ አብሽር ገጠርነው ሁሉነገር እሚጠሉን ስለምንለፍ እጠቁራል አፈር አፈር ስለምንል ብቻነው አብሽር
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እዚህ የአረብ ስራ ከመስራት በአገር ላይ እንድህ መስራት እጅጉን መልካም ነው እኛ ስራ እንንቃለንጅ ሀገራችን ወርቅ ነበረች ላወቀበት ሰው
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 2 жыл бұрын
እንጀራ ማለት ምን ማለት እንደሁ የገባችሁ እናንተ ዩቶበሮች ብቻ ናችሁ ማሻአላህ የኛማ ወንድሞች ተመልሰው እየመጡ ነው እኛንም ለሀገር እንዲያበቃን ዱአ አድርጉልን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
@Tube-yc1xg
@Tube-yc1xg 2 жыл бұрын
አረ ሙስጤ ኩቢጦ ገባሽ እንዴ ያምራል በርታ
@ሩቅያየሜጢዋ
@ሩቅያየሜጢዋ 2 жыл бұрын
በርቱ ማን እንደሀገራችን ወጥረሕ ስራ ብና ተወዷል
@ummuhayaat3935
@ummuhayaat3935 2 жыл бұрын
ጎበዝ የሀግሬልጅ አላህ ያግዝክ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 2 жыл бұрын
ጂማ ወድሙቸ አሉኝ እና የሹማም ስመጣ እጎበኛለሁ እንሸ አላህ በሪታ ወድማቺን
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ሙስጤ ማን እንዴ አገር እማማ ኢትዮጵያ ❤️❤️
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ
@zemzems2429
@zemzems2429 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ጁኔድን ሚዲያ ያየ😢😢😢😢
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከስደት ይሻላል የገጠር ኑሩ በርታ
@ፋፊቢት
@ፋፊቢት 2 жыл бұрын
ልክ ደኔባል እንደሱ ያሉ ጀግና ውዶች ሳይ በጣምደስይለኛል የኔውዲ አላህ ባለብት በሚሄዲበት ይከተለው ሙስጠፋየ ጠክረህስራ ትለወጣለህ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ አብሽሩ ብሮ ከተሰራ ድካምም ቢኖረዉ ከስዴት አይብስም
@fatmaali12
@fatmaali12 2 жыл бұрын
አሠለም አለይኩም ሙስጠፋ ለሀገርህ ስላበቃህ እኳን ደስ አለህ ስራ ክቡር ነው👍👍👍👍
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
እሄ እያላችሁ ነው የምትሰደዱት ወላሂ ይገርማል አማራጭ ያጣ ስደትን ይመርጣል
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 2 жыл бұрын
በርታደብብ ወሰጤ ነወ አገራችን ሰላም ያርገወ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 жыл бұрын
በርታ. ስራ ክብር ነዉ
@ኢማንቢትኢስላምa31
@ኢማንቢትኢስላምa31 2 жыл бұрын
ሙስጠፋ ሀገር ገብተሀልደ ማሻ አላህ
@አስማህየአላህባርያ
@አስማህየአላህባርያ 2 жыл бұрын
ሙሰጠ እኛም እንመጣለን
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጠከር በሉ የሰው ሀገር የሰው ነው ናፈቀኝ ሀገሬ
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ምርጥ ወድማችን እኔ ሁሌየ ጁማአት ጁማአት ሱረተል ካፍን ስቀራ አስታውስህ ነበር አላሀምዱሊላ ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ኢስላማዊ ትምህርቶች አሉ ኑ እንማመር
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ስራ ክብርነው ወድሜ
@እምአፈናአንእምመሀመድ
@እምአፈናአንእምመሀመድ 2 жыл бұрын
ዋለይኩምእሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁመስጦፈ በረታ እንኳን ለዚይህ አበቃህ
@fafatube304
@fafatube304 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አርንጓደው እርጥበቱ ሲያምር ስሩ ስራያስከብራል ።
@mselemtewa8107
@mselemtewa8107 2 жыл бұрын
በርቱ እየሰራህ ቅረፅ አትጥፋ
@zaharamuraba7295
@zaharamuraba7295 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አዎ ጠከረ ማለትነው ሙሰጤለምለሙዋ ሀገሬ ሲዪምረእኮ
@sedaali4874
@sedaali4874 2 жыл бұрын
የኔጀግና ወድም
@sedaali4874
@sedaali4874 2 жыл бұрын
ወላሂ ሀገርህ በመግባትህ ደስነዉ ያለኘ
@makiamohamed2388
@makiamohamed2388 2 жыл бұрын
ሙስጦፍ መጥሩለት አረሙን ቶቶሎ እናም ፍግ በጠጥ በስሩ አስታቅፉት. ብና የለን በጣም ይወዳል. እኛ በጣም ብዙኅ አትክልት ነዉ የለን ግን አባቴ በጣም ዮከባከበዋ. እቡናዉስጥ ችግኝ አትትከል ብናዉን አፍላና ትከለዉ ማለት አራባዉ ወላሂ ጥሩነዉ
@ሩቅያየሜጢዋ
@ሩቅያየሜጢዋ 2 жыл бұрын
ወኮ አያያዙ አልጠፋብሕም አንደኛ ነሕ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*አብሽር ሙስጤ ጎን ለጎን ስራ ዩቱብን እንዳታቆም*
@mustafatube695
@mustafatube695 2 жыл бұрын
እሺ ተጅየ🙋
@ፋጡማ-መ6አ
@ፋጡማ-መ6አ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጉበዝቀጥልበት ከሠውሀገርኑሮመቆፈርይሻላልባገሩላይ
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 2 жыл бұрын
ወላሂ ሁሌም አስባቹ ነበር አቢዲና አንተ አልሀምዱሊላ እንኳን በሰላም ገባህ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዝናብጣለደ ዉሀ ገብምነዉ ማሻ አላህ በሉአቦ
@ربغفرلي
@ربغفرلي 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለሞ ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ማሸ አለህ በርቱ አለህ ያግዘቹ ምርቱን ያቢዘለቹ☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰለም ለሀገረቺን አቢዚቶ ይስጠት
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 2 жыл бұрын
ሀቢቢ አላህመአክ 😂😂😂 ዶክተረ አብያህመድ አታክልት ይተክላሉ የሰውልጁ ይገዴላል አብሺረ ሙስጠፋ ወድሜ ማሻ አላህ ወድልደጁ እድህ ሲሰራ ያብረበታል አሉ ተቀምጠው የሴገዘብ የሚበሉ ወዶች
@taybaali4958
@taybaali4958 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ወንድሜ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 жыл бұрын
ያሰላም ሀገሬ ማማርሽ ፍቅር አጣን እጅ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ማጎም ትከል ሙዝ የተቻለክን ስራ እራስክን እየጠበክ ባይሆን
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
መሸአላ የነወዱም በረታ በሀገርህ ላይ
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 2 жыл бұрын
እንደት ነው የሚያጭዱት በየ ሀገሩ ይለያል
@የወግድዋነኝ
@የወግድዋነኝ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ሙሥጤ
@Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
@Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y 2 жыл бұрын
በርታ ሁሉም በሃገር ያምራል
@الحمداللهالكلحل-س2ه
@الحمداللهالكلحل-س2ه 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን ሙስጠፋ ማሻአላህ በርታ
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 жыл бұрын
ስራ ክቡር ነዉ ሙስጤ ስዴትም ተሰዴ ከዚህ የባሰ ነዉ አብሽር ስራ በሀገርህ ላይ በእናትህ ቤት ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@hayattube5888
@hayattube5888 2 жыл бұрын
ይመችህ ወድም ስራ ክቡር ነው ዌናው።ጤናነው አላህ ሀገራችንን።ሰላም ያርግልንጂ
@fhhrfhgg2747
@fhhrfhgg2747 2 жыл бұрын
እኳን ለዚ አበቃህ ወድሜ ቴፒ የት አከባቢ ነህ ምወዳት ሀገሬ እኛም ለዚ ያቃን
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ትልቁ ማሻአላህ ጎበዝ 🥰 ቡና ለመልቀም እኔ እመጣለሁ አይዞክ ሰነፍ🤣
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድምሽ ነው ዋው አላህ ጠብቅልሽ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 2 жыл бұрын
ከከከከከከከከ እቁፉሮውም መገኝት አለብሺ ሲደርሰማ ጦጢም ትመጣለይ አድ ታሠራ 😂
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
@@እሙእሪያንነኙኢሻአላ ክክክክክክ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
@@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ አወ *አሚንን*
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ
@እውድሀለሁሀላሌየኔትናፍቂ 2 жыл бұрын
@@እሙእሪያንነኙኢሻአላ ሀሀሀሀ
@mereere5285
@mereere5285 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
@እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል ሀገሬ ቴፒ ስወድሽ
@መኪነኝሰለምቴዋ2010
@መኪነኝሰለምቴዋ2010 2 жыл бұрын
አብሽር ሙስጤ ሀገራችን ሰላም በሆነጅ መለወጥ ይቻላል በርታ
@mominagojmwa6373
@mominagojmwa6373 2 жыл бұрын
ጎበዝ በረታ ያደግንበት ነወ ቆፉሮ ደሞ ከሰደት ንሮ ይሻላል በነፃነት ሰራ ሀገሩላይ አላህ ሀገራቸንን ሰላም ያረግልን
@አስማህየአላህባርያ
@አስማህየአላህባርያ 2 жыл бұрын
ጅማን ሳላም በላት ምወዳት
@xcff9810
@xcff9810 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ በርታ ስራ ክቡር ነው ሙሥጤ
@አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ
@አልሀምዱሊላህ-ቐ4ዸ 2 жыл бұрын
በርታ ወድምአለም
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
ደቡብ ምዕራብ ክልል ሆነችልን ትቀየራለች ሙስጤዋ ቡናህን ትከል ደቡብ የቡና ነች
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ነው የማያምረው ቦታው
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ 2 жыл бұрын
ወአለይኩሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሙስጠፋ ጎበዝ እድህነው ወኔ ወድልጅ በቃ ቆፍጠን ብሎ ጭሮ ግሮ ባገሩ ቤተሰቡን ሲመራ ያምርበታል ጉራትነው
@hayath2114
@hayath2114 2 жыл бұрын
ሀሀ የሳዉዲሾርጣ ደግመክሮላካችሁ በሉባገራችሁሰርታችሁተየሩሆ
@የአሏህባሪያነኝ
@የአሏህባሪያነኝ 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ😳🥰🥰🥰😐
@zebibatube6905
@zebibatube6905 2 жыл бұрын
አይዞን ወንድም ይሻላል
@ሀዩቲነኝአባቴንናፋቂ
@ሀዩቲነኝአባቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጎበዝ በርቱ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው አሏህ ያግዛችሁ
@neimasied7434
@neimasied7434 2 жыл бұрын
ማሻአላሕ መን እንደናት ሐገር በርተ
@ማሜየሀይቁYouTube
@ማሜየሀይቁYouTube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በርታ ወንድም ባገር ይሻላል
@አፋፍሙሀመድ
@አፋፍሙሀመድ 2 жыл бұрын
ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ በርቱ ጎበዞች
@zebibaali7119
@zebibaali7119 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የትነዉ ሀገሩ ሙስጠፍ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ማሻአላህ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 2 жыл бұрын
ሙስጤበርታ ስራክቡርነው ሀገራችን ሰላም ያድርገው እናስርተን እኑር
@xoxo7068
@xoxo7068 2 жыл бұрын
የኔአባት::እዴትእዴምካራብህካ:::
@እሙአብደላ-ፀ2አ
@እሙአብደላ-ፀ2አ 2 жыл бұрын
ጉበዝ ሥራ ሥራ ክቡር ነው ሙሥጢ
@zd9141
@zd9141 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 жыл бұрын
ኧረ መቁረጫው ያስፈራል ማጭድ የለምደ
@Mወሎየዋ-r9t
@Mወሎየዋ-r9t 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ሙስጢ ሀገራችን። ሰላም አጣች እጅ ወላሂ ሀገራችን አሪፍ ሀገር ነበረች
@የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ
@የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ 2 жыл бұрын
ጎ በዝ ይህ ነው ሚያዋጣው ስደት ማፊ ፋይዳ 👌🏾👌🏾
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 84 М.
ከጎንሽ ነኝ!!!
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 35 М.
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 64 МЛН
How One Family Lives in the Mountains Far from Civilization
34:48
Food Around The World
Рет қаралды 3,9 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 349 М.
በመጨረሻም እናት የደበቀችው ሚስጥር ተጋለጠ!!
50:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 196 М.