ወግዲ ማየት የምትፈልጉ የናፈቃችሁ የት ናችሁ

  Рет қаралды 14,491

Semira Tube ⫷H⫸ ሠሚራ ቱዩብ

Semira Tube ⫷H⫸ ሠሚራ ቱዩብ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 192
@user-gr2ku9bh1v
@user-gr2ku9bh1v 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወግድ ሰላም ትሁንልን ከነ አቦራዋ
@TUbe-gl3jx
@TUbe-gl3jx Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሳስበው ለሚ ስደርስ የማለቅስ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም ሰው ያለ አይመስለኝም ሳውድን አይቸ ወግድን ሳይ እማለቅስነውየሚመስለኝ ቆየሁ ካገር ከወጣሁ
@gdgg5699
@gdgg5699 8 ай бұрын
ማሻአላህ ወግድ ጀዛካላህ ኸይር እህታችን እኳንም አሳየሺን ከነአቧራዋ ሰላም ትሁንልን ክፋ አይንካት ከነህዝቦቿ
@samirahsamirah1234
@samirahsamirah1234 Жыл бұрын
ብዙ የማቃቸው ሰወች ከነሰፈሬ ያየሁት ሺኩረን ሁቢ
@alemmami3781
@alemmami3781 Жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይር አገሬ ናፍኝ ነበር ሳየው በበለጠ ወድ ባሰኝ
@user-cb3qy7gz9t
@user-cb3qy7gz9t 2 ай бұрын
ጀዛአኪ አላህ ኸይረን ሀገሬን በስት ግዜየ አየሁት ግን አሮጌው መናሀራ ሳስጠላ ታገር ስወጣ ቡዙ አላቅም ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zdtube3260
@zdtube3260 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀገረ ወይም ሰፈሬ እንሻአላህ ተመልሸ ባየዉ ብኖረበት ።የወግድልጆቺ ይትናቹህ የፍቅረሀገር እረ እንደትልጥቀሰዉ
@hassansafar702
@hassansafar702 2 жыл бұрын
አለንውደ
@zdtube3260
@zdtube3260 2 жыл бұрын
@@hassansafar702 ኑሩ ሳይከፋቹህ
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
ወግዲአለው።ሠላምናቺው
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 11 ай бұрын
ጎበዝ አቀራረፅሺ እረጋያለነው ሽኩረን
@user-py8sc2cd2k
@user-py8sc2cd2k 2 жыл бұрын
አየሌን አሳይኝ ሰሙ እና ትምህርት ቤት ጁኔር ገርቢው፣ ከወግድ በጎረንጅ መንገድ
@latehzenenelahamaana8846
@latehzenenelahamaana8846 10 ай бұрын
እምየሀገሬ የተወለድኩብሽ አላህይጠብቅሽእሥኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-qg1nb7wh1e
@user-qg1nb7wh1e 10 ай бұрын
ዋውውውውው ማሻአላህ አገሬ የትወለድኩብሺ ለምልሚልኝ ከነ ልጆችሺ
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 2 жыл бұрын
ጄዛ ከላህ ኸይር ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር ዴግ አሳየሽን ውዷ
@rehmayoutube1486
@rehmayoutube1486 2 жыл бұрын
ማሻአላ ነው አገራችን ምንም የተለወጠ ነገር የለም ያው አቦራነው
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
ክክክከነአባራዋሠላምትሁንልን
@user-sl5mk9nb9p
@user-sl5mk9nb9p 2 жыл бұрын
አረ በረካ ሁኒሀገሬ ናፍቆኝ ነበር ወይኔ ሀገራችን ግን አይይይየ
@almahi37
@almahi37 2 жыл бұрын
አብሽሪ
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 2 жыл бұрын
አላህ በርካ ያደርግሽ እኹታየ እንኳን አየሁት ቤቴን ።አይ ወግድ ያርጀ ቀበሌ ሁናለች በፊት ጥሩ ላይ ነበርች 2009አካባቢ
@tube-bd1ww
@tube-bd1ww 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውዲ
@ethiopiafirst9993
@ethiopiafirst9993 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@izetawelu
@izetawelu Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀገራችን እኔንም ፕሮፋይሌን በመጫን በተሰብ አርጉኝ ወግድወች ጎረንጆች ያጌወች የጉርቦች የት ናችሑ
@emueimrantube2357
@emueimrantube2357 2 жыл бұрын
ማሻላህ መስጅዱ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ እስኪ በአላህ ፍቃድ እኛው እንቀይራት መንግስትኮ አያውቃትም ለግብር ና ለመዋጮ ካልሆነ
@user-gd8bh4ty6c
@user-gd8bh4ty6c 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የለሚ በር ትዝታ ይለያል😭
@woynshatwoy1910
@woynshatwoy1910 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል እህታችን
@madinamadina4273
@madinamadina4273 Жыл бұрын
እናመሰግናለንእህትመሻአላህ
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 2 ай бұрын
ሽኩረን ሀቢብቲ❤❤❤❤
@mekedes8658
@mekedes8658 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ውድ ቤቴን አሳየሸኝ ግን ማነው የሚልክልሸ 👌👌👌😍😍👌🙏🙏
@sofiatube1958
@sofiatube1958 2 жыл бұрын
እናመሰግንልለን ሰሚራ
@ggdf4928
@ggdf4928 Жыл бұрын
አላህ ያሳካው አብሺሪ በሰላም ይጨሪሰው
@user-ib2to6ux4x
@user-ib2to6ux4x 2 жыл бұрын
ماشا ءالله ደግ አሳየሽን ናፍቆኝ ነበር ወይይ ሀገሬ እንደዛቹ ምንም ለውጥ የለም
@habeshatube2
@habeshatube2 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሰሚራ ወሎ ወግዲ በርቺልን😮😊😊
@tube703
@tube703 2 жыл бұрын
Masha allah hagerachin
@user-qm6fk1uz6q
@user-qm6fk1uz6q 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ለሚን ከይሥኩሉ ጀምረሽ አሣይኝ ማንእዳገር 💔💔💔💔💔🌹🥀🥀
@user-mo3be8tr7w
@user-mo3be8tr7w 6 ай бұрын
መሻአላህ ደግ አሣየሽንንን
@user-ir6vp9ls7c
@user-ir6vp9ls7c 2 жыл бұрын
ወይኔ በአሎህ አይይይይ አገሬ አንችየ ጄዛኪሏል ህይረን አስለቀሺኚ እንዳዉ እሩግ ብሏልሳ የአሏህ አይይይይይ
@user-py8sc2cd2k
@user-py8sc2cd2k 2 жыл бұрын
ማሽሽ አላህ
@medinabediru
@medinabediru Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zdtube1483
@zdtube1483 2 жыл бұрын
ማሻአላ ሀገሬ
@user-be1cd2tb5x
@user-be1cd2tb5x 2 жыл бұрын
አይይ ሰደት ሀገሬዋ በረካሀኝ አገራችንን አሳየሺን አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ
@user-di3df6il2l
@user-di3df6il2l 6 ай бұрын
ወግዲዋሀገሬ አላህይጠብቅሽያረብ
@user-wp6rt9gg8z
@user-wp6rt9gg8z 3 ай бұрын
እዉነት በጣምነበረ ሀገረ የናፈቀቺኝ ❤❤❤❤
@ZuzukrimtubeZuzukrimtube
@ZuzukrimtubeZuzukrimtube 9 ай бұрын
ማሻላ ሠሚራ በኮሜንት አዋሪኝ እፈልግሻለሁ
@jemandsara
@jemandsara Жыл бұрын
አገሬን ስላሳየሽኝ ሽኩራን
@RadWogedieTube
@RadWogedieTube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀገሬ😍😍😍😍
@user-ll2tu5sm4i
@user-ll2tu5sm4i 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍአሁንሥሥደትመርርርያለዉእደኔአልሀምዱሊላህ ሀገሬንአየሁበርችእህታችን
@zaynabaali8471
@zaynabaali8471 2 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚
@homeworal4257
@homeworal4257 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ ጀዛክ አላህ ኸይርን ማማየ እሥቲ ተቻል ሠኮሩን አሳይኝ
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c 2 жыл бұрын
አለቀስኩ ሳየው ማን ይሆን እደኔ የናፈቀው ሀገሩ
@user-ek1lb9ie8n
@user-ek1lb9ie8n 2 жыл бұрын
እኔ
@user-ym6xn9es5s
@user-ym6xn9es5s 2 жыл бұрын
እኔ
@eqraetube7845
@eqraetube7845 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እድሁም ከሪሰተን ወገኖቼ ሰላም ሰላም በያለሁ ለአለህ ብዬ እወዳቸሁ አለሁ አላህ ቀናዉን ሙገድ ይምረን ያረብ መልካም ሰራ እምናበረክት ያርግን ያረብ ቅንነት ለረስ ነዉ የኔውዶች ውድድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያለን በት ይጠብቅን ያረብ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ቤትሰቦቻችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለወገኗቻችን በሳአኡዲ አረብ ለሚገኙት አላህ እራህመቱን ያምጣልን ያረብ
@user-te7it3wo3e
@user-te7it3wo3e 6 ай бұрын
ማሻአላ በጣም ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር
@lubuumerga6372
@lubuumerga6372 2 жыл бұрын
Awaaaaaa!
@almeale3084
@almeale3084 Жыл бұрын
አገሬ
@user-zs4qd4ot5w
@user-zs4qd4ot5w 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አገሬ
@user-dp6ti4fd2n
@user-dp6ti4fd2n 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አይይይ ሀገሬ ናፍቆኛል ኡፍፍፍ
@toybaarega5724
@toybaarega5724 2 жыл бұрын
ማሻአላህአዲናቂሺነኝ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 6 ай бұрын
ማሻአላህ 😢😢😢 እኔምልሽ ውዴ ጦርነቱ ሥ እምን ደረሠ
@user-oy2mi1kh1p
@user-oy2mi1kh1p 2 жыл бұрын
ማሻ አላህህህህህህ ሀገሬሬሬሬሬሬሬሬ
@mariamahmadadem5065
@mariamahmadadem5065 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ትዝታቀሠቀሺ ወላሂ ሆደንአባባሺዉ የሀገራችንአቧራ ለኛወርቃችንነዉ ከሠዉሀገርአሥፓልት ሀገሬሠላምሺንአላህያብዛልን እህቴ እናመሠግንአለን. ለቤትሺአድሥነኝ ሠብሥክራይብአርጌሺአለሁ. ያገሬልጂ
@stop3343
@stop3343 2 жыл бұрын
😍😍👍👍
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 11 ай бұрын
❤❤
@gjjvbn4433
@gjjvbn4433 9 ай бұрын
❤❤❤
@emudaniyaahmed9756
@emudaniyaahmed9756 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ማሻአላህ ወግድ ስትባል ከተማ አትመስለኝም ነበር አገሬን ትመስላለች ታምራለች
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
ክክክወግድምርጥከተማእኮናት
@huwacook8862
@huwacook8862 2 жыл бұрын
ሺኩራንማር
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 2 жыл бұрын
ምኩረን
@user-xf7lw6cv2v
@user-xf7lw6cv2v Жыл бұрын
ማአሺአላህ፣ለሚንም፣ብታሳይን
@user-hg2hd9uj3c
@user-hg2hd9uj3c Жыл бұрын
ማአሻ አላህ ሰሞ እንደማመር
@allahisone5773
@allahisone5773 2 жыл бұрын
ሀገሬሬሬሬ 🌹🌹🌹
@user-rc7tr5pp4z
@user-rc7tr5pp4z Жыл бұрын
ከሰዉ አገር ሰራ ሚክ የአገሬ አቧራ ይሻለኛል በነፃነት👍👍
@user-ic3th6kq7p
@user-ic3th6kq7p 2 жыл бұрын
ሰሚራ ለሚን በዴብ አሳይን ሲመችሽ
@user-zs4qd4ot5w
@user-zs4qd4ot5w 2 жыл бұрын
እድህ አሠይን የኔማረ ሠውድሺ
@user-ys9ol8lj8d
@user-ys9ol8lj8d Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@MejenTube
@MejenTube 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-uo1pw8ht1d
@user-uo1pw8ht1d 2 жыл бұрын
ለሚ ስፍራን አሳይን፣፣🥰🥰🥰🥰🥰
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k Жыл бұрын
ማሻ አ ላ ህ ማሻ አ ላ ህ 👋🇪🇹👋🇪🇹🤲🤲🤲🌹💐🌹💐🌹🌹💐👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ሰላም ሺ ይ ብ ዛ👍🏻👍🏻👍🏻😍ወ ግ ድ ወ ረ ዳ አ ገ ር የ ሰላም ሰላም ያ ረ ብ 🤲🌹💐👋🇪🇹😍
@madinakaso891
@madinakaso891 2 жыл бұрын
እምየወግዲአይይይይይይትዝታ
@user-nu4fd2xj6t
@user-nu4fd2xj6t 2 жыл бұрын
አረ ያምራል ወደዋና ከተማ አልገባሺምጀይ
@user-me1gu1yg5n
@user-me1gu1yg5n 2 жыл бұрын
አይይይአገሬ ብሶብሽ ቁጭ አለ ሲላጁታነዉደ እዉስጥሽ ያለዉ ብሶብሻል
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 2 жыл бұрын
ወይሀገሬ😭😭😭ናፍቀኚ
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe 2 жыл бұрын
ከቀርሳ ትምህርት ቤት ጅምረሽ
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ur5xs7lx5y
@user-ur5xs7lx5y 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ችክ ደምሬሻላሁ ወደቤቴ ጎራ በይ በወግድ ይሁንብሽ
@user-os8ln1lm8u
@user-os8ln1lm8u 2 жыл бұрын
ማሻአላህደስሲልሰሚራዩቱብ
@kbrikk5817
@kbrikk5817 Жыл бұрын
ሀገሬወግዲ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj Жыл бұрын
እስኪ #ሰብስክራይፕ አድርጉኝ ያገሬ ልጆዎች
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c 2 жыл бұрын
እምየ ወግድ ንፍቅ ብላኝ ነበር በተለይ መስጅድ ሰላም ናፍቆኝ ነበር የማይበት ቀን ናፍቆኛል
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ❤️❤️❤️❤️
@abufahim8324
@abufahim8324 2 жыл бұрын
ሀገራችንንንንንን
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😭
@zdtube3260
@zdtube3260 2 жыл бұрын
ሀገረ ናፍቆኝአል😭😭😭😭😭
@alemmami3781
@alemmami3781 Жыл бұрын
ውዶህቴ እኔ ገናዛሬ ነው ያየሁት ከቻልሽ የሚሸጥ ቤትና ቦታ ወግድ አሳይኝ
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 11 ай бұрын
ያረብ ሃገራችንን ግዚያችን ሳያልፍ አሳልፍልን
@ethiopiafirst9993
@ethiopiafirst9993 2 жыл бұрын
ከላይም ብቀርጭው ይባስ ደስ ይል ነበር ቤቴን አያት ነበር
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 2 жыл бұрын
ባጋጥጥ ባጋጥጥ ቤቴን አያለሁ ብየ አዱሱ መነሀሪያ የባጃጂ መረፍያ ነው ቤትሺ ብለውኝ
@user-mu8bq3pr1q
@user-mu8bq3pr1q 2 жыл бұрын
ያኔወደ
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c 2 жыл бұрын
የኛንም ቤት አየሁት ልበል
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 2 жыл бұрын
የኔማር አሰግናለሁ ማየት እፈልግነበር
@user-ec1ct7sm9h
@user-ec1ct7sm9h 2 жыл бұрын
ጎረክንምአሳይንማሻአላህአገሬናፍቆኛል
@kuwkuw9206
@kuwkuw9206 Жыл бұрын
አይይይይይ ማሻአላህህ
@DbsBzs
@DbsBzs 3 ай бұрын
ወይኔ፡ስፍሬ፡አመስግናለሑ፡እሕት❤
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 11 ай бұрын
ዘመዶቸን አይ ይሆን ብየ አይኔን አከራተትኩት
@user-fl3ne7kq2b
@user-fl3ne7kq2b 5 ай бұрын
ወይሀገራወግድትናፎቂኛለሽ❤❤❤
@user-fl3ne7kq2b
@user-fl3ne7kq2b 5 ай бұрын
ወይሀገራ።ወግድሁሉያወድሻል።የኔሀገራ።የኔውነሽማንስዪወሥድሻል
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 2 жыл бұрын
ሺኩርንየኔውደድጋሚደሙጎርጀንአሳይንእሺ
@user-ib2to6ux4x
@user-ib2to6ux4x 2 жыл бұрын
ጎሚድኖ ቡፌ አልጋ የቁም ሳጥን እነዚህን መሰል እቃወች ብታሳይን ከነ ዋጋቸው እህት
@user-pb6sb6cr9x
@user-pb6sb6cr9x 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረኩሽ በቀጣይ ጎረጂን ታሰይኛለሽ 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌
@rahmayoutube-el3yg
@rahmayoutube-el3yg Ай бұрын
ደምሪኝ ያገሬ ልጂ
ደስ የሚል ሰርግ ሙሽራ ሲወጣ
10:18
Semira Tube ⫷H⫸ ሠሚራ ቱዩብ
Рет қаралды 12 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 58 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 23 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 9 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 20 МЛН
የዛሬው ሰርፕራይዝ በወግድ ወረዳ ማዘዝ ለምትፈልጉ 0973665757
20:19
Sofi ነኝ የመከነሰላሟ You Tube
Рет қаралды 1,3 М.
☑️የ ወግዲ ወረዳ ባህላዊ ጨዋታ
5:12
Wollo Tube
Рет қаралды 6 М.
እንጀራ ጋገራ ተወዳደርን የጋገርኩትን ተመልከቱ
9:07
Semira Tube ⫷H⫸ ሠሚራ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
የእህቴ ልጂ ሰርግ ተመልከቱ ሙሸራ ሲገባ
9:04
Semira Tube ⫷H⫸ ሠሚራ ቱዩብ
Рет қаралды 20 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 58 МЛН