ውጤቱ አስቀድሞ የታወቀው ቀጣዩ ጦርነት

  Рет қаралды 12,178

Ethio Selam

Ethio Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 25 минут бұрын
ቴዲ መልካም ታሪክህን ኣታበላሽ
@fmayt7975
@fmayt7975 Сағат бұрын
ቴድሻ የዓለም ምቾት ይሻላል አልክ? ይመችህ አንዳልል በጌታ ወንድሜ ነህ ፈጣሪ ይርዳህና ወደ አውነት ይምራህ
@MahletAfera
@MahletAfera 2 сағат бұрын
ትለያለህ❤
@dejenasfaw5123
@dejenasfaw5123 4 сағат бұрын
ስለ ልደቱ አያሌው ያለህን አስተያየት ግን ደግመህ ደጋግመህ ብትፈትሽ መልካም ነው ። ልደቱ በብዙ ኢትዮጵያውያን የተጠላና የተተፋ ሰው በመሆኑ ይዞህ እንዳይጠፋ ተጠንቀቅ ። በአጭሩ ልደቱ የሕወሓትን ርዕዮተ ዓለም አራማጅና ከፍተኛ የፖለቲካ ዶዝ የተወጋ (የቫይረሱ ተሸካሚ የሆነ) ግለሰብ ነውና ።
@chorra977
@chorra977 3 сағат бұрын
ልደቱን የሚጠሉ ኢትዮጲያ ውያን ሃሜት ግብራቸው የሆኑ ናቸው። አለባልታ የሚነዳቸው ናቸው። ልደቱን፣ ያላነበቡ ፣ መመርመር የማይችሉ በስማ በለው የተተረከላቸውን የሚያመልኩ የፖለቲካ ድሆች ናቸው። ከልደቱ ጋር የማልስማማባቸው ጉዳዮች አሉ ግን ምርጥ ምርጥ ሀሳቦች ያሉት ሰው ነው። ለሚያራምደው ፖለቲካ ታማኝ ነው። ልደቱን ጀሌ የሆነ ሰው ሊረዳው አይችልም! በብዛት ኢትዮጲያውያን ፖለቲካ የሚመስላቸው ሀሜትና ስም ማጥፋት ነው። ** እንደ ልደቱ ሀሳቡን አጥርቶ አቋም ይዞ የሚናገር ፣ ከአሉባልታና ከሃሜት የራቀ ፣ ስም ከማጥፋት የራቀ ፖለቲከኛ የለም። ልደቱ ስድድብ ለሚሰበስባቸው ጀሌዎች አይመችም። መንጋ የመሰብሰብ ናፍቆት የለውም!
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 Сағат бұрын
You are presenting about ethnicity is nice.
@meselekahsay9138
@meselekahsay9138 3 сағат бұрын
ቴድ ልክ ነህ ዩኑቁታል የምንቁበት ምክንያት ግን ከጌታቸዉ የበለጠ ችሎት ኑራቸዉ ሳይሆን ጌታቸዉ ለ17 ዓመት ከነሱ ገር ስላነበረ ነዉ ሌላዉ ደግሞ እነሱ እንደሕዝብ ለራያ ሕዚብ ያላቸዉ ጥላቻና ንቀት እንዴት ከራያ ተወልዶ እኛን ይመራናል በማለት ነዉ ዝም ብዬ አይደለም ማወራ በትግኛችን ራሱ ትግርኛ አድዋ ተወልዳ መቀሌ ታማ ራያ ሞተች ነዉ የምሉት እና ከዚሁ የመጣ ነዉ እንጅ ከጌታቸዉ የበለጠ እዉቀት እንደሌላቸዉ በጠሪነቱ ግዜ ጌታቸዉ ከዉጭ አለም ላይ ገታቸዉ የበለጠ ስገናኝ ራሳቸዉ ምስክር ናቸዉ ግን አሁን ጌዚያዉ መንግስት ሰመራቸዉ እና ትንሽ የድሞኪራሲ ጭላንጭ ስለታየ ይህም አናድዳቸዋል
@meselekahsay9138
@meselekahsay9138 2 сағат бұрын
የሄ ድርጅት ብጠፋ ለትግራይ ሕዝብሞ ሰለም ያገኝ ነበር
@zakirbaderuhussein7391
@zakirbaderuhussein7391 2 сағат бұрын
Ewket yalek temaslegn neber!!
@alwanoumer5023
@alwanoumer5023 4 сағат бұрын
Ye Pretoria w simiminet fersowal malet new . Sad for Tigray.
@SolTd-r7k
@SolTd-r7k Сағат бұрын
90% ያቀረብካቸው ሀሳቦች ለኔ ትከክል ናቸው።
@teddy7551
@teddy7551 21 минут бұрын
General Tewdrosse takes the place of Berhany Gulla!😀
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 10 минут бұрын
ቴዎድሮስ ምነዉ ሲሳይ አጌና መሰለህ መጣህ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Сағат бұрын
የ ሻብያ ገረዶች (የአንዳርጋቸውፅጌ ልጆች ፌክ ኢትዮጵያ ኖቹ) ከ አደመ በላይ በጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዜያዊ አሰተዳደሩ ያስጨንቃቸዋል
@CoffeeNawase
@CoffeeNawase Сағат бұрын
ቴዲ መችነው የPP 6000$ ተከፋይ የሆንከው ወዳጄ አያዋጣህም ለተበደለው የትግራይ ህዝብ ተሞገት
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 3 сағат бұрын
ካንዳንድ ሉሉ አርገሽ ነዉ የተከሰትሽዉ😂😂 ጀለስ ገበሬዉን ነዉ እንዴ የቃምከዉ
@newg3441
@newg3441 3 сағат бұрын
He is well known khat chewer?
@newg3441
@newg3441 3 сағат бұрын
Were u thrown away by Tedy Reyot?
@chefenahailemariam130
@chefenahailemariam130 7 минут бұрын
I thought your were objective and intelligent enough who could understand the concept of relativity, ስሞኑን ኣኹርፈህ ነዉ? Are equating two of them as equally evil, to claim you are doing justice? Abiy has no equal when it comes to cruelty.
@meselekahsay9138
@meselekahsay9138 2 сағат бұрын
ለድርጅት ተብሎ የትግራይ ወጣት ወደ ጦርነት እሚማገድበት ምኪንያት አይኖርም
@GahdyPost24-r1g
@GahdyPost24-r1g 4 сағат бұрын
ጌታቸው የሚያዘው ኃይል የለም ። ጌታቸው የግምት ስልጣን ስለያዘ እንጂ ጦርነት የማስቀረት ኣቅም የለውም። ጦርነት ኣስፈላጊ ባይሆንም ሁኔታዎች ከ2013 ዓ.ም በጣም የተለየ ስለሆነ ደጋግሞ ማሰብ ኣስፈላጊ ነው ። ምናልባት እኔ የምሰጋው ሃገራችን እንዳትፈርስና እንዳንበታተን ነው።
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 3 сағат бұрын
ምን አይነት ፈጣጣ ደንቆሮ ነህ ግን በኡራኤል
@LOVE-v2c3k
@LOVE-v2c3k 3 сағат бұрын
አህያ ነነህ
@Mulatuasrfa
@Mulatuasrfa 4 сағат бұрын
አውቀህ ሞተሃል ኮተት
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 4 сағат бұрын
ተንታኙ ለማኙ ኢትዮጵያ ውስጥ በዛና እንደ አብይ አይነት ደንቆሮ መሪ ሰይጣን ሰጠን እንዳንተ ያለው ዝም ቢል ጥሩ መሪ እግዜር ይሰጠን ነበር።እራስክን የምትቆልልችቁልል ነገር ቱሻ ነህ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 3 сағат бұрын
ከኤርትራ መንግስት.... ሞኝነት ነው. ይገርማል. ኣንደባበቅ ትግራዮች ላንተ ከጅኦግራፊ ውጭ ምኖችህ ናቸው? ኢያሞኝህ ያለሀው ኣንተ ነህ. ስንተዋወቅ
@meselekahsay9138
@meselekahsay9138 2 сағат бұрын
ለድርጅት ተብሎ የትግራይ ወጣት ወደ ጦርነት እሚማገድበት ምኪንያት አይኖርም
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН