ዋጋ የለውም | ተከታታይ ድራማ | ክፍል 2

  Рет қаралды 25,177

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp

Пікірлер: 152
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እንዳታቋርጡት አየ እህታችን በስደት ያለነው ስንቱን ችለን መሰለሽ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ይሱ እግዚአብሔር ቸር ስለሆነ ሀይሉን ብርታቱን ትዕግስቱን ሰጥቶን እየሰራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🎚❤
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 3 жыл бұрын
ትክክል እኛ በቀላሉ እየሰራን የምንኖር የሚመስላቸው:: ኃሁን ይሄን ድራማ አይተው ቢማሩ ጥሩ ነዉ::
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል
@EthiopiaTewahedo
@EthiopiaTewahedo 3 жыл бұрын
ጥሩ ተከታታይ። አዳዲስ እና አስደሳች ተከታታይ ስራዎችን መስራትዎን ይቀጥሉ። እግዚአብሔር ይመሰገን። 🙏👍
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 3 жыл бұрын
Ethiopian 🇬🇳🇬🇳🍰🍰🍰☕🇪🇹🇪🇹🍰☕☕☕🍰 Ethio 🇪🇹🤍⚘🤍⚘🤍⚘🙌🙌
@ተመስገንአምላኬ-ለ2ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ለ2ጐ 3 жыл бұрын
ዘርፍዬ ስወድሽ መልካምነትሽ በፊትሽ ይታያል ሁሌ ብትታዩ ማትሰለቹ ናችሁ 😘😘😘 ቢያስ በሳምንት 2ቴ ብታቀርቡልን🙏🙏🙏
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 жыл бұрын
እውነትም ዋጋ የለሽም 😁😍❤️አሪፍ ነው አታቃረጥት እናመስግናለን👏 ልብ ያለው ልብ ይበል🙏😍
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 3 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ከኔጋ የሚያመሳስለው ነገር አለ ሳኡዲ ከመጣሁ 3አመቴ ነው ግን የደላላ ብር ከጨረስኩ ጀምሮ ለህክምና ብቻ ደከምኩ በሽተኛ ሆንኩ እና ምንም ሳልሰራ በሽታዬን ይዤ ወደ ሀገሬ እምስኪኗ እናቴ ጋር በቅርብ ቀናቶች ልቀላቀል ወስኛለሁ ብቻ ለበጎ ነው ህይወት እደዚ ናት
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 жыл бұрын
@@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ እውነት ነው ለበጎነው አይዞሽ እማ እኔም 3አመት ከ5ወር ሆኑኛል ምንም ነገር የለኝም አገሪ መገባት ብፈልግም ምን ይዥ እያልኩ ይህው አለሁ ብቻ እግዚአብሔር አመስግናዋለሁ ሰደት ገንዘብ ሳይሆን የእግዚአብሔር ህግና ቃል እንዳውቅ ምክንያት ሆኑኛልና እግዚአብሔር ይመስገን እንበል እማ እመብርሃን ትምራሽ እህቴ ገጠመኝ ስሚ እማ🙏❤️😍
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 3 жыл бұрын
@@አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ ልክ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን መንገዱን እንድናውቅ እረድቶናል ተመስገን ብዙ መምህራንን አቅርቦልናል ገጠመኞችን አዳምጣለሁ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ በእውነት ቀጥሉበት ደስ ይላል አይ ዱባይ መቸ ይሁን የምፋተው እፍፍ
@tigestmngiste1622
@tigestmngiste1622 2 жыл бұрын
አንድቀን እንፋታዋለን አይዞሽ ውዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን ብዞቻችን ስኖጣ ጉምኝት እመሰለን አገራችንን ትተን በዳ እንመጣና ታሰራም ስንቶቹ እተከራቱ ያሉ ወጎኖቻችን በት ይቁጠረው ከመውጣታችን በፊት ለምን እንደምኖጣ ማወቅ አለብን ከወጣንም በኳላ ደሞ ቆራጥና ጠንክረን መስራት አለብን ውድ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዋያን በያላችሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️
@ተስፋየእምየናት
@ተስፋየእምየናት 3 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ተወዳጆች አሜን
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰👍🥰
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት በጉጉት ስጠብቀው ነበር እኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን አስተማሪ እጥር ምጥን ያለ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@hanagirma9285
@hanagirma9285 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል።የኔ ቆንጆ የአረብ ሀገር እንቁዎች ስንተ ነገር እግዚአብሔር አስችሎን እንደምን ስራ የስደትን ሂወት በወሬ ሳይሆን በተግባር ካላዩት አያመሰግኑም በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ።
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለተቀማጭ ሠመይ ቅርቡ ነዉ
@trngotrngo669
@trngotrngo669 3 жыл бұрын
የሰው ሀገር ምንያህል ከባድ እንደሆነ ያየው ነው የሚያቀው።ግን ሳይመቻቸው እንኮን ሲመለሱ የቤተሰብ ጫና ምንያህል ከባድ እንደሆነ ምን ይዘሸ መጣሸ የሚል አሰልቺ ጥያቄ ።ይህን እየፈሩ ብዙ እህቶ እየተደበደቡ ከአቅም በላይ እየሰሩ ገንዘባቸውን እየተቀሙ እድሜአቸውን ጉልበታቸውን ይጨርሳሉ
@ኤፍታህወለተሩፋኤል
@ኤፍታህወለተሩፋኤል 3 жыл бұрын
_እሰይይይይይይይይይ በርቱልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እኛ የተዋህዶ ልጆች እንንቃ መንፈሳዊ ትምህርት እንከታተል_
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ድራማ ነው ክፍል 3 እንጠብቃለን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንዴት አስተማሪ ነዉ በፈጠራቹ ቀጣዩን አፍጥኑት
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አለው በእውነት ቃጠልበት እግዚአብሔር ያገልገሎት ዝመናችሁን ይባርክ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ 3 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ ሞክሩ 👏👏👏
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 жыл бұрын
በርቱ መች ሁሉ እንደሀሰሁት ይሆና በተለይ የስደት እንጀራ በርቱልን ትልቅ ትምርትነው
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። በእዉነት በርቱልን አስተማሪ ድራማ ነዉ፣ልጆቻችንም እንደዚህ አይነት ድራማ እያዩ ቢያድጉ ጥሩ ትዉልድ ማፍራት ይቻላል
@እማፍቅር-ቈ4በ
@እማፍቅር-ቈ4በ 3 жыл бұрын
እውነት እኔን አሥታወሠች እዚ 10 አመት ሆነኝ መጀመራያ ሥመጣ 16 አመት ልጅ መበርኩኝ እንደ መጣው ያአሮጊት ዳይፐር ቀይሬ ትልቅ ቤት አፅድቼ ብቻ ተውኝ በዛች እድሜ ብቻ ይቅር አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ጨርሼ ለመግባት 7 ወይ ይቀረኛል ሁላችንንም እግዚአብሔር ሁላችንንም በሠላች ወደ እናት ሀገራችን ያሥገባን
@ቤቲየተዋህዶልጅ
@ቤቲየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
በርቱልን ውድ የተዋህዶ እቁወች🥰❤ይቅጥል አስተማሪ ድራማ ነው👍👍👍❤️❤️
@addi9119
@addi9119 3 жыл бұрын
ተሞላቆ አድጎ የመዳምን ስራ መጋፈጥ ቀላል አይደለም እውነትም ዋጋ የላትም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት በርቱ
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 жыл бұрын
ከላስ 😂አለች ለተማረበት ጥሩ ነዉ በተለይ ሀገር ላሉ ለመሰደድ ወይም የተሰደድነዉ ብር እንደቅጠል የምንቀነጥብ ለሚመስላቸዉ አስተማሪ ነዉ
@mesialamo2904
@mesialamo2904 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ውድ የተዋህዶ ልጆች እናመሰግናለን💒💒💒
@ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
@ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ 3 жыл бұрын
አያ ስደትያሁን እግዚአብሔር ያመሰገን እየኖርን ነዉ አሁን እንኳን ከእትዮ የመዳቤት የአረቡ ሀገር ያሻላል ሰዉ በሀገሩ ወጦ ለመገባቱ ዋስትና የለዉ ግራ የሚያገባ ነገር በሀገራችን እያየን ነዉ ሰዉ በወጣዉ እየቀረ እንደ በግ ደሮ እየታርደ እንደንስሳ እየታረደ እዉነት በጣም የሚያሳፍር ህግ የለለበት እናመሰግናለን አስተማሪ ነዉ
@alexender5983
@alexender5983 3 жыл бұрын
እንደዚህ አጭርና አስተማሪ ትምህርት ጥሩ ነው
@እናትሀገሬ-ኰ8ፈ
@እናትሀገሬ-ኰ8ፈ 2 жыл бұрын
ቃለህይወ ያሠማልን
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩና አስተማሪ ድራማ ነዉ በርቱልን
@መቅደሰወለተሰንበት
@መቅደሰወለተሰንበት 3 жыл бұрын
በጣሜ አሰተማሪ ነው ክፍል፫በተሰፋ እንጠብቃለን
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን እውነትም ዋጋ የለሽም አሪፍ ጥሩ ትምህርት ነው
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ችለን ነው የምንኖረው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@himahima2935
@himahima2935 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ነዉ ቀጣዩን
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ: እናመሰግናለን
@alextesfa9147
@alextesfa9147 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትዳር ፡ እግዚአብሔር የዚህን አይነት ትዳር ስጠኝ ።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
በእውነትአስተማሪነውእግዚአብሔርይስጣችው
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@ሀሙ
@ሀሙ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው አደራ እንዳይቋረጥ
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 жыл бұрын
በርቱ ምርጥ አስተማሪ ነው አረብ አገር መች እንድህ ቀልድ ነውና 👍👍🙏🙏
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹህ
@smera1438
@smera1438 3 жыл бұрын
የውነት እዳታቋርጡት በጣም ያበረታታናን ተባረኩ
@dinayasdiriba4082
@dinayasdiriba4082 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሬ ድራማ ነው
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 3 жыл бұрын
ደስ ይለናል እውነትም ወጋ ይለትም
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱልን🙏 ክክክክ ሶርያ አላለችም😄😄
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ቀጡሉበት
@procell803
@procell803 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 3 жыл бұрын
የሚገርም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን
@mekidesmelku3369
@mekidesmelku3369 Жыл бұрын
ክፍል 3/ አልተለቀቀም አስተማሪ ስራነው 😍❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቸው በጣም አስትማሪ ነው በርቱበት ቀጥሉበት
@beteamd7370
@beteamd7370 3 жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@ልዩነሽ-ከ1ነ
@ልዩነሽ-ከ1ነ 3 жыл бұрын
ጡሩ ነው ስራችሁ በርቱ ቀጥሉበት
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 3 жыл бұрын
ናኒ😆 እንጀራ አምሮኛል አላለችም በርቱ ግን ለስደተኞች ያለን እይታ ይስተካከልልን ሌሎቻችሁ በጥቂቱ ተማሩ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
ስወዳቸው በእግዚአብሔር በተለይ ሞልቃቃዋ🥰🥰🥰አይ የመዳም ቅመም ጤጋብሽ እኮ
@mazenpro8419
@mazenpro8419 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተማር ነው
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
አይ ናኒ ከላስ ሶሪያ ልትሄድ ነው 🙈😃😃😃😃 በርቱልን አስተማሪ ነው 👍👍🥰
@ኮከብየተዋህዶልጆ
@ኮከብየተዋህዶልጆ 3 жыл бұрын
ድራማ ነው እንጅ የእውነት ግን አምላክ በደሙ የገዛው ሰው ዋጋ የለህም አይባልም
@somposompo1836
@somposompo1836 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉበት ❤😘🌹
@እማፍቅር-ቈ4በ
@እማፍቅር-ቈ4በ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ቤተሠቦቼ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 3 жыл бұрын
በርቱ ጠንክሩ 👏👏👏
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 3 жыл бұрын
የውነት ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ ይሄን ብታይ ብየ ተመኘው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 3 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው እንዳታቋርጡት 😘😘😘
@yemisrachzeleke3805
@yemisrachzeleke3805 3 жыл бұрын
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ቀጣይ እጠብቃለን
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@ያየሽወለተስላሴ
@ያየሽወለተስላሴ 3 жыл бұрын
ክክክክ አይ እንዳ ጎበዞች በርቲ ምርጥ ትምህርት ነው
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@behaftafantay2531
@behaftafantay2531 3 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ነው ቀጥሉበት ግን ይዘገያል ደቂቃውም ጨምሩበት
@asterasterr3249
@asterasterr3249 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት
@bezagirma9544
@bezagirma9544 3 жыл бұрын
እንማርበት ጥሩ ና አስተማሪ ድራማ ነው
@Tube-sc7gz
@Tube-sc7gz 3 жыл бұрын
በርቱ በጣም አስተማሪነእ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
በጣምአስተማሪ ፊልም
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እንድነው እንጅ መዳም
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 3 жыл бұрын
ውይ የአረብ አገር ጉድ ተከድኖ ይብሰል አዙሮ ሊደፍን ነው
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 3 жыл бұрын
ባልወለድሽበት ሠባቱም ከካሽያቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ 3 жыл бұрын
ውይይይይ ስወዳችኩ በርቱልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ጥሩ ጅማሬ ነው ቀጥሉበት
@qaniibatu8599
@qaniibatu8599 3 жыл бұрын
Diramaa bareduu😂😂😂❤❤❤❤
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 жыл бұрын
ወይ መከራኛ አረብ ሃገር ድራማ የሚሰራብንም እኛ ተመልካችም እኛ ዘይገርም🤔🤔
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
ኧረ። እወነት። ዳይበሩ 💚💛❤👋👋👋
@beggibegi1152
@beggibegi1152 3 жыл бұрын
kkkkk kalasi🤣 engidih ye enatachinin eda esikinikefil biyans intagesi egiziabiher moges yihunen 🙏🙏 betam asitemari drama nw ketilubeti
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Bewente astamar naw bartulin
@godolyas2497
@godolyas2497 3 жыл бұрын
የመቶአመት ዳይፐር የኔ ስራ ነው እውነት ያወራሺሁ ሁሉ ትክክል ነው እኛ ስደተኞቺ ስቱን ችለን ነው የምንኖረው😒😒
@እግዚአብሔርፍቅር
@እግዚአብሔርፍቅር 3 жыл бұрын
ዋውውውውው በርቱ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
በርቱ የተዋህዶ እንቁዎች
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛላችሁ🌾🌾🌾ያንች ይሻላል በንድ ወር መመለስ ይሻላል ስንት አለ ማዕተቡን በጥሶ ሀይማኖት ከመካድ ያንች ይሻላል ማን ተቃጠይ አለሽ 😍።።ግን ሶርያ ይብሳል ሀይለኛች ናቸዉ።
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
በርቱ የተዋህዶ ልጆች
@tenaadametube8353
@tenaadametube8353 3 жыл бұрын
ዱባይ ድራሀም በሚል ይስተካከል ዶላርም አለ ግን የአገሩ ገንዘብ ብድራሀም ነው የሚጠራው ደራማው ግን በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@እግዝአብሄርፍቅርነው
@እግዝአብሄርፍቅርነው 3 жыл бұрын
በርቱልን
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 3 жыл бұрын
እውነትም ቀልዶ መብለት ይሌም
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 жыл бұрын
ክፍል ሶስትን
@mangalg783
@mangalg783 3 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቃልሕወት ያሰማልን አሜን አሜን🙏💚🌾
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 3 жыл бұрын
ካላስ 🤣🤣
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 3 жыл бұрын
🙏❤
@hulum955beersuhone
@hulum955beersuhone 3 жыл бұрын
ካላሥ አላለችም😀
@AAa-hv9gy
@AAa-hv9gy 3 жыл бұрын
ካላስ ሶርያ😂😂😂😁
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
አይ ናንየ 😁😁😍
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
👍👍👏👏👏
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ካላስ 😂😂😂
Who is that baby | CHANG DORY | ometv
00:24
Chang Dory
Рет қаралды 35 МЛН
Bungee Jumping With Rope In Beautiful Place:Asmr Bungee Jumping
00:14
Bungee Jumping Park Official
Рет қаралды 17 МЛН
ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:10
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 192 М.
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 834 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
Who is that baby | CHANG DORY | ometv
00:24
Chang Dory
Рет қаралды 35 МЛН