KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳይናሶር ገብቶ ጉድ ሰራን ..😂//በእሁድን በኢቢኤስ//
15:24
ስለ ሉላ ገዙ ያልተሰሙ 5 ምስጢሮች | የአዲሱ ፍቅረኛዋ ማንነት | 5 secrets about Lula Gezu | EBS TV host
8:11
Правильный подход к детям
00:18
How to treat Acne💉
00:31
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
"ውሀ ልማት ቢቀጥሩት ያለሀሳብ እንጠጣ ነበር 💦"🤣🤣 ከማጂሽያን ቹቻ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 1,095,875
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@-oj4gq5xi8g
9 ай бұрын
ይህ ጥበብ ሳይሆን ድግምት ነው ድግምት ደግሞ ከሰይጣን ነው ታዳ ለህብረተሰቡ ምን ለማስተማር ነው ኢቢኤስ ይሄን ያቀረባችሁት? ያሳዝናል
@kokobtemelso5204
8 ай бұрын
Wegahut yehen aganent ende talent takerbalachu
@yeneMB
8 ай бұрын
Maryamini demo Ebs mekrebu
@MeretuMeretu-r5s
8 ай бұрын
እያሳሳቀ እያስፋፋነዋ በውስጠ ተዋቂ ህብረተሰቡ አይገባውም እኔን የገረመኝ ከላይ የለበሰው ቀይ የተረገመ ክርስቶስን የሰቀሉት የአይሁድን ልብስ መልበሱ 😢 ስጠላው በደብ ተናድጄ ያየሁት
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
8 ай бұрын
ሲስጠሉ🤑🤑🤑🤑ሴጣናዊ ስራ በበዛበት ቦታ ጭራሽ ባደባባይ ደሞ ያደቁታል😡😡😡😡
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
8 ай бұрын
@@MeretuMeretu-r5s አባቴ ቀይልብስ አያስለብሰንም ሲጠላዉ😭
@ToybajemalAyalew-hw4zx
8 ай бұрын
ከድግምተኞች በአላህ እጠብቃላሁ. የሸይጧን ቡችላ
@ሩሐማ12
9 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን( ፫ ) እግዚአብሔር ይገስፅህ 😳😳
@yeneMB
8 ай бұрын
Amen
@MeretuMeretu-r5s
8 ай бұрын
😢አሜን፫
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
8 ай бұрын
አሜን ጠቋዮች ናቸዉ ሰብ እያነሳችሁ ዉጡ😢
@ሩሐማ12
8 ай бұрын
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ አወ ማርያምን አውነት ብለሻል 😢😢
@TgtgTgtg-p6i
8 ай бұрын
አሜን 😍😍😢😢😢
@shalomMK12
9 ай бұрын
ደግምት ነው የምትሉ እስቲ 😂😂😂 Like
@elsageb12
8 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው ይሄ የመናፍስት ሥራ ስራው ይፍረስ ወይ ebs......ታሳፍራላቹ
@BirhanuBekele-fr5so
8 ай бұрын
ለዝ ምንም ማስረጃ የለኝም
@KALABJEYF
8 ай бұрын
endet
@Aziza-k4v
8 ай бұрын
አንድ ሰው ሃያተል ኩርሲ ቢቀራበት አይሰራም ነበር
@MERETECHWOLDA
8 ай бұрын
ከሱዳን የመጣ ድግምት ነው በኢየሱስ ስም
@cfhdgfhc3563
8 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ይገፅህ ይሀኮ የጥንቆላና የደፍተራ ስራ ነዉ መብራት አጥፍቶ አስማትን እየደገመ ነዉ እኔ እምለዉ እስኪ ንገሩን እኛ ከዚህ ምን እንማር ልጆቹም ያዩታል
@AshuteTube
9 ай бұрын
አስማተኞች መንግሥተ-ሰማይን አይወርሱም። አይገቡምም። ወደ ጨለማ ይጣላሉ። እባክህ ወንድሜ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ንስሐ ግባ። ኢየሱስ ይወድሃል። ከአስማተኝነት እና ድግምት ሥራ ተመለስ።
@tigistgetachew3799
8 ай бұрын
እኔ የገረመኝ በእየሱስ ስም እያሉ አስማት ሲያደንቁ ነው። እየሱስ የሚለው ስም በሰማይ በምድር ከምድር በታች ጉልበት ሁሉ የሚንበረከክለት ታላቅ ስም ነው። ስሙ ሀይል አለው።
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
8 ай бұрын
በጣም ትክክል
@hafizasurur
8 ай бұрын
ehen endiyadarg yemeratew eyasus mesalagn
@SoretiOromiya-eb4vf
8 ай бұрын
@@hafizasurur
@BirukHabte-wd9iz
8 ай бұрын
Medane belela yeleme hasamate behone yelefale yemayalefe yegezabeher kale Nw esume eyesuse Nw medane beze hiyawe seme becha nw
@misrach2350
6 ай бұрын
ይህ ልጅ በእውነት ነው ምላችሁ የደብተራ ወይም የጠንቋይ ልጅ ነው ቤተሰቦችሁ ዛር አምላኪዎች ናቸው የምካድሙ ናቸው 😢😢
@linatube309
9 ай бұрын
አኡዙቢላሂ ቢከሊማቲላሂ ታመቲ ሚን ሸሪ ማኽለቅ
@Ewnetatubeyoutube
9 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች የምወዳችሁ አትጨክኑ ወንድማችሁ ነኝ ወደሚደያዬገባ በሉና ተቀላቀሉ የእናቴ ልጆች😢😢😢
@SafoDayko
9 ай бұрын
Esti tebaberut 2 ሺ inadirsew ine argiyalew❤❤❤❤❤
@tiazone3655
9 ай бұрын
youtube.com/@Tiruneshergicho?si=N4SeC-4uaLVqKEFM በቅንናት እንደማር
@AberaOyso-uy9uu
9 ай бұрын
Esh❤
@AberaOyso-uy9uu
9 ай бұрын
Ere kelal new guzo wede 2 shi❤❤
@DugDag-t6h
9 ай бұрын
Ere tebaberu inji❤
@AkrmCell-n7y
9 ай бұрын
የቅርብ ተጠሪወች እሂን ልጅ ፀበል ውሰዱት እግዚያብሔር ይገስፅህ
@HamedaUmuzakir
9 ай бұрын
😂😂😂
@Helomihelomi-b2w
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@BethelhemTafi
9 ай бұрын
መቅዲ እንደ ድሮሽ ረጋ በይ በጣም አስጨነቅሽኝ ፍጥንጥን አትበይ ከዛ በተረፈ አድናቂሽ ነኝ
@samerasamera5462
9 ай бұрын
😂😂😂😂ምንአገበሽ
@meronbelay1500
9 ай бұрын
ትክክል በጣም
@eptes1819
9 ай бұрын
You are right
@BirkAsr-wr5vj
8 ай бұрын
@@samerasamera5462koshasha🪱
@BirkAsr-wr5vj
8 ай бұрын
@@meronbelay1500❤
@seade127
9 ай бұрын
አቤት ኮመቶች ምን አደረገቻችሁ መቅድ ስጠፋ መቅድመቅድ ስትሉ ነበር አሁደግሞ ታሽቃብጣላችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ መቅድየ እንወድሻለን ሁሌም ፈታበይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
8 ай бұрын
አሽቃባጭ ናቸው ወላሒ
@ነኝየራያዋቆቦ
9 ай бұрын
እባብን ፈጣሪ አላህ ነው ውሀ አውራጅም አላህ ነው ፍጡር መፍጠር አይችልም
@mekimeki739
9 ай бұрын
አሏሁ አክበር☝️
@Alhamdulillah_2534
8 ай бұрын
ትክክል ይሄ ደጋሚነው
@Zekerasusu
8 ай бұрын
ሡባሀን አላህ ያረብ እደውእቶቸ ዘመኑግንምናይነትነው ካይናቸውላይዲግምትአሰርቶነውጂ ሩህሊፈጥርነውደሞሱባለጌነውላኢላሀኢለለሏህ ሱባሀነክጌታየ የኛፈጣሪአላህ ረቡልአርሺል አዚም ነው
@jamilajamila6594
8 ай бұрын
በሰዎች እይታ ላይ የምሰራ የአስማት ስራ ነው እኮ ያልሆነን ነገር የሆነ አድርጎ ማሳያ ነው ይህ የድግምት ስራ ማለት ነው
@Zebura-d5v
8 ай бұрын
ፍጡራኑን ፈጣሪነው ብለው ማመናቸው ገርሞን ሳያበቃ አሁን ደግሞ እሄን ያምልኩ አይዱኒያ
@derejekebede7333
8 ай бұрын
መቅደስ የልጁን ስራ እጅግ በጣም ነው ያበላሸችው ! በጣም ትቸኩላለች ያ ስነ-ስርአቷ ወዴት ሄደ?
@amyentadese6914
8 ай бұрын
መንፈሱ ነው የሚያንቀለቅላት
@ttinaabate9710
9 ай бұрын
ውብዬ ትዝ አለችኝ ማርያምን ይህን ልጅ ሳየው ቶሎ በል መልሰው ያለችው😂😂😂😂😂
@TT-lz3sz
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ወነሸመኸሐሐኸ
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@መሠረትታድዎስ
8 ай бұрын
😂😂
@eduyedingillijedu2494
8 ай бұрын
😂😂
@tigistlijalem7982
9 ай бұрын
ቃልዬ ደስ ስትል እኮ እረጋ ያለች ሴት ሉላዬም እንደዛው መቅዲዬ ደሞ ትንሽ እረጋ በይ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድድድ
@ssaa-er6rk
9 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሚንሽጣን እረጂም እያልኩ ነው ያየሁት
@የኮሜቶችታዛቢ
9 ай бұрын
ያስብላል 😂
@adelalbalooshi8054
9 ай бұрын
Digimiti iyasitemaru newu tiwulidin ine ferihoni😢😢😢
@ssaa-er6rk
9 ай бұрын
@@adelalbalooshi8054 በጣም ያስፈራል 😥
@ssaa-er6rk
9 ай бұрын
@@adelalbalooshi8054 በጣም ያስፈራል 😥😥
@ssaa-er6rk
9 ай бұрын
@@adelalbalooshi8054 Awo yemer yaseferal😥😥
@genetzegeye3752
9 ай бұрын
እኔኮ የመቅዲ ጭሆት ሳታየው ገና ድብልቅልቅ አደረገችው😂😂😂😂😂😂
@SameraRose
9 ай бұрын
ድምት ነው ስለዚ ማወቅ የምትፈልጉ የፈራኦን እና ሙሳን ታሪክ አብኸቡ። እዳትሸወዱ
@Tተስፈኛዋ
9 ай бұрын
ወላህ ሰሀሩ አላ አእዩነናሲ የሚለው አያ ነው ትዝ ያለኝ አልሀምዱሊላህ እስልምና ብዙ ነገር አስተምሮናል አንሸወድም
@semumuzeabd1387
9 ай бұрын
እኔም የፊርአውን ታሪክን አስታወሰኝ
@Gibenidagachew
8 ай бұрын
በጣም ይገርማል በተረፈ መቅዲናሉላ አድናቂያችሁ ነኝ
@muluastaxqe1133
9 ай бұрын
ወይ ሉላዬ እዴት እዳማረብሽ ዛሬ ደሞ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saramarkon5451
8 ай бұрын
እረ ተረጋጊ መቅደስ ለዛቢስ ሆንሽ አሁንስ ኤኤኤኤጭ
@amarechpawlos3857
7 ай бұрын
😂😂😂😂
@zieonmulugeta6932
9 ай бұрын
መቅደስ በጣም ነው የምትቀለቀይው አትቸኩይ አንደ ሉላ ረጋ በይ
@ToniAssaf-du1tu
6 ай бұрын
ምን አገባህ
@ሰምእናወርቅ_2016
5 ай бұрын
Ashkabach bere
@محمد-ش2ه7م
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Mahi-Mahi-2431
9 ай бұрын
የመቅዲ አፍ እንዴት ነው የተከፈተው በጌታ 😂😂😂😂😂
@eptes1819
9 ай бұрын
Betam
@فاطمةء-ع5د
8 ай бұрын
ቅናተኛ
@SameeraAriga
9 ай бұрын
የሠዉዘር በሙሉ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አገራችን ሠላም ያርግልን የመዳም ቅመሞችም የተሻለነገር ሠቶ ላገራችን ያብቃን ሁሌ ስደት ረበቃ ይበለን ዲአ አዲርጉስቲ እኛ ሠዉ እንቀይራለን እኛን የሚቀይረን የለ ምን ይሻላል
@martamekonen7455
9 ай бұрын
አሜን አሜን እኛን በባረክሽበት የበለጠ ተባረኪ❤❤
@MoussaFarah-py5bc
8 ай бұрын
አሜን ወደ ይቀይረን ወላሒ
@AndargeTsegaye
7 ай бұрын
ኢቢሶች ውድድድ ነው የማረጋችሁ ሲቀጥል ሉላዬዬዬዬዬ
@DddZdes
9 ай бұрын
መቅዲ ግን በጣም ጎበዝ ነች ተግባቢ ታጋሺ ኮሜዲም ነች በርች በጣም ትችላለች ግን ፈርታለች ዳይቀይራት ልጁ😂 ግን ሳህኑ ዲርብ ነው ውስጡ ውሃ አለው
@HelenMeresa-om5bm
8 ай бұрын
በስም ስላሴ ኧረ ምን ጉድ ነው ፀበል ያስፈልገሃል ክፉ መንፈስ ነው😥
@desalegnheraro3521
8 ай бұрын
በፍፁም ሚዲያውን የሚመጥን ፕሮግራም አይደለም። ሕብረተሰቡስ ከዚህ ምንድነው የሚማርበት?
@mahiethio
8 ай бұрын
ለምነድ ነው እደዚአይነት ነገር የሚያቀርቡት ኢቢኤስ ግን እየተበላሸ ነው ይሔ ምን ያስተምራል ለሕዝባችን😢😢😢😢
@oneallahbcha
9 ай бұрын
ቱቱቱቱቱቱ ይሄን የሰይጣን መፈስ እደጥሩ ነገር መከተላቺሁና ማመናቺሁጅ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሮጅም 👐👐👐
@zahrahmohemd3204
9 ай бұрын
አኡዙቢላህ ነው የዛሬውስ ያስጠላል
@Tube-zu5ff
8 ай бұрын
የሄ አስማተኛ ነው ይሄን ጣቢ የምትከታተሉ. ዝም እዳትሉ. መነሳት አለበት. ልክ እደሳራ. የሄ በረግጠኝነት ሁኝ እነጥረችሁለሁ አሥማተኛነው በኛ በምሙስሊሞች. ታሪክ አለ. ኡኡኡኡኡኡ በሉ ይነሳ ካለባበሡ ጀምሮ. ያሥታውቃል😮
@MikeAli-w3z
8 ай бұрын
📣 እስኪ አሁን በበዓሉ ምድር እንዲህ አይነት ትርኪ ምርኪ ምታሳዩን አይ የኢቢኤስ ነገር ታጥቦ ጭቃ ቤተሰብ ስታገናኙ ደስ ታሰኙንና እንደዚህ ደግሞ ትርኪምርኪ ነገር ታሳዩናላችሁ እስኪ አሁን ምን አለበት ስለበዓሉ ምንነት መምህራንን ጋብዛችሁ ስለ በዓሉ እውቀት ብታስቀስሙን ስራፈት ሁላ ❤
@أمعبدالرحمن-ح4ث4ز
9 ай бұрын
ይሄ የድግምትና የሰይጣን ስራነው እኛ ሙስሊሞች አናምንም በደዚህ አይነት በሱርቱል በቀራ ወማ ከፈሩ ሱለይማን የሰይጣን ስራነው።
@أمعبدالرحمن-ح4ث4ز
8 ай бұрын
@@Koke01-24 አገሪናችሁ አወ እኛ ሙስሊሞች በመተት አናምንም እምነታችን የጠራነው ሚድያውን ያጥለቀለቀው የእናተ እምነት ተከታይ ናቸው በድግምት ክክክ
@HabtamuShiferaw-vq3ln
8 ай бұрын
...ቁርአንህን አንብበሀል አል ጂኒ የሚባል ምእራፍ እንዳለው።...እስልምና እና ሴይጣኒዝም እና አስማት አንድ ናቸው።
@KsaKsa-kg5rm
8 ай бұрын
ሳህ
@MdShamima-wd4hw
8 ай бұрын
አዉትክክል አለሀምድልለህ
@sablearagaw9338
8 ай бұрын
Poor
@mohammedseid3128
9 ай бұрын
ጎበዝ በጣቱ ጥንቆላ ጀመርክ ገልቱ እዳንተ አይነት ናቸው ተመረው አዳልተማሩ አምሮባቸው ሲኖሩ በየጎዳናው አንገታቸውን የሚደፊ
@Tube-zu5ff
8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄ ልጂ እደሳራ መነሳት አለበት
@Tube-zu5ff
8 ай бұрын
አንድኮ ሚድያ የተቃወመው የለም ሲስጠላ ለምን አሥተላለፎት አስማተኛ ሠው
@yosefkebede91
8 ай бұрын
ልጁ ደስ ይላል ሉላና መቅዲ በጣም አስጠሉኝ ተንቀዥቀዣችሁ፣ ቀልቃላ ሁሉ፣ ስነ ስርዓት ቢኖራችሁ ጥሩ ነው፣ ኦቨር ኮንፊደንስ ደስ አይልም፣
@makis1623
8 ай бұрын
መቅደስ እንድትሰለቺ እየሆንሽ ነው አማረብሽ እያሉ ማንነትሽን አሳጡሽ አርቴፍሻል ነገር ነው የምታሳይው
@jamilajamila6594
8 ай бұрын
ሰዎች ዲስ ላይክ እያደረጋችሁ ይህንን የፈረንጆችን አስማት ድግምት ስራ ወደ ሀገራችን የሚያመጡትን ሰዎችን ድንቅ ስራ ብለው በዚህ ብዙ ቁም ነገር በምንጠብቅበት ሚድያ ላይ ስላቀረቡ ልንቃዎማቸው ይገባል
@user-gi7ff1vo5l
8 ай бұрын
እረ አወ ይህን ቪደዎ ያሱ ልክ የባለፈውን እዳነሱት እንቃወም
@ممدوحعبدالساويعبدالساوي
8 ай бұрын
ewenet new betam balega nachew
@yena3093
9 ай бұрын
መቅዲ ተጨንቃ ነው መሰል ማውራት ማቆም አልቻለችም😂
@Qp4109
9 ай бұрын
.😂😂😂😂
@AlitialitiAlitialiti-f9z
3 ай бұрын
ምናለ በማጅክህ ስለሀገራችን ሰላም አንድ ነገር ብታረግ
@animallife8337
9 ай бұрын
ሉላዬ መልካም ሴት
@sadeseid742
9 ай бұрын
እደዝህ ያሉ ናቸዉ አገረ የሚፈረፊት መተተኞች
@ganatali-fx2sx
9 ай бұрын
Betam be Iwnet
@ZetunahMoh
8 ай бұрын
አረ ሴትዮዋ ምን ሁናነው መመልከት አልቻልንምኮ እህዝብ ፊት ነሽኮ አረ እባክሽ ቀስ በይ በምን እንስማ 😢😢😢
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሄር ይገስፃችሁ
@AlemSamuel-zx9wz
9 ай бұрын
ማርያምን ይህ ምንም አያስተምርም ኩተት ነው😢😢😢😢😢
@ahmdi
7 ай бұрын
ወይ ቃልዬ እንዳይቀየርብሽ 😂😂😂እየተንቀሳቀሰ ነው 😂😂😂
@zemaritseblewengielofficia5926
9 ай бұрын
እረ በእግዚአብሔር ይሄ መተት ነዉ ፈጣሪ ይገፅፀዉ በሰላሴ ስም ይሄ ምንም ትምህርት አይደለም በእዉነት
@ZaroMasama
8 ай бұрын
ጥበብ ነው ክክክ
@HanaJilcha-kk2wd
6 ай бұрын
ለብር የሞታችሁ የሴጣንን ስራ እንደመዝናኛ ታቀርባላችሁ ኢቢኤሶች ወዴት ወዴት ነው የግዚያብሔር ቀን ቀርቦል የት ትገቡ ይሆን ወዮ ዛሬ የሳቃችሁ እንዲህ አይነት ክፍ ነገር ለትውልድ የምትዘሩ ነገ የእግዚአብሔር ቀን ይመጣል
@amarechBrhnu
9 ай бұрын
አለባበሱ እራሱ ኢሉመናቲ እደሆነ ያስታውቃል ቀይ በጥቁር
@yeneMB
8 ай бұрын
Ahuni endeza lebsu Ebs yekirbin echi
@YeshalemAdane
8 ай бұрын
እውነት ነው
@TTnnnnnn321
9 ай бұрын
Lulayeee 😍😍 ዛሬ እንዴት እንዳማረብሽ የኔ ቆንጅዬ ❤❤❤❤
@ሰላምለናንተ-ፐ8በ
8 ай бұрын
መቅዲ አትንቀልቀይ በጣም ትፈጥኛለሽ ትንቀዥቀዣለሽ
@MahamedFf-k9z
3 ай бұрын
Anaheim.ems.klar.dagmo.makden.naw.endaza.mtyw.entesh.tebda.endadagmew.mOta.teblteshlach
@MahamedFf-k9z
3 ай бұрын
Anchi
@SameiG-g8g
4 ай бұрын
የሚገርም ድግምት ነው😅😅
@dxbdxa6375
9 ай бұрын
ሎላዬ ሁሌ እነደዚ ልበሺ ሲያምርብሽ
@chochamagician
9 ай бұрын
አሪፍ ቆይታ ነበረን thank you❤
@selamtube2461
9 ай бұрын
ቤተሰብ ካለህ መምህር ግርማ ጋር ይዉሰዱህ በስማም የሰይጣን ስራ
@makimahari4958
8 ай бұрын
ኣንተ ተምረ ብለህ ነዉ ግን ኣስመተኛ ነህ
@humanalltoohuman
8 ай бұрын
ይመችህ አባቴ! ምርጥ ፕሮግራም ነበር!
@f8863-z7k
9 ай бұрын
666😂😂😂😂
@ssaa-er6rk
9 ай бұрын
ኧረ ውው
@Jmillahsaeed8332
9 ай бұрын
ሉላ አላህየ አላለችም
@ssaa-er6rk
9 ай бұрын
@@Jmillahsaeed8332 የምር ባትል ነበር የሚገርመው እኔ እደት እንዳየሁት አጠይቁኝ😥
@FuadJemal-kz7xy
9 ай бұрын
It's a number
@ZhareSeild
9 ай бұрын
ማስታወቄ እየሠራችሁ ነው ግን በየ ኮመቱ ይሄን ቁጥር የምጥሉት
@merrymerry875
6 ай бұрын
ባጌታ ባየስጭ የሰሻን ጭራን yen ዉዶች እራሳችሁን ሻብቅ ይጋበር አግዚአብሔር ይሻብቃች 🥰🥰🥰🥰🥰
@Emanethiopian403
9 ай бұрын
ደጋሚ ነው ፡፡ተጠንቀቁ😢
@Nebity
7 ай бұрын
Look እስኪ አንድም እንኩዋን positive comment አላየሁም. ምን ያክል ብቻ አሳፋሪ ነገር እያሳያቺሁ እንደሆነ. Ebsoch ዎደ ልቦናቾሁ ተመለሱ
@FatumaTube-dp1sl
9 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን እሮጅም ምን አይነት ሰው ነው ያቀረቡት አላህየ
@Rama-dt8zt
8 ай бұрын
አይደለም ቤ/ሰብ የደብተሩ በአንዱ ግልባጭ የተለያየ አርቲስት:በግልባጩ ሙሉ ገፅ ዳዊት ፅጌ እናም ደብተሩን ገልብጠህ ለምን ሰጠኸው ቀላል ቀሽም ትሪክ❤❤❤❤❤❤
@AbrishTruth7
8 ай бұрын
የምር በጣም ነው ያስጠላኝ እንደኔ ያስጠላው ላይክ ያርገኝ
@TgtgTgtg-p6i
8 ай бұрын
😢😢😢
@debalkefantaw2103
8 ай бұрын
አረ መቅዲዬን በጣም ነው የምወዳት እንደፈለገች ብትሆን ያምርባታል መቅዲ ግን እንደኔ ጋዜጤኛ እስከሆንሽ ድረስ ረጅም ሚኒ ቀሚስ እንድታረጊ እመክርሻለው😢😮😅😊
@Hfcfrdxxhjnbv
8 ай бұрын
የመቅዲ አድናቂ የሆናችሁ❤
@Home1794-mi1vr
9 ай бұрын
በኢየሱስ ሰም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👈👈ወይኔ መቅዲ አሰቀችኝ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂
@የፍቅርእናትየሰላም-አ8ነ
8 ай бұрын
መቅዲ አትፍጠኚ እነሱም ያውሩ
@MeretuMeretu-r5s
8 ай бұрын
ምን አደረገች ሰለብ ሰለብ አለች እየሰለበ ባያወራ ይቅር እግዚ አብሔር ይገስፀው
@ቻላቸውአሻግሬ
8 ай бұрын
ኦህህህ የሴት ልጅ ውበቷ ዝምታዋ ነው
@GetahunDemissie-i8h
8 ай бұрын
መቅዲ አይዛሸ ቆፍጠን በይ እንጂ የልጅ እናት እንደዚህ ነዉ እንጄ አይዛሸ የኔ ዉደ
@haweFekerReem
9 ай бұрын
ሉላ ❤
@tizuethiopia7894
9 ай бұрын
መቅድዬ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁላቹንም ውውውውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TibaTube
8 ай бұрын
የዚህን ያክል አቅሙ ካለህ ዶክተር አብይን ቀይረህ ከምርድ አጥፋልን
@YenesewDemeke
8 ай бұрын
yimechsh/h
@TewodrosBirhane-gb4is
8 ай бұрын
Yecheshe😅😅😅😅😅😅
@madinharapo8702
8 ай бұрын
😂😂
@rametube7382
8 ай бұрын
ሰው ልጅ ሰው ላይ አለ አትፈሪም
@kuraz7873
8 ай бұрын
እኳ እወነት ወገኖቻችን እያለቁ
@KidiEndale-vn4xl
8 ай бұрын
Yale mekdi mnm newu mekdiye betam adegna brhan nechi lepirpgramu mekdiye ewedshi alehu❤❤❤❤❤❤❤
@PurimPurim-ye8of
9 ай бұрын
EBSንስሃ ግብ ድግምት አታሣዩ
@lulitdemiss7614
2 ай бұрын
መቅዲ በፊትም አሁንም ያው ነች ምን የተለየ አረገች መቅዲ በርቺ እንወድሻለን
@Toybaseid-xx4og
9 ай бұрын
አኡዙቢላህ
@efaefa656
8 ай бұрын
ዋው የሚገርም ነው🤔እሄ ልጅ በዚህ ዓይነት ሎቶሪ የሚወጣውን እጣ ራሱ በማጅኩ ተጠቅመው በቀላሉ ልያቅ ይችላል ማለት ነው
@hdgfhh3104
9 ай бұрын
አብይ አህመድ የሚሞትበትን ብትነግረን ምን አለበት😜😜😜😜😜😜
@Emu-wx1uo
9 ай бұрын
እኮ😂😂😂
@LESHETADANGNE
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@naaaemaalln1191
6 ай бұрын
😅😅😅😅
@Salimar-v1y
9 ай бұрын
መቅዲዬ ኣለባበስሽ ወድጀዋለው
@FatumaOmer-gw3eh
9 ай бұрын
አኡዙቢላህ😂😂😂😂😂😂😂😂
@kaalpww1345
4 ай бұрын
እኔም አይቻለሁ ይገርማል ከሰወቼጋ ሄጄ 😮😮😮
@የፍቅርአድናቂ
9 ай бұрын
ገመዱን ወደ እባብ አዞርዉ አኡዙቢላህ ይሄማ ሸይጣን ነዉ በሉኝ 😮
@Tube-zu5ff
8 ай бұрын
አወ በኛ ቁርአን ታሪኩ አለ አሥማተኛነው
@Hesai-u3s
8 ай бұрын
በስመአም ወልደጌታዬ ምጉነዉ ወይ አያዝናና ወይ አያስተምር ተሸማቅቄ ጀመርሁ ተሸማቅቄ ጨረስኩት አተብሎ ገመድን ወደባብቀያሪ ሸፋፋ ሁለተኛ እዳታቀርቡ እደዚህአይነት መተተኞችኝ😢😢
@ሰሚረሀምዘ
9 ай бұрын
አንደንዴ እቢኤስ የምትሰሩትን እወቁ አትጀጀሉ ድግምት እኮ ነዉ
@shalomMK12
9 ай бұрын
😂😂 ድግምት
@bakavelirizla8015
Ай бұрын
ምን ያስለፈልፉቸዋል እንደ ህጻን ቲቪ ላይ ዝም ብለው አያዩም
@mesobwerq9093
8 ай бұрын
መቅደስ ምነው ረጋ በይ እረቄ መጠጣት ጀመርሽ እንዴ ሉላም ተረጋጉ ቅብጥርጥር
@DfTr-cj7wv
8 ай бұрын
ትንሹ ሳጥናኤል እግዚአብሔር ልቦናሕን ይመልሠው
@EntisarEzadin
8 ай бұрын
ድግምት የምትሉ ሰዎች ግን እናተ ሰፈር ት/ቤት የለም እንዴ this is talent ሽወዳ ብቻ ነዉ 😚😚በርታ ebs 1ኛ ናቹ😙😙😙
@kidsettesfya4645
9 ай бұрын
እረ በሰማም ቢቀርሰ 😂😂😂
@HannaShifara-qf5uz
9 ай бұрын
እሄ ድግምት + ጥንቆላ 🧐🧐🧐🧐
@YididiaTessema
8 ай бұрын
ድግምት ነው የምትሉ በ report አጨናንቁት
@TigistTadesse-fx4el
9 ай бұрын
መቅደስ ምንም የጋዜጠኛ ስነምግባር ስርአት የሌላት ሴት ነች ተማሪ ስርአት ከሉላ
@museal-r3y
18 күн бұрын
ደነዝ
@KedestA-rk5hq
16 күн бұрын
ሲጀመር ያቀናው ማን ሆነ እድሜለመቅዲ❤❤❤❤❤❤
@museal-r3y
15 күн бұрын
@@KedestA-rk5hq ♥♥♥
@SurafelTesfaw
8 ай бұрын
ድግምት እየሱስ ይርዳህ ብሮ
@SayedAhmada-pn7py
9 ай бұрын
ድግምት ነው
@AmroAmroo-e5m
8 күн бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ቀልበ ቢስነታችን ትተን እናስተውል እኔ የገባኝ የገባቹ ካላቹ ፈጣሪ አምላክ ማስተዋሉን ያብዛላቹ ስለ ትውልድና ስለ ሀገር እንፀሊ
@azebwilliams7812
9 ай бұрын
መቅደስ ትፈጥናለች
@AdamTshabalala-e5g
9 ай бұрын
Terebeshalech atechokiyi beyat
@mikitubetekeste2174
9 ай бұрын
Kutuye ❤betam new miwedish yemakebrish demo atitifi ❤beautiful lady
@Desta-f1k
9 ай бұрын
ሉላ ልብስሺ ያምራል🎉
@Zaharae-s9x
5 ай бұрын
ጦቃይነው ኤሄ ልጅ እንዴ ጡሩ ነገረ አርጎ እሱ በየምድያ ይቀርባሉ😢😢😢🎉
@munafkr9639
9 ай бұрын
እውነት ለመናገር ምንም ደስ አይልም 🤨ይጨንቃል 🤔
@oneethoipan9565
8 ай бұрын
አረ መቅደስ አረጌጊው እንጂ በሰላም ሆርሞንሽ ጨመረ ከወለድሽ በሀላ ተንጣጣሽ ትልቅ ሰው አይደለሽም እንዴ 😂😂😂😂😂😂
@malikshibaz911
8 ай бұрын
😂😂😂
@FifViduf-lk8sg
9 ай бұрын
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ስወድሽ የኔ ፈድሻ
@tigiandjon
7 ай бұрын
የጠቃይ መፈስ የተመታ ይሁን😂😂😂😂
@Muhammad-s4d8m
9 ай бұрын
እኔ ምለዉ ጭብጨባዉ ለሰይጣን ነዉ
15:24
ዳይናሶር ገብቶ ጉድ ሰራን ..😂//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
8:11
ስለ ሉላ ገዙ ያልተሰሙ 5 ምስጢሮች | የአዲሱ ፍቅረኛዋ ማንነት | 5 secrets about Lula Gezu | EBS TV host
የኔ ቲዩብ / Yene tube
Рет қаралды 51 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
24:50
ቹቻ ማጂክ My G Family አሳበዳቸው | MYG |@LOFTYBOYS | CHOCHA MAGIC
CHUCHA MAGIC | የቹቻ ማጂክ
Рет қаралды 64 М.
18:30
"የኔዋ ብርቄ የተሰኘው አዲሱ የብርቄ ሙዚቃ በሰይፉ ሾው"//ፋሲካን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 970 М.
8:34
ታኩር vs ኤላ tiktok
YoYo tube
Рет қаралды 54 М.
8:07
ኢቢኤስ(ebs) የመጨረሻ ዉሳኔ ሉላ ላይ አስተላለፈ!! ትንሳኤ እና ጃፒ በቁጣ ተናገሩ የሉላ ስንብት/ lula gezu ebs
tikus media 2
Рет қаралды 167 М.
24:51
ሬድዮ ብቻውን አላዋጣም...ተወዳጁ የሬዲዮ ፕሮግራም ታዲያስ አዲስ በምስል መጣ...ሰይፉ ሀይሌን ሩጫ ማቆሙን አይቶ እንወዳደር አለው....
Seifu ON EBS
Рет қаралды 664 М.
21:33
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 127 М.
11:57
አባቴ ናፍቀኸኛል ጃፒ አለቀሰ | የአስፋው መሸሻ ሙት አመት | አርቲስቶች በእንባ ተራጩ
ምን አዲስ ኢትዮጲያ Mn addis ethiopia
Рет қаралды 9 М.
20:23
በቀረፃ መሃል በጦጣዎች ተከበብን፣ ኧረ ገደሉን…😄
Joy couple
Рет қаралды 91 М.
18:57
ፍልፍሉ እና ዜዶን ግራ ያጋባው ተአምረኛው ቹቻ ማጂክ በ ዋሸሁ እንዴ ? Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 483 М.
26:03
/ዝምታ ያሸልማል/ አይ ፊት አጨፈገገው አይደል እንዴ?😂 "ኧረ መላ መላ" በአስቂኝ ቅላፄ 😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 215 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН