ወልጄለት ዘመድ መሆናችንን ሲሰማ 150 ብር ወርውሮልኝ ጥሎኝ ሄደ

  Рет қаралды 84,583

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
እህታችንን ለማገዝ
1000162718596
ራሄል ክብሩይስፋ
ንግድ ባንክ
+251967723220
+251938045946

Пікірлер: 655
@eyobeltube
@eyobeltube 9 ай бұрын
እህታችንን ለማገዝ 1000162718596 ራሄል ክብሩይስፋ ንግድ ባንክ +251967723220 +251938045946
@Habeshwit
@Habeshwit 8 ай бұрын
Thanks!
@Sesay-b5k
@Sesay-b5k 4 ай бұрын
Eyob..⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@MlMl-yk3wv
@MlMl-yk3wv 2 күн бұрын
Allah afiyachuun yimalissilachuu😢
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ጠንከር በይ እናትሽንም አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራቹ መንፈስ ቅዱስ በቤታቹ ይስፈን❤😭😭😘
@mekeya9959
@mekeya9959 9 ай бұрын
ያረቢ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እባካቹ እንርዳቸው እባካቹ እኔም የተቻለኝን አደርጋረው😢😢
@msMekides2215
@msMekides2215 9 ай бұрын
ኡፍፍ የኔ ሚስኪን አይ ህይወት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ የኔ እናቶች ሲያሳዝኑ😢😢
@emuyeemuyedejene9889
@emuyeemuyedejene9889 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሺ ይገርማል እኛ ሙሉ ጤነኛ ሆነን እራሱ እግዚአብሔር ን አመሠግነን አናውቅም እናቴ እመቤቴ ጨርሳ ትማርሺ በምህረት እጆቿ ትደብስሺ እዮብ አንተንም እግዚአብሔር ይሰጥህ አኔ እራሱ ብዙ ነገር ተማርኩ😭😭😭😭😭😭😭
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 9 ай бұрын
እፍፍፍፍ 🥺 እግዚአብሄር ይማርሽ 🥺 እግዚአብሄር አምላክ በምሌኢን የማይገዛውን ኦክስጅን ለሰጠን እናመስግን እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ 💔😭💔😭💔 አይዛሽ እህቴ እኔ ራሱ አስሚ ነበረኝ የሆነ ሽታ ትንሽ እንኳን ቢሽተኝ አፍኖ ይጥለኝ ነበር የ ቅድስት አርሴማ ፀበል ተጠምቄ ይህው እግዚአብሔር ይመስገን ድኛሎው ፀበል ግቢ ርግጠኛ ነኝ 💯💯💯 ትድኝየለሽ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ይላክላቸው 🤲🤲🤲🥲🥲🥲🥲🥲
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 9 ай бұрын
እኔም በስደት አሁን እየተሰቃየሁ ነው መተንፈስ አልቻልኩም አንድ አመት አለፈኝ ከጀመረኝ ምን እንደማደርግ ግራ ገባኝ እህ 😢
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 9 ай бұрын
@@chanietsehay7477 እኔም ድኛሎው ብየ ስደት ወጥቻሎው ግን 1ቀን እንኳን በስነስረአት ሽቶ እንኳን ተቀብቼ አላቅም ግን ሲየፍነኝ ብርጭቆ ውሃ አቅርቤ እባታችን ሆይ ፀበል አረግልኝ ብየ ፅልየ እጠጣሎው ተመስገን አላማረረም🤲🤲🤲🤲🥲
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 9 ай бұрын
@@tigraytigray5893 በጣም ከባድ በሸታ ነው እኔም ጠዋት ተነስቼ ፀልየ እጠጣለሁ እሱ ነው ትንሽ እረፍት የሰጠኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን መተንፈስ አለመቻል ማለት በጣም ከባድ ነው
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 9 ай бұрын
እፍፍፍፍ ፍጣሬ ይማርሽ እህታችን😢
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ብዙዎቹ ደጋጎች ኢትዮጲያ ዉያን አሉ እና አምላክሽ ይጨመርልሽ እዮቤ ተባርክ❤❤
@makdisassegbch5131
@makdisassegbch5131 9 ай бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ አይዞሽ እግዚአብሄር ለመልካም ነገር አስቦልሽ ነው እውነት የእግዚአብሄር ይምርሻል ይማርሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይማራችሁ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንካን ድርየው የንየ ባል ነርሰ ነዉ ብንታላ አሰወርጅ አለይ አሁን ቆንጅየ ልጅ ሁናለች ባባቴ ሰም ምትተራ አባቷ ሙታል እላለሁ አሁን ግን እያሳሰበይ ነዉ አባትም ያስፈልጋል
@weloyewa527
@weloyewa527 9 ай бұрын
እመቤቴ ትድረስልሽ እህቴ ለበጎ ነዉ ያልፋል እህቴ እኔም ብዙ ፈተና አሳልፌ ነዉ ትሞታለሽ እየተባልኩ በእመቤቴ ፈቃድ አረብ ሀገር እየሰራሁ ነዉ ለኔ የደረሰች ድንግል ማርያም ትድረስልሽ😭🙏🙏
@absabs9609
@absabs9609 8 ай бұрын
ጄግና እናትነሽ አላህ ጤና ይስጥሽ በዙሪያሽ ያሉ ሰወችን ፈጣሪ እድሜ ይስጣቸዉ ያኑርልሽ
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን 😭😭😭😭💔💔💔💔
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 9 ай бұрын
😭😭😭እሁሁሁሁሁሁሁ በባ ጀምሬ በባ ጨረስሁት የሚዘገንን የሂወት ታሪክ እህታችን ፈጣሬ ጨርሶ ይማርሽ እናትሽንም አ3ግዚአሔብየር ይማራቸው
@QadsetTube
@QadsetTube 9 ай бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍ😭 አግዚአብሔር ይማርሽ አግዚአብሔር አምላክ ታሪክሽን ይቀይርልሽ አማምላክ ትርድሽ አይዞሽ
@RedhatSimone
@RedhatSimone 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔን የኔ እናት በርቺ እሺ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ይርዳሽ ይርዳቹ ወንድም እህቶቼ በዚህ ታሪክ ተማሩ
@tsiontefera3889
@tsiontefera3889 9 ай бұрын
ሠላም እህቴ የኦክሲጅን መሣሪያው አሁን የምትፈልግው ማለቴ ነው ስሙን ፅፈሽ ላክልኝ ፅዮን እባላለሁ።
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 9 ай бұрын
ኡፍ የይ የሴትልጅ ፈተና ያረቢ አፊያ አድርጋት😢😢😢😢
@hyme7165
@hyme7165 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ😢😢😢
@busyline5298
@busyline5298 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢወድሽ ነው እስከ አሁን ያኖረሽ እህቴ አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ትማርሽ ለልጅሽ ስትል እማዬ እናትሽንም ይማርልሽ ❤❤❤ እኔ አዘንሁኝ ግን ደግሞ ጥንካሬሽን ሳይ በራሴ አፈርሁ እህቴ
@eyerusmekonenMARIKON19
@eyerusmekonenMARIKON19 Ай бұрын
በማንኛውም ሁኔታ ሁነን እግዚአብሄርን እናመስግን ስንቶቻችን ነን ባለንበት ሁኔታ ፈጣሪን የምናመሰግነው ከባድ ነው😢😢😢
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ ለምን ጠበል አኪጅም እዲሀይነቱን ቅዱስ በርሜል ጊወርጊስ በርሚል ህጅ አይዞሽ ላኪም የምታወጭዉን ስለት አድርገሽ ያድንሻል በርሜል ቅዱስ ጊወርጌስ
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 9 ай бұрын
ውይይይይ 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይማራችሁ ወላዲተ አምላክ ትዳብሳችሁ 😢😢😢😢😢😢
@AttigabeWubet
@AttigabeWubet 5 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርሸ የኔ እናት ኦይዞሸ ተሰፋ እዳትቆርጨ በርችልኝ እህቴ
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 2 ай бұрын
ወይ ወላዲተ አምላክ አይመከራ 😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ውድ ባለፋው ነገር አትጸጸች ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sebli12
@Sebli12 9 ай бұрын
የኔ እናት መድሀኒዓለም እንባሽን ያብሰው አይዞሽ ሁሉም ያልፍል
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 ай бұрын
የኔ ናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አየ በሽታ😢⛪🙏
@saragetahun7648
@saragetahun7648 9 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ፀበል ጊቢ ምን ይሳነዋል ትድኘለሽ አታልቅሺ ለቤተስቦችሽም ብርታቱን ይስጥልሽ እማ
@AguaguEressa-w3d
@AguaguEressa-w3d 8 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ቀሪ ዘመንሽ ጤናሽ ተመልሶ በሰላም የምትኖሪበት ይሁንልሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
@NigatLema
@NigatLema 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ የኔ እናት ለእመቤቴ ማርያም ንገሪያት እግዚአብሔር ይማርሽ
@SlamAlr
@SlamAlr 5 ай бұрын
አናቴ ፈጣሪ ይማሮት አህቴ አይዙሸ ፈጣሪ ለበጎነወ አሸ
@gedam626
@gedam626 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራችሁ ለሱ የሚሳነዉ የለም😢😢😢 እኛ ከንቱ ነን ጤነኛ ሁነን አናመሰገነዉም የዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ አይዛሽ እህቴ ከጎንሽ ነን❤❤
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 9 ай бұрын
የኔ እህት ሙሉ ጤናሺን አላህ ይመልስልሺ በቻልንው አቅም እንርዳት እኛም ሙሉ ጤና ኑሮን ፈጣሪያችነን እናማርራለን አልሀምዱሊላህ ተሺሎሺ እንደምናይሺ ሙሉ ተስፊ አለኚ የኔውድ አታልቅሺ ጠካራ ሁኚ እሺ
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል😢😢😭😭 የማያልፍ የለም ሁለም ያልፋል ሓዘን መከራም የታለፋል የማጣት ዘመን ሁሉም ይታለፋል ሓዘን መከራም የታለፋል የኔ እህት ቸሩ መድሃንያለም በምህረት እጁ ይዳብስሽ🙏🤲
@rawtrrr9653
@rawtrrr9653 8 ай бұрын
እግዛብሂር ቸር ነው ይህ ክፍ መንፈሰ ነው መምህር ተሰፍየጋ አገናኛቸው በደንብ ይድናሉ እማምላክ ትጎብኛቹህ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
ምኑ ጭራቅነው በአላህ 😢😢😢😢የኔውድ አላህአፊያችሁንይመልስላችሁእና የነበርአውሪው
@AdaneGebra
@AdaneGebra 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏እመብርሐን አለው ትበልሽ❤🙏
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 9 ай бұрын
እዩብየ እግዚያብሔር ይስህ የእኔ ገበዝ እግዚያብሔር ይርዳን እህታችን እመቤቴ ትዳብስሽ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኅቴ እግዚአብሔር ይማራቹ እናቴ 😢😢እመብርሀን ትጎብኛቹ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል ጠንክሪ አይዞሽ የእውነት ጠንካራ ነሽ ይሄም ታሪክ ሆኖ የምታወሪበት ቀን ይመጣል አይዞሽ😢😢😢ስንቶቻችን ነን ሙሉ ጤንነት ኖሮን የማናመሰግን ወዮ ወዮ ለኛ😢😢
@نوافالعتيبي-ج2ح
@نوافالعتيبي-ج2ح 5 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይማርሽ የኔ እህት❤❤😢
@ስጦታዩቲዮብ
@ስጦታዩቲዮብ 9 ай бұрын
እፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭 እግዚአቢሕር ምህርቱን ያምጣላችሁ
@ummlky1994
@ummlky1994 9 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እመብርሐን ትዳብስሽ አንዲት ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህቴ አች በጣም ጠካራ ነሽ አይዞሽ በርች ብትችይ ፀበል ብትፀበይ እግዚአብሔር ይማርሽ ይማራችሁ 🙏🙏🙏
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 9 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የምህረት እጆቹን ይላክልሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራሽእህቴ😢😢😢😢
@moneali7435
@moneali7435 9 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ የኔ ልጅ አይዞሽ ለእግዛብሔር የሜሳነው ነገር የለም
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 9 ай бұрын
አላህ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ያማል 😭😭😭😭😭😭
@ሜና
@ሜና 9 ай бұрын
ሌ ላ ሚድያላይም አይቻታለሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ❤
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 9 ай бұрын
የምህረት አምላክህ ይማርሽህ እህቴ
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 2 ай бұрын
እመቤቴ ትማርሽ ርችዬ የኔውድ አይዞሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@agreselammnwuyelet2401
@agreselammnwuyelet2401 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይማራችሁ እሽ 😢😢
@ረድኤት
@ረድኤት 9 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይማርሽ የኔ እናት😥😢🙏
@JfKfk-qb6ho
@JfKfk-qb6ho 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ የሰዉን ልጅ ስገፊ እጅ ለገፍሽ አትጨነቂ ለፈጣሪሽ ፀልይ 😢😢
@Adingn
@Adingn 9 ай бұрын
የኔ እናት😭😭😭😭😭 እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኛችሁ
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 9 ай бұрын
ምህረትን ይላክልሽ😢😢😢
@አፀደማርያምነኝ
@አፀደማርያምነኝ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት😢😢
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 🙏 እማምላክ ትዳብስሽ🙏
@Habeshwit
@Habeshwit 8 ай бұрын
Ye Allah antew derselin Yene konjo ayzosh yene enat yegna hewot be fetariy eje nat silze menfeseshn matenker yenorebeshal. Bechalenew Akem engezal account asekmtewlin. Allah mehrtewn yawerdelsh wedy ameen
@AlemtshayHaliu
@AlemtshayHaliu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት❤❤❤❤
@TshayeDegefa
@TshayeDegefa 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ እሱ ምን ይሳነዋል
@almazderebe2023
@almazderebe2023 9 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትማራች እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@MdMajagaku
@MdMajagaku 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢😢😢😢
@samerasamera2893
@samerasamera2893 9 ай бұрын
እናቴ ፀበል ሂጂ ብትችይ ቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም አገልግሎት ሲጀምሩ ሂጂ እናቴ ትድኛለሽ
@sintayehudawed3132
@sintayehudawed3132 8 ай бұрын
እራሔል አይዞሽእግዚያብሔር ይረዳሻል
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي 4 ай бұрын
ፀሎትአርጊየኔህትአላህያሽርሽ
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 9 ай бұрын
አላህ ያሽራችሁ አይዟችሁ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት ኣይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ ጤናሽ ይመልስልሽ እመብርሀን ትመልስልስልሽ😢😢😢😢😢😢😢
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 2 ай бұрын
አረ ጤናችውን እመአምላክ ትመልስላችው😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fikr-xb8ug
@Fikr-xb8ug 9 ай бұрын
እባካችሁ የአገር ባህል ልብስ ትጨጣለች በመግዛት እናግዛት
@AlemTola-h7o
@AlemTola-h7o 9 ай бұрын
Egziabher amelak yemareshe yene wude Embrhan hikef degif arga tansashe ehte ayzosh
@ያሩብሰአዲኒ
@ያሩብሰአዲኒ 8 ай бұрын
አላህ አፋያችሁን ይመልስላችሁ
@absabs9609
@absabs9609 8 ай бұрын
እራሂል አላህ በልጅሽ ይመዳሽ ዉዴ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 9 ай бұрын
እግዚእብሔር ምህርቱን ይላክላችሁ
@ኣደዩተብ
@ኣደዩተብ 9 ай бұрын
ምህረቱ ይላክልሽ የኔ እናት😢😢
@Tsehay6773
@Tsehay6773 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@tesfageta9965
@tesfageta9965 8 ай бұрын
Chru Medehanialem chrso yemarshi , Enatachenm Mehretun yelakelat .
@highqulti873
@highqulti873 5 ай бұрын
አላህ ያሻርሺ ያርብ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@AhmedTarekegn
@AhmedTarekegn 5 ай бұрын
አላህአፍያችሁንይመልሰላችሁያረብ
@saranora6393
@saranora6393 9 ай бұрын
egziabhier ymarsh
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 9 ай бұрын
አይዞሺ የእኔ እህት እመቤቴ አለች🙏🙏🙏😭
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ጌታ መልካም ነዉ
@SeblewongelGoshu-g6z
@SeblewongelGoshu-g6z 8 ай бұрын
የኦክሲጅን ላስቲኩን አፍንጫዋ ላይ አድርጋ አገር ላገር?????
@MasreshaAjema
@MasreshaAjema 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
አብዛኛ የወንዶች ግፍ ግን በሴት ላይ የሚሰሩት እግዚኦ ለእነሱ ለለኛው ቤታቸው ለነፍሳቸው የማያስቡ አረመኔዎች😢ከሴት ተገኝተው በሴት የሚጨክኑ ከንቱዎች
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 9 ай бұрын
ብር ወዳድ ክንቱ ነው ጌታን ለሷ ቀን እለ እሱ ግን ዘላለሙን ይቃጠላል
@Asar-s4x
@Asar-s4x 9 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እህቴ😢
@AyshaHussen-lc1xx
@AyshaHussen-lc1xx 8 ай бұрын
አላህ ይማርሽ አላህ ያሽርሽ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 8 ай бұрын
ልክ ነው የሰው ፊት እሳት ነው መውጣት ያልፈለጉ ከብዷቸው ነው ሁላችሁም አፍያ ያድርጋቸው
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 9 ай бұрын
አይይይ ሚሥኪን ጨርሶ ይማርሺ እህታችን 😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 8 ай бұрын
Era ayzosh yena enate atlkesh enba ye emybese fetari new
@ሀምለትሀኒ
@ሀምለትሀኒ 9 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@heleneshetu1510
@heleneshetu1510 8 ай бұрын
Egzabare yimaresh ehta 😢bexam yasazenal
@እኳንደህናመጣችሁ
@እኳንደህናመጣችሁ 4 ай бұрын
አሏህያሽራችሁ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 8 ай бұрын
Egziabher yimarshe ayizoshe emebrehan be meljawa terdashe 🙏🙏🙏
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 8 ай бұрын
Kehone minem aydel sataki yehone negr new ayzosh 🙏
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴን😢
@AmeleGesit
@AmeleGesit 9 ай бұрын
እግዛብሄር ይማርሽ እህቴ
@GhjiFhjoo
@GhjiFhjoo 9 ай бұрын
ኦፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን 😥
@ffgtgh8589
@ffgtgh8589 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ እህቴ ፀበል ግቢ ፈጣሪ ምህረት አለው አታልቅሽ ሁሉ በእጁ ነው 😢😢
@YordiAlemu
@YordiAlemu 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እህታችን የፃድቃኔዋ ንግስት በምረት እጆችዋ ትዳብስሽ
@FirehiwotAmsalu
@FirehiwotAmsalu 9 ай бұрын
amen amen
የመጨረሻ ውሳኔዬ ነው ከነሱ እንድትርቂ እፈልጋለሁ😱
36:10
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 14 М.
ጉልበት ስመን መርቀው ሸኙን
25:50
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
አወል እና የሰአዳ ወንድም ተፋጠጡ💔
13:44
ይሄን አልጠበኩም ነበር
27:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 457 М.
ረዱን ባልጠበቀችው ሁኔታ ሰርፕራይዝ አረኳት
14:20
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 185 М.
እዮብ እና አቤልን አጋደልኳቸው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
24:38
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 155 М.
ሀገር ቤት ገባን አላዛር በሬ ጣለ🥰🥰
15:38
ሶፊያ አዎ ዩቱብ ገንዘቧ በኔ ነበር ምክንያቱም
24:13
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 17 М.
ከእዮብ ጋር እንድትሰሪ አንፈልግም ብለው አስለቀሷት
17:00
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 322 М.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН