"ወላሂ ጀነት እየታየኝ ነው" እያለ ሞተ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

  Рет қаралды 12,366

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የሶሓቦች ታሪክ ፤ የታላላቅ ስብዕናዎች ታሪክ ፤ የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ወደ ሚለቀቅበት ሁለተኛው ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 205
@AaSs-nh9ps
@AaSs-nh9ps 10 сағат бұрын
ሱበሀን አሏህ ያረብ የአሏህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ያረብ ✅✅✅✅
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ምንኛ መታደል ሱብሀን አላህ እድህ ያለ ሞት ሁላችንንም ይወፍቀን አላህየ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለአላህ ብየ እወድዎታለሁ።
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 күн бұрын
😢😢ምንኛ መታደል ነው ዉላሂ ልጄን እርጉዝ ሆኘ ስራ ላይ ነበርኩኝ እረመዳን ቀኑ ረመዳን ነው ግን ❤ፃም አልፈታም ብየ ፃሜያለሁ ግን ክሽና ውስጥ አሳንቡሳ እየጠበስኩኝ ነበር ግን ድንገት ልቤን ተጠለፈ እና ቁጭ አልኩኝ ከዛ ልቤ ቀጥ አለች አላህ ሲጠብቀኝ በሆደ ሳልወድቅ ወደ ኅላ ወደኩኝ እሚታየኝ የነበረው ነጭ የለበሱ ሰወች በጣም ነጭ 😢ለብዙ ሰአት ብቻየን አልነቃሁም እራሴን ያገኘሁት ሀኪም ቤት ነው ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን እማስበው ለልጄ ነበር ግን ፈጣሪ ቆንጅየ ልጅ ሰጠኝ ❤😢አልሀምዱሊናህ ወንድሜ በባህ እየመጣብኝ ነው እምታነቡ ኮሜቴን ዱአ አርጉልኝ ❤ያአላህ ድምፁ ጠፍ አሁንማ ❤😢
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 күн бұрын
ሱብሃን አላህ አይዞሽ እህት አላህ ኻይሩን ያሳማሽ😢
@AsddAs-i5k
@AsddAs-i5k 2 күн бұрын
ሡብሀነክ ረቢ አብሽሪ የኔእህት አሏህ ኸይር ያሠማሽ
@zinetzinet3330
@zinetzinet3330 2 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አብሺሪሊኘ
@ከሰሜንሸዋነኝ
@ከሰሜንሸዋነኝ 2 күн бұрын
ጡልዬ እዴት ነሽ ውዴ
@youtub3454
@youtub3454 2 күн бұрын
አብሽሪ አላህ በሠላም የጋኛኛቹ
@Busy-s4r
@Busy-s4r 2 күн бұрын
ምራኝ መንገዱን ምራኝ እንዳውቅህ አሰችለኝ ቃላት ያጥረኛል ኢላፍየ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 20 сағат бұрын
ሡበሀን አሏህ አሏህ ሀቲማችንን ያሳምርልን ጅዛከሏህ ኽይር ኢላፍ
@MuniraSadik-b2r
@MuniraSadik-b2r Күн бұрын
ማሻአላህ አቀራረቡ ወላሂ ከምላቹ በላይ ማራኪ ነው አላህ ይጨምርል
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Күн бұрын
ዎነብሴ ተይ ተመከሪ ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@Kiyu-gc5xy
@Kiyu-gc5xy Күн бұрын
ኡስታዝ ትምህርቶችክ የኔኔኔ ስልክ ቢታይ ያንተ ቪደወች ናቸው ብዙወቹ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ያረብ
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 Күн бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ መጨረሻችንን ያሰምረው ሟሿ አሏህ ኡሰታዝ❤❤❤❤❤
@AminaAmina-e3y8r
@AminaAmina-e3y8r 21 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ❤
@WssWas-fi1ti
@WssWas-fi1ti Күн бұрын
ያረብ፣ሃቲማችንን፣እሳምርልን፣ጀዛከላሁ፣ሃይር፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ወንድማችን
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z Күн бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የኢስላም ልጆች በየአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን🎉🎉🎉🎉 ኡስታዝ ጀዛኩምሏህ ኸይረን
@Short_Menzuma
@Short_Menzuma Күн бұрын
Masha allah wendme 400k 🎉🎉🎉🎉 next 1m insha allah ❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj Күн бұрын
ማሽአላህ ምን መታድል ሱብሀን አላህ አላህ ይውፍቀን ❤❤❤😢😢😢መጨርሻችን አላህ በሽሀዳ ያርግልን ያርብ ለሁላችንም
@MekaMeka-re8bd
@MekaMeka-re8bd Сағат бұрын
ኡስታዝ ያርብ እኔ መንገዲሻ ይመራልሺ በለኝ ኡስታዝ እዲኔ በጣም አቢሳጨት ልገለኝ ነዉ ምንም ነገር እዉቅት የለኝም ገና ምሰላም ነኝ አኻርሻን የሰምርልሽ በለኝ
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 күн бұрын
ያረቢቢቢቢ መጫረሻችን ያሳምረን 😢❤❤ጄዛክ አላህ ኻይረን ወንድማችን .
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 20 сағат бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@uaeuae8066
@uaeuae8066 2 күн бұрын
صلى الله عليه وسلم❤❤❤ اللهم يموقليبت قلب سبيت قليب على دينك❤❤❤ جزيكم الله خيرانا❤❤❤
@Zahra12-l7w
@Zahra12-l7w Күн бұрын
ጃዛካአላህ ኪራኒ ዎዲማቺኒ አመላህ ማጫረሻቺኒ ያሰሚሪኒ ያአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AynalemAynalem-s5j
@AynalemAynalem-s5j 2 күн бұрын
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛክላህ ኸይር ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 2 күн бұрын
አሚንደምሪኝ🎉
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 2 күн бұрын
ሱባሀን አላህ ወልሀምዱሊላ ወላሁ አክበር ወላሀውላ ወላቁወታ ኢላ ቢላ ማሻአላህ ያረብ ሁላችንንም ኢሄን ካቲማ ወፍቀን
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Күн бұрын
jazakeallh wesetaze allhyetabekh
@erahemamahammed6354
@erahemamahammed6354 Күн бұрын
ሱብሀንአሏህኢላሂሀቲማችንንአሳምርልን
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 2 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢላፍ ዩቱብ ተካታታዮች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ. ለአመታታ አለፈታ ያለኝ ሀጃ አለኝ እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ ከልባችሁ. ሁናችሁ የማን ዱዓ ተቀባይነት እንዳለው አይታወቅምና እኔስ ምን ላድትግ ያአላህ
@rahimahali5612
@rahimahali5612 2 күн бұрын
አብሽሪእህቴአላህየሀጃሽንያድርግልሽያርብ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 күн бұрын
አብሽሪ😢እህቴ አላህ ሀጃሽን ያውጣልሽ
@MkyaMkya-g3i
@MkyaMkya-g3i 2 күн бұрын
አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያረቢ
@dfdfg9066
@dfdfg9066 2 күн бұрын
ያረብ ሀጃሽን አላህ የዉጠልሽ አብሸሪ አሁንም ተማጥኒ ጌታሽን አይዞሽ አላህ ሀጃሽን ያወጠልሽ ያረብ
@LaylaAljaberi
@LaylaAljaberi 2 күн бұрын
አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ
@XhxhHdxuv
@XhxhHdxuv 2 күн бұрын
ሱበሀን አላህ እኛንም ለኡመተል ሙስሊም በሙሉ አላህ ሸሀዳን ይውፍቀን የስው ልጂ መጨረሻው ሲያምይ ነው እና አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z Күн бұрын
አላሁመሶሌ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉
@Hayattube345
@Hayattube345 2 күн бұрын
አላህሀቲማችንንያሳምርልን ጀዛኩምአላህኸይረን
@YusufNegussie
@YusufNegussie Күн бұрын
Elaf tube 400k mashallah Allah yechemerlachu
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 2 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡዝታዝ❤
@Rhma-p6l
@Rhma-p6l Күн бұрын
ያረብ.አላህ.መጨረሻችንን.ያሳምርልን.አተንም.ጀዛህን.አላህይክፈልህ
@SemiraAli-ic3qz
@SemiraAli-ic3qz Сағат бұрын
አላህበአኪራጀነትንበዱኔያክብርትንወፍቀንያርብ
@fatumahassenHassen
@fatumahassenHassen Күн бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸየር
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 Күн бұрын
Wsc wr wb 🙌 My ustaz Mashaallah ❤❤❤🎉🎉🎉
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 20 сағат бұрын
ያረብ መጨረሻችን አተ አሳምርልን ኢላሂ 😢😢😢😢😢😢
@MekaMeka-re8bd
@MekaMeka-re8bd 34 минут бұрын
ኡስታዝ ምን ማረግ እንደማቺል መክርኝ እኔኔ የመክረቤትን አጀር ተገኝለህ ዲምፃህ ደግሙ የምርል እረጀሜ አደማ ዪስጣህ እሰትዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 Күн бұрын
ሱባሀን አላህ አሏህ ኸትማችን ያሳምርልን ያረብ
@ياللهيالله-ك5م
@ياللهيالله-ك5م 2 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ሱበሀነሏህ☝️ሁስነል-ኻቲማ ያረብ🤲🤲
@fjgigjcjckvkvkox2600
@fjgigjcjckvkvkox2600 Күн бұрын
አለህመጨረሻችንያሳምርልን
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 19 сағат бұрын
የአሏህ መጨረሻ ዬ አሳምርልኝ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 21 сағат бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም👍👍👍
@GhwksnKskd
@GhwksnKskd Күн бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያርብ መጨረሻቺንን አሳምረው ያረብ
@اللهاكبر-ح9س6و
@اللهاكبر-ح9س6و 2 күн бұрын
ጀዛከላህ ከይር ወንድም
@ዘምዘም
@ዘምዘም 2 күн бұрын
ጀዛከላኸይረን ወንድም
@Aferne-d2u
@Aferne-d2u Күн бұрын
አለሀ፣የሁለችንም፣ከትመችን፣የሰምርልን፣እንሸአለሀ፣የረቢ
@LikyeI
@LikyeI 2 күн бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አላህያሳምርልን
@zekiya7868
@zekiya7868 2 күн бұрын
ሡበሀን አላህ ኩሉ ነፍሢ ዛሊቁቱል ሞወት ኢላሂ ሀቲማችን ያሣምርልን
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 2 күн бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን ያረብ😢
@MyMobile-w7c
@MyMobile-w7c Күн бұрын
አላህ ያርህማን መጨርሻየን አደራ አደራ ኢላሂ
@youtub3454
@youtub3454 2 күн бұрын
ወአሌኩም አሠለም ወራማቱለህሂ ወባራካቱ ጀዛአኩም አለህ ኻይር አለህ በሠማነው የንጣቃም የድርገን
@SeadiNor
@SeadiNor 7 сағат бұрын
ሱለላህ አለይህ ወሰለም አሚንንን ያርብ መጭርሻችንን አላህ ያሳምርለልን😢😢
@ከሰሜንሸዋነኝ
@ከሰሜንሸዋነኝ 2 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሃን አላህ ያረብ የአንተ ታዛዥ አድርገን ሁስነል ኻቲማችንንም አሳምርልን አሚን 🤲
@najattube
@najattube 2 күн бұрын
ጀዛካላኽ ኸይር ወድማችን
@ማህሙድረሻድ
@ማህሙድረሻድ 2 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ተአላ ወበረካቱሁ። አሚንንን አላሁምመ አሚንን🤲🤲 ወላሂ ኢላፍ ቱዩብ እውቀቱን ይጨምርልህ🤲🤲 ወላሂ አላህ ስራህ ሁሉ ተወዳጅ ያድርግልህ🤲🤲 አላህ በአዱንያ ሀያት🤲 በአኸይራ ከወደዳቸው ሰሀባዎች ከሸሂዶች ያድርግና ጀነተል ፈርደውስ ይወፍቅህ🤲🤲 ያረብ እኛም አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገንን🤲🤲 በጀት አብሮ ይሰብስበንን🤲🤲
@saadasaada1712
@saadasaada1712 2 күн бұрын
ጄዘከላህ ከይር
@omudaha
@omudaha Күн бұрын
لا اله الا الله محمد رسول الله😢😢😢
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
@አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 2 күн бұрын
አሏህ ሆይ መጨራሸችንን አሰምርልን የረቢ ጀዘከሏህ ኸይር ኸትመችን አሰምርልን የራብ የአሏህ
@Zahra12-l7w
@Zahra12-l7w Күн бұрын
አላሁሚ አሚሚሚሚሚንንንንንንንን
@Zeyneb.muhamed
@Zeyneb.muhamed Күн бұрын
Walekumaselam.wrahimtulahi.wbrkatu የዛሬዉ በጣም ያስፈራል ያስለቅሳል አሏህ ይዘንልን
@MohdHadil-si8gf
@MohdHadil-si8gf 2 күн бұрын
ጀዛከላህ ኽይር
@ረዲያሻንቆ
@ረዲያሻንቆ 2 күн бұрын
አሚንን አሚንንን 🤲🤲🤲ያረብ
@Seadamuhammad76
@Seadamuhammad76 2 күн бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@نتالحوااتو
@نتالحوااتو 2 күн бұрын
ሰላም አለይኩም ወራህመቱለህ ወበረካቱ ያረቢ መጨረሻችነን አሳምርልን
@zaynabisaq4765
@zaynabisaq4765 Күн бұрын
Sallaallahu caleyhi wasalam ❤Sallaallahu caleyhi wasalam ❤Sallaallahu caleyhi wasalam ❤Sallaallahu caleyhi wasalam ❤
@dfdfg9066
@dfdfg9066 2 күн бұрын
ያአላህ ምጨረሻችንን አላህ የሣምርልን
@HliMetAssen
@HliMetAssen Күн бұрын
አሏህአሟሟታችን ያሳምርልን
@lmn-s7w
@lmn-s7w 2 күн бұрын
ያአላህ. አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@amma4705
@amma4705 2 күн бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛካላህ ወንድም
@KeriyaAbdalla
@KeriyaAbdalla 6 сағат бұрын
Subahan allaah
@GiFi-z8d
@GiFi-z8d 13 сағат бұрын
አሚን የረቢ
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 16 сағат бұрын
😍😍😍😘😘😘👍👍
@አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል
@አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል 2 күн бұрын
ጂዛክ አላህ ኽይር
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 16 сағат бұрын
😥😥😥💔💔🖤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 2 күн бұрын
አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁመ ኢኒ አሰአሉከ ኹስነልኻቲማ ጀሚአንሙስሊሚን 💞💞ያሙቀሊበል ቅሉብ ሰቢት ቅሉብና አላ ዲንክ💞💞💞ሱበሀንአላህ ያረብ አንተመጨረሻችንን አንተአሳምርልን አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ነብይናመሀመዲ💞💞እናሊላሂ የማይቀረውንእዳ ጉዞ የዘነጋንሰዎች ይብላኝ መጨረሻችን ያረብኻቲማችንን አንተ አሳምርልን የበርዘቅ ሀያትን የምንኖር አንተ አርገን ጀሚአን ሙስሊሚን ጀዛከላሁኸይር አላሁመ አሚንያረብ
@MedinaSeid-bo3ls
@MedinaSeid-bo3ls Күн бұрын
ሡለላኋለይሂወሠለም
@HayathHi
@HayathHi Күн бұрын
መሻእላ አላህይጨምርልህ
@FaresAhmad-t5k
@FaresAhmad-t5k 2 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته سبحان الله
@XhxhHdxuv
@XhxhHdxuv 2 күн бұрын
Wealikum selam werahmthulahi webrkathu amin allahum amin
@HirutGetahun-m1j
@HirutGetahun-m1j 2 күн бұрын
ዋ ነብሴ በጣም ፈራሁልኝሽ ያረብ አተ በእዝነትህ ቀጥተኛውን መገድ ምራኝ
@qwqw2031
@qwqw2031 2 күн бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@Subiriy
@Subiriy 17 сағат бұрын
አሚንንን🤲🤲🤲🤲
@seadi5831
@seadi5831 2 күн бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ
@عقالنتلعب
@عقالنتلعب Күн бұрын
አሚንንንአሚንንን
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 2 күн бұрын
የአለህ አቴ ኢዘንሊን የሮቢ😢😢😢
@burtugebashr
@burtugebashr 2 күн бұрын
አለሀ ከትመችን አሰምርልን የረብ
@FaresAhmad-t5k
@FaresAhmad-t5k 2 күн бұрын
لا اله الا الله محمد رسول الله😢😢 لا اله الا الله وحده لا شريك له لا حول ولا قوة الا بالله استغفر الله العظم
@HameedaHameeda-fn8rs
@HameedaHameeda-fn8rs 2 күн бұрын
ወዲማቺን አላህ ይጠብቅህ
@Zaina-h8d
@Zaina-h8d Күн бұрын
ምንኛመታዴልነውአላህለኛምይወፍቀንያርብኢላሂ
@MediYoutubeመዲውሎደሴ
@MediYoutubeመዲውሎደሴ 2 күн бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@HAYAT-g4u
@HAYAT-g4u Күн бұрын
ሱብሀነላህ
@Afiram
@Afiram Күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ﷴﷺﷴﷺﷺﷴﷺسبحان الله اللهم جرنا اللهم جر مننا هلا مساء القزم في الجنه
@ሉቤነኝየመዳምቅመም
@ሉቤነኝየመዳምቅመም 5 сағат бұрын
ሱብሀን አላህ 😢😢
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 2 күн бұрын
ያረብ 🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahimahali5612
@rahimahali5612 2 күн бұрын
ወአለይኩምአሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁጀዛከላህየኛልዩወንድምአላህተክፉነገርይጠብቅህበርታልንየስደትአባታችንአላህበመጨረሻቀንሸሀዳንይወፍቀንጀነተልፊዶዉስንይወፍቀንከነብያችንጎረቤትያድረገንያረብአሚንአላሁመአሚን
@mekamuhammed4299
@mekamuhammed4299 2 күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@lobababa3574
@lobababa3574 Күн бұрын
ያረብ ሀቲማቹንን አተ አሳምርልን 😭😭😭
@assiyahussen3940
@assiyahussen3940 2 күн бұрын
አላህ ከቲመቼን የሰምሪልን
@فوزيهتفرا
@فوزيهتفرا 2 күн бұрын
🇪🇹🇸🇦✅️🕊أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلبي على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله 🕊أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ✅️الحمدلله على نعمة الإسلام ✅️الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم واتوب إليه امين أللهم امين يارب العالمين ✅️✅️سبحان الله الحمدلله لاإله إلا الله الله أكبر لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️✅️✅️
@EmuTekya
@EmuTekya Күн бұрын
አሚንአሚን❤❤❤❤❤
@jameelajam7839
@jameelajam7839 2 күн бұрын
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mamexog8855
@mamexog8855 2 күн бұрын
S a w. ..
@HhGg-h8e
@HhGg-h8e Күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 18:27 18:33 18:35 18:46
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 33 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 45 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 109 МЛН
እራስን የማሳደግ ጥበብ | wisdom of self growth
25:27
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 4,5 М.
ሴት ልጅ ስለ ዲን ማስተማር ትችላለች?? || አል ፈታዋ || በሸይኽ መሐመድዘይን || #መሐመድዘይን #ፈታዋ
42:44
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 1,3 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 33 МЛН