🔴ወላሂ ተለያዩ ሲባል አላመንኩም ነበር😭ያሳዝናል መራራቅ መጨረሻው ይህ ነው

  Рет қаралды 12,284

Susu tube /ሱሱ

Susu tube /ሱሱ

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
ወላሂ ከልቤ አዝኛለሁ አሏህ ያስታርቃችሁ 😢ከራሷ አንዴበት ስሙ😢
@tetr4232
@tetr4232 Ай бұрын
ኸረ አህመድ የልብስ ማስታወቂያ እየሰሩ ነው ተረጋጉ
@maymoona2094
@maymoona2094 Ай бұрын
የነ እሙ ዙዙን ነው እህት
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ Ай бұрын
መራራቅ ትዳርን ቢያፈርሥ ኖሮ ከሥረን ነበር አልሀምዱሊላ አንድ ነገር አለ በቀደር ማመንና በተቻለን አቅም ለትዳራችን መሠዋት መክፈል ወንዱም ሤቱም እንዳዉም የርቀት ፍቅር ሢጣፍጥ ጉጉት የተሞላበት እኔም የ2ልጆች እናት ነኝ ግን አልሀምዱሊላ በትዳሬም በቤተሠቤም አልደራደርም
@emusekina8994
@emusekina8994 Ай бұрын
መርራቅ ትዳር አይፍርሰም እኔም ያደልጂ እናት ነኝ ልጀን ወልጂ በሁለት ወሩ ነዉ ባሌ የተያዘዉ አሁን ሰወሰት አመት ሙላን ልጀንም ባመቶ ነዉ አገር የላኩት መርርራቅ ትዳርን አያፍርሰም ወነተኛ ትዳር ፍቅር ትግሠት ነዉ የሚሰፍልገዉ አደም ቀን ተባሌላየ ተጣልተን አናቅም እሱም ሰራ እየሰራ ነዉ አገሩላይ አሁን ግን ነይቶሎ እያለኝ ነዉ
@Rነኝ-n6g
@Rነኝ-n6g Ай бұрын
ማሸ አለህ አለህ ይጨምርለቹ ነይ ከለሽ ሂጂ ውዴ ዱንያ ማቼም አትሞለም ሀገር ገብተሽ ከልጅሽ ከበልሽ በፍቅር በደስታ የምትኖሪ የርግሽ ለለገበነው ለኛም አለህ ሰሊህ ትደር ይወፍቃን የረብ 🤲🤲🤲🤲
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Ай бұрын
መራራቅ ትዳር አያፈርስም ዉደ ዋናዉ ፍቅርና መመካከር መተማመን ነዉ ባለቤቴ ተይዞ አገር ገብቷል ወላሂ አጠገቤ እዳለነዉ የማስበዉ 2 ልጆች ወልደን ልከን ነበር አሁን ከቤተሰቦቹጋ ይዞ ተቀምጧል ቤቴን ከጨረስኩኝ አገሬ እገባለሁ
@emusekina8994
@emusekina8994 Ай бұрын
@@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ ማሻአላህ አላህ ተልጁችሺላይ ተባሌሺላይ ያገናኝሺ ማማየ ወላሂ እኔም እዳችዉ አደም ቀን በትዳራችን አንጨቃጨቅም ዋናዉ ነገር መተማመን ነዉ መነጋገርኩ ቢኑር እኛዉ ነን የምንፍታዉ ሰወሰተኛ ሰዉ አናሰገባም ትዳር የሚፍርሰዉ ባሁኑ ሰአት ሰዉ በመካክል ገብቶ ነዉ የሚፍርሰዉ
@emusekina8994
@emusekina8994 Ай бұрын
@@Rነኝ-n6g ማማየ አላህ ሱሊ የሁነዉን ባል ይወፍቅሺ የኔዉደ ትዳር በጣም ጡሩነዉ በትዳር ላይ የምትወጃትም ጉደኛ ቢሁን ሠለትዳርሺ መልካምነት አለመናገር ነዉ እኔ በጣም የምወዳቸዉ ጉዱኝቸ ነበሩ ግን በትዳሬ በጣም ጣልቃ እየገቡ ያሰቸግሩኝ ነበር እነሱን ተራኩ ሰላም ነዉ የምኑርዉ ባሁኑ ሰአት ትዳር የሚፍርሰዉ በጉደኛ ነዉ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm Ай бұрын
ትክክል መራራቅ አይወስንም ዋናው አላህት ፈርቶ/ ፈርታ መኖር ነው
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks Ай бұрын
_ኧረ አሏህ ፈራ የልብስ መስተዋቅ ልሆን ይቻላል ወላሂ አትበሉ ወይ በአሏህ_
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 Ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የማስበው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Ай бұрын
አላአህን እንፊራ ማስታወቂያ ነውውውውውውውው
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
አላህ በመካከላቸው የገባሽ ሸይጣንን ያረቀላቸው የዙዙ እናት እና አባት በአንድ ላይ የሚያሳድጉባትን ጊዜ ያቀርብላት
@Kadija-Adem
@Kadija-Adem Ай бұрын
እደው ምን ባገኝን እምንስራበት ብላቺሁ ትጠባበቃላቺሁ ሁሉም ስላም ናቸው ነገር አታባብሱ
@ururyeye8194
@ururyeye8194 Ай бұрын
አላህያስታረቃቸውያረብ
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش Ай бұрын
ማሜ ልብስ እያስተዋወቁ ይመስለኛል
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
ማሜ ማስታወቃአየሰሩነው።
@LeylaYumam
@LeylaYumam Ай бұрын
ማሜ ፈቶነዉ ሚስቱን ወይስ ማስታወቂያ እየሰሩነዉ ንገሩኝ
@muktartube1326
@muktartube1326 Ай бұрын
የነ ማሜ ማስታወቂያ ነው አትጃጃሉ
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
ማሜማስታወቅያነው
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
ስለ እነሱ መለያት የማውቀው ጉዳይ የለኝም ነገር ግን ሚድያ ላይ በሚወራው ነገር ነውና ዙሮ ተራርቆ መኖሩ እራሱ ያው ነው የድሮ ፍቅራቸውን መልሶ ልያቸውን በአንድ የሚያሳድጉበት ደጋግመው ቢወልዱበትን አላህ ያርገላቸው ብዬ ዳዕ አደርጋለሁ
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
ምራራቅ ትዳር አያፈርሥም ዘልዋላእነትእጂ እኔ አምሥትአመቴ ከተለየሁት ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ የማሚደሞ የልብሥማሥታወቂያነዉእጂ እዉነት አደለምአልተነካኩምእኳ
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر Ай бұрын
አዝኛለሁ አሳዝናኛለች በወሯ ጥሏት ሲመለስ ወደ ዱባይ አየ ማሜ
@HayetMhmmd
@HayetMhmmd Ай бұрын
ማሚ ሳዉዲ አደል
@Gurage4
@Gurage4 Ай бұрын
ተለያዩ እዴ የአላህ
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
ማሜእና እሙ ዙዙ ተለያይተዋል😢
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
የማሚንአላቅምክክክልብስለማስተዋወቅይሆናል
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Ай бұрын
ማሜ ልብስ ማስታወቂያ ነው ዙዙ እና ማሜ ያስታውቅ ነበረ እዴተለያዩ
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
ወላሂ አለል መርጌታኛ ባልሆንኩበት ነገር ግን የነማሚ ስታው ትለራሱ ማስታወቂያ ነው የሚመስለው ምክንያቱም ባልና ሚስት እንደዚህ ይታፈራርተው አይደለም ቢያንስ እጇን እኮ አልያዛትን
@hayatube4721
@hayatube4721 Ай бұрын
እረ ዙዙ 3 አመት ይሆናታል ኢትዮፒያ ከሄደች
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
የምር😳
@አይቅርምአደቅንይሳካል
@አይቅርምአደቅንይሳካል Ай бұрын
ደምሮኝ እናት😮
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
ለይቱብ ብላችሁ አትዋሹ ማሜየልብስ ማስታወቃአየሰሩነው አትለፍልፉ።
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Ай бұрын
😢😢ወላሂ የማሜና የዙዙመለያየት በጣምነው ያሳዘነኚ😢 እኔጃብቻ ከባድነው ተራርቆ ሂወት ትግስት ይፈልጋል
@medi-f9y
@medi-f9y Ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ ክፍት ነው ያለኝ ወላሂ አላህ ያስታርቃቸው ያርብ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት Ай бұрын
እር አርጋጉት ማሜ አላገባም
@ZaburaFantaw
@ZaburaFantaw Ай бұрын
ያው ስታገባ አሽረዲዳዋልቾ
@emusekina8994
@emusekina8994 Ай бұрын
ማሰታወቃ እየሰሩ ነዉ ዝም ብላቹሁ አትቀባጥሩ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
አቦ ልብስ አያሥተዋወቁ ነው
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
መጀመሪያ ቪዳዩውን ስሚው🥰
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
@@susutube360 ጀምሬው ወጥቸ አይ የመዳም ሥራ ክክክክክ መርሐባ በርቺ ባይሖን ጥሩ ጥሩ ነገር አምጪ ውዷ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
ማሜ አላገባም የልብስ ማስታወቂያ እየሰሩነው።ሚስቱን ግን ፈቷል ብለውኛል ከማሜ የቅርብሰው ነው የሠማሁት ብቻ አላህይወቅ የአሉአሉ ወሬ ስር እናጫፍ የለውም
@susubintbaba2745
@susubintbaba2745 Ай бұрын
እ ማንኛው ማሜ ነው የፈታው የኡሙ ዙዙ ባል ወይስ ማሜ ቱዩብ?
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@susubintbaba2745 እሙዙዙእማ ተፈተዋል ቆዩእኮ እሷም ተናግራለች።ማሜ ቲውብ ሲያሙሰምቻለሁፈቷልእያሉ😃
@Kadija-Adem
@Kadija-Adem Ай бұрын
አላህን ፍሪ ልብስ ለማስተዋወቅ ነው
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Ай бұрын
ሶስት አመት አልፎታል
@Tamer-g7c
@Tamer-g7c Ай бұрын
የወሬጥማትያለበትህዝብ😂😂😂😂ልብሥማሥተዋወቅ ከትዳረጋምንአገናኜው😅😅😅
@LUBABALolo-r7f
@LUBABALolo-r7f Ай бұрын
እና ማሜ አገባ ነው እምትሉት አሁን ገድ ነው
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
እያሉ ነው 🫣
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Ай бұрын
የትሽዉማሜ
@حومحمدحومحمد
@حومحمدحومحمد Ай бұрын
ማስተዋቂያ ነው
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
ማሜና ዙዙን ነው ያልኩት ስለዚህኛው ማሜ አላህ ይወቅ?
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
ማሜና ዙዙን ነው ያልኩት ስለዚህኛው ማሜ አላህ ይወቅ?
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ Ай бұрын
የሙሀመድ ማስታወቂያ ነው እህቴ
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
ይሆናል እኔም ተፋቱ አላልኩም❤
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
ይሆናል እኔም ተፋቱ አላልኩም❤
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q Ай бұрын
ሰውግን ብጆሯችሁ ጩኸው ካልነገሯችሁ አይገባችችሁም ልብስ እያስተዋወቁነው ባልናሚስት ይሄን ያህል ይራራቃል ሲጀመር እጅለእጅ ተያይዘው ነበር የሚሄዱት እሷም እንድህ አይን አታወጣም
@zaharatube5306
@zaharatube5306 Ай бұрын
Kkkkkkkk
@yordibm7855
@yordibm7855 Ай бұрын
የበግጰእና የፍየል ስነ ተዋልዶ ... አይ ጉዲ 5😂
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
ታዳ ያግባ ለሙስሊም እንደከብት5 ተፈቅዶል
@የወግድዋነኝ
@የወግድዋነኝ Ай бұрын
ምነው አንች ደሞ ቦነስ ጨመርሽበት
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
ሙስሊም ነሽ ወይስ በማንኛው ቁረአን 5የተፈቀደው ማስረጃ አቅርቢልኝ እስኪ
@HAJER-i5o
@HAJER-i5o Ай бұрын
እንደ ከብት አይባልም አላህ የፈቀደውን ነገር ሁሉ እኛ መከልከል አንቺልም የነብያችንም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ነው
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Ай бұрын
አላወቃችሁም እንጂ ከብቱ እደከብት ያለዉ ነዉ ስንት አይነት ቀዳዳ አፉ እዳመጣለት የሚተፋ አለ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 26 күн бұрын
​@@HAJER-i5o5፣ኣደለም ሃ ታዳ 4ኣደል
@SaddHadf
@SaddHadf Ай бұрын
በቃ ወሬ ብቻ ልብስ እያስተዋወቁ ነው ሆ
@Raba-jq8qc
@Raba-jq8qc Ай бұрын
ኧረ ተረጋጊ አላህን ፋሪ ልብስ እያስተዋወቁ ነው
@zûzù-d7y
@zûzù-d7y Ай бұрын
ምን ይገርማል? ዝም ብላችሁ አታሽቃብጡ
@susutube360
@susutube360 Ай бұрын
እውነት ነው ፍችን የደጋገመ ሰው አይገርመውም
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 24 МЛН
ሩታ ከቤት ለምን ወጣች🤷‍♂️?😭
22:40
remu khan
Рет қаралды 91 М.
Betoch | “ የዘሩ አዲሷ ሚስት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 482
29:56
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 107 М.
ያስለቀሰኝ ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ ከማሂ ጋር !
39:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 49 М.
ከባድ ውሳኔ ወሰንኩኝ🥹
25:24
Endalk Tube
Рет қаралды 74 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН