KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እምነት ከመስማት | ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church
51:03
‘የውርስ ኀጢአት’ ወይስ ‘ጥንተ አብሶ’? - በጳውሎስ ፈቃዱ
45:55
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
ጳውሎስ ፍቃዱ | እምነት | Halwot Emmanuel United Church |
Рет қаралды 76,367
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 223 М.
Halwot Emmanuel Church
Күн бұрын
Пікірлер: 103
@nesrmengstab672
2 жыл бұрын
ጳውሎስ ዘመንህ ይለምልም ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል 🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵➖🔵
@yehiwotmenged5337
2 жыл бұрын
አባት ሆይ ይህን ማር የሆነ ቃልህን ስለሰጠኸኝ በድምጽህ ህይወቴን ስነካኸው በጣም አድርጌ እባርክሀለው።ቃልህ ህያው ነው ህይወቴን አቆንጅቶታል።እንዴት መታደል ነው እንዲህ አይነት መልዕክት መስማት እግዚአብሔር ይመስገን!!የተባረከ ጳውሎስ ይህንን እውነት ለመናገር ስለታደልክ ዕድለኛ ነህ!!! ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው!!! አንተን ስጦታ አድርጎ ለቤተክርስቲያን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!
@danielgebreslasie6556
Жыл бұрын
ኢትዮጲያውያን አንዲት ታደላቹ ። Paul' blessed l miss u
@sifenshiferawi14
Ай бұрын
በሳል እምነት(Matured faith) በፀሎት መልስ ሳይሆን በፀሎት መኖር ነው። በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ እየረሰረሱ መኖር! what an amazing saying it is!! ተባረክ
@YakMms
4 ай бұрын
በእየሱስ ስም ተባረክ በእየሱስ ስም ተባረክ አባታችን ክፉ አይንካዉ🎉🎉🎉
@selamademsung5995
2 жыл бұрын
የሚደንቅ ትምህርት ነው እምነት ማለት በመከራ ውስጥ ስናልፍ የእግዚአብሔርን አብሮነት ከእኛ ጋር መኖሩን ማመን ነው አሜን
@Abenezer_Sh_Dh
2 жыл бұрын
ጳውሎስ ፍቃዱ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው:: ጌታይባርክህ!!!
@TilahunRefisa-lj3mu
2 ай бұрын
OMG!WHAT A WORD OF GOD!IT IS AN EVIDENCE GOD SPEAKS TILL NOW AND THE FUTURE!
@sameraweldemo8863
2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን
@emebettsegaye372
2 ай бұрын
ጌታ አምላክ ይባርክህ በጣም እረሰረስኩ እንዲህ ያለ አስተማሪ ይብዛልን ተጨምሮ ይባርክህ እድሜና ጤና ይሰጥልን ቤትህና ልጆችህ ይደጉልህ ከክፍ ጌታ ይሰውርህ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Mom2023new
2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።mm
@SolomonZewdie-o1s
2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ አንተ በቃልህ ግሩም ነህ ስታፅናናን ድንቅ ነህ አባ ስምህ የተባረከ ይሁን በወንድማች አልፈህ እየተናገርከን ስላላህ እናመሠግንሃለን!!
@yenebecha7099
2 жыл бұрын
ከብዙ ጊዜ በኋላ ሥላየሁህ ጳውሎሥ ደሥ ብሎኛል ሥትጠፋ የአሜሪካ ማእበል ይዞት ይሆነ የጠፋው ብዬ ሥጋቱ ነበረኝ እግዚ/ር ይመሥገን
@mintesnot_6
2 ай бұрын
"Wow.. ድንቅ ትምህርት😍🙏
@user-eh4rc1lp5w
2 жыл бұрын
ኣሜን
@aselefechnana2799
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@Finka2654
2 жыл бұрын
በጣም የሚወደው ወንድምና በጻፋቸውና በተረጎማቸው መጻሕፍት እጅግ የተባረኩበት በአገልግሎቴ ላይ ትልቅ አሻራ ያሳረፋ ሰው ነው።ጳው በአንታ ላይ ስላለው የቃሉ ፍቺና መረዳት እግዚኣብሔርን አመሰግናለሁ።
@natnaelalemayehu982
Жыл бұрын
"በሳል እምነት በጸሎት መልስ አይደለም የሚኖረው፤ በጸሎት ነው የሚኖረው።" ጶዬ ተባረክ። ድንቅ መልዕክት ነው።
@hailuergero5950
2 жыл бұрын
ጰውሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ
@kibineshyohannes2866
2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም የሚደነቅ አስተምሮት ነው ዘመንህ ብሩክ ተባርከሃል ይጨመርልህ ❤🍇🍇 ሀልዎት ወዳጆቼ ዘመናችሁ ይለምልም ጸጋው በእጥፍ ይብዛላችሁ ❤🍇🍇🍇🍇
@yalfaltarekegn
Жыл бұрын
Paul God bless you we love you.
@ymitame1914
2 жыл бұрын
Ameen ameen 🙏🙏
@mame8874
2 жыл бұрын
ውውውይይይ ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ በጣም የልብን የሚናገር ስብከት ነው ተባረክልን
@godislove6010
2 жыл бұрын
የእኔ ሂወት እንድፈትሽ ረዳኝ 🙏🏼 ስለ ህያው ቃልህ ተባረክ ጌታ ሆይ 🙏🏼
@DR-io9qq
2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን።
@halemtessema9256
2 жыл бұрын
ዛሬ በድጋሜ ስምቻለሁ፤ እንደገናም ደጋግሜ ለማዳመጥ እንደምመጣ እርግጠኛ ነኝ።
@zons8510
2 жыл бұрын
God bless you Paul, what a great message ! Let this word guide my whole life to the rest of my life.
@nishanraday7062
2 жыл бұрын
ወንድማችን ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ
@ዳውድዳዊት
2 жыл бұрын
የእምነት ግብ በኢየሱስ ብቻ እንደሆነ ማድረግ ነው።
@yonasghebre2411
2 жыл бұрын
Degeme degeme new yetemarkut Geta Abzeto yebarkeh
@frehiwotassefa7813
2 жыл бұрын
Enquan ayehuhe demom semahuhe blessed
@burtehussian7257
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ጌታይባርክህ የናፈቀን ትምህርት !!!!
@tadessesenbetu3303
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር:ይብርክህ:ያብዛልህ::
@Loid26
11 ай бұрын
በእምነት የሚበልጠውን በሙሉ ልብ አሻግሮ ማየት ይሁንልን፤ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
@mehariwyemaren7559
2 жыл бұрын
"Yale emnet EGZABHRN des maseget alcylemena GETA hoy be Emnet tsencha endenor Emnetan erdaw "
@shenkorinabogale4411
2 жыл бұрын
ተባረክ
@yonasghebre2411
2 жыл бұрын
Zemenh beteh tedareh agelgloteh yebarek lebereket hun
@abewada4784
2 жыл бұрын
Yeliben awuxiche leman Linager yene geta derash neh amen
@selamademsung5995
2 жыл бұрын
አሜን
@abewada4784
2 жыл бұрын
Amen amen yene geta
@adanechassefa8156
2 жыл бұрын
ይገርማል ልጄን እያሰላሰልኩ ባለሁበት ሰዓት አገኘሁህ ተባረክ።!!!!!!
@henokbehailu5762
2 жыл бұрын
የፍስግ ብፌ ይሏል ይኸው። አሁን ነው ተባርካችኋል ማለት።
@mekibeb1779
2 жыл бұрын
ብሩክ ሁን
@zewdieayele4270
2 жыл бұрын
Poliyee tebarek
@57assefa
2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ! አብዝቶም ይጨምርልህ :: እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን::
@abewada4784
2 жыл бұрын
Tebarek bebizu 1gnaye
@mercybisrat7843
2 жыл бұрын
amen amen
@yirgalemjuses
Жыл бұрын
Ameeeen ameeeen getaaa yibarkih
@myYesus777
2 жыл бұрын
I will hear this message repeatedly, until it goes from my brain to my heart.
@zemrobelaraya5351
2 жыл бұрын
Betammmm Yemiwedew Astemari
@halemtessema9256
2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ጌታ ቤተክርስቲያኒቱን ይባርክ ለዚህ ክቡር ለሆነው መልእክት። እኔ በብዙ ተምሬበታለሁ። ጌታ ይክበር።
@nadewayalew2920
2 жыл бұрын
It is timely massage to all church' members .God bless you !
@tamartasema8315
2 жыл бұрын
የከበረ መልክት, ይብዛልህ ተባርከሀል🙏🙌
@simesima3954
2 жыл бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen geta hoyi dasiseghi abate mesi wate be fitihi ante yemitideset yihun Yabate jegina zemenik yilemelim be qalli fireyama hun
@Ev.johnkebedemekuria2340
2 жыл бұрын
ድንቅ መረዳት ነው ጸጋ ይብዛልህ
@ergoayele2506
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@elsabetpahulis6935
2 жыл бұрын
Amen 🙏🏼!!!! Poliy God bless you so much and your family!!!
@emmanuelgirma2392
2 жыл бұрын
Wow is amazing
@yirgalemjuses
Жыл бұрын
Getaa zamanikihn yibarkaw
@DanielDana-so3bp
20 күн бұрын
powl god bless you
@yonatanyonas9711
2 жыл бұрын
I feel ashamed of myself😣😣😣
@biniamteklu6396
2 жыл бұрын
Be bleesd ጸጋው ይርዳን
@abiyotlemma7789
2 жыл бұрын
May God bless you!
@abebaseyiume8949
2 жыл бұрын
የረዳህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@peterbelay154
2 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ ግባችን እግዚያብሔር ነው ♥♥
@yegileact689
2 жыл бұрын
Amen and Amen! to God be the glory!!! Thank you Lord Jesus for Your Church and those who serve you. Thank you for tis message blessing!
@gonfstsehay5797
2 жыл бұрын
Geta zemenehen yebareke tebareke 🙏
@maxkidane1515
2 жыл бұрын
wow wow Amazing!!
@tsedekedemissie1041
2 жыл бұрын
pauliyeee tebarekkk
@yonatanyonas9711
2 жыл бұрын
Wow tough one
@tewoflosteferi8068
11 ай бұрын
ፖል bless you
@alemtsehayjesus9731
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ልብን የሚረካ ግሩም ና ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንደዚህ ዓይነት ትምህርት ልብን ይጠግናል::❤️🔥💐❤️🥰🥰💐💐💐❤️🔥
@belayaregu3382
2 жыл бұрын
God bless you.
@kebneshhunde3202
2 жыл бұрын
May God bless you!!
@genytad2275
2 жыл бұрын
be blessed bro that what we need
@lulithibue8027
2 жыл бұрын
May the Lord bless you Poya wendema . I will hear it again and again.
@sabawoldemariam1629
2 жыл бұрын
Amennnn
@monaali9356
2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ወንድሜ ።
@zelalemgidafie4546
2 жыл бұрын
Glory to God ! Bless you Paul!
@KiyatTube
2 жыл бұрын
wow afihi sitafit geta yibarkihi
@emyjesus9775
2 жыл бұрын
God bless you !!!
@negashgebre6433
2 жыл бұрын
I appreciate your teaching Style also i am reading your new book "The Son of God". Blessed more
@abewada4784
2 жыл бұрын
Ehe kal lene new meselegn
@eyerusalemnaizghi7791
2 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ...ተባረክ ወንድሜ
@calebkassahun6936
2 жыл бұрын
God bless you
@saratamere4471
2 жыл бұрын
GOD Bless u!!
@NafarraSA
2 жыл бұрын
እነርሱ ከሩቅ ተሳልመው እንደዚህ ከፀኑ እኛ አግኝተነው እንዴት አብልጠን በእምነታችን ልንፀናና በዚህም እግዚአብሔርን ማስደሰት ይገባን?!
@ayelechnejo9521
2 жыл бұрын
Thank you
@kapitedantso6868
2 жыл бұрын
May God bless you, brother; Very interesting message!
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ መልእክት እንዴት ያሳርፋል ከዚህ በላይ።የቃሉ መገለጥ ይጨምርልህ
@kidistlegesse8393
2 жыл бұрын
Ameeeeeeeen! Glory be to our Lord. May the Lord bless you and use you more for his Glory my dear brother Paul.
@astergudu4723
2 жыл бұрын
Be blessed
@nansin4739
2 жыл бұрын
❤❤❤ተባረኩ
@sabawoldemariam1629
2 жыл бұрын
ያእ ትክክል
@tinsaelegamoofficial
2 жыл бұрын
Paul
@okoo3056
Жыл бұрын
Koy Keyet new enezi sebakiyan mimetut,...yetes neberu,.... 🤔🤔 Enden yetegerem sew Kal eski
@fantayefonja4295
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💕💕💕💕🥭🥭
@ישאמבלאצנפה
2 жыл бұрын
ሰላም ለጠያቄ መልስ በትጥፍልኝ አመሰግንህ አለሁ በትምህርትህ መሰረት የሚያስደስት እምነት ማለት እግዚአብሄር በተሰወረበት ጊዜ ጽኑ ሆነው መገኘት ነው በምለው መሰረት ኢብራውያን እንደ እምነታቸው እሱስ ጌታ አይደለም በታአምር አናምንም ማለታቸው ይህም በከርስቲያን መሪዎች የተረሸኑት የተቃጠሉት የእነሱ እምነት አይበልጥምን ? ኢብራውያን ከርስቲያን አልሆኑም አስካሁንም በአገራቸው በእስራኤል ሀገር የአባታቸውን አምላክ ይከተላሉ እና እንዴት ክሪስትያን ሆኑ ትላለህ
@Spiritualsongs6206
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@temesgensimon5458
2 жыл бұрын
God bless you.
@lulithibue8027
2 жыл бұрын
May the Lord bless you Poya wendema . I will hear it again and again.
51:03
እምነት ከመስማት | ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 16 М.
45:55
‘የውርስ ኀጢአት’ ወይስ ‘ጥንተ አብሶ’? - በጳውሎስ ፈቃዱ
Paulos Fekadu
Рет қаралды 32 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
59:17
ምን ያደርግልሃል ነገህ? | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church | #2023
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 68 М.
47:10
"የሐዋርያት ሥራ" የመንፈስ ቅድስ ስራ በሐናንያ ህይወት /ክፍል 1/ #ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || #2021ethiopia #protestant #sibkut
Wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Рет қаралды 40 М.
59:13
ድልን ሰጠው | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 67 М.
54:57
ቃልም ሥጋ ሆነ ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 13 М.
1:00:59
የኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ ወንጌላዊያን አማኞች ሊሰሙት የሚገባ እውነት | ከጳውሎስ ፍቃዱ ጋር | Pastor Ali Omer | Paulos Fekadu
Pente Media
Рет қаралды 10 М.
27:49
ቅጥር ሰርተህ|| keter sertehe|| አምልኮ|| Worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 204 М.
1:48:03
"የእግዚአብሔር ልጅ"፦ ጳውሎስ ፈቃዱ | የታዳሚያን ውይይት | ሕንጸት
HintseTube
Рет қаралды 25 М.
1:19:14
በመንፈስ ቅዱስ መኖር || ግሩም የሆነውን የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ይለማመዱ || Living in the Holy Spirit.
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 10 М.
47:50
እግዚአብሔር መራኝ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 82 М.
1:11:55
ጤናቢሱ ነገረ-ክርስቶስ … ዛሬስ..??መጽሐፉን ለማግኘት 👉Paulos.fekadu@gmail.com #Paulos_Fekadu ክፍል ፩ Nikodimos Show -
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 59 М.
3:00
Emkal - Oublie-moi (Clip officiel)
EmkalVEVO
Рет қаралды 6 МЛН
3:14
DJ SMASH & NIVESTA - Позвони (Премьера клипа 2022)
DJ Smash
Рет қаралды 5 МЛН
3:01
Әбдіжаппар Әлқожа - Табайын жолын қалай (cover)
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 125 М.
2:00
МОТ - Любовь как спецэффект (Премьера трека, 2022)
МОТ
Рет қаралды 1,1 МЛН
3:01
Bakr - За любовь (Lyric Video)
Bakr
Рет қаралды 386 М.
2:17
Ислам Итляшев - ПАЦАНЫ НА СТИЛЕ ! Премьера клипа!
Ислам Итляшев
Рет қаралды 692 М.
3:11
ELMAN, MONA - Черная любовь (Премьера клипа)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 9 МЛН