ወንድ ልጅ ተበላ!! 🤣 ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

  Рет қаралды 25,490

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 68
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
ይ ሄ ተልካሻ እሻሙን አባሮ አሁን ደግሞ ብርቄን ይከታታላል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ❤
@tube6497
@tube6497 Ай бұрын
ወይ አስማረ የት አዉቀሽኝ አላለም🤣🤣🤣
@SeadaOmuEmran
@SeadaOmuEmran Ай бұрын
እሯ እነ ሽፌ እንግሊዙ ናፈቁን ብርቄ ደሞ ባንቻየሁን ቁርጥ
@busyline3833
@busyline3833 Ай бұрын
አስሜ አረይሻሙን አጡልን ❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ 😢እደኔ በስደት ያላችሁ የቤተሰብ ክፉን ያርቅላችሁ😢
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ Ай бұрын
ዳምጦ 😮ለዛ ቢስ ነዉ ይሻሙ ትምጣልን
@rahamarahama4833
@rahamarahama4833 Ай бұрын
አር ለሰው ሞራል የሚባል ነገር ይኑራቹ ስራቸውን እየሰሩ ነው ማንም አንቺን አይሰማሽም
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ Ай бұрын
@rahamarahama4833 ቢጤሽ ስለሆነ ተቆረቆርሽ ሴሰኝነት እያስተማረ ሞራል ትላለች አር ያልሽዉ ደሞ ለምሳሽ ብይዉ ቆሻሻ ክፍታፍ
@SimChance21
@SimChance21 Ай бұрын
አይሻ ለልጁ ክብር ስጡት እንዴ ሁሌም መፈረጅ አይከብድም
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ Ай бұрын
@SimChance21 የምሬን ነዉ እኛ ስለ አማራ ባህል አኗኗር ብዙ መማር እንፈልጋለን አብዛኛዉ ጊዜ የገጠር ድራማዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ ስለ ዙሙት ነዉ ሚሰሩት ይሄ ደሞ ባህላቹ አይመስለኝም ወይስ ትክክለኛ ዘይቤያቸዉ ነዉ የሚያወጡት
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Ай бұрын
አይ ዳምጠው ጉድ ሆንክ 😂😂😂😂😂
@zelalemabere7146
@zelalemabere7146 Ай бұрын
ተው አስማረ አይበጅም የሞቀ ቤትህን አታፍርስ ። ዋ አንተ አስተውል እንጅ ብርቄ እኮ በቃ ገባች ኧሯ በዲማው።
@አሐ
@አሐ Ай бұрын
እኔ የምለው ካልዋሹ ማውራት አይችሉም😮ሌላው ዳምጠው ሴቶቹን በተራ እንዲህ እንደ፣፣፣እየተከተልክ የምታነፈንፈው የአንደኛዋ ባል የነቃብህ ቀን አናትህን ብሎ ያሳርፍሀል😮ስለዚህ ይህንን እርኩስ የሆነ ጸባይህን የራስህ የሆነች ሚስት አግባና ተገላገለው እባክህ😮እወዳችህዋለሁ 🎉❤❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
እውነት ወንዱም ሴቱም ውሸታቸው አይጣል ነው የባላገር ሰው ሳውቅው ውሸት አይወድም
@ልጂሀኒየእናቷ
@ልጂሀኒየእናቷ Ай бұрын
በቃ ብርቄን አግባ 😂😂😂 እሲ ባቻየሁ ትጣ የሚል
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk Ай бұрын
ብርቄና አሰማረ ይጋቡ የምትሉ❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 Ай бұрын
ብርቄና አስማረ ይጋቡ ይምትሉ❤❤❤❤❤❤
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 Ай бұрын
ዳምጠው ድምጽህ ያምራል
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s Ай бұрын
አይ ዳምጠው😂😂😂😂
@AsdAhhgs
@AsdAhhgs Ай бұрын
ውይ ዳምጠው😂😂😂😂
@siltube2735
@siltube2735 Ай бұрын
እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤❤ አመሠግናለሁ🙏😢😢😢😢
@Abssinia4618
@Abssinia4618 Ай бұрын
ጀማሪ ማለት በሦስት አመትሽ/ህ ነው።
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ Ай бұрын
ከቻልክ ማረግ ነዉ😏​@@Abssinia4618
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Ай бұрын
ወይ ዳምጠው 😂😂😂😂😂
@HfgRsf
@HfgRsf Ай бұрын
😂😂😂😂ወይ ዳምጠዉ እደዉ ምን ይሻልህ
@MekiyaMolla
@MekiyaMolla Ай бұрын
ሠላሠም ሠለም ኮሜቶች እናሥማረተጣልተው ነውእደ እኔማሥልኬተበላሽቶ ገናመጣሑ እሻሙሽወታነው ያችትበይን ይኸን እማያምር ሠው አሥጠግታ ሢሥሙሽ ቀርቶ ሢሥቡሽ ሁና ክደን አባራ በባሏላይ ይኸን ሥትመኝ ነገሩ አሥጠልቷል አሥማረእኳ ደሕናውሠው አረታቁ
@hayatahemd13
@hayatahemd13 Ай бұрын
ይሻሙ ትምጣ😊😊😊😊😊🎉🎉
@HabtamYideg
@HabtamYideg Ай бұрын
ይሻሙሽ ትመለስ 😢😢😢😢
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g Ай бұрын
ዳምጠዉ ምንም ድራመዉን አበላሸህዉ ይልቅ ምንም ለዛየለህም የንግግርህ ክፋት 🎉🎉🎉
@umfaisal8269
@umfaisal8269 Ай бұрын
ላሂክ አረጉኚ ያገሬ ልጆች
@ישוורקוונדה-ב4ד
@ישוורקוונדה-ב4ד Ай бұрын
6:00😂😂
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
አስሜ ኢሻሙን አምጣና የትዳራችሁ መበተን ነገሩን ፍርጥ አድርጋችሁ ወደ ቀድሞ መልሱት
@AdaneTessema-k9l
@AdaneTessema-k9l Ай бұрын
ዛሬ መጨረሻ አከባቢ አስቃቹኛል ደህና እደሩ
@Dxbdxa-f1d
@Dxbdxa-f1d Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤kkkkkk😂😂😂😂🎉🎉🎉
@AiygizaNgus
@AiygizaNgus Ай бұрын
በሚቀጥለው አስማረ አግብቶ መምጣት አለበት የምትሉ?
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g Ай бұрын
አቦ ማስታወቄያ ይቁም እንዴ እጄጄ አለኝ
@GetuDerbew
@GetuDerbew Ай бұрын
እከታተላለሁ በጣም ግን አድችግራቸዉ ካቆሙበት አይቀጥሉም
@FatumaFa-e7i
@FatumaFa-e7i Ай бұрын
😮😮😅😅😅
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ Ай бұрын
ሲያወሩ የሚያዜሙት ለምንድነዉ
@MelkamTeshome-o3f
@MelkamTeshome-o3f Ай бұрын
Zare ene 1gna negn🎉🎉🎉🎉🎉
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ Ай бұрын
😂😂😂😮😮😮
@LoloIolo-g8p
@LoloIolo-g8p Ай бұрын
😂❤❤❤
@twrk87
@twrk87 Ай бұрын
አንተ ሥር ሰድደሃል😂
@የጴጥሮስ-ፋኖ
@የጴጥሮስ-ፋኖ Ай бұрын
ድራማ መደጋገም ደንበኛ ያርቃል ። ለምን ትደግማላችሁ ?
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf Ай бұрын
ልጅ ግን አይወልዱም ነው ወይስ እንዳይወልዱ መርፌ ተወግተዋል?
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ Ай бұрын
ወይት ያምጡት😅😅😅😅😅
@almazhana5932
@almazhana5932 Ай бұрын
ክንዴን አምጡልን እና ከብርቄ አጋቡ
@jemalseyd-k6x
@jemalseyd-k6x Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😊🎉😊
@umfaisal8269
@umfaisal8269 Ай бұрын
እረ ኔም3ኛነኚ
@eshetuendale8500
@eshetuendale8500 Ай бұрын
እኔ የምለው የአማራ የትዳር ሁኔታ እንዲህ በቀላሉ የሚበተን ነው ? አብዛኛው ስራችሁ ይህንንና በትዳር ላይ ውስልትና አግባብ መሆኑን የሚያመላክት ነው ።
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e Ай бұрын
ብርቄ ወሬ አታብዥ ተይውካለ መለስበይ
@SaraworkBelay
@SaraworkBelay Ай бұрын
የሻሙሺን አስታርቁት የማስታረቅ ባህልን አታጥፋ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ Ай бұрын
ባቻየሁ ወይ ይሻሙሽ ይመለሱ እናተ
@AbayneshTeshome-s9w
@AbayneshTeshome-s9w Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@JdjDhdh-lx4yg
@JdjDhdh-lx4yg Ай бұрын
❤❤❤🥰🇪🇹
@FatmehFa
@FatmehFa Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️
@Hadya-pq2tl
@Hadya-pq2tl Ай бұрын
ይሻሙሽትምጣልን
@MelkamTeshome-o3f
@MelkamTeshome-o3f Ай бұрын
1😂
@D.RDerbewAbebaw
@D.RDerbewAbebaw Ай бұрын
7
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ Ай бұрын
አስማረ ጉድህን ያልሰማህ ቤትህን አፍርሶ ለዚ አበቃህ
@TgistSetota
@TgistSetota Ай бұрын
😅😅😅😅
@tuba9437
@tuba9437 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZeynebaHuseen
@ZeynebaHuseen Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ Ай бұрын
😂😂😂😂
ትበይን ሰዉ ፈጀች!! 🥵 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
23:00
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 1 М.
ኧረ መጣችብኝ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
18:39
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ትበይን መጣለች 😱 - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
15:59
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 44 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
sofi ሶፊ
Рет қаралды 28 М.
በላየ ወጣብኝ !! 🤣 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
17:50
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 26 М.
በድብቅ ያዛት  !! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:24
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 18 М.
መጋኛ መታው!! 😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
18:09
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.