ወንድማችን ድረሱልኝ እያለ ነው|

  Рет қаралды 2,038

Dani Abay

Dani Abay

Күн бұрын

እኔና ባለቤቴ የአቅማችንን እናደርጋለን እናንተም የምትችሉትን እርዱት

Пікірлер: 22
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Ай бұрын
ያ አላህ 😭💔 ምነው መከራችን በዛ ትንሽ ልጅ ነው ፈጣሪ ይድረስለት አይይ ጭካኔ የኛም ዜጎች ተባባሪ ናቸው 😭
@HuIuAdiss
@HuIuAdiss Ай бұрын
የሊቢያን መገድ እኳን ለሰው ልጂ ላራውት አይስጠው ያየነው እናውቀዋለን እግዛብሄር ይሁንህ ወድሜ እመቤታችን በለተ ቀንዋ ትድረስልህ
@daniabay1697
@daniabay1697 Ай бұрын
Amen
@MubeMubeኪልኪል
@MubeMubeኪልኪል Ай бұрын
esunm fetari yawtaw chirash yetekefelew waga aymetnewm
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 Ай бұрын
ዳኒዬ የእኔ ደግ ስላደረክለት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ. ዋጋህን ይክፈለው ልጁን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው ወገኖች ደሞ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም እንርዳው እባካችሁ
@daniabay1697
@daniabay1697 Ай бұрын
አሜን
@abelmamo6682
@abelmamo6682 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳው
@daniabay1697
@daniabay1697 Ай бұрын
Amen
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Ай бұрын
እንደው እመአምላክ በቃ ትበለን ወጣቱ ተሰዶ አለቀ😢
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Ай бұрын
Fetari yidres
@AdisZemen
@AdisZemen Ай бұрын
😭😭😭😭
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 Ай бұрын
ሰላም የኔ ወንድም እኔም በዛ መንገድ ነው የመጣሁት እና አንተ ሊቢያ እንዳትደውል ለምን መሰለህ ካውሮፓ ሲደውል የባሰ ነው የሚያሰቃዪት ብዙ ገንዘብ ይጠይቁታል ለጥንቃቄ ያህል ነው ዳኒ እግዛብሄር ይርዳው
@daniabay1697
@daniabay1697 Ай бұрын
Eshi 🙏
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 Ай бұрын
አመሰግናለው አምላክ እሺ ይበልህ
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 Ай бұрын
እየተንገራቸው ለምን ይሄዳሉ ግን ውጭ ያላቹህ ደግሞ መናገር አለባቹህ ለህት ለውድሞቻቹህ
@solomonhaile1537
@solomonhaile1537 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 Ай бұрын
አረ ሰው ምነው ፀጥ አለ ይህ ልጅ መከራው ብዝት ብሎአል
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 Ай бұрын
መደወል ሳይሆን እርዳታውን መላክ ነው
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Ай бұрын
እይይይይይይ ስደት
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 Ай бұрын
እግዚአብሔ ይርዳዉ የሊቢያን መንገድ አዉቃታለሁ
@daniabay1697
@daniabay1697 Ай бұрын
Amen
@hananabdallaabdalla
@hananabdallaabdalla Ай бұрын
🤦🤦🤦🤦🤦
Semere Bariaw| just for your smile
5:40
Semere Bariaw
Рет қаралды 68 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 126 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 244 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 265 М.
አዲሱ የውጭ ሀገር ኑሮዬ
33:49
Prince Belliti
Рет қаралды 154 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН