ወንድሞች ብዙዎችን እየጋበዙ ነው | Lidetekal | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

  Рет қаралды 13,432

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@yaredalex997
@yaredalex997 9 күн бұрын
አኬ የኔ ልጅ ከልጆቼ እንዱ ትመስለኽኛል ተባረክ በቤቱ ያፅናህ
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 9 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ። የጠፉ በጎቻችንን ሙሉ በሙሉ ይመለሱ ዘንድ እናንተን ያብዛልን።
@FikireAmare
@FikireAmare 9 күн бұрын
ልደትሻ እንኳን ለ ቅዱሰ ገብርኤል ክብረ በዓል አደረሰህ።
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 8 күн бұрын
እንኳን ለታሃሳስ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳቹው ኦርቶዶክሳዊን
@SnakAbandh
@SnakAbandh 8 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebakergo6011
@abebakergo6011 8 күн бұрын
ሁፍ አኪዬ ልደትዬ ፈለገዬ ኤፉዬ ተሙዬ ስእማችሁን የማላውቀው ሁሉ የተዋህዶ ጨረቃ ህንቁዎች ስለእናንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ቢቻ በጣም ነው የምንወዳቹ የምናከብራቹ እናተ እያላቹ ኦርቶዶክስ ያአለመሆን አይቻልም ተባረኩልን ወንድሞቻችን እድሜ ጤና ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ውእድድድድ ነው ማደርጋቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@Njkbbghnkoo
@Njkbbghnkoo 8 күн бұрын
ወለተ ትሳኤ ብላችሑ በጸሎት አስቡኝ🤲
@wubitji3349
@wubitji3349 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ/ሺ
@Njkbbghnkoo
@Njkbbghnkoo 8 күн бұрын
@@wubitji3349 አሜን አሜን አሜን
@Blen12-th8ew
@Blen12-th8ew 8 күн бұрын
እግዚአብሄር ያስብሽ ❤❤
@edu-t4z
@edu-t4z 8 күн бұрын
ማነው እንደኔ ከጴንጤ ጋር የዚ ያክል የአስተምህሮ ልዩነት እንዳለን አስቦት የማያውቅ
@alemshetshishigu5526
@alemshetshishigu5526 9 күн бұрын
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገበርኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ።
@hideyat3960
@hideyat3960 8 күн бұрын
ልደት ወንድማችን ቀለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማል 🎉🎉🎉
@lucymediaandentertainment332
@lucymediaandentertainment332 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ እና ልደት
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኦርቶዶክሶችንም እያሰተማርክ ስለሆነ
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 9 күн бұрын
ወድማችን በዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ
@wendesensiraw7987
@wendesensiraw7987 8 күн бұрын
Wwwww lidet kali hiwot yasemalin lib lalew mirt timihirt new❤🙏
@Salammelewn
@Salammelewn 7 күн бұрын
ታናሽ ወድም አለኝ የሥምተኛ ክፍል ተማሪነው እግዚአብሔር ከፈቀደ ቴዎሎጂ ገብቶ ተምሮልኝ ፍቃደኛ ከሖነልኝ እደናተ እዲሖንልኝ እፈልጋለው ሐሣቤን ቢቀበለኝ እናእግዚአብሔር ቢፈቅድ እናተን ሳይ መፈሣዊ ቅናት እቀናለው
@hana-f2c
@hana-f2c 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጁችም አብረን እየተማርን ነው
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 8 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 8 күн бұрын
ክርስትና አባት የሐፄናትን አደራ ይወስዳል ለማስተማር ወንጌልን
@Salammelewn
@Salammelewn 7 күн бұрын
ነገ አግብቼ ሥወልድ አራሡ እናተን መተካት ነው የምፈልገው አወዳችሗለው እግዚአብሔር አምላክ ከከቱ ውዳሤ ይጠብቃችሁ ፍፃሚያችሁን ያሣምርላችሁ
@hideyat3960
@hideyat3960 8 күн бұрын
የመንድነው አምነን የተጠመቅንና ቅዱስ ስጋውን እና ክቡር ደሙን የተቀበልን ጊዜ ነው።
@rozateferi8081
@rozateferi8081 8 күн бұрын
Natiye you are too humble soft . Thanks 🙏
@rozateferi8081
@rozateferi8081 8 күн бұрын
Greetings to you, you spiritually blessed and wonderful preachers, stay blessed. 🙏 🙏🙏
@ወለተፃድቅነፃነት
@ወለተፃድቅነፃነት 8 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ🙏
@MeseretBest
@MeseretBest 8 күн бұрын
💞💞💞💞💞ቃለ ህይወት ያሰማልኖ ልዳትዬ
@HanaAmeha
@HanaAmeha 8 күн бұрын
❤❤❤❤እንኳን አደረዳቹህ ❤❤❤❤
@habbogalefitawq9259
@habbogalefitawq9259 8 күн бұрын
እረ እኔ ኦርቶዶክስ መሆኔ እንዲት እንደምደሰት እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 8 күн бұрын
እግዚአቤሔር አምላክ የቅድሳን አምላክ ይርዳችሁ
@MogesData
@MogesData 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelineHenuk
@HelineHenuk 9 күн бұрын
Fetari segwen ybezalhe
@azeb-xg7hh
@azeb-xg7hh 8 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 7 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏
@AlamUae-i2b
@AlamUae-i2b 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@barsabarsa3187
@barsabarsa3187 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsaShsa
@AsaShsa 7 күн бұрын
ጥቁር ለባሹ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ውንድሜ
@hideyat3960
@hideyat3960 8 күн бұрын
ለሰጋዊ መንፈስ
@MogesData
@MogesData 7 күн бұрын
Arfen einemaralen
@NibretMengistu-o3u
@NibretMengistu-o3u 8 күн бұрын
ለንሰሃ አበቃዋለሁ ነው እንጂ እንዲሁ አድነዋለሁ አይደለም ።
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 8 күн бұрын
ልደት ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዳንተ ቢረዱ ጥሩ ነበር ግን አብዛኛው እንደዚህ አይረዱም ተባረኩ
@MeseretTemesegen-i7y
@MeseretTemesegen-i7y 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሉ ከመናፍቃን ጋር እየዋላችሁ ወረድ በሉ የነሱን ጸባይ መልመድ ሳይሆን የእናንተን ጸባይ ማልመድ አይሻልም?።
@EteneschBogale
@EteneschBogale 9 күн бұрын
Lidwt wandm Lsete wendma berta
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 8 күн бұрын
Ar En keriseteyan bemehon desetgn ne Egzabher yemsegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemwoldeyoans6730
@alemwoldeyoans6730 8 күн бұрын
እኔ ግን ጥያቄ አለኝ የፕሮቴስታንት ልጅች ድነዋል አልዳኑም? ልጆች ገብቷቸው እስኪጠመቁ የዳኑ አይደለም ማለት ነዉ?
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse 8 күн бұрын
ሁሉም ጴንጤ አልዳነም ። ለ አፂያት ስርየት የማጥመቅ ስልጣን በተሰጠው በ ካህን አልተጠመቁም ።
@adisesfa9848
@adisesfa9848 8 күн бұрын
Felege kulibi gebrel new flegeye
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 8 күн бұрын
እረ ተው ልደት ልጅ የጠየቀህ እኮ ትክክል ነው አንተ ባልከው ከሆነ እኮ ከሞቱ በዃላ ያማልዳሉ ማለት ነው ተው እንጂ እያወቅህ እንዳላወቅህ አትሁን
@elshadaymulu2110
@elshadaymulu2110 8 күн бұрын
Lidetekal, has Instagram account?
@edu-t4z
@edu-t4z 8 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
Nuhamin | Eyob | Teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
2:00:25
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 4,8 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
የሚተረፍበት ግሩም ውይይት ነበረ ጴንጤዎች ጥያቄ ይፈራሉ
3:31:41
የእርማት ጊዜ | አኬ | apostolic answers | yoni | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live
2:20:22
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 11 М.
ቀለሜ ዲቤት ፈርቶ ፈረጠጠ! ያሬዶ vs ኃይሉ ዮሀንስ, መዝሙር ያሬድ, ተመስገን የጌታ
1:08:29
EMS በደቡብ ጎንደር አንድ ሬጅመንት በፋኖ ተደመሰሰ Jan 2024 W
7:25
የናፈቅነው አኬ ዛሬ ከች አለ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
2:16:18
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 25 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН