ወንዶች ሆይ ጣውላ አትሁኑ ||ኡስታዝ አቡያሲር አብዱልመናን || hiba tube

  Рет қаралды 97,984

Hiba tube

Hiba tube

Күн бұрын

Пікірлер: 232
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*_ኡስታዝ አቡ ያሲር የእኛ አንደበተ ጣፋጭ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይወፍቅህ ወንድሜ ሙቤም እንደዛው_* 🇪🇹🕊
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
እንደውሰለምቴዎችኮ በዲናቸው ማሻ አላህ ናቸው እጅግ ጎበዞች ናቸው አላህ እኛንም እንደነሱ ያድርገን🎁🎓🌹
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
ኡስታዝ፡እረጅም፡እደሜ፡ከጤናጋር፡ይስጥልን፡አላህ
@ሁብልበለድ
@ሁብልበለድ 2 жыл бұрын
ሙቤ እና ዶክተር ዘይኔ 100ሺ መሙላት የናፈቀው በላይክ ያሳይ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
ሙቤ ይሄንን ውድ ውስታዛችን ሁሌም አቅርብልን አላህ ይጠብቀው እኛም አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርግልን ያረብ
@riyhanbest7642
@riyhanbest7642 2 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ኡስተዝ አቡ የስር መሸአለህ
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 2 жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ኡስታዞች አዱነው አቡ ያስር አላህ ያህፋዙ ተመራቂወች መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ድናችሁን ማህበረሰቡን ሀገርን የምትጠቅሙ መልካም ትውልድ የምታፈሩ ያድርጋችሁ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 2 жыл бұрын
ግን ሁሌም በጣም የምናደድበት ሙስሊሙ በየመድርክ ላይና በየሚዲያው አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲሉ ኡስታዞች ታዳሚው ዝም!! ተክቢር ሲባል ታዳሚው ዝም!! ሰለዋት ሲባል ዝም!! ለምን አታቀልጡትም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሌላ ሚዲያዎች ላይ ቀርበው እንዴት ናችሁ ሲባሉ አልሀምዱሊላህ ከማለት ይልቅ ደህና ለምን እንፈራለን ዲናችን እኮ ሙሉ ነው የሚያሳፍር የሌለው ከውሀ የጠራ እንዴት ሰው በራሱ ሚዲያ ዲንን ለመማማር ተሰብስቦ ለሚባለው መመለስ ያቅተዋል እጅብ ማሻ አላህ አለይክ ኡስታዝ በጣም የምወደው የማከብረው አላህ ይጠብቅህ የኡስታዝ አቡያስርና የኡስታዝ ያሲን ኑሩ የዳዕዋ ትምህርታቸው ለኔ ከሁሉም ይለይብኛል እወዳችኋለሁ አላህ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሌሎች ኡስታዞቻችንም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ኑሩልን እኖዳችኋለን
@GuSo-p3z
@GuSo-p3z 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ እስታዝ
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ትክክል ሙስሊሞማህበረስብጠካራመሆንአለብን ድናችንሙሉነዉአልሀምዱሊላሂ አትፍሩ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
ወዱ ኡስጣዝ ጀዛክ አላህ ከይር የአተ ልጆች ሆነዉ የሚጠበቅ ነዉ ጉብዝና ማሻ አላህ ለቁም ነገር ይብቁልን
@zedk2729
@zedk2729 2 жыл бұрын
አለህ ይጣብቅህ ኡስታዙና አለህ በሰማነዉ የምንጣቀም አድርጋን ሀጋራችን ሰላም የድርግልን
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*የሂባ ቤተሰቦች መብሩክ አለይኩም እንኳን ደስ አላችሁ ወደ መቶሺ እየገሰገስን ነው ሙቤ በተቻለህ አቅም ቶሎ ቶሎ ናልን አትጥፋ ቻናሉም ቶሎ እንዲያድግ እና እንዳይረሳ አላህ ይጠብቅህ የሂቡዬ አባት*
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም ዘገየ ቀን በቀን በማየት ደከምኩ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
@@fatumaabdallah2039 በጣም ነው የዘገየው ሰው የሚሯሯጠው የማይረባን ነገር ለመከታተል ነው ጥሩ ፣ ቁምነገር እና መልካም ስራን የሚሰራን ብዙም አይፈልጉም አከሊት እንዲህ አለች እንዲህ ተባባሉ የሚል ያሉባልታ ወሬን ነው ሰው የሚፈልገው በእርግጥ ሁሉንም ማለቴ አይደለም።
@alimakadri8
@alimakadri8 2 жыл бұрын
m
@hanantube6915
@hanantube6915 2 жыл бұрын
እይታ ግን የለውም ያሣዝነኛል ወላሂ ብዙለፍቶ ጥሩነገርነው የሚሠራ ግን ተመልካች የለም
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
@@hanantube6915 እኛ ተመልካቾችኮ ወሬ እና አልባሌ ነገር አለች አሉ ተባባሉ የሚልን ነገር ነው ፈልገን የምንሄደው እንጂ ቁም ነገር እና ጠቃሚ ነገር አይመቸንም ብቻ አላህ ሂዳያውን ይስጠን
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 жыл бұрын
ኡቡ ያስር አደበታ ጠፉጭ ሁሌ አደምጠሀለው ጊን አይሰለችኝም እርጃም እድሜ ከሙሉ ቤታሰቦችክ ያርብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@halidebrahim7591
@halidebrahim7591 2 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዛችን 😘አላህ ሁላችንንም በጀነት ያገናኘን 😘😘😘😘😘😘😘
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_አህለን ሙቤ እንድሁም ኡስታዙና ሙቤ አቡ ያሲር ሁልጊዜ አቅርብልን_
@MubarakAli-fw4kw
@MubarakAli-fw4kw Жыл бұрын
አላህ ባለህበትይጠብቀህህ
@SelahadinJemal-gx7iy
@SelahadinJemal-gx7iy 3 ай бұрын
❤😂ማሻ አለህ ኡስታዝ ጀዛ ኩሙላ ኸይር
@zuzu6777
@zuzu6777 2 жыл бұрын
መብሩክ ተመራቂወች አቡ ያሲረ ታስቀኛለህ ንገራቸውማ ሴቶች ደግሞ ስታርግዙ አታስቸግሩ ኧሯ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 жыл бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አሚን
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 9 ай бұрын
❤😂ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛ ካላህ
@cgf8399
@cgf8399 6 ай бұрын
ይህኡስታዝ ሲስተምር ፈገግታዉ ጀዛከላሁኸይር መድርኩ ኢህቲላጥአለበት ለምንድንነዉግን ሴትንከወንድጋርቀላቅላችሁእምታስተምሩት ለየብቻ አስተምሮችዉ!
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላሁ አክበር አንኳን ደስ አላቸው ተመራቆች 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 ኡስታዝ ጀዛኪኋሁ ኸይራን በሠማነው ተጠቃሚ አሏህ ያድርገን ሁላችንንም።
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ በጠም ደስ ያምል ነው ኡስተዝ በፍት በፍት አለቀውም ነበር አሁን አሁን ግን ትምህርቱም ጠል ያምያረገትም ነገር ፈገግተውም ውስጤ ነው አለህ ይጠብቀቹ ማሽ አለህ በርቱልን ለተመራቂውች ኡንኲን ደስ አለቹ ማልከም ያስር ዘመን ይሁንለቹ ሀገርችን ተመርቆ መከረተት ያለ ነው አለህ ያብጀውነ ማለት ነው ሀገርችንም ስለም አለህ ያድርግለን ያርብ ሙቤ በርተልን ።
@HayatHayatmuhammed-v2l
@HayatHayatmuhammed-v2l Ай бұрын
መሽአላህ አላህይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ዉዱ ኡስታዝና😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂☝☝☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Zdወለየዋ
@Zdወለየዋ Ай бұрын
እድሜከጤናይሰጥልንኡሰታዛቺን
@hikma9245
@hikma9245 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ኢልሙን ይጭምርልህ
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
ይህን ቻናል ምነው 100 k መሙላት አቃተን አረ ጎበዝ
@shamsa5523
@shamsa5523 2 жыл бұрын
አረ ሴቶችን ካሜረ ውስጥ አተስገቡ
@ለይላ.ክድር
@ለይላ.ክድር 2 жыл бұрын
ማሻአላህ.ማሻአላህ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
ስወደው ይህን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
መሻላህተባርክላ።አላህይጠብቃችሁ።ኡመተልሙሀመድ።👍👍
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 2 жыл бұрын
ውስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያርብ ሀገራችነን ሰላም አምጣልን ያርብ
@ጠይቢነኝወለየዋ
@ጠይቢነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
💯✅🇪🇹♥️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍💐💐💐💐💐🥰
@የቢላልልጂሀበሻ
@የቢላልልጂሀበሻ 2 жыл бұрын
اسلم عليكم ورحمة الله وباركته ماشاء الله ኡስታዝ ያንተ ሙሀደራ አይጠገብም። አላህ ይጨምርልክ እምርህ ረዢም አላህ ያድርገው ከጥሩ ስራ ጋር ልጆችህም አላህ ያቆይህልህ ።
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
አቤት አቡ ያሲርኮ ቢስሚላ ማሻ አላህ እዴት ደስ እደሚልኮ ደአዋዉ ያአሏህህህህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ
@Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ 2 ай бұрын
ሰለላህሁ ዋአለይሂ ወሰለም
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 21 күн бұрын
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
@Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ
@Sነኝኡሚጀነቲረቢእርሃመሁ 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 2 жыл бұрын
ما شا ءالله በጣም ደሰ የሚል ሙሀደራ ነው አቡያሰር وجزاكم الله خير አቡ ሂባ ፕሮ ግራሙ በጣም አሪፈ ነው ግን ካሜራውን ወደሴቶች በታዞረው። አሪፈ ነበር በተረፈ ለሂድያ ሰበብ የሚሆን ሚዲያህን ተጠቀምበት ኮመታሮች የቁረዓን ተፈሲር በኡሰታዝ አቡ ያሰር ሙሉው የቅራህን ምእራፎች ተፈሰረውል በቴሌ ግራም በአፕ መልኩ ተዘጋጂቷል። ተጠቀሙበት አፑ ከወረደ ቡሀላ ያ ለ። እተርኔት ነው የሚሰራው
@የታጠቅአድናቂ
@የታጠቅአድናቂ 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአሏህኸይር ኡስታዝ ፈታ እያረጉ ቁብነገርማሥተማር ሀቂቃ ብዙ ጠቃሚ ትምርትነው ሤቶችን ከሚራ ለምን ታሥገባለህ አቡ ሂባዬ
@zuzu6777
@zuzu6777 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኽይር ሙቤ ኡስታዝነ መቸ አልፎኝ ነው ደግሞስ የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች አጅብ ናተኮ ታስተዛዝባላችሁ ኡስታዝ አብዱ መናን ዳእዋ ተሰምቶ የማይጠገብ የሚቢ ፕሮግራም ይጠፋል እኔም ጭር ብሎ ስይ ነው ስራየን ትቸ የኮመትኩት መኮመትኳን አልወድም ጥሎብኝ ነው
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 8 ай бұрын
አቡያሲርየሳቄሚጭአላህይጠብቅህ
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 9 ай бұрын
ጀዛከአላህኸይር😂😂😂
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
አለህ ይጠብቀቹ ወለይኩምሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁ እድሜና ጤነ አብዝቶ ይወፍቅልን ኡዝታዝ
@fyyu3909
@fyyu3909 2 жыл бұрын
ረቢ የዚድክ ኢልመና ያ የኢሥላም ጀግና
@darularqemhabeshamuslim9301
@darularqemhabeshamuslim9301 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አንጀት አርስ ኡስታዜ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቀቹ ያረብ
@بِنتْمُحَمَّدَ-خ3ش
@بِنتْمُحَمَّدَ-خ3ش 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيراً
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه 5 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እስታዛችን
@سعادهسعاده-غ2ه
@سعادهسعاده-غ2ه 5 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እስታዛችን
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይርኡዝታታችን ግን ለምነው ከኸይር ቦታ ተመልካች የለለው
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡስታዛችን
@Yasin.aliebrahim
@Yasin.aliebrahim 6 ай бұрын
አላህይጨምርልህ
@hyatuoutube
@hyatuoutube Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@aishaahmed3187
@aishaahmed3187 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yotube1249
@yotube1249 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዜ አሏህ ይጨምርልህ
@sadahussen620
@sadahussen620 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ማሻ አላህ ተባርክ
@sofiyabdulshekur3647
@sofiyabdulshekur3647 2 жыл бұрын
ጠዉለ አትሁኑ ክክክክክክ ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ አቡ ሂበ ጀዘክአለህ ኸይር
@እሰኪይሁንለበጎነዉ
@እሰኪይሁንለበጎነዉ 2 жыл бұрын
መሻአላ አብ ያሲር ስወዲህ
@محمدالعتيبي-ح2ش4غ
@محمدالعتيبي-ح2ش4غ 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዚ አላሃ ይጠቢቅልን🎉🎉🎉
@ivbivb7557
@ivbivb7557 2 жыл бұрын
ማሸለህ ማሸለህ ማሸለህ ማሸለህ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ እና አፊያ ይስጠወት ኡስታዙና
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
Ahaleeeen Abu hiba
@RukiyaKasimRukiyaKasimRukiyaKa
@RukiyaKasimRukiyaKasimRukiyaKa 2 ай бұрын
As.wr.wb ustaze shintozim mindinaw
@هبةالله-ت3ظ
@هبةالله-ت3ظ 2 жыл бұрын
ኡፍ ስወዳችሁ የልብ አድርስ እደናተ ያለ ያስፈልጋል አላህ ያቆይልን ያብዛልን
@hiytehiyte2730
@hiytehiyte2730 3 ай бұрын
Jezakhelah kheiren ustaz ❤❤🎉🎉
@zizinettube7695
@zizinettube7695 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ🥰
@SaadaYusef
@SaadaYusef 2 ай бұрын
❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ አላህ ማሻአላህ
@HawaEjigu
@HawaEjigu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ያሲር አላህ ይጠብቅህ ያረብ እያሳሳክ እኮ የምትሰጠው ደርስ ማሻ አላህ ነው
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 2 жыл бұрын
አህለን ውድ ወድማችን እዲሁም ውድ ኡስታዙና
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 20 күн бұрын
ሴቶች ቦርኮ አንሁን ዊዊዊ በሳቅ
@fatumahamza4907
@fatumahamza4907 2 жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء وبارك الله ♥
@abc-vx8js
@abc-vx8js 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@KeremaHusen
@KeremaHusen Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክሲኪንበጣምእኮእሚያሥቀውኡሥታዝ
@ShemsuJemal-iy4yf
@ShemsuJemal-iy4yf 2 ай бұрын
ማሻላ ኡስታዝ ጄዛከላ ኸይር
@hiytehiyte2730
@hiytehiyte2730 3 ай бұрын
Masha Alhaa Masha Alhaa ❤😂🎉🎉
@tyyfyyu6714
@tyyfyyu6714 Ай бұрын
🤣መሽአላ መሽአላ 🎉🎉🎉🎉🎉
@nesredinali9284
@nesredinali9284 Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውሥታዝ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ❤❤❤
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 2 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሰምተን የምንጠበቅ አላህ ያድርገን አሚን ያረብ ጀዛካላህ ኸይረን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@selwieliyastuyoub5725
@selwieliyastuyoub5725 2 жыл бұрын
Betam des yilal muhaderaw abu yasir rejim edme I am ten father yalkewus min lematet new
@SaadRak-k4y
@SaadRak-k4y Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ
@ፋፊወሎየዋየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 жыл бұрын
ዩኒቬርሲቲ joinስታደርጉ መጀመሪያ ጀመአዉን መቀላቀልነዉ ዋናዉ ጥሩ ና ትክክለኛ ጓደኛም እዛ ዉስጥ ነዉ የሚገኘዉ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ
@አለሀምዱሊላህ-በ8በ 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zarazara3193
@zarazara3193 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኡስትዛችን እደው ትምህርታቸው ደስ ሲል
@selwieliyastuyoub5725
@selwieliyastuyoub5725 2 жыл бұрын
Move on the average ሁለ ገብ ሁን
@FatimaCali-ur1bp
@FatimaCali-ur1bp Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
@HayatF-vc2bu
@HayatF-vc2bu 5 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤ 17:59
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሠላም ማሻ አላህ ኡስታዝ በጣም ነወ ፈገገ ያደረከን አላህ ይጠብቃቹህ ጀዛኩም አላህ ኽይር
@FosiaAbdi-t9h
@FosiaAbdi-t9h 2 ай бұрын
አላህይጠብቅህ❤❤❤❤
@mmohammed9998
@mmohammed9998 2 ай бұрын
سبحان الله
@GjGhg-z4g
@GjGhg-z4g 2 ай бұрын
❤ወለኩምሠላም
@HalimaAhmed-fb3ll
@HalimaAhmed-fb3ll 2 ай бұрын
Maasha allha❤❤❤❤❤❤❤❤
@abuzarsaid2373
@abuzarsaid2373 2 жыл бұрын
ዉስጣዝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኛም በምንሰማዉ ነገር እምንጠቀም በት አላህ ያርገን አገራችንንም ሰላም ያርግልን
@betenegash5079
@betenegash5079 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዜ እንዲሁም አቡ ሂባ ረጅም እድሜ ከሚባን ከጤና ተማሪዎቹም በርቱልን ማሻ አላህ
@fatimamohammed6464
@fatimamohammed6464 2 жыл бұрын
ውዶችየ ይህ ኡስታዝ የት ሰፈር ነው የሚያስተምረው መማር ፈልጋለሁ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 3 ай бұрын
ያረብ ጀናት
@kokantamhmad541
@kokantamhmad541 3 ай бұрын
ማሸ አላህ
@hamdaalblooshi4101
@hamdaalblooshi4101 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ሳህ
@ዜድወሎየዋዜድየኡስሚማም
@ዜድወሎየዋዜድየኡስሚማም 2 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ያሲር አላህ አረጅም እድሜ ይጥልን ትልቅ ምክር ነው ተጠቃሚ ያድርገን
@ሹኩሪያዩቱብ
@ሹኩሪያዩቱብ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩሙ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ኢጠብቅህ ኡሱታዝ ጥሎብኝ ስወደው
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ዳአዋቹ ሁለም ጣፋጭነዉ ጀዛኩሙላህ
ልዩ የዳዕዋ ምክር || በኡስታዝ አብዱል መናን (አቡ ያሲር)
34:49
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 163 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 24 МЛН
Don't Be SAD :( By Ustaz Abdulmenan (Abu Yasir) | የምን ሀዘን!!
1:10:48
በአላህ ስትደገፍ… በእስታዝ ካሚል ጣሃ
31:23
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 35 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33