KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፍጥጫ- ኦርቶዶክሳዊያንን ያወዛገበው
2:09:18
ማሪያም አምና ድናልች ወይ ለሚለው ሁሉም መልስ አጡ!
57:51
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
1:1:12
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
ወንጌላዊ ኤርሚያስ መልስ እስኪያጡ አፋጠጣቸው
Рет қаралды 13,258
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 10 М.
ዮዳሄ መረጃ Yodahe Mereja
Күн бұрын
Пікірлер: 82
@kebebushteferi1080
Жыл бұрын
ኤርሚ ዘመንህ ይባረክ አንተ ብርቱ የክርስቶስ ወታደር ፀጋ ይብዛልህ ።
@AyinalemTilahun
Жыл бұрын
❤
@AyinalemTilahun
Жыл бұрын
4:09
@tigistteshome2619
Жыл бұрын
ኤርምዬ ጌታ ይባርክህ እኔ እራሴ እንደዚህ ያለ አመለካከት ያላቸው አይመስለኝም ነበር
@lordsdisciple3817
Жыл бұрын
ኤርሚ ፀጋ ይብዛልህ መጽሐፍ ቅዱስ እናንብብ ወገን እንንቃ ሁላችሁም ተባረኩ
@melkamnew5050
Жыл бұрын
እናንተ የአባቴ ብሩካን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@edenJesuschildofGod8132
Жыл бұрын
Ermiy ❤I’ll keep you in my prayer brother
@AbibossTech
Жыл бұрын
ወንድሞቼ ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን
@abbaagoolee4496
Жыл бұрын
Nice to see you on YOU TUBE pastor ERMIAS .
@ሰምናወርቅ
Жыл бұрын
ውይ ወንድም ኤርሚያስ የዛሬው ቪድዮ በጣም አድካሚ ነበር ጊዜና ጉልበት ኪሳራ ነው በእውነት ላንተና አብረው ለሚያገለግሉ ፀጋ ይብዛላችሁ።
@astergelaw3311
Жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክልኝ በብዙ በብዙ .......
@AtseGereso-jq8qv
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyinalemTilahun
Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሞ ኤሪም
@AyinalemTilahun
Жыл бұрын
❤
@AyinalemTilahun
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eshetutesfaye8611
Жыл бұрын
ኤርምያስ ሠላም!!ተባረኩ!!!
@temesgengezahegn8585
Жыл бұрын
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
@rutaabraha6882
Жыл бұрын
Ermiy tebarek hulachum Geta ybarkachu
@yebe7388
Жыл бұрын
ወንድሜ የአባቴ ልጅ የእግዚአብሔር ጀኔራል ብዬ እንድጠራህ ጌታ ተናገረኝ !! እና በርታ እኔና ባለቤቴ ም እንፀልይልሃለን አንተ እና ያንተ የሆኑት በየሱስ ደም ተሸፈኑ!!!!!
@aderamillo4576
Жыл бұрын
Dear brother God bless you .JESUS COME SOON!
@sisayabate6233
Жыл бұрын
ተባረኩ እውነት አርነት ያወጣል
@GeramushYoseph
8 ай бұрын
ተባረክልን ኤርሚ በብዙ
@ownerowner2993
Жыл бұрын
ይገርማል ዘንድሮ ፣ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ።
@RibkaNiguse-zs3no
7 ай бұрын
ኤርሚዬ ተባረክልኝ
@endaleberehe2904
Жыл бұрын
Bless you guys
@TebebuAssefa-m3q
3 ай бұрын
ተባረክ ኤርሚ
@endaleberehe2904
Жыл бұрын
Glory to God
@sintayehushewa8003
Жыл бұрын
ኤርሚ ተባረክልኝ
@hantehaato9838
Жыл бұрын
Ermin lalfut 6 years awekewalhu tagayi wongelawi!!!!! Geta yebarkeh!
@yirgalemjuses
Жыл бұрын
Salaam yihuun
@hanotube415
Жыл бұрын
how to join live discussion
@abdurehmanabdurezak6212
Жыл бұрын
Army tebark
@itsfreewill....6527
Жыл бұрын
Ermiye tebareku!
@RibkaNiguse-zs3no
7 ай бұрын
ኤርሚ ተጠርቶል ነው ግን ወደ እርሱ ብንመለስ ደስ ይለኛል መማር ስለምፈልግ
@tensayetesfaye9881
Жыл бұрын
Ermi👍
@ayeleasefa3497
Жыл бұрын
ጌታ ይርዳችው እናንተ ቅድሳን
@abyelove2446
Жыл бұрын
ኤርሚያስ ክፍ አፍ ነው። ባለጌ ወንጌል የገባውን ያህል ትህትና ይጎድለዋል።
@ሰምናወርቅ
Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው። ሰው የመሆኑ ሚስጢር ሰው ከሆነች ሴት ብፅዕት ከተባለች ማርያም መወለዱ ሲሆን ፍፁም አምላክነቱም የተፀነሰው በወንድ ዘር ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ እግዚአብሔር ወልድ ነው
@atadesse3622
Жыл бұрын
ኤርሚ አንተ የወንጌል ገበሬ በርታ አይዞህ በርታ እኔም አብረህ በጉልበት እሄዳለሁ አይዞህ በርታ
@berhanezelelew3365
Жыл бұрын
እውነትሽን ነው አገሬ
@emiyubeyene5260
Жыл бұрын
Tap Tap
@ሰምናወርቅ
Жыл бұрын
“የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል።” - ኢሳይያስ 60፥14 ይህን ቃል ለድንግል ማርያም ነው ብላችሁ የምታስቡ ሰዎች ይህ ቃል የተፃፈው ስለ ፂዮን ከተማ ነው። ካነበባችሁ ደግሞ ሙሉ ምዕራፉን አንብቡ በዚሁ ምዕራፍ “በቍጣዬ ቀሥፌ በፍቅሬ ምሬሻለሁና መጻተኞች ቅጥርሽን ይሠራሉ፥ ነገሥታቶቻቸውም ያገለግሉሻል።” - ኢሳይያስ 60፥10 ይህስ ቃል ለማርያም ከሆነ ማርያም የተቀሰፈች ነበረችን?
@belayneshbrhanu7815
Жыл бұрын
Tap Tap Tap
@mekidesegebru4894
Жыл бұрын
አቤት ይህ ሁሉ ሃይማኖት መንግስተ ሰማያትን ለመውረስ ነው :: መንፈስ ቅዱስ እነዚህን መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የሚለዋውጥቱን ሰዎች ልብ ይስጣቸው:: ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋቸዋል:: ተከታዮቻቸውን ግን እንራራላቸው የተማሩትን ነው የሚናገሩት
@fikadukebede5942
Жыл бұрын
በእውነት የኢየሱስን ቃል እንዳነበበ ሰው ኤረሚያስ የሚባል ሰው ትህትና የሚባል አስተሳሰብም ሆነ አነጋገር በፍጹም የለክም ግን ለምንድ ነው። ስድብ ለምን ይቀድምሀል ትልቅ ነህ አይቲክ በእድሜም በቃሉም ለምን ሰከን አትልም ትናደዳለህ ቶሎ ይታወቅሀል።
@shalomseyoum4347
7 ай бұрын
ሐሰተኛን ሐሰተኛ ነህ ማለት ስድብ አይደለም ይልቁንም የክርስቶስን አዳኝነት መስበክ መናገር ስድብ አይደለም በመቀጠል መጽሐፍ ቅዱስን አንብበህ ከሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረ ጊዜ በዘመኑ ለነበሩ የሕግ መምህራን እናንተ ግብዞች እናንተ የእፉኝት ልጆች ሲል እንመለከታለን ለምንድነው ቢባል ሕጉን የሰጣቸው አምላክ የሆነ እግዚአብሔርን ስለ አላወቁ ነው ስለዚህ ተረጋጉ
@melkamnew5050
Жыл бұрын
ሰው ለመጠየቅም ለመጠየቅም ቃል ማንበብ መረዳት በጣም አስፈላጊ ነው። አለዝያ እንደዚህ ወንድም መንተባተብ ይሆናል። ወንድሞቼ እህቶቼ ጎበዝ ተማሪ ክላስ በተማረው ብቻ ጥሩ እውቀት አያገኝም በብዙ ጥናት እንጂ ። ጥሩ ነጥብ አላልኩም እሱ በኩረጃም ይገኛል። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ መረዳት ብርቱ ቃል ጥናት አድርጉ።አምብቡ ።
@sirak1652
Жыл бұрын
አስገባኝ
@amlemalekebede397
Жыл бұрын
tab tab tab
@shewaneshtesema
Жыл бұрын
አዋጣሁ ያልሽው የሰጠሽውን ለማውራት ነዉ የመጣሽው ባንቺቤት ንግግር አዋቂ መሆንሽ ነዉ እውነት ነዉ ባአብዛኛው ሆርተዶክስ ተሳዳቢ ሰውን እንደሰው የማያከብር ዘርጣጭ ነዉ ይህ እውነት አይደል ደርሶ ጨዋ አትሁኑብን እንዲ ስንተዋወቅ።
@belayneh123
Жыл бұрын
ድሮም መልስ የላቸውም ምኑን ያውቁና
@tsedaleassefasuba2898
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ፣በስላሴ ያምናል
@emiyubeyene5260
Жыл бұрын
Tap Tap Tap Tap Tap
@abebealemayehu8206
Жыл бұрын
Zare Tamir semaw
@demelashgeberemarime9255
Жыл бұрын
መልካም ሰው መስለኸኝ ላዳምጥህ ፈልጌ ነበር በአንተ እምነት ኦርቶዶክስ ተሳዳቤ አድርገህ ነው አወን አንድ ወይም ሁለት ተሳዳቢወች ሊኖሩ ይችላሉ ግን ዝም ብለህ ኦርቶዶክስን በሞላ ተሳዳቢ አድርገህ መናገርህ አዋቂ አያሰኝህም :: በማታውቀው ነገር ደግሞ ባትናገር መልካም ነው ስለቅዳሴ ምንም የምታውቀው ነገር የለምና ባትነካው መልካም ነው መታችሁ እዩ ::
@fillm9289
Жыл бұрын
you can ask anyone if you got any questions who says that only erimias if you got any questions
@ሰምናወርቅ
Жыл бұрын
እባካችሁ የማንኛውም እምነት ተከታዮች የሆናችሁ የእግዚአብሔርን ቃል እውቀት እርግጠኛ ሳትሆኑ በእንደዚህ አይነት ንግግር ለማድረግ አትግቡ የራሳችሁን ማንነት ብቻ ሳይሆን የእምነት ተቋማችሁን ጭምር ነው የምታስገምቱትና በመጀመሪያ በእውቀት ተሞሉ
@edenJesuschildofGod8132
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ermiyyyyyy
@tsedaleassefasuba2898
Жыл бұрын
አርእስትህ ለቀቅህ ወንድም እርምያስ፣
@abbaagoolee4496
Жыл бұрын
Saint Mary is A mother of JESUS CHRIST as far as know on the Bible and Kuran .
@rasayifat5726
Жыл бұрын
የሌሎችን እምነት በመቃወም ግዜ ከምታጠፋ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ብትሰጥ ይሻላል ያለው ወታደር፣ ኤርምያስ ሌሎችን መዝለፍና ማንቋሸሸ፣ የገቢ ምንጩ (Business ) መሆኑ ስላልገባው ነው።
@itsfreewill....6527
Жыл бұрын
Feri neger neh bakih bible anbib. Wore bicha lewuketu kaleh giba ena temuaget. Sidib bicha!
@rasayifat5726
Жыл бұрын
@@itsfreewill....6527 ክርስቶስ ያስተማረውን መሠረታዊ ነገሮች ካወቅሁ በቂ ነው። ምዕራፍና ቁጥር memorize ማድረግ አይጠበቅብኝም። ለሁሉም፣ ብዙ ጥናት አድርገው ለሰው ልጅ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ያበረከቱ ሳይንቲስቶች እነደሱ ሌላው ላይ አይመጻደቁም። የፍላጎት ማነስና የግዜ ማጣት ጉዳይ ሆኖ እንጂ መጽሐፍ እንብቦ መቀባጠር ሳይንስ አያስፈልገውም እኮ
@itsfreewill....6527
Жыл бұрын
Wore bicha neh. Bakih bible anbib.
@itsfreewill....6527
Жыл бұрын
Ermiye ena wondumochu eko ke'geta yetemaru nachew. Ante gin ke'abatij ke'diablos neh. John 8 hulunim anbib.
@rasayifat5726
Жыл бұрын
@@itsfreewill....6527 የዲያቢሎስ ልጅ፣ እነደ ኤርሚያስ አይነቱ የሌሎችን እምነት በማንቋሸሽ ሳንቲም የሚለቅምና የአንተ አይነቱ አጨበጭቢ የኤርሚያስ ደቀመዝሙር ነው። ጌታ ትምህርቱን ከማስተማር ውጪ በሌሎች አልተሳለቀም።
@Bayush-hq2gz
8 ай бұрын
የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ስር ይወድቃሉ የተባለ ለእስራኤል ለይሁዳ ነው እንጂ ለማርያም አይደለም በኢሳያስ ዘመን ማር ያም አልተፈጠረችም ። ኢሳይያስ 60 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ርግቦች ወደ ቤታቸው እንደሚበርሩ፥ እነዚህ እንደ ደመና የሚበርሩ እነማን ናቸው? ⁹ እርሱ አክብሮሻልና ለአምላክሽ ለእግዚአብሔር ስምና ለእስራኤል ቅዱስ ልጆችሽን ከሩቅ ከእነርሱ ጋርም ብራቸውንና ወርቃቸውን ያመጡ ዘንድ ደሴቶች የተርሴስ መርከቦችም አስቀድመው ይጠባበቁኛል። ¹⁰ በቍጣዬ ቀሥፌ በፍቅሬ ምሬሻለሁና መጻተኞች ቅጥርሽን ይሠራሉ፥ ነገሥታቶቻቸውም ያገለግሉሻል። ¹¹ በሮችሽም ሁልጊዜ ይከፈታሉ፤ ሰዎች የአሕዛብን ብልጥግና የተማረኩትንም ነገሥታቶቻቸውን ወደ አንቺ ያመጡ ዘንድ ሌሊትና ቀን አይዘጉም። ¹² ለአንቺም የማይገዛ ሕዝብና መንግሥት ይጠፋል፥ እነዚያ አሕዛብም ፈጽመው ይጠፋሉ። ¹³ የመቅደሴንም ስፍራ ያስጌጡ ዘንድ የሊባኖስ ክብር፥ ጥዱና አስታው ባርሰነቱም፥ ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የእግሬንም ስፍራ አከብራለሁ። ¹⁴ የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል። ¹⁵ ከሰውም ማንም እስከማያልፍብሽ ድረስ የተተውሽና የተጠላሽ ነበርሽ፤ ነገር ግን የዘላለም ትምክሕትና የልጅ ልጅ ደስታ አደርግሻለሁ። ¹⁶ የአሕዛብንም ወተት ትጠጫለሽ የነገሥታትንም ጡት ትጠቢያለሽ፤ እኔም እግዚአብሔር የያዕቆብ ኃይል፥ መድኃኒትሽና ታዳጊሽ እንደ ሆንሁ ታውቂያለሽ። ¹⁷ በናስ ፋንታ ወርቅን፥ በብረትም ፋንታ ብርን፥ በእንጨትም ፋንታ ናስን፥ በድንጋይም ፋንታ ብረትን አመጣለሁ። አለቆችሽንም ሰላም፥ የበላይ ገዢዎችሽንም ጽድቅ አደርጋለሁ፤ የተወሰነውን ልኬላችዋለው ኢሳያስ ምዕራፍ_60:1_22 ሙሉውን ምዕራፍ አንብቡ ማርያም በዝያን ዘመን አልተወ ለደችም። *ከኦርቶዶክስ ይልቅ ፕሮቴስታን ት ነን ማርያምን የምንሰማ ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 2:5_6 ለአገልጋዮቹ እሱን ስሙ ነው ያለችው ። 😢
@RibkaNiguse-zs3no
7 ай бұрын
እስጢፋኖስ ነው
@ሰምናወርቅ
Жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ኦርቶዶክሳውያን የሚለው ቃል ስድብ ነው ያለችው ሴት ናት። እህት ይህ እኮ ስድብ አይደለም ነጠላችሁን ልበሱ እና ስሙ ማለቱ ከሆነ ያስቆጣሽ እኔ እንደተረዳሁት ኤርሚ ሊል የፈለገው የዛሬው ርዕስ እናንተን ኦርቶዶክሳውያንን የሚያካትት አይደለምና ዝም ብላችሁ ስሙ ለማለት ነው። ነጠላ ለብሳችሁ ማለቱ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሄር ቃል ሲሰማ ነጠላ ተለብሶ በመሆኑ ነው ሰው ደግሞ አምኖበት የሚያደርገው
@hantehaato9838
Жыл бұрын
ER zendero demo ye bermelu Gorgies yemylut metual! Er seleyou!
@honey-gs9lh
Жыл бұрын
😂😂it’s funny tho
@helinalemma7323
Жыл бұрын
የተበዳች
@natnaelgezahegn2420
Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ግን ለምን ሐዋርያት ትሰድባለህ ሐዋርያት ቢያንስ እየሱስን ያመነ ወይምጌትነቱ የተቀበለ ነዉ ።አትሣደብ ስድብ ሃጢያት ነው
@temesgengezahegn8585
Жыл бұрын
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
@emiyubeyene5260
Жыл бұрын
Tap Tap
@NigistAnjelo-mo9mt
Жыл бұрын
Tap Tap Tap Tap
@AyinalemTilahun
Жыл бұрын
8:10
@AyinalemTilahun
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
2:09:18
ፍጥጫ- ኦርቶዶክሳዊያንን ያወዛገበው
ዮዳሄ መረጃ Yodahe Mereja
Рет қаралды 420
57:51
ማሪያም አምና ድናልች ወይ ለሚለው ሁሉም መልስ አጡ!
ዮዳሄ መረጃ Yodahe Mereja
Рет қаралды 144
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
52:23
የዘንዶው ተላላኪዎች ❗❗🙆🙆የሰይጣን ስራ አስፈፃሚዎች❗| ermias abeb | temesegen | wongel tube | faithline | sola tube
Sola tube | ሶላ tube
Рет қаралды 1 М.
7:36
በልሳን ለሚቀልዱ ወገኖች አድርሱላቸው
Elohim Worship ኤሎሂም አምልኮ
Рет қаралды 964
1:47:51
ስይፉ ጋ ሄዳ መዋሸትዋ በጣም አሳምሞኛል። እውነታው ይህ ነው። ቃለ መጠይቅ።
ዝርያ! 🫢 ምንሼ ነው?🫣channel
Рет қаралды 1,1 М.
3:14
ሙሉነሽ ዮሐንስ ( ዘማሪት ) 23 June 2024
Pastor Sami Gashaw
Рет қаралды 48 М.
55:48
መታ መታ ሲያደርጉት የሚወድ ጴንጤ ቴስላ ገዛ ነበር ሰዎች እንደመከሩኝ ብሄድ ተናገር እዉነቱን የሚያስገርም እውነታን ተናገረ!
ዮዳሄ መረጃ Yodahe Mereja
Рет қаралды 54
25:36
ዱላ ቀረሽ ውይይት ዳኒ እና መምህር ፈለገ
Meskel M
Рет қаралды 4,4 М.
9:52
መስከረም ጌቱ መዝሙሯን ተዘረፈች! ልትለቅ 1 ቀን ሲቀረው ዘረፏት
ዮዳሄ መረጃ Yodahe Mereja
Рет қаралды 9 М.
2:34:44
December 9, 2024
Yabi Ye'absira
Рет қаралды 169
33:19
ምን አይነት ዘመን ነው ❗❗ በወንጌል ስም ዘይትና ቲሸርት ሚነግዱ ፓስተሮች ❗❗| ermias abebe | lidetkal | ፈለገ አትናቴዎስ | faithline
Sola tube | ሶላ tube
Рет қаралды 679
1:20:56
🛑LIVE ኤርሚ ተናገር እውነቱን እሁድ የሰንበት ቀን ነውን ?
ዮዳሄ መረጃ Yodahe Mereja
Рет қаралды 1,3 М.
1:1:12
От первого лица: Школа 4 🤯 СДЕЛАЛ ПРЕДЛОЖЕНИЕ на СЦЕНЕ 😂 ПОКАЗАЛ ИСТИННОЕ ЛИЦО ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 7 МЛН