ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |" ለጥያቄዎቻችን መልስ ወዴት እንሂድ? " | Evangelist Yared Tilahun

  Рет қаралды 59,746

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 3 жыл бұрын
ለእኔ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሆኖ ስላገኘሁት መላልሼ ሰማዋለሁ። በጣም አመሰግናለሁ ወንጌላዊ ያሬድ ሰምተን ኖረን ወራሾች ያድርገን አሜን።
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 ай бұрын
የጌታ ባሬያየጌታ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ በእውነት አይናችንን እድንከፍት ጌታ ለመፍቴሄ የሰራህ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤
@zewditudano5897
@zewditudano5897 4 жыл бұрын
ወንድም ያሬድ የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል ስለ አስተማርከን ጌታ አምላክ ይባርክህ የእግዚአብሔር መንፈስ የጥበብና የማስዋል መንፈስ የምክርና የሀይል መንፈስ .......... ትንቢ ኢሳ11:2-3 ፀሎትህ ይሁንልን ያድርግልን እግዚአብሔር አሜን
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ሁኔታን ሳይሁን ጌታ የምለንን እንድናደርግ ይርዳን በኢየሱስ ስም ተባረክ ጠቃሜ ትምህርት ነው
@selame2713
@selame2713 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ስላስተማርከን አይኔን ነው እንዲበራ ያደረከው ብዙዎቻችን ተታለናል እውነተኛ አስተማሪ ነህ ተባረክ
@AmharicBible2023.
@AmharicBible2023. 6 жыл бұрын
This is a very long preaching. I am a very old person. But this is my first time I listened to such a very long preaching without sleeping! What a message! It is a timely message, especially, for all who run here and there instead of reading God's word and praying. God bless you Evangelist Yared!
@MerryamyDamte
@MerryamyDamte 11 ай бұрын
Evangelist Yared Telahun the person I really Love him. Praise the Living God. Praise God! Preach it . . . .
@liyahailemariam7038
@liyahailemariam7038 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ አስፈላጊ ለዘመናችን የሚጠቅመን ትምህርት ነው። ክብር ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን።
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 Жыл бұрын
ወንድምዬ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን አንተ የእግዚአብሔር የክብር እቃ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እንደ ቃሉ መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይሪዳን 🙏🙏🙏
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 6 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ ጌታ በእውነት አይኖቻችንን ይክፈት ጌታ ይርዳን በዚህ ዘመን አብዛኞቻችን የምንቸገርበት ነገር ነው ጌታ በአንተ አልፎ ስለተናገረን ክብር ለጌታ ይሁን 👌❤️👍
@aidademoz3304
@aidademoz3304 3 жыл бұрын
Wow Ewnet 👏 endezih singer endet dess yilal Egzabher Zemenehn yibark Yaredyee Dem kemetetat ena Sibe kemeblat Egzabhere yitebken Jeust clear Truth.
@abrhamdasta4255
@abrhamdasta4255 4 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ዘመን ላይ ቤተክርስትያን ትፈልጋለች እንደ አንተ ያሉትን በቃል አስተምሮ የበሰሉትን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛል
@amanuel2087
@amanuel2087 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ዘመንህን ይባርክ ግን ዘገየህ ህዝቡ ከኔ ጀምሮ ከተበላ በኋላ ሆነ። አሁን ግን በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ነቅቻለሁ። መባከኔም ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድቀርብ ረድቶኛል። እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎልኛል እና እባካችሁን ብዙ ህዝብ ዛሬም በመባከን ላይ ስለሆነ ማስተማሩን ማንቃቱን አትሰልቹ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ። እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቶችን በእውቀት የሞሉ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክልን🙏❤👍
@debora934
@debora934 3 жыл бұрын
ጌታአብዝቶ ይባርክህ እዉነት ነዉ እኔም በጣም ግራ ይገባኛል
@hanatesfaye5694
@hanatesfaye5694 6 жыл бұрын
ሚገርም እይታና ገለጻ ይብዛልክ ወንጌላዊ ያሬድ ከምድሪቷ ላይ እየደበዘዘና እየጠፋ ያለውን የእውነት ቃል እየስማን ስላለ ክብር ለጌታ አቤት እንዴት እራሴን እንዳየውበት!!!
@batrileta5214
@batrileta5214 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም የጊዜው ትምህርት ነው !
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 5 жыл бұрын
ባንተ ስላለው ፀጋ ጌታ ይባረክ
@tsegenetbedaso8180
@tsegenetbedaso8180 6 жыл бұрын
One of a kind Teacher who is a real soldier of Jesus
@abedmmn208
@abedmmn208 4 жыл бұрын
ጌታ ይባክ ተከናወን😇😇😇😇😇😇
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 6 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሜን እንደ ሰጎን እራሴን በአሸዋ ውስጥ አልቀብርም ኡሪሙ እና ቶሚሙ ብውስጤ አለ
@abebakebede2003
@abebakebede2003 6 жыл бұрын
" He sent out His Word and healed them, and delivered them from their destruction" Psalm 107:20. Amen! You're blessed Yared!
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ። እውነት ነው ማስተዋልንና ወደ እውነተኛው የእ/ር ቃልና መረዳት ሰምተን መታዘዝ ይሁኑልን።
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 6 жыл бұрын
Amen Amen ewunet new geta beneger hulu yeredan!!!!!...
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 6 жыл бұрын
There is pure truth in this teaching. Evangelical Yared may the lord bless you and I thank the lord he revealed this truth to you. The world need to hear this ( especially the church now) this is basically a mirror to our current situation and those who want to save them selves need to run to the truth.
@yenebetatube679
@yenebetatube679 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰለትምህርቱ የእግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን
@negashbirtukan2226
@negashbirtukan2226 6 жыл бұрын
ተበረክ ወንድም ወንጌላዊ ያሪድ ጌታእየሱስ ይባረክአሜን
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ትምህርት ማለት እንዲህ ነው
@SahalSahal-w5o
@SahalSahal-w5o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@yeefrata436
@yeefrata436 5 жыл бұрын
Blessings All EECB Saints
@WeynuaLemi
@WeynuaLemi 3 ай бұрын
ያሬድተባረክ
@zomaylove6613
@zomaylove6613 6 жыл бұрын
I am speechless I wish everybody have your kind of heart so cold man of Gods keep reaching the good news
@selambegeta6250
@selambegeta6250 5 жыл бұрын
ተባረክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ።
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 4 жыл бұрын
Theis is so amazing teaching God bless you..
@meronpawlos9714
@meronpawlos9714 4 жыл бұрын
Geta Abzto ibarkh Wengelawi yaredo yegzewna betam Tekami tmhrt new Ahunm ih Tsega betfu ibzalh!!!!!
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Ай бұрын
ከታንኩአ ማጥመድ!
@sinafikishanbese7578
@sinafikishanbese7578 5 жыл бұрын
You are blessed, pastor Yared!! Blessings unto you!!
@tesfaslassieweldeab9127
@tesfaslassieweldeab9127 3 жыл бұрын
Thinks stay bleesed konjo tmhert lbhen yesbral betam wedjalahlu
@mahletzeleke1743
@mahletzeleke1743 5 жыл бұрын
WOW I SEE JESUS IN YOU.WHAT A LIFE CHANGING PREACHING,BE BLESSED
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
@meseretdemeke3048
@meseretdemeke3048 4 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ
@tinsaebiru965
@tinsaebiru965 6 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ ህይወት የሚለውጥ ትምህርት ነው
@peace4u767
@peace4u767 6 жыл бұрын
Amen. Glory to God for his truth. HIS WORD IS ABOVE ALL. God bless you.
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
God bless you
@nuhaminbekele8489
@nuhaminbekele8489 6 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ሼር እያደረግን ለትውልድ መማሪያ እናድርግ
@salihmamma6652
@salihmamma6652 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b6qoqJZsjLybe7M
@yehunlavolontededieu322
@yehunlavolontededieu322 6 жыл бұрын
Super powerful sermon. I like your sermons. You preach Very raw and the deep word of God as it's and it's mature. You are one of the best teachers I've known. You teach in wisdom and in understanding of the word not just because you have preach
@sarhmohamad79
@sarhmohamad79 5 жыл бұрын
haleluyaa
@tsegayhgebru6639
@tsegayhgebru6639 5 жыл бұрын
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ
@endalehailu3029
@endalehailu3029 5 жыл бұрын
What can I say...you exposed a whole lots of staff...such a Gospel is of JESUS CHRIST...THANK YOU
@martaameenameengetayibarik9794
@martaameenameengetayibarik9794 6 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen wendimachn wengelaw yared Egzeabher abizito yibarik tsagw ybzalh
@gigiriri4865
@gigiriri4865 3 жыл бұрын
ዬተገለጠውን መጋለጥ መገልበጥ ነው 👍 l love your teaching bless you
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 6 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
በሰማያት በዙፋኑ ያለ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤
@ramayouns9321
@ramayouns9321 6 жыл бұрын
You are so blessed my brother absolutely true message.
@berekettiramo2174
@berekettiramo2174 5 жыл бұрын
Wendem Bewnet Geta Abzeto Yebarkh endante aynet sew geta yabzalen. Amen
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 5 жыл бұрын
Bebizu Tebarek
@SelamAsgedomGebremeskel
@SelamAsgedomGebremeskel 6 ай бұрын
Bless u
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 5 жыл бұрын
ስንወድህ
@ethomengesha6983
@ethomengesha6983 6 жыл бұрын
God bless you,this is timely .true gospel
@Eagle1503
@Eagle1503 6 жыл бұрын
Bless you all !! What a man of God
@sofigurmesa522
@sofigurmesa522 5 жыл бұрын
God of mine Evangelst yared god bless you more and more
@mitasisay5783
@mitasisay5783 5 жыл бұрын
Egzabher yibarkih Wengelawi Yared
@tsionkassaye9761
@tsionkassaye9761 6 жыл бұрын
Brother yared God bless you more and more. ............
@thomkid402
@thomkid402 6 жыл бұрын
Great audio/video on top of living words. thank you much.
@salihmamma6652
@salihmamma6652 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b6qoqJZsjLybe7M
@yohannesbiru9481
@yohannesbiru9481 6 жыл бұрын
This is the truth God bless you
@hannametach4833
@hannametach4833 5 жыл бұрын
Wow amazing this is really word of GOD I'm so blessed That it is what I feeling
@bonsa132
@bonsa132 5 жыл бұрын
may God almighty bless you! really i'm blessedof it.
@lishangelemete5959
@lishangelemete5959 4 жыл бұрын
This us amazing n useful teacing. I shared it wih my bible stugy group. May Gid bless u and your genaration my brother!
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Ай бұрын
ከታንኳ ማጥመድ...
@obsey2154
@obsey2154 6 жыл бұрын
Betam geta gelitolihal teberek yardiye
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 6 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ትምህርት
@soozeesozee3950
@soozeesozee3950 4 жыл бұрын
Uffffff tebareki
@gentehadgu6689
@gentehadgu6689 6 жыл бұрын
Wawwwww tebark buzuh
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 5 жыл бұрын
You preach bless ur ❤
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም መገለጥ
@martaameenameengetayibarik9794
@martaameenameengetayibarik9794 6 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen wengelaw wendimachin yared Egzeabher yibrik
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 6 жыл бұрын
Ewnet naw
@eyesusyadinale4048
@eyesusyadinale4048 6 жыл бұрын
AMEN AMEN TBAREKI BEBEZU
@mintiwabaddisu1185
@mintiwabaddisu1185 6 жыл бұрын
God bless you.......
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 6 жыл бұрын
Eyesus geta new wengelaw yared geta yebarekih
@astermulugeta158
@astermulugeta158 6 жыл бұрын
GOD Bless you.
@aklilubashe
@aklilubashe 5 жыл бұрын
ወንድም ያሬድ ጴጥሮስ የሃናንያ እና ሰጲራ ችግር ጥፋት ነገራቸው ።እግዚአብሄር ስህተታችንን ንስሃ የምንገባበትን ይናገራል ።
@ዜድሾየክርስቶስ
@ዜድሾየክርስቶስ 5 жыл бұрын
ወንድሜ አክሊሉ ሁሌም የምትሰጣቸው አስተያየቶች ደስ ይላሉ ።
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 6 жыл бұрын
GOD bless thank you for sharing
@Selamawit-y1c
@Selamawit-y1c 6 жыл бұрын
Woww amazing message
@bergnash7446
@bergnash7446 6 жыл бұрын
Ameeeeen Geta yiberki teberk
@alemtshayabebe2488
@alemtshayabebe2488 5 жыл бұрын
God bless you 🙌
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ 6 жыл бұрын
አሜንንን
@martaameenameengetayibarik9794
@martaameenameengetayibarik9794 6 жыл бұрын
Keber la Eyesus yhun
@kebedebereka6686
@kebedebereka6686 6 жыл бұрын
GOD bless you
@bile2590
@bile2590 5 жыл бұрын
we want more of the true gospel.
@ag7541
@ag7541 6 жыл бұрын
Amen..Tebarek
@myethiopia9315
@myethiopia9315 6 жыл бұрын
hule new yemebarekibet be wengelawi Yared temihertoch!! Geta yibarkew teweld bitekembet teru new biye asebalehu.
@redietsertso6494
@redietsertso6494 6 жыл бұрын
tebarek
@sarawolde2790
@sarawolde2790 6 жыл бұрын
Egzeabher hiwot zemenkin yibarkew bante geta bizu astemironal enante bizuch yenesu bekirstos sim
@genetneway9396
@genetneway9396 6 жыл бұрын
I am not in this church pastor God bless you you are wonderful
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልይስጠን ደምአልበላስብአልበላም
@ariamghebru8459
@ariamghebru8459 6 жыл бұрын
Geta abzto yebarkh wengilawi Yared kante bezu temrialhu berektachen neh
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 6 жыл бұрын
አሁን እራሴን እዳይ አረገህኛል ዘመንክ ይባርክ
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 6 жыл бұрын
Matthew 5-6 betam important naw
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ 6 жыл бұрын
Ye Kirstos ambassador nachihu kalen kalu,wukilinawun yizen hasetegnawun memermer gidetachin new.betam melkam agelgay neh yebelete entebikalen,yemitastemirbet bota wust bado wonberoch say betam kenahu.eyesus Kirstos lezele alem geta new!
@aklilubashe
@aklilubashe 5 жыл бұрын
ኢየሱስ የኤልዛቤልን ችግር ( ጥፋት ) ተናግሯል ።ይናገራል ሌላውን ስንከላላከል በሌላ ቦታ ትልቅ የማይሸፈን ቀዳዳ እናበጃለን ።
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 76 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 3,9 МЛН
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | የእምነት ፈተና
57:59
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 12 М.
አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 7
51:00
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 18 М.