እውነት ስርጉት 'ሱሰኛ እና ግብረሰዶም' ነች? እንደደረሰብን በደል ማበድ ነበረብን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 272,190

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 4 500
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ከስርጉት ጋር የነበረንን ቆይታ በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👉 እህቶቼ ‘ሱሰኛ እና ግብረ ሰዶም’ እያሉ አሸማቀቁኝ! ለቤተሰቦቼ ብዬ ለ26 ዓመት ተሰድጄ ነበር! kzbin.info/www/bejne/qqSkoaFqpcaraZI
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
እህቶቿ 😢😢ከባድ ናቸዉ ስም አጥፊ በጣም ይገርማል ምንም ብናደርግ የሚያመሰግነን የለም ሰተን የተነጠቅን የተከዳን ብዙ ነን ደሞ የአረብ ሀገር ሴት ብዙ ችላ የምትኖር ናት ሀገር ስንገባ ዘንጠን ለብሰዉ ሲያዩ ያደረግንላቸዉን እረስተዉ ያሙናል በቃ ወንድ ጋር ብቻ ሲኬድ የሚለነጥ ይመስላቸዋል ብዙዎቹ ገብተዉ የሚመለሱት ወደዉ አደለም 😢😢 እነዚህ ደሞ ባለጌ ናቸዉ ፊታቸዉን ያልታየዉ ሌባ ናቸዉ አነጋገራቸዉ እራሱ ሲደብር አተራምሳ ሆ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Жыл бұрын
እጅ አስመሳይሁላ 26 አመት ቤተሰብ እረዳን እሚሉ ሰወች ውሸታምናቸው ትያለሽ እደ አንች ስለሌሎቹ ሰወች ምን አገባሽ አይሽ እዙሁ በዙሁ አስመሳይ ከዳተኛ መሆናችሁ የገዛ አፋችሁ አጋለጣችሁ :: እስኪ ደፋር ከሆናችሁ እንደሷ እህብ እያያችሁ ፊታችሁን አውሩ:: ደሞ እኮ ሊያለቃቅሱ አዞባ ውሸታም ልጂቷ ጥናት ይስጣት እናተን መቻሏ ወሚያወራሰው ለሚውያወራው ወሬ ሂሳብ የለውም እኛ አዳማጭ እያንዳዶ ስናዳምጣችሁ ብዚ ድግግሞሽ ይበዛበታል ውሸትም ማስመሰልም እደዛው::
@ሀዋራሠይድ
@ሀዋራሠይድ Жыл бұрын
😢እረ እነዚህ ውሾች ናቸው ነተ አታቃቸውም👹👹👹👹
@ሀዋራሠይድ
@ሀዋራሠይድ Жыл бұрын
​@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገእረ ዝበያት። እኔ የማቃት ልጂ አለች40አመት ሳውድ ናች ቤተሠብ የረዳች። ወድሞቾ ያሥተማረች😢 ሥሞም ሚዳ ወርቅ ትባላለች
@AlemTekeste-h8c
@AlemTekeste-h8c Жыл бұрын
@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ብልግናቸው ሲያጋልጥ ስድነታቸውን በገሓድ ሲያወጣ በተለይ አረብ አገር ያሉ ስዎች እሕቶቻችን ላይ መፍረድ ይከብዳል። እል የሰደቡት እነሱን ብቻ ፡አይደለም፡ እንዷ አረብ እገር ያሉትንና ሳይወልዱ ጊዜአቸው ያለፈባቸው ብለው፡የስደቡት እንጅቴ ውስጥ ነዕ የገባው።፡ወልዶ፡አሳድጎ ማጣትም እንዳለ ፡እያቁም። ሁሉም ውሽታም ነው በነሱ ቤት።፡
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቐ7ነ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቐ7ነ Жыл бұрын
እኛ የዚችን ልጅ ፍትህ ማየት እንፈልጋለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ✊️✊️✊️💪💪💪
@Natnaelbehaylu-f6d
@Natnaelbehaylu-f6d Жыл бұрын
minim sawtawki atfirage denez
@RK-ny5xv
@RK-ny5xv Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ የሁሉም የስደተኞች ታሪክ ነው እራሳችሁን ሳታቆሙ እህትና ወንድም አትርዱ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
አውነት ነው
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ትክክል
@getealamdew1632
@getealamdew1632 Жыл бұрын
እውነት ነው ልጅነታችንን ጉልበታችንን ጨርስን መጨረሻች ይኸው ነው የዚች እህታችን ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው ቆም ብለን እናስብ
@banichi
@banichi Жыл бұрын
እውነት ነው
@yeshitafesse7092
@yeshitafesse7092 Жыл бұрын
Hundred percent I agree with you
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው Жыл бұрын
እኔ ግን መቼም ከአረብ አገር ሴት ጎን ነኝ የሰው አንነካም ከኛ ባልፍ እጅ ❤❤ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ለሁላችን
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ZulikhaShafi
@ZulikhaShafi Жыл бұрын
Enesum eko ke areb hager new yehedut lol....
@aziza7702
@aziza7702 Жыл бұрын
ሙሉውን እስቲ በደንብ ስሙ እነሱም አረብ አገር ነበሩ
@BccgHcgc
@BccgHcgc 2 ай бұрын
አሜን
@anesaasna120
@anesaasna120 Жыл бұрын
ከሰው ብትደበቁ ከፈጣሪ አትደበቁም😢😢😢😢😢😢😢
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
እህታችን ስርጉትን በምንችለው መንገድ እረድተን ከእነዚህ አውሬዎች በህይወት እንድትኖር በምንችለው መንገድ እንርዳት ስልኳንና እና የባንክ ቁጥራን ለጥፉልን እባካችሁ❤
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 Жыл бұрын
አዎ ነግ በኛ ነው ከስርጉት ጎን መሆን አለብን በምንችለው አቅም ዳግም በሁለት እግሯ እንድትቆም ማድረግ አለብን ከእግዚአብሔር ጋር የጠላት ምስክርነት እውነት ነው ይባላል ተሳስታ ነው መሠለኝ ስርጉት ደግ ናት አለች እቺ አለም ለደግ ሰው አይሆንም ደግ ስለሆነች ነው የተፈተነችው ዱርዮ ቢትሆን ኖሮ እሷም እንደናንተ ልጅ እንካን ይዛ ትመጣ ነበረ ብቻ
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Жыл бұрын
ትክክል
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
💕🥰🙏 you're right 🙏
@Q8Star-rl9cg
@Q8Star-rl9cg Жыл бұрын
ለምንፋት አቸውንሽፍ ኑው ውሽሙችናቸው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የገባኝ ነገር ቢኖር ለዘላለም የሚሸከም እግዚአብሔር ብቻ ነው የተረዳሁት ገበናን ከታች ሁሉን ይቅር የሚል ጌታ ብቻ ነው ዘመኑን ማለቁን ልብ በሉ ጌታ ሆይ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን 😢😢😢
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
በጣም እኛኮ ያው ነን ስደት ላይ ያለን እዳስቀመጡን ነን በመብርሀን 😭 እነሱ አውቶማቲካሊ ተለውጠዋል በክፋት እግዚኦ😭🙏
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Жыл бұрын
Amen
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@zawdezz3681
@zawdezz3681 Жыл бұрын
እውነት ነው
@Lula124tube
@Lula124tube Жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር መልካም ነው😢😢😢 ሰውማ አውሬ ሆኗል
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
እዉነት ቢኖራችሁ አትደበቁም ነበር😢 እኳን እናታችሁ በሂወት የሌለች ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ዛሬ ቆማ እናተን ብታይ የቁም ሞት ነዉ😭😭
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Жыл бұрын
እኮ 🥰
@nreatmam1263
@nreatmam1263 Жыл бұрын
ወገኖቼ ኸረህ ዱንያ ፈተና ነው ማንም ሰው ቢሆን ይሳ ሳታል አሁን እሷ ተጎታለች አላህ ን ፈርታቹ በጉኗ ቁሙ
@lulululu2675
@lulululu2675 Жыл бұрын
እኔም ካልከፈትኩ እዉነት ቢኖራቹ ለምን ፊታቹ ለምን ተደበቁ ብያለው
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
የስ
@birtukancherie5151
@birtukancherie5151 Жыл бұрын
ለልጆቻቸው ያሰባሉ እኮ
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
ከቤሩት ጀምሮ አውቃቸዋለው እነዚህ መርዞች ናቸው። እነሱ ተመሳጥረው አድመው በውሸት ወንጅለው ከቤት አባረዋት እነሱ መኖር ነው የሚፈልጉት። ስርጉት እጅግ የዋህ ለሰው መልካም አሳቢ ብዙዎችን የረዳች ልጅ ናት። እሷ የራሷ ህይወት እንዲኖራት ደስተኛ ሆና እንድትኖር አይፈልጉም ክፉዎች። እነሱ ዲቃሎቻቸውን ይዘው ተዝናንተው እየኖሩ እሷን በነገር አሳብደው ብን አድርገው ከቤት ለማጥፋት ነው ምኞታቹ እናንተ ክፉዎች ሁሉንም በልጆቻቹ አግኙት ይቆይላቹ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
እንደ አንቺ እውነቱን የሚመሰክር ሰው ሲገኝ ጥሩ ነው ግን በቅርብ የምትገኙ ከሆነ ለምን ከጎኗ አትሆኑም ❤
@emuhiba9441
@emuhiba9441 Жыл бұрын
በናትሽ. አግዣት. ማለቴ የሷንውስጥከተረዳሻትሁሉንም አይዞሽበርችብለሽብታጠነክሪያትሁሉምያልፍይሆናል
@de4765
@de4765 Жыл бұрын
የሰርጉትን ስልክ ካለሽ ልረዳት ፈልጋለው
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
የስርጉት ስልክ ካለሽ እንርዳት ፈቃደኛ ከሆነች
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሳቸዉን አይማረው ሲጀመር ምክር ነው ያስታዉቃሉ
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 Жыл бұрын
ባለጌ እንዴሆኑ ይስታዉቃሉ እህታቸዉን እንኳን ሲጠሮት ክብር የላቸዉም ክብሮ ቢሶች😢😢
@kalikdan2240
@kalikdan2240 Жыл бұрын
እነዚህማ እረመኔወች ናችው እንዴት እህታቸውን ክህይወታችን ትውጣ ይላሉ😢😢😢😢😢😢😢
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ሰው ወዳውረነተ ተቀየሯል😢😢😢😢
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
በጣም አረመኔ ናቸዉ
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 Жыл бұрын
they are absolutely 💔wrong how can you say to your sisters out of my life so painful 💔 💔💔
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
በቃ ለንብረት ብለው ቤት እስከማቃጠል !!!ክፉ ናቸው።
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
አውሬናቸው
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 Жыл бұрын
አፍር ብሉ ባለጌዎች ለእምዬ ልጅ እንደዚህ ማድርግ አይገም ቤሩት ላይ ጠንቅቀን እናቃቹዋለን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ቤሩት ላይ የምታውቋቸው በFbና ቲክቶክ ላይ ውጡና መስክሩላታ ለዚህች ምስኪን እናንተም በማትጎዱበት መልኩ የምትችሉ ከሆነ😢
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
እርግማን ሀጢያት ነዉ አፈር ብሉ አይባልም መምከር ነዉ እንጂ እርግማን የሴጣን ነዉ
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
በጣምአይየናትልጁበልጁወቺሁታገኙትአላቺሁቆይእውነትአላህያቃልቢሆንምእህትአይጣልምእሺአመክሯትም
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
ደንቆሮ
@mediredi9208
@mediredi9208 Жыл бұрын
ውሸታሙቸ እውነት ቢንራቹ ከጀርባቹ አትቅረጰም
@alember9524
@alember9524 Жыл бұрын
እውነት ከያዙ ለምን ፊታቸውን ተሸፈኑ ፍትህ ለእህታችን 😢
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔ የማምነው ስደት የበላት እህቴን ነወ 😢😢 ህመሟን የሚያቀው የቀመሠው ብቻ ነው 😢😢
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Жыл бұрын
እዉነት ነው 😢😢😢
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ወንድማችን ትእግስህን አደንቀዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@muleyewolde4791
@muleyewolde4791 Жыл бұрын
በጣም በጣም አስመሳዮች ናቸው እሷንም እነሱንም እናውቃቸዋለን ከዕውነት የራቀ ነው የሚገርሙ ሰዎች ናቸው 5 ቀን የተዘጋጁበት ነው።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመአላቹ ይግባና የደያብሎስን ስራ ያፍርስ ሰላምን ያስፈንላቹው 😢😢
@Asther567
@Asther567 Жыл бұрын
Enesu sayfeligu ? ayeeee
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 Жыл бұрын
ሀረብ ሀገርም ሆነ ሌላ ሀገር ያላችሁ ከዚች እህታችን ታሪክ መማር አለብን። ከንብረት እና ከእናት ልጅ ገንዘብ የሚመረጥበት ዘመን ላይ ነን።
@betishatube4991
@betishatube4991 Жыл бұрын
ለዚች እህታችን ፍትህ እንፈልጋለን
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
እኔ ሲገባኝ ብቸኛ አድርጋችኋታል አግልላችኋታል ስለዚክ ይችልጂ አይምሮዋ ተጎድታለች ይህ ነው የገባኝ ከእናት ልጂ እህት በላይ ማን ለኔ ብቻ አላህ ይወቅ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
የሱዳኖቹ ድግምት ነው እንዲህ የሚያተራምሳችሁ ጌታ እየሱስ ነፃ ያወጣችኋል ኑ ወደ ጌታ!!!!!
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 Жыл бұрын
የት ነው ያለው ጌታ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ከህይወታችን ትውጣ ትላለች አይንሽ ይውጣ አፈር ብሉ 😢😢 አረመኔ ናቸው ወጠጤዊች 😢😢 እና ወንድ ይዛ መጣች ላልሽው እንኳን አመጣች ና ሰው እኮናት ስሜት የላትም ያለሽ ማነው ? የኔ እህት እግዚአብሔር ይሁንሽ እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤
@zeyneya-y6m
@zeyneya-y6m Жыл бұрын
ከሄወቴ ውጭ ያለችው እኮ ሌላኛውን እህቶን ነው ገንዘብ የወሰደችባትን
@aziza7702
@aziza7702 Жыл бұрын
ኮመንት ምትሰጡት እስቲ ጨርሳቹ አዳምጡ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
@@aziza7702 አዎ ልክ ናችሁ መግቢአውን አይቸ ነው ኮሜንት የሰጠሁት ትልቋ እህታቸውን ነው ያለችው ግን ይሷንስ ቢሆን እደዚህ ይባላል ?? ጥፋቷ የራሷ ነው እደት ትዳር ልጅ ያላት ሴት ቤት ሰርቸልሻለሁና አንች ጋር ልኑር የሚባለው የእናት የአባቷ ቤት አለ ከዚያው ትቀመጥ የእህቷን ቤት መስራቷ ስህተት ነው ነገ ለኔ ምን አለኝ ልትል ይገባ ነበር ሌላው ሁሉም ስደተኛ ማንም ለማንም አይረዳም ትልቋ እህታቸው ጥፋተኛ ናት በጣም
@woyneshetas4763
@woyneshetas4763 Жыл бұрын
Comment kemestetachihu befit bedenb yigbachihu
@زينبااا-غ5د
@زينبااا-غ5د Жыл бұрын
ወድሙን የሚጠላ የተረገመ ነው ይላል ቃሉ እነዚህ ተረግመው ነው ፈጣሪ ሆይ እንዴት እህታችሁን እንዲህ ትላላችሁ ምድረ ስድ አረመኔ ናችሁ 😢😢😢😢
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
እህቶቼ እነዚህን እንዳታምኑ አረብ ሃገር ከርተት ያለች እድሜዋን ሙሉ ለቤተሰቧ የሰጠች እሷን እንመን እነዚህ የኣዞ እንባ ነው የሚነቡት😢 እንዴት እህትሽን ከሂወታችን ትውጣ ትያለሽ ጌታየ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንቴ ይቅር ልበልለት ሰባት ግዜ ነው ሲለው ቅዱስ ጴጥሮስ አምላካችን እየሱስ ክርስቶሰ ደግሞ ሰባቲ ሳይሆን 7×70 እጂ ሳባቲ አልልህም ያለው እድሜ ልክህን እስክት ሞት ይቅር በል ነው ያለው የናተ ደግሞ ከሂወታችን ወጪ አይባልም 😢ሓቅ እንደሊላቸው በመደበቃቸው እወቁ ሲጀመር እንንቃ አገር ቤት ሰንሄድ እውነት እራሱ ተናግረን የእውነት እየሞትን የአርብ ሃገር ሴት እየተባልን አንታመን አይረዱን ግዜችን ገንዘባችንን መብላታቸው ሳያንስ ክብር እንኳን አይሰጡም😢ስርጉትየ አይዞሽ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Yes
@sofisaid655
@sofisaid655 Жыл бұрын
Ahune selelelat New
@tsadkangebru6765
@tsadkangebru6765 Жыл бұрын
ምን ሰው ናቸው ኮንድንየም አላት የምትለው መንግስት በነፃ አልሰጠኝ ስትል ነው በአስተሳሰብ የሞተች እነኝህ መቼም መልካም አያደርጉላትም ወንድምህ ሲበድልህ ብቻውን ጠይቀው እቢ ካለ በሁለት ሰዎች አርገህ ጠይቅ በመጨረሻም በቤተክርስቲያን አባቶች ጠይቅ እቢ ቢል እንደአረማዊ አርገህ ተወው ነው
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 Жыл бұрын
Yesss
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እውነት ነው
@kalkidanyemane2518
@kalkidanyemane2518 Жыл бұрын
እርግማን በልጆቻቹ ይድርሰል እናታችን ሞታለች ብለቹ እድመ ግዚዋን በልታቹ ግጆቻችቡን ኣስድጏቹ ኣሁን የአዞ እንባ ኣታልቅሱ የናንተ ኣንሶ ብልጆቻቹ ኣታስደብዱባት የስቹሁን ይስጫቹህ 😢😢😢😢😢😢
@Artcrave33
@Artcrave33 Жыл бұрын
አረብ ሃገርም ሆነ፥ የትም ሃገር በስደት ያላችሁ፥ ወንድም እህቶቼ ፥ ከዚህ ተማሩ፥ ስትሔዱ ያስቀመጣችሁትን ፍቅር አታገኙም! በተለይ ደግሞ ወላጅ ካልፈ፥ አታስቡት! 😭😭😭ስርጉት ፍትህ ይገባታል፥፥
@jaynata7301
@jaynata7301 Жыл бұрын
ልቦና ይስጣችሁ ለሁለት ሆኖ አንድ ሚስኪን እህታችውን ጉልበትም እድሜም ብርም በልታችሁ ጌታ ይቅር ይበላችሁ
@ST4R_SK1ES
@ST4R_SK1ES Жыл бұрын
Amen, betam new yemiyasazinew isua
@jaynata7301
@jaynata7301 Жыл бұрын
@@ST4R_SK1ES አሜን አዎ በጣም እንጂ ሰው በእዚህ ዘመን ለቁስና ለገንዘብ እንጂ ለሰው ደንታ የለውም ብቻ ልቦና ይስጠን ለሁላችን
@saragebrestsadick7402
@saragebrestsadick7402 Жыл бұрын
Kalsemachu bedanb adsmtu
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ከዚች ልጅ ተማሩ እህቶቼ አሰተውሉ ገዘባችሁን ያዙ ተጠቀቁ ግዜው መሸቷል 🥺 ሰው ተበላሸቷል😢😢 ተጨካክኗል ህዝቡ😢😢😢
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው ሀረብ ሀገር ያላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ገንዘብ ያዙ።
@Tube-bm7te
@Tube-bm7te Жыл бұрын
አው ወለሂ
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Жыл бұрын
በጣም በጣም
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
​@@stmarytsegayeእወነተ ነው
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
​@@hdbbcbgfg916እድላችን ነው😢😢😢
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh Жыл бұрын
ተመስጨ አዳመጥሁት ከህቶቿ አንድነገር ተረዳሁ ምንብትሉ በጣም ፈጣሪን ሲያመሰግኑ ለህታቸው ያላቸው ፍቅር ማነው ክፋ ግራገባይ ለምን ጋዝ ማድረግ አስፈለጋት ግን በማይረባ ነገር ህይወትን ማጥፋት አለእኮ ወንድማችን በማርያም አስታርቃቸው በንስሀአባታቸው ሰላም ይፍጠሩ የተጣሉት በሙሉ ይታረቁ እጣት ገማ ብለን አንጥልም እና አንድነገር የተማርሁት ለኔ የሚል ነገር መኖር አለበት እድሜአችን ከሀደ በሁአላ መናደድ ይልቅ በግዜ መጠቀም አለብን ሰላም ሁነው ማየት እናፍቃለሁ ስርጉትም ተታርቃ ማየት አለብን የራሷ የሚጠቅም ነገር ብታገባ ጥሩነው
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
አላህ ከእንደዚህ አይነት እህቶች እንኳን ጠበቀኝ ወርቅ የሆኑ እህቶች ናቸው ያሉኝ አልሀምዱሊላህ
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 Жыл бұрын
እንደት እህታቸውን ከሂወታችን ትወጣ ይላሉ ኧረ ምን አይነት ዘመን ደረስን😢
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
እህቶች ባለጌዎችናቸው
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 Жыл бұрын
​@@ShibibaAtoipiበጣም
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
በጣም ጨካኝ ቤተሰብ ናቸዉ ከህይወታችን ትዉጣ ይባላል ካምስቱ ጣቶች አንዷ ብገማ ተቆርጣ አትጣልም ልቦና ይጣቸዉ እህቶቻ
@masertwube8453
@masertwube8453 Жыл бұрын
እንሰሳ ይሽላል ከነዚ ምን አይነት ጨካን ናቸው
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
​@@ShibibaAtoipibetam 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዜድዕባይኣፅቢ
@ዜድዕባይኣፅቢ Жыл бұрын
እውነት ከሆኑ ለምን ፈት ለፊት ኣይጡም ኣውሬዎች ናቹ😢😢😢😢
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Tekikel 😢😢😢
@astergetachew4629
@astergetachew4629 Жыл бұрын
እኔአንቺን ብሆን ተመልሼ አረብ ሀገር ተመልሼ እሄድ ነበር
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Жыл бұрын
​@@shawaye5579yes
@HD202v
@HD202v Жыл бұрын
ትክክል ለምን ፊታችን ሸፈኑ በጣም ክፉዎች ናቸው ውሸታም።
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 Жыл бұрын
Ewunet new enagni qexafi nechew laze new yedabaqut
@munaarega5145
@munaarega5145 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ :: እንዳንተ ያሉ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@Brurey
@Brurey Жыл бұрын
እህቴ ወንድሜ አትበሉ አረብ ሀገር ያላችሁ ያለን እህቶቼ ለራሳችን እንሁን 😢ከዚህ እንማር
@አለምማሞ-ረ8ቘ
@አለምማሞ-ረ8ቘ Жыл бұрын
ካርድ ራሡ ምልቼ አልደዉልም🤣🤣🤣🤣🤣ለቤተሠብ ገደል ይግቡ ከሚገባዉ በላይ ረድቻለሁ ከአሁን በሃላ 0.5 ማፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
​@@አለምማሞ-ረ8ቘአይ ውዴ እውነት ለመናገር ባዶ የቀረነው ቤተሰብ ስንል እኔ እርግጠኛ ነኝ ጠቅልለን ብንገባ ደሞ መጣች ኡፍ ልትዘፈዘፍ ብለው ፊት እንደሚነሱን እኔም ይህን ስለማውቅ ሃገር መግባቱን ትውት አረኩት ሄጄስ ምን ላይ አርፋለሁ ብቻ እግዜር ይርዳን እኛ የማዳም ቅመሞች እንደተፈጠርን ሞኝ ነጋችንን ማናስብ ልብ ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abest4396
@abest4396 Жыл бұрын
ካመለጠን በዃላ ምን እናድርግ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Жыл бұрын
እንዳታቀምሱ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ግን እኮ አንድኛዋ 26 አንደኛዋ 20 አንድኛዋ 12 አመት ተቀመጥን አሉ ይህ ሁሉ አመት ከባድ እኮ ነው እናታችው አንድ ናት ቤትስብ እርድቻለሁ ይላሉ እናታችውን ቀርቶ እናሱም አሁን በቀበሌ ቤት ነው የሚናጩት ታዳ የት ላይ ነው እናታችውን የርዱ እንኳን እናታችውን እነሱም ከቀበሌ ቤት አልወጡ እኛ 5 6 አመታችን ለቤትስብ ቤት ስርትን ለራሳችን ቦታ ገዝትን ቤት ስርተን በተለይ ሳኡዲ ያለን እህት ወንድም የእህት ልጅ ያጎት ልጅ ያክስት ልጅ በባህር ስንት ብር እየከፍልን እያመጣን ብዙ ስርተናል እነዚህ በአንድ ወር ደመወዝ ቴሊብዥን እና ፍርጅ ገዝተው እርዳን እልል እንዴ ከማንም አርብ ጋር ሲንዘላዘሉ ከርመው አር ወዳ
@ብሥራት
@ብሥራት Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 26 አመት ስደት ለቆየች ሰው ይሄ ህመም ከባድ ነው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
እጭ አሁንስ እጅ እጅ አለኘ ጥለንው ለምንሄድ አለም ለዚች አጭር እድሜ 😭😭😢ቤተሰብ ለንብርት ተብሎ መተረማመስ ማርያምን እኔ ከቤተሰቦቸ ውጭ ከህቶቸ ውጭ ደስታ የለኘም ንብረት ደስታን አይሰጥም እኮ 😢😢
@fasikaseyoum145
@fasikaseyoum145 Жыл бұрын
እዉነት ብለሻል እህቴ ከእናት ቀጥሎ እህቶች ናቸዉ ብርታት ሁሉ ነገር የሚሆኑን
@kibrulemma9183
@kibrulemma9183 Жыл бұрын
በትክክል
@ajjajjajaajjajjajababbab6239
@ajjajjajaajjajjajababbab6239 Жыл бұрын
ስርጉት ጨዋ የስራ ሰው ነበረች አሁንም ስርጉት ልመለስ ካለች ብዙ ሰው ይረዳታል ለምን የስራ ሰው ስለሆነች ባለጌዎች ቆሻሾች ናችሁ የሌለትን ስም የሰጣችሀት በልጆቻችሁ ይድረስ ሁለታችሁም የምትናገሩትውሸትነው
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ እግዝአብሄር ከዝህ ይጠብቀን ነው🙏🏽 ጊዜው ተበላሸ እናት አባት በልጅ ላይ ፣ ወንድም እህት ላይ የተነሳበት ጊዜ ነው። እረ እነዝህ የሰጣን ልጆች ናቸው ያሉት እንኳን ችግር ኖሮባት ይሆናል እና መርዳት የለባቸውም እንዴ። አረብ ሀገር ያሉ ልጆች እንዳው ብማሩ😢
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 Жыл бұрын
ለዛውም ለቀበሌ ቤት ለቤተሰብ ውርሰ ተማምነን የራሳቸው እኮ አይደለም
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
አላህ የምድር ሲኦል ያስገባቺሁ ሰላማቺሁን ይንፈጋቺሁ እናንተ በጣም መርዝ ናቺሁ እንደናንተ ያለ ብዙ የሰው ዘንዶወች ናቸው ጥሩ ቤተሰብን ጨምሮ የሚያስወቅሰው አላህ የጃቺሁን ይስጣቺሁ 🤲🤲🤲
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 Жыл бұрын
ስደትን ያየ ያቃል ለፍታ ደክማ 😢😢ኡፈይ በማይዋ ድንገት ስትመጣ ንብረት የወረሱትን የስዋን ንብረት እንዳትጠይቅ ደስተኛ አይደሉም አብዛኞቹ አይምሮዋን ሊጠብቁ አይፈልጉም ሊያሳብድዋት ነው ከዛ እብድ ናት የሚሉት አብዛኞቹ እግዛቢሄር ይችን ልጅ ይጠብቅ ሁላችሁም በስደት ያላችው እርድዋት ተንከራራታ መጥታ ማረፊያ የሌላት ምስጋና ያጣች ምስኪን ልጅ ብታገባስ ሲሆን አግቢ ውለጂ እድሜሽ ሳይሄድ የሚባለው ልቦና ይስጣችሁ ቤተሰቦችዋ
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
በጣም ታሳፍራላችሁ እሷጋ እውነት አለ ምክንያቱም ጀርባዋን አልሰጠችም ሲቀጥል ህመሟ ይገባናል😭😭😭😭😭
@Shalomadama
@Shalomadama Жыл бұрын
እነዚ ልጆች ቅንነት ነው የሚታይባቸው ሁሉም ያሳዝናሉ ሰይጣን ነው በመካከላችሁ የገባው መቼም እኛ ሰዎች ለፍርድ እንቸኩላለን እናንተግን እህቶቼ ሁሉን ትታችሁ የድሮ ፍቅራችሁን መልሱት የዚህ ምድር ኑሮ ጊዚያዊ ነው እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
allh fekerazHohe uemeleselaHawe
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ። ወደ እግዚአብሔር ሁላችሁም በንሰሀ ቅረቡና በቤታችሁ በዘር ማንዘራችሁ ሲሰራ የኖረውን ትዳር አልባና ፤ደሀ የሚያደርግና፤ የሚያበጣብጥን መንፈስ በኢየሱስ ስም ውጣ፤ ለቀህ ሂድ በሉት። የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል--- "ዲያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተ ይሸሻል!" "እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም" እህቶቼ የሰላምን ንጉስ ወደልባችሁና ወደ ቤታችሁ አስገቡት❤
@koki9528
@koki9528 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ላልከንብ
@ላልከንብ Жыл бұрын
ሶስታችሁም ጤናችሁን እና እድሜአችሁን ገብራችኃል። ደግሞ ያስታዉቃል ትዋደዳላችሁ። እግዚአብሔር የልፋታችሁን ይስጣችሁ። የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ እህቶቼ። በአረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ እራስ ወዳድ ሁሉ። ከእናንተ የተረፈዉን በገደብ እርዱ። ታመመች፣አበደች ወይም ሞተች ነዉ መጨረሻዉ እና ልራሳችሁ አስቡ። በአረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ናችሁ ብዙ ቤተሰብ ቀጥ አርጋችሁ የያዛችሁት። እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ። እወዳችኋለዉ።
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ለዚህ ፣አጭር ፣ጊዜ ፣መባላት፣ዛሬ ፣እንሞት፣ነገእንሞት፣ለማናዉቅ ፣ለዚህ ፣ቤት ፣ሰላም ፣ይዉርድ፣አሜን 🤲🤲😥😥
@ቲጂየማርያም-ተ2ፀ
@ቲጂየማርያም-ተ2ፀ Жыл бұрын
እናት ሞታለች ተገላግላለች 😢 ውይ የተረገሙ ናቸው እውነት እግዚአብሔር መጨረሻችንን አሳምረው😢
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 Жыл бұрын
ስሰማችሁ በጣም ከባድ ናችሁ ተባብራችሁ ልጅቷል በጣም እየጎዳችሗት አለማበዷም እግዚአብሔር እረድቷት ነው እውነት ምንም አላደረገችም አልሽ እኮ እኛም እያደረግን ነው ሰዉ ቤት እድሜያችን እየጨረስን ነው ባጠቃላይ ዘላኖች ናችሁ እሷም እግዚአብሔር ይርዳት
@urjiijiimmaa4319
@urjiijiimmaa4319 Жыл бұрын
እኔ ከዚህ ታሪክ የተማርኩት የመዳም ቅመሞችዬ ከሌላችሁ ማንም አይወዳችሁም በየዋህነት ገንዘባችሁን አታባክኑ😢😢
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
እነኝህም እኮ ማዳጋ ሰርተው የመጡ ናቸው እርስ በርስ እየተከፋፉ ማንን እንመን እሺ
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይ ግዜ እህታችን ስርጉት እራሷን ልትጎዳ ይህንን አታግም ፈጣሪ ያቃል እሱን ቢያንስ ድርሻውን ስጧት እኛ ስደተኞች ከአስር ብር ጀምረን እንርዳት እህቶቼ😭
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
እሥማማለው
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Жыл бұрын
ሀቅ ቢኖራችሁ ምን አስደበቃችሁ ምንም ቢሆን ጣትገማ ተብሎ አይጣልም 😢😢😢 በልጆቻችሁ አግኙት
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ Жыл бұрын
ትክክል
@zedtube6289
@zedtube6289 Жыл бұрын
እኮ ውነት ካለባቸው መደባበቅ አያስፈልግም ውሸታሞች ናቸው
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
ጉድ ብቻ 😢😢
@HiwotJima-Ya.MarMinas
@HiwotJima-Ya.MarMinas Жыл бұрын
አሜን በልጆቻቸው ያግኙት
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
​@@zedtube6289እኬ
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
እንርዳት ስርጉት 😢 እኛ እንበቃታለን ያንድ ቢጃማ ለስጉት እንስጥ በጌታ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
No indaze ke honechi wende tesebalelchi lijetu fiker ina maregagte yasefeligatele
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
No indaze ke honechi wende tesebalelchi lijetu fiker ina maregagte yasefeligatele
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 Жыл бұрын
Awo betame ❤
@Beza1-n2m
@Beza1-n2m Жыл бұрын
አዎ እናግዛት በናታቹ እባካቹ
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
እሺለ ሊሎቻችንስ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 Жыл бұрын
የነዚህ ንግግር ትክክል ናቸው እኮ መከበርን ፈልገው ነው ልጆችም አላት ፍራቻ ነው ንግግራቸው ሁሉ ትልቅ እና ጨዋ ያሳደጋቸው ነው ሚመስሉት እሷ ናት እነሱን መምሰል ነው ያቃታት እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጣችሁ እንደፈለኩ ልሁን ብላ ነው እንደሚመስለኝ ።እህቴ ከቤተሰብ ጋር ሆኖ አደለም እንደፈለጉ የሚኮነው ።
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv Жыл бұрын
እኔም እስማማለው
@massamebi7277
@massamebi7277 Жыл бұрын
በትክክል እሷ ፈር መያዝ አለባት።መጠጡን ወንዱን ማንጋጋት ትታ ስርአት መያዝ አለባት
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አለምዬ የሰውነት ጥግ ኑርልን🙏🥰 አቤት በየቤቱ ያለ ገመና የመጣብንን መጥፎ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን::
@hayuborana5747
@hayuborana5747 Жыл бұрын
እህቶቼ አረብ አገር ያላችሁ ጠቅላላ ይሄ የኛ ሂወት ነው ገንዘብ ያዙ ቤተሰብ ከሀዲ ሁኗል ላባችን ጉልበታችን ጊዜያችን ዋጋ እያስከፈለን ነው ለራሳችሁ ብቻ አስቡ ያለፈው አለፈ። ሀቅ ቢኖራችሁ ካሜራ ፊለፊት ትወጣ ነበር ወልዳችኋል በልጃችሁ አግኙት😢 😢😢
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 Жыл бұрын
የሚያወሩት ሁሉ ምንም እውነት የለውም ስርጉትዪ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል😢😢
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
አንቺ ታላቅ እህቴ የኔ እናት የልጆች እናት ነሽ እግዚአብሔር የልጆችሽን አለም ያሳይሽ እህቴ ድፍረት ካልሆነብኝ ትንሽ ልበልሽ እውነቱን የምታውቁት እናንተና እግዚአብሔር ነው ትንሽ ነገር የሰው ካለብሽ ለልጆችሽ መርገም እንዳይሆንብሽ ፕሊስ እግዚአብሔር የማንም እንባ ባለ እዳ አይደለምና ሰው የዘራውን ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እናም እንደታላቅ እንደ እናት እምታረጊውን አድርጊ ከእህቶችሽ ጋር ተስማሚ ይቺ ድርጅትም አሁን ባለው ሁኔታ ትጎዳለች እንጂ አትጠቀምም በኅላ እንዳይቆጭሽ በስነ ልቦና ሀኪም ስርዓትን አሳያት ከእህቶችሽም ጋር ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ እላለው እግዚአብሔር ይረዳችዋል ተባረኩልኝ የትልቋ እህት ልጆች እናንተ ደግሞ ወጣቶች ናችው የዘመኑ ሰዎች ናችው እውነት ውስጣችው አለ እናም እናታችውንም ተይ አክድታችውንም ተይ በሉ እናንተም ነገ ሂወት ይኖራችዋል ነገም እናንተ እንደነሱ ትልቅ ሆናችው እንደነሱ እሚደ😊ደርስባችሁን አታውቁምና መልካምነት ለራስ ነው ተባረኩ
@hiwidz6877
@hiwidz6877 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርድባችዋል ልጅቷን ተዋት ትኑርበት ።
@hajar3573
@hajar3573 Жыл бұрын
ፍትህ ለስርጉት ፍትህ ለስርጉት😢😢😢😢😢 ስርጉትየን እንርዳት
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለች
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 Жыл бұрын
በጣም ከጉንዋ ሆነን መርዳት አለብን
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 Жыл бұрын
በጣም ፍት ለሰርጉት የመዳም ቅመሞች እባካችሁ እንርዳት ሰርጉትን
@AaAa-yk4nx
@AaAa-yk4nx Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 Жыл бұрын
ሀቋን መልሱ ደሞ እራሷን አቃጥላ ነው ሰራሁላችሁ የምትሉት አትዋሹ ሀቅ አላት ይሰጣት😢😢😢😢😢😢
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
እሚገርሙ ናቸዉ እኮ
@Konjit651
@Konjit651 Жыл бұрын
እሚገርመው አስመሳይነታቸው
@sjmedia5396
@sjmedia5396 Жыл бұрын
sergut gen egzabehar yerdash eredata yasefelgatal 😢wey yenat lejoch besemam😢 😢😢😢
@HAl-habshya
@HAl-habshya Жыл бұрын
አላህ ሀቁን ያውጣ እሲ እንስማ🥰 መቼም አረብ ሀገር ያለን ፈርዶብናል😌
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ቀላል ፈርደብናል እነዝ መርዝ እህቴቼ ናቸው
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
እውነትም ፈርዶብናል
@argwaabi6189
@argwaabi6189 Жыл бұрын
ሀቃኛ፡ካሆኑ፡ፊታቻዉን፡ላማን፡ዳባቁ፡እስስቶች፡ናቻዉ፡ዉሾች፡ነቻዉ፡አማደሞች
@melatshimelis5712
@melatshimelis5712 Жыл бұрын
Betam ye sintun inchalew
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ሆዳም ናቸው አስመሳይ ደሙን መጥጠው አሁን ባዶ ስለቀረች ነው ለንብረት ብለው ነው አትስሙቸው እውነት የያዘማ እንደስዋ ፊቱን አይደብቅም !!!
@hayattfazar9212
@hayattfazar9212 Жыл бұрын
በነገራችላይ እውነተኛ ሰው ብትሆን ከሰውአትደበቁም ነበር?? ብቻ እሱ ፈጣሪ ይፈርዳል ለዚህ አጭር ግዜ ጋዘጠኛው እናመሰግናለን ትግስትህ❤
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
ለእህትሽ ክብር የለልሽ ስለኛ አነግሪንም እናንተ ሰው ናችሁ አደባባይ ላይ ስለእህትሽ ነውር ያውራሽ አቤት 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ፌቪታ
@ፌቪታ Жыл бұрын
ይሄ አንዱ የሂዎት አጋጣሚ ነዉ ከዚህ ኦኛ እንማርበታለን እነሡ ደግሞ ምክር ያገኙበታል ያንተ ትዕግሥት እና አድማጭ የሆነ ማንነትህን በጣም ነዉ የማደንቅልህ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ሀቅ ቢኖራቹ አትደበቁም ነበር ወራዶች ማፈርያ ናቹ
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc Жыл бұрын
ትክክል እነዚህ ደነዞች ልጅቱዋ ቅስሙዋ ተሰብሩዋል በጣም ነው የምታሳዝነው እነዚህ ክፉዎች
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
​@@AhmadAsmar-dd5tcበእውነት እኔም በቅርብ ሰው እንዲህ ያለ ነገር የደረሰባቸው አውቃለሁ ውሸቷን ነው ሊሉን አይችሉም ሌላው ቢቀር እንዴት ግብረሰዶማዊ ነሽ ይሏታል እህት ማለት እናት ነች ገበና እንኳን አይደብቁም እውነትም ቢሆን ልጅቷ የድሮ መልኳ የለ በሏት😢
@HaeshaNasero
@HaeshaNasero Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@mesarathana5670
@mesarathana5670 Жыл бұрын
እውነት
@AlemTekeste-h8c
@AlemTekeste-h8c Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275ግብረስዾማውያን ብለው ሲያበቁ የመረችው የውምንድ ጔደኛ ስናየው እልትስምምንም ይላሉ። ግብረስዶማውያን ከሆነች የወንድ ጔደኛ እመጣች?ውሸታሞች ናቸው
@ሱሲየማማልጅ
@ሱሲየማማልጅ Жыл бұрын
ልጅትዋ እራሳን ትጠብቅ እነዚ አዉሬ ናቸው ሰው አይደሉም የገዛ እህታቸው ከሂወታችን ትውጣ 😢😢
@enat9497
@enat9497 Жыл бұрын
አይባልም ልክ ናቸው
@TizitaWondimu-m8b
@TizitaWondimu-m8b Жыл бұрын
መጀመሪያ ታርኩ ይግባሽ አሷን አይደለም
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
መጀመሪያ አዳምጭ ከሂወታችን ትውጣ ያለችው ትልቋን ነው ያደረሰችባትን በደል ካልደረሰብሽ አትረጅውም
@semutikokok
@semutikokok Жыл бұрын
አላህ የስራቹን ይስጣቹ 😢😢😢 አረመኔዎች ማንም ወድቆ አይቀርም
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
አሰግድዬ ስርጎት የስነልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል እባክህን አሳያት ኢቢስ ላይ ትዕግስት ውልተጉስ ጋር አገናኛት
@befirduandeto8146
@befirduandeto8146 Жыл бұрын
Awo titay yesinelibona hakim yasfeligatal
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 Жыл бұрын
ደሞ ተባብሮ ከህይወተችን ትወጣ ይለሉ እነቴ በሞቀ ትደረቹ በልጆቻቸው እየተደሰተቹ ነዉ ፊትህ ለተበደለች ምስክን ስደት እድሜዋን ለጨሰችዉ
@appseth8007
@appseth8007 Жыл бұрын
አዳምጪው በደብ እስዋን አይደለም ከህይወታችን ውጪ ያሉት ትልቅዋን ነው ብርዋን የከዳቻትን ነው
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Жыл бұрын
Denez mejemeria Adamchi
@Seada-gw9yi
@Seada-gw9yi Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሀቅ ካላችሁ ለምን ፊታችሁን ሸፈናችሁ የታወቀ ነው ማን በደለኛ እደሄነ የጃችሁን ታገኙታላችሁ ልጂቱ ፊቷ ያስታውቃል ምን ያህል እደተጌዳች😢😢
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@hyatt127
@hyatt127 Жыл бұрын
አወ አኔም የገረመኝ ይህ ነዉ አስመሳይ ናቸዉ
@ajjajjajaajjajjajababbab6239
@ajjajjajaajjajjajababbab6239 Жыл бұрын
አኔ ስርጉትን አቃታለሁ ቤሩት አናንተን ለዚህ ደረጃ ያደረሰቻችሁ እሳ ናት ስርጉት ብዙ ሰው ያውቃታል ቀን ከሊት በየሠው ቤት እየዞረች ስትደክም የኖረች ናት ቤተሰቦቼንእናቴን ስትል እንደሰው አንድ ልጅ እንካን ሳታደርስእንደሻማ እናንተን ስትል የቀለጠች ናት በጣም ባለጌዎች ናችሁ አንደኛዋ እዚህ ቤሩት ወልደሽ ስትኖሬ እሳ ነች ጉድሽን ሸፍና ያኖረችሽ አሁን ደከመኝ ብላ ብትመጣ እንደዚህ ያረባገር እናታችሁ ነበረች ሰርጉት ውሸታም ስለሆናችሁ ነው ፊታችሁ የደበቃችሁት ባለጌዎች አንደኛዋ በተለይ ባለጌ ነበርሽ ቤሩት ላይ ስርጉት ጨዋናት ባሐጌዋች
@hyatt127
@hyatt127 Жыл бұрын
@@ajjajjajaajjajjajababbab6239 ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚጪደዉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ዉሸት እደሁነ ያስታዉቅባችዉል እናት የዋ ለምን በስሪአት ማስረዳት ነበረባት ታስታዉቃለች እንደጎዷት የናት 😭😭😭😭
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
በትክክል
@ትግስትሚዲያ
@ትግስትሚዲያ Жыл бұрын
በሀረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ በእውነት ልብ እንግዛ ለኛ ትምህርት ናት እኔ የመጨረሻም የመጀመሪያ ትምህርት ሆናኛለች
@fenoteb
@fenoteb Жыл бұрын
ዘመኑ ማለቁን ልብ በሉ በደጅ ያለ ያህል ቀርቧል አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 Жыл бұрын
ሰርጉት እኮ ለናተ ብዙ ሆናለች እኔ ጉርቢታቹ ነኝ እናተ ባለጌዎች እናቃለን ለናተ ለፍታለች ሰርጉት አሳፍሪዎች
@ኢየሱስቤዛዬ
@ኢየሱስቤዛዬ Жыл бұрын
😱😱😱😱
@medinaoumer4086
@medinaoumer4086 Жыл бұрын
Tekle neshi
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
በተቻለ መጠን ወደ ሰላማችሁ ተመለሱ እባካችሁ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር🙏 በለን የመጨረሻው ዘመን ምልክቱ የእህትን ገበና አደባባይ ያደለው ለማያቀው ሰው ያደርጋል እንኳን ለቤተሰብ ይቅር ይበላችው🙏የእዉነት አምላክ ለተበደለ ይፍረድ አሜን
@meseretmeseret1481
@meseretmeseret1481 Жыл бұрын
Sejamar weshitamoci nacaw
@meram-no8we
@meram-no8we Жыл бұрын
በፍፁም እነሱ የሚሏት ስርጉድ አደለችም ሀረመኔዎች ናቸው የስርጉድ ፊት ይናገራል የተመሳቆለ ሂወት ውስጥ አዳለች እንጂ የጠጪ ወንድ የሚያንጋጋ በፍፁም አይደለም ፍትህ ለስርጉድ 😢😢😢😢😢
@hikmanunye3651
@hikmanunye3651 Жыл бұрын
ጠፍቶ ሚሰራ ዘልዛላ ነው ላልሽው ሁሉም ዘላዛላ አይደለም ሁሉም ተመችቶት አይደለም የጠፋው አማራጭ ስናጣ ነው😢 ለምትናገሪው ነገር እየተጠነቀቅሽ
@saramaood7497
@saramaood7497 Жыл бұрын
እቺ ባለጌ በያት
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ዝበሏት እደራሷ መሥሏት ነው እህቶቸ ካልተመቻችሁ ጠፍታችሁ ሥሩ እነኚህ ሁለቱ መክረውባታል ሀቁን ያውጣላት😢😢😢😢
@ethiopia-dn4jl
@ethiopia-dn4jl 3 ай бұрын
Tayat enate la ehetom anonach
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
ስርጉት ምሥጊን የኔ የዋሀ አይዞሽ ያልፋል ያለሽበት መገለል ገብቶናል
@eexx8315
@eexx8315 Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላቹ ለእህትነት ብቁ አይደላቹም
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
ምን የተባረክ ሰው ነህ እርጋታህ ቀናነትህ ደስ ሲል የዚህን ሁሉ ችግር እየሰማህ በቅንነት ሰው ማማከርህ መታደል ነው መልካምነት አይወሰድብህ ወነድሜ ተከበር።
@zarah2187
@zarah2187 Жыл бұрын
ወይኔ የጋዜጠኛው ተግሰት ማሻአላህ ነው እንድዚህ አይነት ሰው ያብዛልን 👍👍👍👍🇪🇹
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 Жыл бұрын
Amen 🙏
@GiftyMohammed
@GiftyMohammed Жыл бұрын
ጋዜጠኛውእድሜናጤናይስጥክምርጥሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zarah2187
@zarah2187 Жыл бұрын
@@GiftyMohammed በትክክል አላህ ሰላሙን ያብዛለት👍👍👍👍☝️☝️
@saramaood7497
@saramaood7497 Жыл бұрын
እኛ ያረብ አገር ጀግኖች እኮ ድካሙ ስለ ምናቀው የስርጉት ህመም እኛ ታመምን እዚ ሰው በላ እህት ተቢዮች 😭
@Brikti-g8z
@Brikti-g8z Жыл бұрын
በስመኣብ እግዚኣብሔር ይገስፃቹ ሴጣኖች ልጅትዋ እግዚኣብሔር ይጠብቃት ጉድ😢
@wubalemworkuwube
@wubalemworkuwube Жыл бұрын
ወረኛዎች ገንዘቧን በልታችሁ በልታችሁ ከህይወታችን ትውጣ ትላላችሁ አይናችሁ ይውጣ መንደረኞች
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ትልቋ እህታቸው በጣም ክፉ ነች በጣም ነው ያሳዘነችኝ ትንሽየዋ በእውነት ለመናገር እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልሽ። የተካደችው ታናሽ እህትዬዋ ነች በጣም ነው አንጀቴን የበላችኝ። ስርጉት ለራሷ ትንሽ ህይወት ግራ አጋብቷቷል ብዬ አስባለሁ።ከእቶችዋ እንደምሰማው ብዙ ክፉ ልጆች እይደሉም ቤታችን ይከበር ሰላም ስጭን ከሆነ ያሏት በግሌ ትክክል ናቸው ለምንድነው ቤቱን የምትበጠብጠው?? እግዜር ሰላሙን ያውርድላችሁ
@ሜሪጋልትግሪይ
@ሜሪጋልትግሪይ Жыл бұрын
እንካን ኣህቶቼ ኣልሆናቹ ተመስገን ሰት ኣይነት ሰው ኣለ 😢
@SefinaSema
@SefinaSema Жыл бұрын
ያርብ ሀገር እህቶቻችን የምታስቀይሙ የምታስከፉ ሰዎች ህይወታቹ ይመሰቃቀል ሰላም ጤና ደስታ ለአርብ ሀገር እህቶቻችን ስርጉት ደስታሽ ያሳየኝ ልቤን ሰበርሹ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
Amen Tekkl Tebareki❤❤
@SefinaSema
@SefinaSema Жыл бұрын
@@Selamtube-t2r አሚን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
እውነታውን አማኑኤል ያቃል ብዙ አርብ አገር የሚሰሩ ሰውች እንዲ በቤተሰብ ተግድተዎል ፍጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ Жыл бұрын
አቤት የስደት ሂወት በጣም ነው የሚያሳዝነው እውነት እነዚህ ክፉዎች ናቸው አውሬዎች ናቸው ፍትሕ ለስርጉት 😢😢😢
@RahelDarje
@RahelDarje Жыл бұрын
ማንም አያምናችሁም ፍትህ ለስርጉት ለስግደተኛዋ እህታችን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እውነቱን.. እሚያውቀው... ባለቤቱ እና.. ፈጣሪ ነው ! የሆነ ሆኖ ግን..የጣት ቁስል ደሞ አመመኝ ብሎ ቆርጦ አይጣልም :: እና እህታችሁን እንደምትሉት ጥፋት ቢኖርባትም መክራችሁ.. መልስዋት ሺ አመት አንኖር ያውም በዚህ በአለቀ ዘመን :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
እውነት ሰው ከሆናችዉ ለምን ፉለፊት አትወጡም እህቶቸ ግዜው ከፉቶል ትልቅ ትምህረት ነው በልጃችው አግኙት 😢😢😢
@selamtube130
@selamtube130 Жыл бұрын
የጭካኔ ዘመን ነው ጊዜው እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ይቅር በለን😢😢
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ምናይነት ዘመላይ ደርስን እግዚኦ ፈጣሪ ፋቅር ይስጣችሁ እትማማች እደዚህ ሲሆን ማየት እዴት ያሳዝናል😢😢
@aregashgebrezgiabiher2722
@aregashgebrezgiabiher2722 Жыл бұрын
ፍትህ ለስርጉት ፍትህ ለስርጉት🏳🏳🏳 ፍትህ ለስርጉት ፍትህ ለስርጉት ፍትህ ለስርጉት ፍትህ ለስርጉት
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 Жыл бұрын
የራስ ገበናን ደጅ ከማውጣት ይሰውረን እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣችሁ ማስተዋሉን ያድለን🙏
@edneasafat3201
@edneasafat3201 Жыл бұрын
ተባረክ እናመሰግንካለን ወድማችን
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ሕይወትሽ ይጥፋና😡😡 ደግሞ አታፍሪም ወንድ አመጣች ታምጣ 26 አመታ የሰው ቤት ተቃጥላ እራሷን ልታሳርፍ የራሷን አጋር ለመፈለግ ነዉ ጓደኛዋ ከሆነ ቤቷ መጥቶ አይቷት ቢሄድ ምድነዉ ችግሩ ደግሞ ከ ህይወታችን ትዉጣ ትላለች ገልቱ😤😤😤
@mekisebmekiseb1626
@mekisebmekiseb1626 Жыл бұрын
በትክክል
@elenigemechu3994
@elenigemechu3994 Жыл бұрын
Exactly 💯
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
ተባረኪ የልቤን ነው የፃፍሽው ዝም ብላ እነሱን ስታሳድግ ስትቀልብ ስትኖር ጭራሽ ማፍቀርም መፈቀርም የማያምራት ጉዕዝ ነገር መሰለቻቸዋ እንደነሱ ቤተሰብ መርዳት ትታ በጊዜ ከማንም ጎረምሳ ልጅ ስላላመጣች ሴት መሆኗን እረሱት ፈጣሪ ይርሳቸው 🙏ያሳዝናል በጣም አንጀቴን ነው የበላችኝ የኔ ሚስኪን😢😢😢😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭eko
@banichi
@banichi Жыл бұрын
አረ ሰድ ናቸው አምላክ ያሰባት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
የማትረቡ ከሀዲ ምንም ታድርግ ይህን ያህል ዓመት ለፍታ ደክማ ለመኖር ስተመጣ እንዲህ ትጎዷታላችሁ ሀቅ ቢኖራችሁ እንደ እሷ ፊትለፊት ትጋፍጡ ነበር እሷ ሀቅ ስላላት ወጥታለች ወንድ ማምጣት መብቷ ነው እኔስ አሳዘነችኝ ከአየኀት ቀን ጀምሮ የኔ እናት😢
@MuluAyalew-fl6sl
@MuluAyalew-fl6sl Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሺ እህቶችሺ ዉሾች ናቸዉ
@sarakedana8798
@sarakedana8798 Жыл бұрын
ለምን ግን ትክክለኛ ከሆኑ ፊታቸው አይታይም እንደስዋ በጣም ያሳዝናል እሕታቸው ከሒወታችን ትውጣ አይባልም በስማአም እዝግዬ ምን አይነት ጊዜ ነው😢😢😢😢😢😢😢
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
በጣም አቃጠለችኝ እንዲህ ሥትል በመርዝ ድብን በመርዝ ነበር
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Жыл бұрын
ፍትህ ለእህታች ለስርጉድ 😢
@fgbh865
@fgbh865 Жыл бұрын
እውነት ካላቸው በድጋሜ ፊት ለፊት ይቅረቡ ስንል እናሳ ስባለን 😢
@BeZema7783
@BeZema7783 Жыл бұрын
እናሳስባለን 😂😂 የወሬ ሱስ አይን አይን ከላይሽ 😮አያረካሽም?
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂😂😂
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 Жыл бұрын
ክክክክ እናሳስባለን
@merhaba9036
@merhaba9036 Жыл бұрын
​@@BeZema7783😂😂😂
@seed1252
@seed1252 Жыл бұрын
ያልተነካ ግልገል ያቃል
@seadanurye8983
@seadanurye8983 Жыл бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ከሀዲ ለራሳቸው ሂወታችሁን አስተካክላችሁ ፈጣሪየስራችሁን ይስጣችሁ ዱኒያ ጠፊናት ምንአስደበቃችሁ እውነተኛ ከሆናችሁ አይየሰውልጅ ማነው እሚታመነው
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 55 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН