እውነት ይችን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም ጨጓራ በሽታ ያለባችሁ

  Рет қаралды 79,417

Melkam tube

Melkam tube

Күн бұрын

Пікірлер: 222
@romanethiopia
@romanethiopia Жыл бұрын
ይችልጅ በጣም አስተማሪ መልክት ነው ያስተላለፈችው ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤❤
@AlmazKiflu-j4k
@AlmazKiflu-j4k Жыл бұрын
አብሣላት ጀግና !!!እመቤቴ ትጠብቅሽ በርቺ የኔ ቆንጆ።
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 Жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ነው መልካምዬ❤❤❤
@tadessezike956
@tadessezike956 Жыл бұрын
አብሳላት እግዚአብሔር ይባርክሽ።ሠውን የተረዳሽበት ልክ እንደእግዚአብሔር ቃል ሰለሆነ ሁሉን ለጌታ እየሠጠሽ ለተፈጠርሽበት አላማ መኖርሽን ቀጥይ።ይሀ የመጨረሻ ዘመንም ስለሆነ ተቃዋሚዎችም ተሳዳቢዎችም ለሠይጣን አላማ ለትምቢቱ መፈጸሚያ መኖራቸወ የግድ ነው።በሀይማኖቶች መካከል እርቅ ፍጹም አይመጣም ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ብቻ እንደ ቃሉ የተሰጠው ጸንቶ ስለሚኖርና በመጨረሻም አሸንፎ ሰለሚወጣ ነው።እግዚአብሔር አንችንና ቤተሰብሽን እምትወጃትን አገርሽን ይባርክ ።
@zamzamaman6525
@zamzamaman6525 2 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ወስደሽ የምታወሪው በሙሉ እውነት ነው አላህ ይጠብቅሽ ቀጥተኛ መንገድ ይምራሽ አላህ❤
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርትነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 Жыл бұрын
ትክክልእህቴአላህልቦናይሥጠን
@hanatube5802
@hanatube5802 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን❤🎉❤🎉
@hayatuu
@hayatuu Жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ መልካም ዋዉዉዉ እናመሰግናለን 🎉👍👍👍👍👍👈
@henokhagos1283
@henokhagos1283 Жыл бұрын
እኔ የማስባት ሀገር አንቺ ውስጥ አለች እንደ አንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛልንንን!!!
@tenadelelemelese7452
@tenadelelemelese7452 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እግዛብሄ ይባርሽ
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 11 ай бұрын
አንቺ ነሽ ኢትዮጵያ
@yimamS
@yimamS 20 күн бұрын
የኔዉዴ
@yimamS
@yimamS 20 күн бұрын
አድጥያቄልጠያቅሺ
@yimamS
@yimamS 20 күн бұрын
@Genettesfaye-x7d
@Genettesfaye-x7d 18 күн бұрын
𝒚𝒆𝒏𝒆𝒎𝒊 𝒆𝒏𝒅𝒆𝒛𝒂 𝒏𝒆𝒘
@HawaAli-cu8kh
@HawaAli-cu8kh 10 ай бұрын
Wow I like it keep it up ❤❤❤❤
@רותאנילו
@רותאנילו 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛ ልሽ❤❤
@mebratayele5193
@mebratayele5193 7 ай бұрын
እማየ እድግ እድግ በይልን እውነት አፈርኩ ልጅ እንዲት ወጣት ፀጌረዳ ይህ ስትመክር ድንቅ ተባረኪ እውነት እውነት ክርስቶስ ነው እድግ በይልን
@haregewoinHagi
@haregewoinHagi Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው የኔ ቆንጆ ጨጎራዬን በምክርሽ መሰረት ወስጄ ለውጥ አጊቺበታለሁ ተባረኪልኝ❤
@mise-b3w
@mise-b3w Жыл бұрын
እስኪ ምን እንደተቀምሺ ንገራኚ
@hayatadam8589
@hayatadam8589 Жыл бұрын
አንዴት ነው አንየ መትኩ ስንት ወር yastwkgal የምግብ ፍልጎት yelgam
@Fariehaferiha
@Fariehaferiha Жыл бұрын
እኔም ተቃጠልኩ ንገረኛ😢😢😢😢🤲🤲🤲
@Faermea
@Faermea 8 ай бұрын
እህቴ እንደትነዉ የተጠቀምሽዉነገሪኝ በፈጣሪ❤❤❤❤😢😢😢😢
@SaraEqs
@SaraEqs 6 ай бұрын
እረ በፈጣሪ መድሀኒቱን ንገሪኝ ስሞትልሺ በጨጓራ ተቃጥየ ልሞትነዉ በአማርኛ መድሀኒቱን ንገሪኝ ስደት ነዉ ያለሁት ልሞትብሺ ነዉ ስራ አየሰራኝ አለ😭😭😭🙏
@wesenebekele964
@wesenebekele964 11 ай бұрын
አብሳላትዬ የኔ ጎበዝ በርቺ
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መልካምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቀቅይበት❤❤❤❤
@afiyatube_
@afiyatube_ 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዉዴ
@MekdesMember
@MekdesMember 7 ай бұрын
እህቴ ለማርገዝ ፈልጌ የቅርንፉድ አወሳሰድ ንገሪኝ እድሜ ግን 45 ነው ፔሬድም በ28ቀን ነው የሚመጣው አባክሽ አሰረጅይ
@HaymanotDemeswo
@HaymanotDemeswo 2 ай бұрын
አብስላት በጣም እናመሰግናለንከእወቀትሼ ስላካፈልሽን ከልብ እናሞገናለን ❤❤🎉🎉🎉🎉
@FrehiwotGcherkos
@FrehiwotGcherkos Жыл бұрын
አንቺ ቅመም የሆንሽ ልጅ ትለያለሽ ሰዉ ነሽ ዘንድሮ ሀገሬ ያጣችዉ ሰዉነት ነዉና በልእልናሽ ቀጥይ አምላክ ይጠብቅሽ
@TeweldeNegash-zo7nm
@TeweldeNegash-zo7nm 9 ай бұрын
ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
@JemilShifa
@JemilShifa 5 ай бұрын
ጉበዝ ምርጥ ትምህርት ነዉ
@HaregKidan
@HaregKidan 7 ай бұрын
ስምን መለአክ ያወጣዋል አስተሳሰብሽ ነገሮችን የምትመለከችበት እንደ መልክሽ ያማረ የተዋበ ነው። እውነትም አብ የሳላት ያስዋባት ❤❤❤❤❤❤❤
@yimamandsaeda
@yimamandsaeda Жыл бұрын
ሰለም ሰለምሽ ይብዛ ሰላማችን ይብዛ ሰለም ለሀገራችን በረች
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@AgerSan-u7l
@AgerSan-u7l 4 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 Жыл бұрын
አልገባኝም ግጥም ነው ወይስ የጨጓራ በሽታ መፍትሄ ነው አኔ ዝብርቅርቅ ነው ያለብኝ
@fentaye9663
@fentaye9663 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኛ እህቴ መልካም እኳን ሰላም መጣሽ ስላየዉሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏
@Ganet-qi2qm
@Ganet-qi2qm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪየብሳላትዬ
@ArarsaHine
@ArarsaHine 11 ай бұрын
በእርግዝና ግዜስ?
@MelesDemena
@MelesDemena Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መፍትሄ ከድፍረት ጋራ በርች እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ፕሮግራምሽ መጥፎን ለሚናገሩ መልስ ባሠጭ ምክንያቱም ሁሌም እንክርዳድ ከምንለቅም ንፁሁን ስንዴ ብቻ ብንዘራ ሠው ደንዝዟል ማዘን መፀል መስራት ብቻ ብንቀጥል ለሁሉም ዝም ብለሽ ቀጥይ
@MelesDemena
@MelesDemena Жыл бұрын
እኔ ሚዲያ አልወድም ፅፌም አላውቅም ምክንያቱም እኔንም ሀገሬንም ህዝቤንም እሚያንፅ እስከ አሁን አላገኝሁም እየተገፋሁም ቀና እያልኩኝ መስራት ብቻ ነው ያንች ፕሮግራም ግን በዚህ ከቀጠልሽበት ትልቅ ቦታ ትደርሽበትና ብዙ ሠው ይጠቀምበታል ግን የሌሎችን ትችት ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው
@Ubnhhjuui
@Ubnhhjuui Жыл бұрын
😢😢😢ላምሽ ይቦዛ ውደ በርችልኝ
@baderhouse7351
@baderhouse7351 Жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እባክሺ ጨጎራየ እንደ ቁጠት በጣም እያመመምኝ አበገር ነኝ ግኝ አይወሰዱንም ምን ይሸለኛል እባክሺ መፋተ ነገርኝ ወደ አገር እሰከምገባድርሰ
@hargtube216
@hargtube216 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ጎበዝ ናት በጣም ነው የምከታታላት
@nuradismaryee5540
@nuradismaryee5540 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም መልክዬዬ እደትነሽ እኳንደናኒጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እድሁም ተከታታወቿ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሣም ያውርድልን በትክክል ማንም ሠው ዘር መርጦ የተወለደ የለም ማንም በማንነቱ ሊያፍር ሊሸማቀቅም አይገባም ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፍልን በርች👍👈🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@abemediaextra
@abemediaextra Жыл бұрын
በጣም ጎበዝነት የተፈጥሮ ነገር እምታሳየው የተፈጥሮ ነገር መጠቀም ይጠቅማል አይጎዳም
@mayunegethio
@mayunegethio Жыл бұрын
selam selamshi ybza melkamye enkuwan dehna metashi absalat gobez nechi gn fkad yelatm
@የተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅ Ай бұрын
ሰላም እህቴ የኔጨጓዬ. ያሰገሳኛን በዛላይ ሁለትጉርሻ ጉርስ እዳረኩ ይነፍሻን አይርበኝም በዛላይ አይፈጨውም ሁለትቀንአድራለሁ 😢😢😢😢
@HaniBe-j8k
@HaniBe-j8k Ай бұрын
ስወድሽ እብስ
@ArarsaHine
@ArarsaHine 11 ай бұрын
የኔ ዉድ
@ZerituBirhanu-cf9pq
@ZerituBirhanu-cf9pq 11 ай бұрын
የጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ምንድነው በነገራችን ለይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@richemitke6557
@richemitke6557 18 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል አኔ ሀይለኛ ጨጋራ አለብኝ ምንም አይነት መዳኒት ብወስድ እንኩዋን በጥብጬ ነው እንደው እሰከመጨረሻ ሊያድን የሚችለው ምንድነው
@myturn2002
@myturn2002 Ай бұрын
እህቴ ከርቤ ጥቅሙን ንገሬኝ
@henokdawit2454
@henokdawit2454 2 ай бұрын
እኔ እልክልሽለዉ የኔ ቆንጆ
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 Күн бұрын
Ye rehab semet bemen yetefal yene konjo please help me hule bebelam balbelam yerehab semet alegn
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 9 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ተባረኪ
@TesFu-t1s
@TesFu-t1s 7 ай бұрын
Amazing tolk I wish you go on forward
@Ganet-qi2qm
@Ganet-qi2qm Ай бұрын
,የትነዉየሚገኘዉ
@henisareshad2400
@henisareshad2400 6 ай бұрын
ወላሂ እስማርት አነጋገር❤❤❤❤❤❤❤❤
@زينباثيوبي-ن5س
@زينباثيوبي-ن5س 2 ай бұрын
ከጀርባ ዬ እቃጠለኝ ወደ መፍተሄ ካለሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Toyba12-m1y
@Toyba12-m1y 2 ай бұрын
ምንዲንነዉ ጥቁር አዚሙዲ ማለትነዉ ገን አለገባኚም ❤❤❤❤❤መልሺልኛ እህት
@HaniHani-l5b
@HaniHani-l5b 26 күн бұрын
👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 6 ай бұрын
ፍቅር ነሽ የእኔ ዉድ ዉድድ ነዉ የማረግሽ
@Faermea
@Faermea 6 ай бұрын
መድነዉ ቢክሶዳ🎉🎉🎉
@eexx3171
@eexx3171 12 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢
@MekiyaAminu
@MekiyaAminu 8 ай бұрын
Allah ytbeksh yene marr❤❤❤
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁን
@tirsitwondimu3740
@tirsitwondimu3740 10 ай бұрын
ውድ ጉሮሮዬ እየመጣ ያፍነኛል
@andualemmeja9370
@andualemmeja9370 11 ай бұрын
Min libelesh betam new yetemcheshgn Abslat kifu ayinkash
@Hayatkalif-c9i
@Hayatkalif-c9i 11 ай бұрын
ebakish abi be anchi miker or be qurufule argizalew gin betam chegara himam alenyi
@ftube564
@ftube564 Жыл бұрын
ሞርጥልጅናት ተባረኪ
@imebetfire
@imebetfire Жыл бұрын
ውድ እህት እናመሰግናለን! እባክሽ ለአይን ግፊት (glaucoma) የሚሆን ምክር ካለሽ ለግሺን።
@mesaydestadestatesma
@mesaydestadestatesma 5 ай бұрын
በትክክል ዝጅብልእና የሻይ ቅመም ጋዝ የኔ ትልቅ በሸታ ጨጓራዬን የመያስነሳው
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
ስላም ስላም መልካምዬ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት ባለችበት ቦታ ❤❤
@bezawittebaw9701
@bezawittebaw9701 8 ай бұрын
yen web bemen kal lgeltshe❤❤❤❤❤
@aminuissa4436
@aminuissa4436 7 ай бұрын
ፕክን ሶዳምን ማለት ነው❤❤❤❤
@Ganet-qi2qm
@Ganet-qi2qm Ай бұрын
,ኢምሶልሳትምንአይነትነዉ
@halleluya-ir1zr
@halleluya-ir1zr Жыл бұрын
thanks Absalat ,,,,what do you have for hepatitis?
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 11 ай бұрын
እናትዬ ይሄ ሰውን የሚያፈጁት ሌላ ሳይሆን የስልጣን ጥማት ነው::
@gebregzbharegabrkidan5611
@gebregzbharegabrkidan5611 9 ай бұрын
አሪፍ አሳብ ነዉ ቆነጆ አኔ የምጠይቅሽ የመገጣጠሚያ አጥንት (ኦሪክአሲድ)የሚባለዉን ህመም መፍቴዉንና መዳኒቱን ብትነግሪኝ አነቺ ጋ መፍቴ አይጠፋም ብዬ ነዉ አንድ እህቴ በጣም ያማታል አብሶ በቀዝቃዛ ሠዓት.እጅ እግሯ አይታዘዛትም አባክሽ መላ በይኝ 🙏🙏🙏
@gelilamamo6508
@gelilamamo6508 Жыл бұрын
ቴሌግራም የለሸም
@KalidIbnuzeyn
@KalidIbnuzeyn 7 ай бұрын
you are varye good bersen i love it
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Жыл бұрын
ሠላምሠላም ዉዴበርቺልኝማማየ አገራቺንሠላምትሁንልንዉደ ማሻላህእንሞክርዋለንእስኪ
@NitsuhDemeke
@NitsuhDemeke 7 ай бұрын
አቢ,,, benatesh sele ማህፀን infection serelen
@YalemworkTekalign
@YalemworkTekalign Ай бұрын
እህቴ ጎን እና ጎኔን በጣም ያቃጥለኛል ኩላሊት መስሎኝ ውሀ ብጠጣም ለውጥ የለውም የሚያቃጥል ምግብ ስበላ እና ፔረድ ሲመጣ ህመሙ ይብሳል እስኪ ምከሪኝ
@arsemaGHiwot
@arsemaGHiwot 6 ай бұрын
አባክሽ ጨጎሬዬ ሲነሳ ያሰለኛል
@Mulubrhantamrat
@Mulubrhantamrat 6 ай бұрын
Yena Konjo Endat Nish Tana Sera Rasshein Tebky Btam Wedshalwe Absalat
@Zehara4444
@Zehara4444 Жыл бұрын
ተኔ ውድ ወጭ አፈር ነው ያለሁት በናትሽ ለፍተል በሽታ ለለበት ሰው የሙሆነ ነገር ካለ
@SelomieTesfay
@SelomieTesfay Жыл бұрын
Eidmena tena yistish fetari
@SefanitAyalew
@SefanitAyalew Жыл бұрын
ኤችፓይሎሪ ላለብን
@fantayeneshhailu3691
@fantayeneshhailu3691 7 ай бұрын
የኔ አብሳላት ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት እንዳታልፊኝ ተቸግሬ ነው የማስቸግርሽ የጨጓራ አሲድ ወደ ጉሮሮ መረጨት ችግር ነው ያለብኝ ጉሮሮዬን ይቆረቁረኛል የተወተፈ ነገር ያለ ይመስለኛል እባክሽ መፍትሔ ካለሽ እባክሽን እባክሽን የኔ እህት እርጂኝ።ከፈጣሪ በታች አንቺን ነው ያስቸገርኩት።
@AlmazKonjooo
@AlmazKonjooo 5 ай бұрын
Yenem semet endezaw new er mefita kale negregn
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
መፍትሄ አገኛችሁ ይሆን እኔም እንደዛው ነኝ😢
@MekiyaMuhammed-b3t
@MekiyaMuhammed-b3t 3 ай бұрын
እኔም አለብኝ በተለይ ብርዲ ሳአት ላይ ቶንሲል ነበረብኝ እና እሱ እበጡ እያደገ መሰለኝ
@KzTo-b6b
@KzTo-b6b Ай бұрын
ምንድነው ቤኪንግ ሶዳ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Selam enkuwan dehena metash berichi arife koyita new ❤🎉🎉
@saday1261
@saday1261 Жыл бұрын
አንቺ ልጅ ትገርሚያለሽ ከገባን እንደው ከሰማንሽ ፈጣሪ ይቅር ብሎን ትንሽ ማስተዋል ቢሰጠን እነዚህ አባባ ማሙሽ እማማ ሚሚ የሆነ ህብረተሰብ አንቺ በእድሜ የምታንሽን እስኪ አስተምሪ ቤታችንን ድምጥማጡ እየጠፋ መሆኑን ከገባን በጭላንጭል ከተረዳን
@MulubrhanLuelseged
@MulubrhanLuelseged 4 ай бұрын
እናትየ ሰላምሽ ይብዛ እኔ መጠየቅ የምፈልገው ማዮማያ ዕጥ ኦፕራስዮን አድርጌ ነበር ስለዚ አውሁን እንደገና ተመለሰብኝ መድሃኒት ካለው ምክርሽን ፈልጌ ነው፡፡
@mesitube6372
@mesitube6372 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ኢትዮጵያ እደ ሀገር ብዙ ባህል አላት አሁን ላይ ግን በጥላቻ አይን እየተያየን መቼ ብለሽ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን😢😢
@tofikmuzeyen3747
@tofikmuzeyen3747 Жыл бұрын
የጨጋራ ባክቴሪያ መድሐኒት ነገሪን
@SemiraSemira-v9g
@SemiraSemira-v9g 2 ай бұрын
ቤኪገ ሶዳ ምደነዉ የምታዉቁንገሩኚበአላህልሞትነዉ
@rehima4916
@rehima4916 2 ай бұрын
ቢኪንግ ሶዳ ብለሽ ሰርች አድርጊ
@rehima4916
@rehima4916 2 ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት ለጨጓራ በጣም ከባድ ነው አንዳንደ ምንም እውቀት ባይኖረንም በልምድ እንረዳል
@Cr7-o8p6i
@Cr7-o8p6i 11 ай бұрын
Mndnew backing soda
@astertbue5632
@astertbue5632 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም 🎉🎉እንካን ድና መጣሻ 🎉🎉ጎራ 🎉 7:38
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
አች ልጂ ግን ጭቅለትሽ ከእድሜሽ በለይ ነዉ አለህ ይጨምርልሽ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
@Abdalaziz-u8t
@Abdalaziz-u8t 5 ай бұрын
የጮጋራቁስለትመፍቴምንድነው
@halimashewangizaw
@halimashewangizaw 6 ай бұрын
ሰላምአምሳላት።ጨጋራዬሀሲድይረጫልምንልጠቀም
@selamtilahun2326
@selamtilahun2326 7 ай бұрын
Endz Yamrebeshal
@RhR-yc7co
@RhR-yc7co Ай бұрын
ግን እኔ እናቴ ታማብኛለች ጨጎራም ደም ግፊት
@mame332
@mame332 8 ай бұрын
ለስኳር ህመም በተለይ አይነት 1
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Жыл бұрын
የኔ ዋ
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 53 М.
የጨጏራ ባክቴርያ (H-Pylori Infection)
3:01
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 22 М.
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 135 М.
የጨጓራ በሽታ ምልክቶች
23:29
Fana Television
Рет қаралды 90 М.
ለኮሌስትሮል ... መድሀኒት  ጤናዎ በእጅዎ... | Elsa Asefa | Silegna | ስለኛ
28:15
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 59 М.