ወርቅ በወርቅ ያደረጉን ሴት ቦክሰኞች ቤተል ወልዴ እና ቤተልሄም ገዛህኝ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 104,706

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

ወርቅ በወርቅ ያደረጉን ሴት ቦክሰኞች ቤተል ወልዴ እና ቤተልሄም ገዛህኝ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 138
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
ጀግኖቻችን 💪💪ኢትዮጵያ የብዙ ችሎታ ጀግኖች አሏት በርቱ
@hak.d2211
@hak.d2211 3 ай бұрын
እኔእኮ የምትገርሙኝ ባለኮሜንቶች ተረጋጉ በሰለጠኑት ሐገር እኮ ሴቶች በጣም ነው የሚከበሩት በርቱ💪💪👊👊🤛🤜
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
አሄሄሄ..ካከበሩዋቸው ለምን ይፈቱዋቸዋል ? ወሬ ነው
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 3 ай бұрын
በርቱ ጀግኖች መግስት ግን ሊደግፋቸወ ሊሸልማቸዉ ይገባለ ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 3 ай бұрын
ሰሚስተር ሴፉ በጣም አዝኜብሃለው!!! ምን አለ ለነዚህ ሴቶች ሌላው ቢቀር አትሊስት ለሞራላቸው አንድ ሁለት ባለ ሀብትጋ ደውለህ የሆነ ነገር ብትላቸው !!!! እሮሮአቸውን ሰምተህ በደረቁ በመሸኘትህ አዝኛለሁ በጣም ተዳላለህ !!! አስተዛዛቢ !!! ይህን ኮሜንት ካየህ በኋላ እርግጠኛነኝ ...ደግመህ አቅርበሃቸው እንደምትክሳቸው ተስፋ አደርጋለው...የኢትዮጵያ ሕዝብ ይታዘብሃል...
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 3 ай бұрын
እኔ አልታዘበውም።እንደውም ማቅረቡን ተቃውሜያለሁ።ቤት ያሉ ሴቶች ችግር እየፈጠሩብን ነው።
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 3 ай бұрын
እንኳን አቀረባቸው እንዴ መጀመርያ ሳያሳይ ለህዝብ ሚረዳ ከየት ይመጣል ካሁን በኋላ ነው ነው በውስጥ አናግሮ ለድጋሚ ያቀርባቸው ምኞቴ ነው እነዚህኮ ተቸግረው ታመው አይደለም የቀረቡት ሆ አረ እያሰብን ተበርቼ ሰላም
@ፍሬ
@ፍሬ 3 ай бұрын
😂😂
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
እውነተኛ ሀገር ወዳድ እነዚ ናቸው ❤❤❤ ቢያንስ ሀገራችን በመልካም ነገር በአለም እንድትነሳ ያደርጋሉ ❤❤
@askoevents143
@askoevents143 3 ай бұрын
ቤቴል ጀግኒቷ የዓመታት ልፋትሽ ፍሬ አፍርቶ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል። በርቺ ይህ ጅማሬ ነዉ በኦሎምፒክም ድል እንደምታስመዘገቢ ሙሉ እምነት አለኝ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
ጎበዞች አድንቄአችኋለሁ የሆነ ማበረታቻማ ያስፈልጋቸዋል እነሱን ማስደሰት ህዝብን ማስደሰት ነው ሰይፍዬ የሆነ ነገርማ ፍጠር።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በሄዳቹበት ይጠብቃቹ የልባቹ መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ
@Ethio-Cycling
@Ethio-Cycling 3 ай бұрын
የለፋ ሰው ውጤት ሲያገኝ በጣም ደስ ይላል። እንኳን ደስ ያላችሁ
@Marsiill
@Marsiill 3 ай бұрын
ወላይታ ካልነካ የለውም በረካ
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad 3 ай бұрын
በናትህ ብዙ ቀልድ አታብዛ ደስ የሚል ነገር በሚናገሩበት ግዜ
@ሀገሬኢትዮጽያ
@ሀገሬኢትዮጽያ 3 ай бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነበር ሰይፉ። በጣም ፎርማል እና አዝናኝ ነበር።
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 3 ай бұрын
ጀግኖች ናችዉ ይመቻችዉ🇪🇹🇪🇹
@zedodavo
@zedodavo 3 ай бұрын
GREAT JOB❤ GOD BLESS YOU.
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 3 ай бұрын
Courageous and Beautiful girls. So smart. Keep doing what your heart tells you to be! God be with you.!!❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
ጀግኖቻችን በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 3 ай бұрын
I am happy Bety for your hard work payoff, I know you are deciplined and got humble personality
@TigistAbabu-kz3tk
@TigistAbabu-kz3tk 3 ай бұрын
እረ ሰይፍሻ የባላገሩ አሸናፊኸች አኪልሉ እና ብሩኬ መች ነዉ ሚቀርቡልን በጉጉት አለቀሁ
@abyelove2446
@abyelove2446 3 ай бұрын
ለምን ፈለግሻቸው? ቀርበው ምን ይበሉ? ኮተት
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
​@@abyelove2446 አዝማሪነት ሰራ መሰሎት ይሆናል
@NewayKabe
@NewayKabe 3 ай бұрын
Keep it up.Excellent work
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 3 ай бұрын
ጀግና የኢትዮጵያ እቁዎች
@ccu3907
@ccu3907 3 ай бұрын
ሰይፉሻ ቀልድህ ደሥ ይላል😂😂😂😂
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 3 ай бұрын
Wow amazing world class lady .
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 3 ай бұрын
ፈጣሪ አሳብ ምኞታችውን ያሳካላችው እህቶቼ
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 2 ай бұрын
የኛጀግና❤❤❤❤ በርቱ እውቅና ሊገኙ ይገባል
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 3 ай бұрын
ዋው ብራቮ ጀግኖች በርቱልን ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
ጎበዝ ቆነጃጅት !
@user-xb8zi7hk8q
@user-xb8zi7hk8q 3 ай бұрын
አድስ ዘመን ተማሪ ጎደኛችን ቤቲየ ኮረዉብሽ እኛም በአረብ አገራ ቤተሰባችን ማስደሰት አንች ደሞ በአገራሽ እኔ እና አንድ የሚያደራገን አንችም እኔም የመጀመራያ ልጂ እና አባታችን በጣም የምንወድ ጎበዞች ፈጣሪ ሁሉም አሸናፊ ያድራጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Dicha❤❤❤ great work
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 3 ай бұрын
ጎበዞቻ በርቱ
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 3 ай бұрын
ሰላምና ፍቅር ለሁላችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ROBE-sp1dk
@ROBE-sp1dk 3 ай бұрын
ጀግኖች. በእናንተ ደስተኛ ነኝ. እገዛ ያስፈልጋቸዋል
@Babe-kg7wv
@Babe-kg7wv 3 ай бұрын
I never seen Ethiopian womam box winner . It is fantastic job! She is strongest girl but she came from lower families. And she loved her families even if she came from poor life . Amazing.!!!
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 3 ай бұрын
በርቱ ጀግኖች
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 3 ай бұрын
ወገን አስተውሉ የቦክስ ስፖርት የሰይጣን አይደለም ። መሐይም አስተሳሰብን እናስወግድ ። ግምት ውስጥ አንዳንገባ እናስተውል።
@user-xo1zp2fe9m
@user-xo1zp2fe9m 3 ай бұрын
Amazing 👍👍bartulin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Good luck
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v 3 ай бұрын
ፋንታሁን ማለት ጊዜ የፈቀደለህ ተሳዳቢ ነህ። ምከንያቱም ሰለ እናቷ ቅጠል መልቀም ምን አገባክ። የአንተ እናት ልደታ ቶለሣ ሠፈር አበዱ ሱቅ ጓን ከሰል ይነግዱ ነበር ምን አዲስ ነገር አለ?
@user-dn6js8hg9c
@user-dn6js8hg9c 3 ай бұрын
ጎደኛዬ ቤትዬ❤
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 ай бұрын
ጀግኖች💪💪💪💪💪💖
@filmmakingcourseandshortmo7269
@filmmakingcourseandshortmo7269 3 ай бұрын
Betelhem gezahign melkamun Hulu ygtemish ye shromeda jegnit❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Abdi6119
@Abdi6119 3 ай бұрын
Wow 🎉🎉
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 3 ай бұрын
ጀግኖች ኮራንባቹ❤❤❤🎉🎉
@user-ml5gb3fv3s
@user-ml5gb3fv3s 3 ай бұрын
የኔ ማርርር
@godi555
@godi555 3 ай бұрын
❤❤wow
@user-yx5zq6ki9m
@user-yx5zq6ki9m 3 ай бұрын
ጀግኖች
@ethiopia4765
@ethiopia4765 2 ай бұрын
❤gartestes Ethiopians
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 3 ай бұрын
Jegenochachen.egzabahr.hsabachewn.yaskalachew❤❤❤❤
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 ай бұрын
ቀልዱን ተው እና የሚረዳቸውን ሰው or ባለሀብት በጎአድራጊ ፈልግላቸው ሰው አይጠፋም የአገር ኩራት ናቸው:: እናመስግንል ሰይፉ ፋንታሁን ::
@samsonemiru9845
@samsonemiru9845 3 ай бұрын
The degree of our intensity, persistence, and resilience to attain our goal determines our success.
@user-xr6vn9bc6y
@user-xr6vn9bc6y 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 ай бұрын
❤❤
@markmathewos
@markmathewos 3 ай бұрын
Jeginoch,enkuwan des alachu🎉
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾 @ ማርክ ማቴዎስ
@ashikmustefa
@ashikmustefa 3 ай бұрын
Gobezoch bertuln
@abirehamayalew1091
@abirehamayalew1091 3 ай бұрын
ኧረ አሸናፊዎችን ጋብዝልን እንዴ ብሩክ እና አክሊሉ እንዴ ማንም ሲዘፍንበት የኖረውን መድረክ ለእነሱ ሲሆን ዘገየሳ
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👏👏👏👏
@senayeroo3244
@senayeroo3244 3 ай бұрын
ጀግኖቺ በርቱ እግዝአብሔር መልካም ነገር ሁሉ ይሁንላችሁ 😘q
@GetalewDemas-ny3jd
@GetalewDemas-ny3jd 3 ай бұрын
ድቦ😂
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 3 ай бұрын
Legegenochachen.mabertacha.lidergelachew.yegebal.❤❤❤berto❤❤❤
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 3 ай бұрын
💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹
@ccu3907
@ccu3907 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@derarabyata5901
@derarabyata5901 3 ай бұрын
⭐️⭐️🇬🇭
@user-wb3rz1hf4w
@user-wb3rz1hf4w 3 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-id3vo2fg9l
@user-id3vo2fg9l 3 ай бұрын
መሬት ይገባቸዋል 🙏❤️💕
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
የኦሎምፒክ ወርቁን ካመጡት በኋላ ፡ መሬቱም የባንኩም ብድር ይሰጣቸዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። 🥇
@tgatube4990
@tgatube4990 3 ай бұрын
sefsha enatsh endezh nw yemiserut blh batashemakek tiru nw interview lijitun bicha behon moral lemetebek
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ tag…
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i 3 ай бұрын
ወርቅን ጓጉቸ ባገባቹ ወርቃዊ ሂወቴ ማጣት ኣልፈልግም !! ወይ ጣጣ
@LionTube16
@LionTube16 3 ай бұрын
They must have go out from Ethiopia, ....go to Europe and live with respect and money
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
A national team winning boxer gets better respect and money at home than abroad. 🤔
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 3 ай бұрын
እረ በናትክ ዶክተር ሀረገን አቅርብልን
@OdaOsh
@OdaOsh 3 ай бұрын
DESE SELU
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ኦዳኦሽ
@user-ld9gn9om4c
@user-ld9gn9om4c 3 ай бұрын
ብሩክና አክሊሉን አቅርብልን
@user-bz1fr2oy8p
@user-bz1fr2oy8p 3 ай бұрын
ሴይፉ በ66 ኪሎ yatasatafachiwun vedio በታሰየን ደስ ይለናል !!???
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @bz fr
@mahilet1817
@mahilet1817 3 ай бұрын
Abesoche
@user-mu4ov6ws3w
@user-mu4ov6ws3w 3 ай бұрын
መንግስት ሊያበረታታቸው ይገባል
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂yetngaw mengst
@medanitmengistu3068
@medanitmengistu3068 3 ай бұрын
​ahun egna hager mengst ale
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 3 ай бұрын
i don't mind, box is not sport..
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 3 ай бұрын
ጎበዝ ሴቶቹ ዘንድሮ ወዴት እየሄዱ ነው።??( ወንዶች )ሠምታችሀል። ወንዱ ዱቄት ሆኗል ሴቶቹን በግዜ ወደ ኩሽናቸው ካልመለስን ና ወንዱን (ሼፍ)ከኩሽና ካላስወጣነው ውርድ ከራሴ ዋጋችን ወድቋል።ጭራሽ በቦክስ ወርቅ ጉድድድድ ነውውው።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች
@biki3498
@biki3498 3 ай бұрын
ምን አደረጉ ? ክክክክክ
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 3 ай бұрын
ወያ ጉድ አዋቂ ሲበዛ ምኑን ከምኑ ነው ምደባልቁት😅
@Hatemabdu
@Hatemabdu 3 ай бұрын
ኋላ ቀር
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
ቦክስ ፈርተክ ነው 😂😂😂😂😂😂
@tadesseazage3306
@tadesseazage3306 3 ай бұрын
አንተነህ ዲያብሎስ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
አይ ይህ ገንዘብ የሚሉት ነገር ስንቱን ሴት የዲያብሎስ አገልጋይ አደረጋቸው
@metekusimewoldemichael4914
@metekusimewoldemichael4914 3 ай бұрын
What do you mean??
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 ай бұрын
ጀማሪ "ጴ" ነህ መሰል ዲያብሎስ ምናምን ... ማለት አበዛህሳ?😜 ኧረ ተው! ሆሆይይይ...
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
ለሴት ልጅ እንጀራ መጋገር ወጥ መስራት ጠላን ጠጅ እንጅ ቦክስ ምን ያደርግላታል ዲያብሎስን ከማገልገል በቀር
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
???
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 3 ай бұрын
what,?የመጠጥ ጥማት ስፖርት ነው ጠጅ ነው የሴጣን መገልገያ . እረ ጎበዝ እየተሳስብን . በርቱልን 👍👍👌👌👌👌👌
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o 3 ай бұрын
ዲያብሎስ ቂጥህን ይብዳው!!! አንተ መሃይም !!
@Hatemabdu
@Hatemabdu 3 ай бұрын
ኋላቀር ሰገጤ የገጠር ልጅ
@binyamsemu6568
@binyamsemu6568 3 ай бұрын
የዳቢሎስ ቀኝ እጅ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
ይመጣል ይሄዳል ትላለች እንዴ ሸሌ ነኝ
@abyelove2446
@abyelove2446 3 ай бұрын
ይመጣል ይጠበጠባል ይሄዳል። ቁጭ ብሎ የሚጠበጠብ ፋራ ብቻ ነው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
አነጋገር ተሸወደች:ሰይፉ መቁረጥ ነበረበት።
@abyelove2446
@abyelove2446 3 ай бұрын
ልክ ናት ይመጣል ፣ይገመገማል፣ የድርሻውን ይሰጠዋል ከዚያም ሲበሳበስ ቦክስ ይጠልቅለታል (እርሱም እንዳጠለቀው) ከዚያም ይሄዳል። ሁላችንም ያለፍንበት ነው። ማነህ ባለ ሳምንት። ልጅቷ በጣም ቆንጆ እና ግልጽ ናት። ጌታ አብዝቶ ይባርካት።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
​@@abyelove2446እር በስማም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
በጠማማ አትመልከቱት ማንም ሰው ያፈቅራል ይለያያ እንደዛ ነው
@yosepheshetu7378
@yosepheshetu7378 3 ай бұрын
ላህጫም ሰይፉ
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 3 ай бұрын
No
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 3 ай бұрын
ባለጌ / ጅል
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
እነዚህ ሴቶች ትውልድ ይበክላሉ ያሳዝናል በቃ የፈረንጆች የዲያብሎስን አገልግሎት ኢትዮጵያውያንን ሳይታወቅ እየሰረጸ ነው እንዲህ የዲያቢሎስ ስራ ሰርታችሁ አገር ማስጠራት ገደል ይግባ
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 3 ай бұрын
ቆያ እስፖርተኛ እንጂ የ ዱላ ደናሽ አደሉም እኮ ዳያቢሎስን ምን እዚ አመጣው ፎ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 ай бұрын
እነዚህን የሚያገባ ፈጣሪ የተጣላው ዲያብሎስ የመረቀው መሆን ይኖርበታል
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው ምቀኛ
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 3 ай бұрын
ወገኔ ምን እያየን ነው ለኔ የታየው ለናተ አልታየም ምን ማለት ነው ያሄ የጭንቅላት ጥበት
@sebli5075
@sebli5075 3 ай бұрын
እዚህ ቪዲዮ ላይ ዲያብሎስን ያንተን/ያንቺን ያህል የጠራው የለም ከልጆቹ ጋር ጥል አለባችሁ እንዴ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 3 ай бұрын
ዲያብሎስን ሰላም በይው
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ማላመጫውን ወደ ማዳመጫው ታዞርለታለች😂😂😂
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Sunday with EBS: Netsanet Workneh and Seifu Fantahun
31:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
የዝማሬ ድግስ🔴አሁን ከመስቀል አደባባይ‼️👉4ኛ ቀን በዝማሬ
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 239
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 14 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН