💡 ወርቃማ ሐሳቦች | በቀረው ዘመናችሁ ምንድን ትፈልጋላችሁ | Dr. Wedajeneh Meharene

  Рет қаралды 14,569

ወርቃማ ሐሳቦች | Golden Thoughts

ወርቃማ ሐሳቦች | Golden Thoughts

Күн бұрын

Пікірлер
@Ddee-gu1fv
@Ddee-gu1fv 2 ай бұрын
ስምቺው ይማልጠግባቹው የዶክተር ወዳጀንህ ትምህርቶቸ አምሰግናልሆ የሕይውቴ ምሪህ❤❤❤❤❤
@Cloudyyy101
@Cloudyyy101 4 ай бұрын
ውሀ በጠጣሁ ግዜ በነፃነት መተንፈስ በመቻሌ ሁሉ አመሰግናለሁ ምንም የምይመስገንበት ነገር የለም እግዛብሄር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
እፁብ ድንቅ መልእክት መቼም የማያረጅ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች:: እድሜ ይስጥህ ዶክተር በጣም ምሁር ነህ::
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነ ዘመን ይትባረክ በጣም ተጠቅሜአለው
@BabyBaby-hy9iz
@BabyBaby-hy9iz Жыл бұрын
እ/ሔር ፀጋና ሞገሱን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤
@mintearaya3853
@mintearaya3853 Жыл бұрын
እኒ የምፈልገው በመጀመሪያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መገዳደል በቃ ይበለን በኑሮየ በትዳሪ የሚገቡ ሰዎችን ከሒወቲ እንዲያወጣልኝ ትዳሪንና ቀሪውን ዘመኒን ይባርክልኝ የሰው ቤት በማፍረስ የሚደሰቱ ሰዎችን ንጱህ ልብ ይስጣቸው ልጆቸ ፈሪሐ እግዜአብሔር ያረባቸዉ ያድርግልኝ ለሰጋዎ ደሙ ያብቃኝ ጎደሎየን ሁሉ እንዲሞላልኝ እጠይቀዋለሁ አንተም ጸልይልኝ
@official_2943
@official_2943 4 ай бұрын
Dr. Wedajeneh, everyone loves you !
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 5 ай бұрын
God bless you both❤ you boosted my prayer routine🙏
@merontegegne9065
@merontegegne9065 2 ай бұрын
I'm praying, too! God bless you both
@SariSari-l3r
@SariSari-l3r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@tektanuhaminnuhamin9322
@tektanuhaminnuhamin9322 Жыл бұрын
እንዴ ዶክተርዬ ምንም እንዳታስበው በእግዚአብሔርም እኮ ዋጋ ትቀበላለህ ደሞ መንፈሳዊ ነህ ተባረክ
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 5 ай бұрын
Me too I like Virginia ❤❤❤❤❤
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 7 ай бұрын
❤waw Dr Amen prayer is best answer God bless you more Jesus is lord of lord
@official_2943
@official_2943 4 ай бұрын
Thank you So much !
@mihretgebrewold7017
@mihretgebrewold7017 Жыл бұрын
You are blessed!
@adeymare7537
@adeymare7537 9 ай бұрын
Ewunet newu ene tsife lefetari lemgnew adrgolgn yawukal ena kelb lemnut ysetal ewunet ene emesekralehu
@metinafdereje4277
@metinafdereje4277 Жыл бұрын
thank u dear dr.
@Abebch-j5v
@Abebch-j5v Жыл бұрын
በጣም ናፍቃቹኝ ነበር እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤
@ermiasmulualem2574
@ermiasmulualem2574 Жыл бұрын
ዶከተር ወዳጄነህ መማር ፣መለወጥ ለሚፈልጉ ፣ቅን ልብ ላላቸው ሁሉ የሚጠቅም ትምህርት እየሰጠን ስለሆነ ይህ ዕድል እንዳያመልጠን በአድናቆትም በአክብሮትም እንያዘው ።ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል እንዳይሆንብን።ወይም ነብይ በአገሩ አይከበርም እንዳይሆንብን።
@zbersabe
@zbersabe Жыл бұрын
Baraa jirenyaa keessanii Waaqayyoo isiif ha ebbisu.umrii fi fayyaaa gutuu isiif ha kennuu.barnooni doctor wodagena barnotaa sorataa Samuu nuf kennaa jiraa bay'een galatefadha
@henocktube
@henocktube Жыл бұрын
Wow God bless you
@MeseretAlemu-z1y
@MeseretAlemu-z1y Жыл бұрын
yene ngus newu wedajeneh malt ngus yaderegwu amelekaketuna ewuktu
@Senayytube
@Senayytube 2 ай бұрын
good
@kubraadem5062
@kubraadem5062 Жыл бұрын
Betam ewedachihalehu arif newu kutrachihn keyt newu lagegniwu efalgewalehehu👍👍❤❤🇦🇪
@epeniwasehun5a769
@epeniwasehun5a769 Жыл бұрын
ደ/ር ወዳጀነህ እና ፍቅር ረጅም እና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን።እንደ ወንጀለኛ ተሸማቀን የምንኖርባት ምድር እስክናጣ frist Lady ዝናሽ ታያቸው የንግስት አስቴርን ታሪክ እና ምልጃ አላነበበችው ወይም አታውቀው ይሆን ስደተኛዋ ንግስት አስቴር እንኳ ወገኖቿን አስመልጣለች። ንግስት አስቴር ፈጣሪን አምና ሞትም ቢመጣ ከወገኖቼ አብሬ ልሙት ብላና በሰጋዋ ፈርዳ ወደ ንጉሱ ቀረበች እና ያመነቸው አምላክ ሞገስ ሆኗት። የወርቅዘንግ ተዘርግቶላትት ሕዝቧን ከሞት አዳነች። ታዲያ ምነው ካለከልካይ ከቤት እስከ አደባባይ ከብረው እዋሉ ስለ ሕዝቡ ዝም አሉሳ አልሰሙ ይሆን??? ለእርሳቸው አድርሱልኝ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤❤ የልቤን
@hriutbekele7231
@hriutbekele7231 Жыл бұрын
@Adefkri
@Adefkri Жыл бұрын
Selam fkir dr magnet efelgalehu endiet agenewalehu???
@samsonzewdu2096
@samsonzewdu2096 Жыл бұрын
hello fikr how are you? i am appreciated your program keep it up, may be fikr if you can invite you'r fans ones a time as a gust on your show that will be fantastic in my thought as feedback
@yoditweldemichael7306
@yoditweldemichael7306 Жыл бұрын
Are you mirarging him because I saw your poster photos together with this Fikir. I have a question
@zolatube8534
@zolatube8534 Жыл бұрын
እረ እባካችሁ ሁሉንም ጫኑልን
@mintearaya3853
@mintearaya3853 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ የአንተ ትምህርት ሒወቲን የቀየር የትልቆች ትልቅ ነህለኒ እንደነብስ አባቲ ነው የማይህ ዘር አውጣ
@Dinberwesene
@Dinberwesene Жыл бұрын
ዶክተር አንተ ትለያለከ ታውቃለክ
@vivilove8469
@vivilove8469 8 ай бұрын
I wish one day I will see Dr wedajenh 😢 Can some one give me his phone number
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН