#ሐዋርያነትና_ነቢያት_ለቤተክርስቲያን_አልተሰጡም_pastor_kassahun_lemma_ministries

  Рет қаралды 3,837

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@LishanAssefa-mv8es
@LishanAssefa-mv8es Күн бұрын
ነብይ የለም ማለት ትክክል ነዉ ብየ አላምንም ነገርግን በእግዛቡሄር ቃል መፈተሺ ይገባል
@adeyabeba2487
@adeyabeba2487 15 сағат бұрын
Bestegaw selayehuk ejeg betam new des yalgn kgenem temret bet jemro lewengel legata yalhn fiker astawesalhu kef bele zeroch yebareku ❤
@Bukashe
@Bukashe 15 сағат бұрын
Well, thank you for introducing us to this pastor, pastor Kassyee ❤️🙏🏽 I’would love to thank him for serving the almighty God from young age 🙏🏽 However, he got me confused, so i have to take a break and listen to him again. Lol
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l Күн бұрын
“ፍቅርን ተከታተሉ፥ መንፈሳዊ ስጦታንም ይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥1
@Spurgeo
@Spurgeo 13 сағат бұрын
OMG! I remember this pastor before 25 years when i was Ethiopia; medhanialem high school preaching gospel with his friends, now I got Jesus and want to say thanks to you and your preacher friends [ Tsegaw, Behabtu, Nikodimos, Daniel, Martha.....] God bless you and your families all 😊😊😊
@sami8890
@sami8890 3 сағат бұрын
በርግጠኝነት የኔ ትውልድ እኔም መድሃኔያለም ነው የጨረስኩት 89፥ ጸጋውን በሃብቱ ኒቆዲሞስ.. እስታወስከኝ ሁለት መንታ ሴቶች በጌታ የነበሩ ትዝ ይሉኛል
@Bukashe
@Bukashe 15 сағат бұрын
Well, thank you for including us to this pastor, pastor Kassyee ❤️🙏🏽 I’would love to thank him for serving the almighty God from young age 🙏🏽 However, he got me confused, so i have to take a break and listen to him again. Lol
@Bukashe
@Bukashe 15 сағат бұрын
I love the background classical music 🎶 In fact, the music helped me with my confusion 😊
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l Күн бұрын
“ለአንዱም ትንቢትን መናገር፥ ለአንዱም መናፍስትን መለየት፥ ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥10
@yabsiramennaofficial789
@yabsiramennaofficial789 10 сағат бұрын
ኢየሱስ እረኛም ነብይም ሐዋርያም ሁሉንም ነው። “እንግዲህ የሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፤ የእምነታችን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት የሆነውን ኢየሱስን አስቡ።” - ዕብራውያን 3፥1 (አዲሱ መ.ት)
@raenasweet
@raenasweet 19 сағат бұрын
1 Corinthians 12 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 28: እግዚአብሔርም በቤተ ክርስቲያን አንዳንዶቹን አስቀድሞ ሐዋርያትን፥ ሁለተኛም ነቢያትን፥ ሦስተኛም አስተማሪዎችን፥ ቀጥሎም ተአምራት ማድረግን፥ ቀጥሎም የመፈወስን ስጦታ፥ እርዳታንም፥ አገዛዝንም፥ የልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችንም አድርጎአል።
@yosephmuluneh992
@yosephmuluneh992 19 сағат бұрын
እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Күн бұрын
እግዚአብሔር ቃል የተፃፈዉን ማመን ነብይ የለም አይባልም በመንፈሰ ቅዱሰ መመርመር ነዉ።
@BirhaneBirhaneMinda
@BirhaneBirhaneMinda 6 сағат бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ የእየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነው ይላል ። ይሄ ነብያትን ማረድ የለመደ መንፈስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሀይሉ ተዳክሟል ግን ያው እያጣጣረ ነው
@greenfarmgabella22
@greenfarmgabella22 9 сағат бұрын
ፓስተር ጸጋው ሰላም ላንተ ይሁን እንዴት ነህ በኢንተርቪህ ሀዋርያና ነብይ በአሁን ጊዜ አይሰራም ለቤ/ክርስቲያንም አልተሰጡም ብለው የሚያምኑ ብዝዎች ናቸው ትላንት በዚህ እርእስ ከአንድ ወንድም ጋር ሳንስማማ ነው የተለዬየነው አንተንም ላርምህ እነዚህ ኦፊሶች ከአምስቱ ውስጥ ናቸው በግልጽ በቃሉ ተጽፈዋል ነጣጥለን አንወስዳቸውም በማያሻማ መንገድ ለቤ/ክርስቲያን የተሰጡና አሁንም የሚሰሩ ቤ/ክርስቲያን በምድር ላይ ባላት ቆይታ ሁሉ የማይዘጉ ወይም የማይወሰዱ ናቸው በርግጥ ቤ/ክርስቲያን የምትመሰረተው በሀዋሪያትና ነብያት ነነው ስለሚል ቤ/ክርስቲያን ባልተመሰረተችበት በመሄድ ሀዋሪያዊ ተልእኮአቸውን ስለሚያገለግሉ እና የነብያትም አገልግሎት በጌታ ላላመኑት መሆኑ የሚታመን ቢሆንም አዲስ ለተመሠረቱትም ለነባሮቹም ኦፊሱ አስፈላጊና ግድም ነው ለቤ/ክርስቲያን አልተሰጡም ካልን ንብረትነታቸው የማን ሊሆን ነው ይልቁንስ ሜዳ ላይ ላሉና ወፍ ዘራሽ ለሆኑ ሀዋሪያና ነብይ ፓስር ነን ባዬች በሂወታቸውና ባገልግሎታቸው ጌታን የሚያስነቅፉ ለብዝዎች መሰናከል ምክንያት ለሆኑ በጌታ ስም በኦፊሰቹ ስም የሚነግዱ ክብሩን ያለ እርህራሄ የቀሙ ማጅራት መችዎች የንደባደብ ጥሪ አቅራቢዎችና ፍልሚያውን በደስታ ተቀባዬች የምትሉት ካላችሁ እንስማችሁ ተባረኩ
@yohaneshonsebo8055
@yohaneshonsebo8055 17 сағат бұрын
የአሁን ሰዓት ሐዋሪያነት ነቢይነት ገንዘብ ሃብት ለመሰብሰብ ነው እንጅ ከእግዝአብሔር መንፈስ አይደለም
@yabsiramennaofficial789
@yabsiramennaofficial789 10 сағат бұрын
ሐዋርያትና ነብያት ለአህዛብ ነው የተሰጡት ከማለት ይልቅ ለአለማቀፏ ቤተክርስቲያን ነው የተሰጠችው ቢባል ነው የሚሻለው። እውነት ነው አንዲት አጥቢያ ወይም ሠፈር ውስጥ ያለች ቤተክርስቲያን ከተተከተች በኋላ ከፓስተር የዘለለ የአገልግሎት መገለጥ ላያስፈልጋት ይችላል። ሐዋርያት እና ነብያት ግን ቤተክርስቲያን ተክለው የሚያገለግሉ ከሆነ አጥቢያዊ ወይም በሰፈር ደረጃ ያለ ከመሆን የዘለለ አለምአቀፍ የሆነ እይታ ላይ የተመሠረተ ቤተክርስቲያን ሊኖራቸው ይገባል።
@raenasweet
@raenasweet 19 сағат бұрын
Background music is so loud
@danielsiyoum9422
@danielsiyoum9422 16 сағат бұрын
Music is too loud
@sherefedinaman4395
@sherefedinaman4395 6 сағат бұрын
ኤፌ4:11 ቀደን እናውጣው ነው የራስህን መጽሐፍ ልትጽፍ ነው
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l Күн бұрын
ሃሳቡ ጠቃሚና አገልጋይ እራሱን እንዲፈትሽበት ይጠቅማል ነገር ግን የትንቢት አገልግሎት የተሰጠው ለአህዛብ ነው ማለት ሌላ ጥያቄ ይፈጥራል በመቀጠል በኔም እመኑ በነቢያቶችም እመኑ ይላል ቃሉ ባይሆን በቃል መመርመር መፈተሽ ተገቢ ነው አሁን ላይ ማንም ሳይሾማቸው እራሳቸውን የሾሙ ነብያቶች ስለበዙ በጌታ ቃል መመርመር ነው።
@tidarugebre8921
@tidarugebre8921 11 сағат бұрын
እወነተኛው ነብይ ማን ነው አንድ ገዜ እንዲህ ሆነ አባትየው 55 ዐመቱ ነው ልጅ ደግሞ የ8አመት ልጅ ነች አገልገዯ ለጅት ላይ ሰትተነብይባት አቧቷም እዝያው ቦታ አለ ዘማሪ ነሽ አለቻት ለአባት ደግሞ ቤት የምትሰራልህ እሷ ነች ብላው ተነበየች ልጅ የ3ከፍል ተማሪ ነች ቢሆን እንኳን አባት 70 አመት ሊሞላው ይችላል ሰለዚህ ቤትብትሰራ ለሷ ነው ወይስ ለአቧቷ አልገባኝም ትንቢቱ የጊዜ ግድፈት ያለበት ይመስለኛል እግዚአብሄር ግን ይችላል
@TadeleWeyessa
@TadeleWeyessa 3 сағат бұрын
These guy he loose a lot of money and members I thing the way he talk and practically on ground is to opposite tell him don’t try to be standard brother for God almighty working way
@AshuMiraf
@AshuMiraf 8 сағат бұрын
ይሄ ደግሞ እራሱ ግራ የገባው ሠው ነው
@magdydinku2104
@magdydinku2104 Күн бұрын
@Magdy Dinku:kzbin.info/www/bejne/fYSueX6FYrqkh80si=YR5fnRj1p0Hh_Hnx
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Tesfaye Challa "ማን እንዳንተ"  ተስፋዬ ጫላ
10:36
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 20 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН