ወሳኙ መፅሐፍ ተገኘ ermias abebe | wongel tube | faithline | Melos | ቴቄል ቲዩብ

  Рет қаралды 2,145

WONGEL TUBE

WONGEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 Ай бұрын
ሚኪ ነቃ በል ጭለማህን ጌታ ኢየሱስ ያብራልህ።ያብራላችሁ።
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff Ай бұрын
አረ በሕግ ኦርቶ የነቨርን ብዙዎቻችን እየሰማን እኮ ነዉ ቀን ተሠይሞላት ታቦትተቀርጾላት ሌላም አምልኮ እየተፈጸመ ትመለካለች አናመልክም የቲክቶኳ ኦርቶ ወንጌላዊ ሆነዉ አረፉት ሐሌሉያ ቴዳ ተባረኩ
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
Thank you wondime . Gin yet new yemitinorew?
@tigistabate8131
@tigistabate8131 Ай бұрын
Hulum ye wongel amagn yikebelal.sewuyewu eyewashe nw
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
ቅድስት ማርያም መዳኒት ሰጠችን የሚባለው በራሷ ንፁህ ሆና ከባሏ ወልዳ ቢሆን ነበር እግዛብሄር መላክ ልኮ በማህፀኗ አሳድጎ ተወልዶ እንዴት ሰጠችን ይባላል?ሰጠን እንጂ ተዋህዶ ባለማወቅ እየተዳፈሩ ነው
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 Ай бұрын
ለወደፊቱም ቢሆን ልክ እንደዛሬው ሥርዓት ባለው መልክ ይሁን!
@sisayassefa5350
@sisayassefa5350 Ай бұрын
እንቀበላለን ነገር ግን ውሸት ለማንም አይጠቅምም ማንም ወንጌላዊ ያምናል።
@TegonaMedia
@TegonaMedia Ай бұрын
አይ ኦርቴጋ "ማሪያማቸውን" በአደባባይ ሸመጠጧት።
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 Ай бұрын
በዕውነት በዕውነት ተደንቄያለሁ! እንዲህ ነው ትንታኔ! ጥንተ አብሶ አለባት፣ ምንም ጥርጣሬ የሌለው ነው!
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 Ай бұрын
ምነው ታዲያ መጽሓፍቶቻችሁ "ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም" ለምን ይላሉ? ለምንስ በመዝሙራችሁ እንዲሁ ትዘምራላችሁ?
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
ዲያቆኑ መልሳቸው እንደ ፖለቲከኛ ነው::
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
ኦርቶዶክሶች ማርያምን እየካዱ ነው:: የሚገርም ነው:: እኛ የምናምነው እየሱስ ክርስቶስን ነው እያሉ ነው:: ተሰምቶ አይታወቅም::
@BONANZ321
@BONANZ321 Ай бұрын
ኦርቶዶክሶች እያወቁ ማለቅ;- ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ:- አውቆ ይተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም:: ህረ እየሱስን ብቻ ያዙ???
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
#ሐረግ ክፍል 35
1:46:41
FIKAT MEDIA ፍካት ሚዲያ
Рет қаралды 528