ወሲብ ነውር ነው?/why we don't discuss

  Рет қаралды 4,241

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@HabtamuBruk-uk8ui
@HabtamuBruk-uk8ui 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ ያንቺ ሀሳብ 100% ደግፋለው ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ መልካም 🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
በጣም ድቅ ነገር ነው ቆጆ ከምር እኔ እኳን ወሲብ ባል ሲባል ነውር ስለሚመስለኚ በጣም ነበረ የማፋረው የማለቅሰው ግን አስተዳደግ ላይ ኢትዮጵያ ችግር አለ ማደግ ብቻ እጂ በስተኛው እድሜ ምን እደሚመጣ እና ምንን መጠቀቅ እዳለብን የሚያሳውቀን የለም ጥሩ ይሁን መጥፎ ምንም ሳናቅ ሊፀፅቱ የሚችሉ ነገሮችን በደመነፋስ እንጓዛለን አስተዳደግ ይጠይቃል ልጆች ስንናገር በስድብ ኮርኩመው ከዛ የዛ ነገር ተጠቂ ስንሆን ለምን ብሎ መጮሁ ዋጋ ቢስ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ ነው ያብዛኛው ሂወት እኔ ለሚቀጥለው ትውልድ እህቶቸ ሁሉንም ነገር ለማስተማር እየጣርኩ ነው በፀሎት አስቡኚ ወለተ ተንሳየ ከምር ባለማወቅ ብዙ ጠፋተናል ሊነሳ የማገባው ሀሳብ ተባረኪ❤❤❤❤
@mohammedadam4422
@mohammedadam4422 5 ай бұрын
ዉነትሽ። ትክክል ❤
@botin6076
@botin6076 5 ай бұрын
Yesssssss 100 kee100👌👌
@balemlaywale5466
@balemlaywale5466 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግብረ ስጋ ግንኙነት ነውር ሀጥያት አይደለም ነገር ግን ማመንዘር ዝሙት ነውር ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 5 ай бұрын
ዝም በይ ወሲብ የተፈቀደዉ ለተጋቡ ነዉ መኝታዉም ቅዱስ የምሆነዉ እናቱ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 5 ай бұрын
ጎበዝነሸ እኩንአደረሳቺ ቤተሰቦቺ
@MeleseBekele-md2lt
@MeleseBekele-md2lt 5 ай бұрын
ኢትዮጵያውን ጨለማ ነው የሚወዱት ለዚህም ነው እድገትምየሌለን አ/ሔር የሰጠንን ነገር በአግባቡ ስለማንጠቀም
@MazengiaMehari
@MazengiaMehari 5 ай бұрын
ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@AlemayehuAdema
@AlemayehuAdema 5 ай бұрын
ሮሜ=13:13:-የኢግ/ር ቃል ;በመደራት ና በዝሙት አይሁን ........ይላል ለተጋቢዎች ብቻ ነው።
@ngrachwoaaa2748
@ngrachwoaaa2748 5 ай бұрын
ሲያዩሽ ወጣት ስትመክሪ በሳልሰው ነሺ እደሜና ጤና በረከት ካንች ጋር ይሁን❤
@מסגנאוולדה-ש7ג
@מסגנאוולדה-ש7ג 5 ай бұрын
ደስ ይበልሽ ያልሽውን አድርገናል
@מסגנאוולדה-ש7ג
@מסגנאוולדה-ש7ג 5 ай бұрын
እንኳን ለፋሲካው በዓል በሰላም አደረሰሽ
@wintanayilma
@wintanayilma 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@GetahunKibret
@GetahunKibret 5 ай бұрын
ትክላኛ ዋሲብ እስክ ስንት ዳቂቃ ነው
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 5 ай бұрын
ለባለጋብቻዎችነው ከዛ ውጪ አዎ ነውርነው
@lebaatube5974
@lebaatube5974 5 ай бұрын
Enatachi kidist batakirsitan machami nawur now bilaa atawiqim banits gabicha kahonaa yaligabashin atawor
@selam9713
@selam9713 5 ай бұрын
ይወስብሽ
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 5 ай бұрын
ምንአጠፋች😂😂😂
@FlilmonTamerat
@FlilmonTamerat 5 ай бұрын
❤❤❤
@demozman1914
@demozman1914 5 ай бұрын
Enamesegnalen🙏
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@Truth-12
@Truth-12 5 ай бұрын
Lehullum gize alew Yene ehit… Zare sile wosib mawratu agbab aydelm… you better talk about the risen Lord Jesus Christ … the best good news for our lord is that Jesus is no longer in the grave . He is risen…. Be wiseb bicha new ende andebetshin yefetashew?!
@TofikMurid
@TofikMurid 5 ай бұрын
አልፈርድብሽም ክርስቲያኖች ዘንድ ዝሙት እንደኖርማል ይታያል እመክራለሁ ብለሽ ትውልድ አታበላሺ የቀረ ነገር የለም ክርስቲያኖች ዘንድ ዲቃላ መውለድ ለምደውታል እንደእንስሳ በየጭለማው ይጨማለቃሉ
@YesheKebede
@YesheKebede 5 ай бұрын
ቶፊቅ ልክ አደለህም ዝሙት ነውር እንደሆነ አይምሮ ያለው ሁሉ በተፈጥሮ ያቀዋል። ሙስሊም ዲቃላ ያለው መአት አቃለሁ ወሲብን በእድሜያችን ደረጃ ማወቅ ነውርነቱ ምኑ ጋ ነው?
@gingin6217
@gingin6217 5 ай бұрын
ያለ ኒካህ የተወለደ ልጅ ኮመንት 🤭🤣🤣🤣🤣
@yilem1073
@yilem1073 5 ай бұрын
ዲቃላማ እንደ እስልምና እምነት የሚፈቅድ እምነት የለም አቅም ካለህ ብዙ አግባና ውለድ ብሎ እሄው እናቶቹ ልጅ ታቅፈው ባሏ ሌላዎቹ ሚስቶቹጋ ሄዶ ተራ ደርሷት እስኪመጣ እምጠብቅ ዲቃላ ያላባት የሚያድግ ልጅ ከዚ በላይ ምን አለ 😁ያክስት ልጅ አትሉ ወንድም ሲሞት የወንድም ሚስት አትሉ ከዚ በላይ በዝሙት መጨመላለቅ አለ ኧረ አታስቀን
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 4 ай бұрын
​@@yilem1073ትክክል ስለሰው እምነት ከማውራት እራስን ማየት የተሻለ ነው ክርስትያን አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ብለው ነው የሚያስተምርቱ ያ ሰው ፍቅዶ ከሄደ ካመነዘረ እራሱ ተጠያቂ እንጂ እምነቱ አይደለም ክርስትና ማለት ነፃነት ያለው እመነት ነው እስልምና እምነት ስታይ ግን በተቃራኒው ወንዱን ሺ ሴት ጋር እንዲሄድ እያዘዘ ሴቷን ግን ተወስና እንድትኖር የሚያስገድድ እምነት ነው ከዚህ በላይ ዝሙት ኬት ይምጣ የመጀመሪያ ሚስቱ ጋር ያለው ነገር 7 ሚስቱም ጋር አለ ምን የተለየ ነገር ኖሮ ነው ሶስት አራት ሚስት እያለ የሚያገባው እንደሆነ እምስ እምስ ነው🤣🤣🤣
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН