ወጣትነትን በቁርአን መኖር || ከቁርአን ጋር || ሚንበር ቲቪ Minber TV

  Рет қаралды 17,137

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

የሁዳ መስጂዱ ኢማም ኡስታዝ አብዱልቃድር በዛሬው "ከቁርኣን ጋር" መሰናዶ ልዩ እንግዳ ናቸው። በቆይታው በቁርአን ዙሪያ ያሉ ትዝታዎቻችንን ከእርሱ ከምንወስደው ትምህርት ጋር አጣምሮ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ቃሪዕ አብዱረህማን መልእክቶችና ቲላዋዎች ጋር ምሽት ከ3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርባል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ከቁርአን_ጋር
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 148
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
የኘሮግራሙ አዘጋጅ በጣም የሚገርም ወጣት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወጣት ልጅ እንደዚህ አማረ ቦታ ላይ ሲገኝ ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ብቃቱ ኮንፊደንሱ ደስ ሲል በጣም የሚወደውን ሥራ አግኝቷል አላህ እውቀትን ጤና እድሜ ይጨምርልህ የምጋብዛቸውም የሚገርሙ ናቸው ማሻአላህ keep it up Awesome brother 👍
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Awesome what
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
ምን አለ ኡመተል ኢስላም ውስጥ ያሉ ወጣቶች እደናተ ቢሆነ? ? ኢላሂ መቸም ላንተ የሚከብድህ የለምና ልቦናችንን ለዚህ ድን አግራልን
@ZabibaSusu-lr1jh
@ZabibaSusu-lr1jh Жыл бұрын
اللهم آمين يارب العالمين
@abdumohammed-fv5th
@abdumohammed-fv5th 9 ай бұрын
Amin yareb
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 Жыл бұрын
"በሀገሬ ወጣት እደዚ አይነት አቅም በማየቴ" አልሀምዱሊላህ. ማሻላህ::
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Meshallah
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህዬ አተ ቁረአንን ለሁላችንም አግራልን ያረብ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 Жыл бұрын
የኛ ውድ ነቢ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ
@ሀያትካሳየ-ወ8ዀ Жыл бұрын
ማሽ አላህ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ለኔ የተዘጋጀ ነው የሚመስለኝ አዲስ ሃፊዝ ነኝ ይግባሽ ብላችሑ ዱኣ አርጉልኝ
@abduselamseid
@abduselamseid Жыл бұрын
ማሻ አላህ ! ወላሂ ያለንበት ዘመን እጅጉን ያስፈራል ! በተለያዩ ለዲንም ሆነ ለዱንያ በማይጠቅሙ ነገራቶች ተውጠን የህይወታችን ብርሀን ከሆነው ቁርአን የተዘናገንበት ተጨባጭ ውስጥ ነን ! በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ የቁርአን ማእከሎችም ልጆችን ቁርአንን ቃሉን ማስሸምደድን እንጂ ቁርአንን መኖርን እያስተማሩ ስላልሆነ ወደ ቁርአን ተጠግተዋል ከምንላቸው ልጆችም እጅግ የአኽላቅ መበላሸትን እየተመለከትን ያለንበት ወቅት ነው !! ስለዚህ እንደሚንበር የጀመራቹት ማህበረሰቡን ወደ ቁርአን መገፋፋት ፕሮግራም ምንም እንኳን የዘገያቹ ቢመስልም ነገር ግን አሁንም አልረፈደምና ወላሂ ከዚህም በበለጠ ሰፋ ባለ ፕሮግራም ህብረተሰቡ ፊቱን ወደ ቁርአን እንዲያዞር ተግታችሁ ልተሰሩ እንደሚገባ እናም ይህም እንደ አንድ የሙስሊም ቻናል አማናችሁም ነውና አማናችሁን በተሻለ ጥንካሬ መወጣት እንዳለባችሁ ለመጠቆም ያህል !! ወላሁ አዕለም !!!
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ኣስላሙ ኣለይኩም ወረህመቱላሂ ወላሂ በጣም እንደዚህ ጣፋጭ የቁርዓን የሚጋብዝ ፕሮግራም ስላላዘጋጃችሁልን. ጀዛኩምላህ በጣም ታምራላሽሁ ኣረ እኛ የት ነን ወጣቶች የት ናችሁ ላይክ ሼር እናድርግ
@ZabibaSusu-lr1jh
@ZabibaSusu-lr1jh Жыл бұрын
Nigaruwachwe eski
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Жыл бұрын
ወጣቶችን በስፋት አሳትፉ ጥሩ መነቃቃት ነው
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ወጣቶች ለወጣቱ ተምሳሌት የሚሆኑ ናቸው በርቱልን
@mamlove7261
@mamlove7261 Жыл бұрын
@halimaendris5124
@halimaendris5124 Жыл бұрын
Masha Allah My brother
@LijAhmu2-ልጅአህሙ2
@LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Жыл бұрын
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ቀጥተኛውን መገደ ይምራን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ጀዛኩማላህ ከር
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኚህን ኡስታዝ በኸሚስ ምሽት መዲና ሰማይ ስር ይጋበዙ ሰኡዲ ተወልዶ አድጎ ስለመጡ ብዙ ነገር ያስተምሩናል። እባካችሁ ሚንበሮች መሐመድ ፈረጅና ሁሴን ኸድር አስቡበት አቅርቡልን ።
@shadas8410
@shadas8410 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ቁርአንን ያግራልን ያረብ አሏሁመ ዚድኒ ኢልመክ
@YT_SUCCESSFUL
@YT_SUCCESSFUL Жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱቃድር አላህ ያቆይልን በጣም ነው ምወዳቸው ሁዳ መስጂድ ትዝታ
@abdurezak4470
@abdurezak4470 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው መድረክ መሪውም ብቃት አለህ አላህ ይጨምርልህ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
መሻአላህ ማሸንቅጢ ያሰላም መሻአላህ አረ የሄን ሸየህ በደንብ ሚዲያ ክፈቱና ያዙልን ያረህማን 😭😭😭
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላሁ አክበር የቁርአን ቭሮግራም ስጡልን ልባቺንን አርጥቡት በሚያምር ድምፅ እባካቺሁ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ላይክ ሽር እናድርግ ያጀማአ
@Umusuleym-h7w
@Umusuleym-h7w Жыл бұрын
ፕሮግራም መሪዉ አረ እንዲጨርሱት ታሪካቸውን ሰአት ስጦቸው ጀምራቹ ጀምራቹ አስተዋቹት ምን እንያዝ ሰአት ጨምራቹም ቢሆን አስጨርሱዋቸው
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
አረ ሰፋ ያለ ስአት ይሰጣቸው በደንብ ሀሳባቸውን እንዲገልፅ የሳኡዲ አይነት እንክብካቤ ቢሆን ተህፊዝ የኢትዮድያ ልጁ ሁሉ ሀፊዝ ይሆን ነበር
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Жыл бұрын
መሽአላህ ምንኛ አላህ ቢወዳቸውን ነው ሀፊዝ ሰወች ያረቢ እኔንም እርዳኝ አላህየ መቸም ተስፍ አልቆርጥም😢
@sikosil9949
@sikosil9949 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማነው እንደኔ አዘጋጁ ከኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ጋ የተመሳሰለበት በድምፁ በአቀራረቡ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Жыл бұрын
አቡ ሀኒፋን ነው መልኩ እሚመስለው
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
​@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ አዉ ለኔም አቡ ሀኒፋን ነዉ የመሰለኝ
@ZabibaSusu-lr1jh
@ZabibaSusu-lr1jh Жыл бұрын
Wellhi enami kalde nw mimaselge akrarebu erasu setmi
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
ማሻአላህ እኛም አላህ ሀፊዝ ያድርገን
@ሚናተራራyouTube
@ሚናተራራyouTube Жыл бұрын
ሀቂቃ ሸህ መንሱርን ነዉ ያስታወስኩት
@LeylaMm-y4c
@LeylaMm-y4c 4 ай бұрын
😅😅እኔ ወላሂ 15ሳለሁ ልጄ ሀፊዘል ቁርአን እዴሆን እመኝ ነበር ኢሻላህ
@muhakamil7361
@muhakamil7361 Жыл бұрын
ኡስታዝ አብድል ቃድር ስወደው አላህ ይጨምርልክ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
@فوزيهتفرا
@فوزيهتفرا Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱሁ ጀሚአን ማሻአላህተባርክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የሰዉልጂ መጨርሻዉ ሲያምር ነዉ አላህ የሁላችንንም መጨርሻ ያሳምርልን ያርብ☝
@firdosoumer9722
@firdosoumer9722 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@መክያያአላህባሪያነኝ
@መክያያአላህባሪያነኝ Жыл бұрын
አምን አምን
@ሚናተራራyouTube
@ሚናተራራyouTube Жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርልላችሁ ወንድሞቸ አላህ ለኛም ያግራልን ያረብ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
ለኛም ልጅ አላህ ያወጣልንን ያረብ
@muniranagas
@muniranagas Жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
ውዶቼ ቴክቶክ ራቁት ጊዜአቹን ተጠቀሙበት
@AbdulAziz-tl8sk
@AbdulAziz-tl8sk Жыл бұрын
Why is the host entrupting the sheikh before he finish his statment and he is trying to be like alim if he is an interviewer he should ask his question and let the sheikh talk if he wants to control the place why he called him and also if he don't know who is abdulqader come Juma or in remdan you will know him.
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
mashallah .. mashallah .. wonderful quran great voice . we thankyou ..
@hayatshikuri8818
@hayatshikuri8818 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ቁርአንን ማእከል አድርጎ የሚሰሩ ፕሮግራሞች ውብ ስለመሆናቸው ጥርጥር የለውም። ስለሆን ይህን ፕሮግራም ያሰባችሁም እንዲሳካ ላደረጋችሁም ምስጋናችን የላቀ ነው። የፕሮግራሙ መሪ በጣም ጎበዝ ዳዒና ቃሪዕ ነው። አላህ ይጨምርለት። ከዚህ በታች ያሉትን ነገሮች ቢያስተካክል ደግሞ ፕሮግራሙ ይበልጥ ያማረ ይሆናል ብዬ አስባለው። 1 መድረኩን በምትመራበትም ሆነ ሰዎችን በምትጠይቅበት ወቅት ቃላቶችን ባትደጋግም ለምሳሌ "በዋናነት" ፣"ወላሂ" ... የቃሎች መደጋገም ፕሮግራሙን አሰልቺ ያደርገዋል። 2 በቂ የሆነ ዝግጅት ብታደርግ(i think ጋዜጠኝነት ፕሮፌሽንህ አይደለም። ስለዚህ ብቃቱን ማምጣት የምትችለው በቂ የሆነ ዝግጅትና ድግግሞሽ ሲኖር። ሙያዊ ብቃትና ልምድ ያላችሁ ወንድሞችም እንዲያግዙህ ብታደርግ) 3 የተጠያቂዎችን መልስ በበቂ ሁኔታ ማስጨረስ። ይዘኸው የመጣኸው ጥያቄ ሁሉ ላይጠየቅ ይችላል።(ከጊዜ አንፃር) የጠየቀው ጥያቄ ግን በአግባቡ መልስ እንዲያገኝ እድሉን መስጠት አለብህ። 4 የተጠያቂዎችን መልስ ጠቅለል ማድረግህ ቆንጆ ነው ግን ሁሌ ባይሆን ፣ እና እያንዳንዱን መልስ ለተመልካች ትምርታዊ ለማድረግ አንተ መጣር የለብህም። አዳማጩ ከጥያቄና መልሱ የራሱን ትምህርት ይወስዳል። እነዚህና ሌሎች ነገሮችን ብታስተካክል ፕሮግራሙ ይበልጥ ያምራል። ይዘቱ ቆንጆ ቢሆንም አቀራረቡ ካላማረ የተመልካቹን ቀልብ የመያዝ አቅሙ ይቀንሳል። በርቱ አላህ ያበርታችሁ!
@cxbaha966
@cxbaha966 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሰማነው የሚንጠቀም አሏህ ያድርገን
@sofiamohamed6632
@sofiamohamed6632 Жыл бұрын
Mashallah betam ds mil program nw..gn more dmo ke chair yelk mejlis lay or bmntaf bihon ds yelal..more bka isalmic bihonm ds ylgnal..like quran endemikera malet nw..
@Happyyyy45
@Happyyyy45 Жыл бұрын
Jezakumulah hayeren ustaz abdurehman adera endatakwaretweben gen seatwem wedw 2 seat betakerbulen
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን ሚበር ቲቪ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሁሉንም የኢስላም ነክ እያስተዋውቃችሁ ነው በአለም ዳርቻ ላለን ኢትዮጵያ ሱበሀን አላህ ጀዘአኩመላህ ኽይረን
@helimaendiris2943
@helimaendiris2943 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ኘሮግራም ነው
@reemreemo8751
@reemreemo8751 Жыл бұрын
Masha Allah desi yemeli program nabar Thank's
@BhelHee
@BhelHee Жыл бұрын
ማቫአላህ ወደራሳችን እንድን መለስ ይረዳናል አንተን ለሚመስሉ ሁሉ ቤታቹውን በጀነት ይገንባላቹ እኝም በሰማንበት ምንጠቀም ያረገን ያረብ
@firdewsmhamedosman
@firdewsmhamedosman Ай бұрын
ሸይኻችን ኣፕ ይስሩልን
@cxbaha966
@cxbaha966 Жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምረላቹው በርቱልን ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@wllatube2938
@wllatube2938 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፓሮግራም ነው አሏህ ይጠብቃችሁ ሹክርንለኩም ወጀዛኩም አሏህ ኽይርን
@ydbx8876
@ydbx8876 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞች ጋር ያለን ችግር ዕውነት ነው ችግሩ ኑሮ ነው አላህ ያግራልን አላህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@mominamohamed5207
@mominamohamed5207 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Жыл бұрын
masha Allah Tabarakallah
@bedriaibrahim2727
@bedriaibrahim2727 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
አህሌን ተናፋቂዎች ማሻ አላህ
@የባድወልድ-ኀ7በ
@የባድወልድ-ኀ7በ Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ፕሮግራም በርቱ ሚንበሮች
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
ወኢነሁ ለሀላዋ ሱብሀነክ አላሁመ እርሀምነ የመላየንፋኡ ዳዋ ጠቢብ ወላ በካአል ሀቢብወላ ደህሸተል ቀሪብ 😭😭
@sihamhusen2760
@sihamhusen2760 Жыл бұрын
Ye programu azegaj mamew smu be allah
@ኢተቅላህልቤ-ቨ2ለ
@ኢተቅላህልቤ-ቨ2ለ Жыл бұрын
ماشا الله ماشاا لله
@EdtZdt
@EdtZdt 5 күн бұрын
ማሻአላህ
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Жыл бұрын
Jzk ustazena
@fetiyahasen7465
@fetiyahasen7465 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ምነኛ ያማረ አስተምሮት ነው በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ ሰለላሁአለይሂወሳህብሂ ወሰለም💐💐💐ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
@fetihahmmed4146
@fetihahmmed4146 Жыл бұрын
Er ye menzuma aqerarh nafkognal
@hayathayat8197
@hayathayat8197 Жыл бұрын
As wr wb selam mebrwoche usetz kmise meshet gabezute ksu bezu enemaraln
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
مشالله ቁርአን የጨለማ መብራት ነው አላህ እኛንም ከሀፊዞች ያድርገን
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 3 ай бұрын
መሸአላህ👍👍👍
@BayedaSanne
@BayedaSanne 6 ай бұрын
👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@hayatabdellaseman4273
@hayatabdellaseman4273 Жыл бұрын
ከቁርአን ጋር❤❤❤
@MohammadMuallemi
@MohammadMuallemi Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን
@ኢተቅላህልቤ-ቨ2ለ
@ኢተቅላህልቤ-ቨ2ለ Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r Жыл бұрын
ያረህማንን
@zekiya8711
@zekiya8711 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@amuabd5108
@amuabd5108 Жыл бұрын
ኡስታዜ ❤❤
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያርብ መገዳችንን አሳምርልን እናተንም አላህይጠብቃችሁ
@EdtZdt
@EdtZdt 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sartt1717
@sartt1717 Жыл бұрын
ማሻላህ በጣም እምወደው ፖሮግራም ነው
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@امعبدالرحمان-ظ9خ
@امعبدالرحمان-ظ9خ Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹህ አላህ እደናተ አይነቶችን ያብዛልን ያረብ
@haniomer2598
@haniomer2598 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ usataz
@SeadaHaderu
@SeadaHaderu 10 ай бұрын
Ustaz❤❤❤❤❤❤❤😂
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ምንኛመታደልነው የአላህን ቃል አሳምሮ መቅራት 🥺🥺🥺
@الحمدللهسبحنالله
@الحمدللهسبحنالله Жыл бұрын
ዋሌኩምሠላምወራህመተላህወበረካትሁ ማሻአላህአላህይጨምርላ
@ስአዳሙሀመዲየጃማዋቀበጥ
@ስአዳሙሀመዲየጃማዋቀበጥ Жыл бұрын
አሠዋልኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላ አልኩም አላህ ይጠብቃቺሁ ለኛሞ አላህ ይግራልን
@atyub
@atyub Жыл бұрын
ማሽረላህ ማሽአላህ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛኩመላህኸይር
@jaeferjemal4851
@jaeferjemal4851 Жыл бұрын
Ustaz❤
@sadajamal2620
@sadajamal2620 Жыл бұрын
መሻ ኣላሃ አላሃ ይጣብቃቹ ሙስልም ዎንድሞቼ
@yimitube
@yimitube Жыл бұрын
Waw
@mominayacob540
@mominayacob540 Жыл бұрын
masha allah batam das yemil program nw allah yagizachu ignanim allah kuranin kamiyfizut yargan
@misbahsani
@misbahsani Жыл бұрын
طبتم أيما تطييب إخواني
@አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
@አልሃምዱሊላህ-የ4ለ Жыл бұрын
ማሻአላህ ሶትጀሚል 🌹🌺🌺🌺💐🌹🌹🌹❤🥰
@jamalmala1317
@jamalmala1317 Жыл бұрын
ማሸአላህተባረክላህወንሞችአላህይጨምላችሁ
@frfhh9295
@frfhh9295 Жыл бұрын
ዬት ነቹ የኡመተ መሀመዲ አለሀ ቁረንኒ የጊረልን
@omukamilla9142
@omukamilla9142 Жыл бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah tebarekelah bexam desi ymil programun
@yallahuu8484
@yallahuu8484 Жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ እማየው ፕሮግራም
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Жыл бұрын
ማሻአላህ የምወደው አቀራር 👍👍👍
@wllatube2938
@wllatube2938 Жыл бұрын
የአቡ ሀኒፋ ወንድም ነውዴ ወጣቱልጅ
@maiden_6562
@maiden_6562 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መሰሎቻቹን ያብዛልን
@ebrahimmohammed4583
@ebrahimmohammed4583 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ!!
@zabebamohammed846
@zabebamohammed846 Жыл бұрын
ماشا الله تبرك الله
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Mashaallah
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች
@abdulfetah345
@abdulfetah345 Жыл бұрын
Masha'Allah Masha'Allah !!!!
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጫምርለችሁ
@rehimushharto6026
@rehimushharto6026 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ከሚበር የወደድኩት ፕሮግራም ቢኖር አንዱና ብቸኛዉ ነዉ አላህ ይጨምርልህ በርታ !!
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 399 М.
ያንተን ሰውነት በትክክል አለጋግጠሀል! || በሸይክ ሙሀመድ አንሲ
48:32
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 28 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 117 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 117 МЛН