"ወጣቶች ከቀድሞው አባቶቻችትን ጀግንነትን ልንማር ይገባል" - ሜላት ዳዊት (የታሪክ ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅ)

  Рет қаралды 11,411

 MEDIA

MEDIA

Күн бұрын

"ወጣቶች ከቀድሞው አባቶቻችትን ጀግንነትን ልንማር ይገባል" - ሜላት ዳዊት (የታሪክ ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅ)

Пікірлер: 81
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ሜሊ የኔ ጀግና አድናቂሽ ነኝ በአስራት ስላየውሽ ደስስስስ ብሎኛል !❤ አስራቶች በርቱ እናመሰግናለን 🙏
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 5 жыл бұрын
💚💛❤
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ pease write a book.
@abyssinia8533
@abyssinia8533 5 жыл бұрын
ሜላት በጣም ጎበዝ ነሽ👌 በናትሽ የአማራ ታሪክ እንዳይጠፍ በፊልምና መፅሀፍ አስቀምጭልን
@meljosh100
@meljosh100 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካላጠፋው ማንም ቢመጣ በዚህ አለም ላይ ይመኘዋል እንጂ አይቻለውም ህልም ነው
@stevenbloom5974
@stevenbloom5974 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርችልን!
@gerageru1388
@gerageru1388 5 жыл бұрын
ጀግና !!! ብዙ ጊዜ ከቆንጆ ሴት ቁምነገር እሩቅ ነው አንቺ ግን ይዘሽዋል ተባረኪ ።እስኪ ወደ ቡልጋና አንኮበርም ብቅ ለማለት ሞክሪ ተጉለትና ቡልጋ አንድ አውራጃ መሆኑን አውቃለሁ አንኮበር በተለይ አምስት ንጉስ የነገሰበት ከአምሐየስ እስከምኒልክ ብዙ ሲነገር ስለማልሰማ እንጂ ከአንቺ አውቄ አይደለም ።ደስ ይላል በርቺ ።።።።
@truetrust8216
@truetrust8216 5 жыл бұрын
በርች ሜላት ጆሮ ኖሮት ሰሚ በጠፋበት ትእግስቱን ይስጥሽ።
@ሐመርውሀ
@ሐመርውሀ 5 жыл бұрын
ሜላትዬ የአባቶቿ ልጅ በርችልኝ ብዙ ፍቅር😍😍😘
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
በርች አሪፍነዉ ታሪክን ለማያዉቅ ማሳዎቅ ግድ ነዉ
@የድንግልማሪያምልጅ-ጠ4ሸ
@የድንግልማሪያምልጅ-ጠ4ሸ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሥታምሪ ፈጣሪ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
አንደበተ ርዕቱ በርች አስራቶ ከልብ እናመሰግናለን
@aregagashaw836
@aregagashaw836 5 жыл бұрын
መሊ በጣም አዲናቂሽ ነኝ
@ቴዎድሮስወምኒልክ
@ቴዎድሮስወምኒልክ 5 жыл бұрын
ዋዉ አስራቶች በርቱልን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 5 жыл бұрын
በርቺ የነፍጠኞች ልጅ ነፍጠኛዋ
@abyssinia8533
@abyssinia8533 5 жыл бұрын
አስራት ሚድያ በአጭር ጊዜ top ሆናቹኃል👏 wow
@አማራፍቅርነው
@አማራፍቅርነው 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርችልን አንበሳችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀትሽን ያብዛልሽ
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 5 жыл бұрын
ተባረኪ አንቺ ልጅ ሀሳብሽን ያስፈጽምሽ።
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርች ታሪክ ለሚገባው ይገባዋል ለማይገባው ደግሞ ያው ዱቄት ነው
@ndndjdndnbd9248
@ndndjdndnbd9248 5 жыл бұрын
ዋ ው በርች ሜላት
@اااا-ز5ك5غ
@اااا-ز5ك5غ 5 жыл бұрын
በርቺ እህት ኢትዮጵያ ታብባለች የጊዜ ጉዳይ ነው
@negaber8400
@negaber8400 5 жыл бұрын
እህታችንሜላት ዳዊት እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ የልጅ አዋቂ!!! በርቺ በየ ክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወርሽ የአርበኞቻችን ታሪክ ዘግቢልን አስታዋሽ አጥተው ታሪካቸው ሳይዘገብ የቀሩ ብዙ ጀግኖች አሉን ፋሽሽት ጣሊያን አገሪችን ስትወር እራሳቸውን በጎበዝ አለቃ በማደራጅት በትጥቅና በወታደራዊ ስልጠና የተደራጀውን የፋሽሽት ጦር በሽምቅ ውጊያ ድባቅ በመምታት የጠላትን ትጥቅ በመማረክ በጠላት ትጥቅ ኢትዮጵያን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ስር እንዳትወድቅ በማድረግ ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው በኩራት እንድኖር አድርገውናል!!! አስራት ሚድያ በርቱ እናመሰግናለን
@yamritube6130
@yamritube6130 5 жыл бұрын
Yene mar tebareki Egziabher yechemrlish
@ሙራኤልጸባኦት
@ሙራኤልጸባኦት 5 жыл бұрын
አስራት በርቱ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሙራኤልጸባኦት
@ሙራኤልጸባኦት 5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች እረመዳን ከሪም የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንላችሁ💚💛❤
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 5 жыл бұрын
Meelat Dawit great Ethiopian Woman! Thank you. Wish u all the best.
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 жыл бұрын
በርች እህታችን አስራት እናመሰግናለን
@oneworldonepeople2760
@oneworldonepeople2760 5 жыл бұрын
ሜላት ዳዊት በጣም እናመሰግናለን ለወደፊቱ ከዚህ በላይ እንደምትሰሪ ተስፋ እናደርጋለን በዚሁ ቀጥይ! እራስሽን ጠብቂ ምክንያቱም ባንዳ የሹምባሽ ልጆች ግብረሰዶማውያን አጋመ ትግሬ ኤርትራ እና ከብት ጋላ ጸረ ኢትዮጵያ አማራ እና ኦርቶዶክስ ስለሆኑ ጥቅማቸው እንዳይቋረጥ የእነሱን የዋሁን ለማታለል የተንሻፈፈ ያጋደለ እና የተወላገደ የሀሰት ታሪክ በትውልዱ ጭንቅላት ውስጥ በደንብ ለማሰረጽ ቀን ከሌት እየደከሙ ነው!በዚህ ወቅት ትክክለኛ የኢትዮጵያን ታሪክ የሚያውቀውን ትውልድ ህይወቱን በማጥፋት ወይም በመግደል ላይ ስለተጠመዱ እራስሽን ከከዚህን በፊት በበለጠ ሁኔታ መጠበቅ አለብሽ!እነዚህ አጋመ ኤርትራ ትግሬ እና ከብት ጋላ እውነተኛ የኢትዮጵያን ታሪክ የሚያውቁትን ኢትዮጵያውያን በተለይ አማራውን አሳደው ገንዘብ ፋይናንስ እያደረጉ በመርዝ ድምጽ በሌለው መሳሪያ በመሳሪያ ወይም እስከነ መኖሪያ ቤት ወይም መንገድ ላይ አግተው ወስዶ አስገድዶ ደፍሮ በመግደል ስለተካኑ እራስሽን ጠብቂ አደራ!!
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 5 жыл бұрын
ተባርኪማማ
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 5 жыл бұрын
እንደ ወጣት ሜላት ዳዊት የአብዛቸው እውቀት አይደለም ወሳኙ እንደ ሜላት ስለ ውስጥ ኢትዮፕያ የሐገረዋ ሕዝብና ስለአለፉት ጀግኖች መሪዎች እውቀት እንጂ የማያውቁትን የሩቅ ሐገር በማውራት ወይም ታሪክ በመተረክ አይደለም። ሜላት በርቺ የአለምሽውን ዓላማ የአሳካልሽ። ጀግና ልጅ!
@madesign21
@madesign21 5 жыл бұрын
Waw አስራቶች በጣም ጥሩ ነገር እየሰራችሁ ነው keep it up
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 5 жыл бұрын
በርቱልን አማራየ በርች እህቴ አስራት
@berehanbehonegn136
@berehanbehonegn136 5 жыл бұрын
ኮራሁብሽ የኔ ውድ:: ተባረኪ የልብሽ ይሳካልሽ::
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 5 жыл бұрын
የአማራነት ውበትሽ ልብ ይሰርቃል የኛ የደም ገንቦ
@hailugetachew8466
@hailugetachew8466 5 жыл бұрын
Thanks Melat go ahead, you are very nice person and hero. Anole statue is a cover for what they have done on Amhara people in Arbagugu, Bedeno, Bulehora, Arsi, Jimma, Agaro and Wellega. I wish you long and healthy age.
@musamuhe2442
@musamuhe2442 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
ድንቅ ትዉልድ
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 5 жыл бұрын
Kefale Alemu በርች እህ
@bekeleyitayew9340
@bekeleyitayew9340 5 жыл бұрын
በርች እህታችን እኝዳንች አይነት እንስቶች ይብዙልን
@meljosh100
@meljosh100 5 жыл бұрын
ሜላት ግሩም ድንቅ ልጅ
@worknesh_209
@worknesh_209 5 жыл бұрын
የኛወቹ በርቱልን
@peace9955
@peace9955 5 жыл бұрын
Wow, great job 💚💛❤️👍👍👍
@alemushiferaw1040
@alemushiferaw1040 5 жыл бұрын
በርቺልን !
@azizaomar2001
@azizaomar2001 5 жыл бұрын
ማማየየኔውብ በርች
@amaraethiopian1619
@amaraethiopian1619 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜላት
@googgood417
@googgood417 5 жыл бұрын
ሜላት.ምርጥ.ከአማራ.ህዝብ.ከወጡኢት/ያን.ከገነብ.ኢት/ያዊያን.ይተገኘች.ድንቅ.ምሳሌና.አርያ.የሆነች.ለአማራ.ወጣቶች.ምሳሌናት!!ክብር.ይገባትል!!
@mizankassa2745
@mizankassa2745 5 жыл бұрын
አስራት የአማራው ዓይንና ጀሮ
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 жыл бұрын
በርች የጣይቱ ፍሬ ጀግና ነሽ
@saied6681
@saied6681 5 жыл бұрын
አስራት አሊታችን
@biki3498
@biki3498 5 жыл бұрын
በርቺ እግ/ር ይርዳሽ
@mmmname
@mmmname 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥሽ!
@yosefalemu6506
@yosefalemu6506 5 жыл бұрын
God bless you Melat, good job.
@muluyadata7985
@muluyadata7985 5 жыл бұрын
ሜልዩ ብርክ በይ
@شامبلمارش
@شامبلمارش 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጄግና ነሽ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 5 жыл бұрын
Gobez lij nesh! Berchi!
@TheMrFunnyBoy10
@TheMrFunnyBoy10 5 жыл бұрын
Good job
@ኢትዮጵያእናቴ-ሐ6በ
@ኢትዮጵያእናቴ-ሐ6በ 5 жыл бұрын
ሜላት ምን አለ በዚህ ጣቶችሽ ሶስት ግዜ ጠቅልለሽ ብታጎርሽኝ እኔም አጎርስሻለው አነ ሁሉ ኬኛ ሜላትም የኛ ነች እንዳትሉ ደግሞ ምድረ ሰገጤ ሁላ ::
@TT-lg7xs
@TT-lg7xs 5 жыл бұрын
የምታኮሪ ነሽ ሜላት ተባረኪ
@solomonteshom8705
@solomonteshom8705 5 жыл бұрын
Brchiln ahtachn bxam arif new.
@-_tube5935
@-_tube5935 5 жыл бұрын
አስራት ድምፃችን 💚💛❤
@አማራፍቅርነው
@አማራፍቅርነው 5 жыл бұрын
ሀይ አስራቶች በርቱልን
@twhidohayemnot6281
@twhidohayemnot6281 5 жыл бұрын
እውነት ነው ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይባላልና ታሪካችንን ለባለታሪኮች ተው ማንም እንደፈለገው ታሪክን ማጥፍትና ማፈርስ አይቻልም
@alemaywld6120
@alemaywld6120 5 жыл бұрын
ለካ ሀገሬ ዛሬም ሰው አላት። በጣም ታኮሪያለሽ!
@ephremtsegie3387
@ephremtsegie3387 5 жыл бұрын
yelij awaki yehenew tibbebun ewuketune chemro yadlishi ehite yehenew mawek malet yasadegish behulum yemetakebriw fetari yirdash.
@adaneterefe3365
@adaneterefe3365 5 жыл бұрын
EPDF does not want the ethiopian history and want to destroy ethiopianism.
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 5 жыл бұрын
አስራትቲቪበርቱማሮቸ።
@GeraBizuneh
@GeraBizuneh 5 жыл бұрын
Good Job !
@nahusenaytades4928
@nahusenaytades4928 5 жыл бұрын
Berche
@awekesidlel2176
@awekesidlel2176 5 жыл бұрын
አዘጋጁ ላንተም ሆነ ለሜላት ያለኝ ሃሳብ ወይም የምሰጣችሁ አስተያየት ይህ በሶሻሊስት አይዲዎሎጅ የሰከረ እና ያበደ ትውልድ ታሪክን ሳይሆን የአያቶቻችንን ታሪክ ነው መድገም ያለባችሁ።
@محمدعلي-ن7ح3غ
@محمدعلي-ن7ح3غ 5 жыл бұрын
አሥቲበቱየአማራአዪኒጀሬ
@dhhdhdhdushdhhdhdhdhh8418
@dhhdhdhdushdhhdhdhdhh8418 5 жыл бұрын
😘💪
@TheMrFunnyBoy10
@TheMrFunnyBoy10 5 жыл бұрын
አውቅሻለሁ የባህር ኃይል ልጅ ነሽ የ PT / OFFICER Dawit Yazachew Gobeze nesh
@dennislimosfo
@dennislimosfo 5 жыл бұрын
Hi
@googgood417
@googgood417 5 жыл бұрын
ሜላትን.ያየ.አማራ.በተለያየ.ሞያየተሰማራችሁ.የኢት/ያም.የአማራ.ህዝብ.ታሪክ.እየወደመነውና.ሰው.መሆናችሁን.ታሳዩ.ዘንድ.ስትጠየቁ.ሰው.ከእንሰሳ..በመለየቱ.ነው!!
@solomonteshom8705
@solomonteshom8705 5 жыл бұрын
Bxam new amamsgnw Asrat Ana TV. Melat brchiln Agziabher knantgar yhun.
@dhhdhdhdushdhhdhdhdhh8418
@dhhdhdhdushdhhdhdhdhh8418 5 жыл бұрын
Yegna. Jegena. Koraw. Ewdeshealw
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 жыл бұрын
መልካም አድሮጎ ፈጥሮሽ ነበር ግን የአፍሽ ቀለም ያስጠላል እንዲሁም ፕላስቲክ ሱሪ ለምን ለበሽ የአባቶቻችንን ታሪክ የምታስተምሬ ከሆነ ይህ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ደግሞ የጌታችንንመስቀልም አስርሻል ግን ሱሪ ከንፈር ደም መቀባት ምንአመጣው ይህ ክርስቲያናዊ አይደለምም የኢትዮጵያም ታሪክ አይደለም እና በአምሳሉ ፈጥሮሻል እና የአባቶቻችንን ታሪክ እየስራሽ ነው ስለዚህ እውነት ኢትዮጵያን አስተምሬ ሴት ልጅ ለምን አካሏን ከፍራ በፕላስቲክ ሱሪ ለምን ትሄዳለች ለምን ይህ የኢትዮጵያ በአል አይደለም ሴት ልጅ የወንድን ልብስ መልበስ ምን አመጣሁ ስለዚህ እህት በአልን በጠበቀ ልበሽና አስተምሬ የኢትዮጵያን ታሪክ ጠብቀሽ ከዚያ ለልጅልጅ ብታስተምሪ ወጣቱ ከአንች ይማራል አለባበሽን አስተካክይ የአፍሽንም ቀለም ታጠቤ ይህ ኢትዮጰጵያዊ አይደለም ያሳዝና
@girmachewgetahun1441
@girmachewgetahun1441 5 жыл бұрын
ስለከንፈሯ ቀለም ይሁን ስለለበሰችው ሱሪ ከማውራት መጀመሪያ እራስሽን ተመልከች። ሌላ ምንም የምልሽ የለም አምላክ ማስተዋሉን ያብዛልሽ።
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርች ታሪክ ለሚገባው ይገባዋል ለማይገባው ደግሞ ያው ዱቄት ነው
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 35 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 46 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 1 November 2024
45:57
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 71 М.
የጉዱ ካሣ ጉዶች #bridgemedia #culture #bridgepodcast #music #ebs
54:15
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 3 ) | ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም
53:01
Ato Tadewos Tantu
12:40
Travels,Tours & Events
Рет қаралды 10 М.