ወጣቷ ጠንካራ ሴት የሲሚንቶ ለሳኝ ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 26,984

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@ltube961
@ltube961 5 жыл бұрын
ዋዉ ይችን ጠንካራ ሴት የምታደንቁ ማናችሁ በላይክ እኔ ቤት ወስጥ ለምሰራዉ ይከብደኛል ጀግና ሴት ነሽ
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 5 жыл бұрын
ሊያ Tube 👍
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
ግን በሥራ እኛ ነን የምንበልጥ በውነት አንዳንድ ክፍል ይዘን ከወንዱ ጋር እኔ ቀድሜው እወጣለሁ ግን ብሩ የሡ 60 የኔ 50 ነበር የሚከፈለን አሁን ግን እግዚአህቤር ይመሥገን ሥደት ወጥቻለሁ ሁለተኛ ወደዛ ሥራ ባልገባ ደሥ ይለኛል 8 አመት ሠርቻለሁ እንበሣዋ ነበር የሚሉኝ በውነት
@eldalemm2392
@eldalemm2392 5 жыл бұрын
ምን አለ ሀገር ልብስ ብታለብሳት?
@happy7puer640
@happy7puer640 5 жыл бұрын
Eko they boring
@qatarm8568
@qatarm8568 5 жыл бұрын
ጀግና ነሽህ በርቺ
@ኢማንቢትመሀመድ-ደ8ሰ
@ኢማንቢትመሀመድ-ደ8ሰ 5 жыл бұрын
ጉበዝ የኔ ቆንጃ አድናቂሽነኝ ስራክብርነው ቀጥይበት
@EskuEdan
@EskuEdan 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም የሴት ጀግና
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እናት በርቺ የሴትም የወንድም ጠንካራ ደስስ ይላል 🙏❤
@asmabintabie4074
@asmabintabie4074 5 жыл бұрын
የኔ መሰኪን አላህ የተሻለ ሰራ የገጠምሸ የሂ ሰራ ግን ለሴት ለጀ ተገቢ አይደለም
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ ያልፋል
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
ጎበዝበርች የኔ ጀግና እህት።👍👍👍👍ስራ ክቡር ነው።
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 5 жыл бұрын
Bzuwerq Abebe love 'you'Ethiopia 👍
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ በጣም ያምራል
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 жыл бұрын
ጀግና ነሽ የኔ እናት ስደት ወጥቶ በሰዉ ፊት ከመገረፍ ያንች ይበልጣል በርቺ
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 5 жыл бұрын
Ami welloyewa 👋
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እህቴ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና እዳችአይነት ሎጋ ዉበቱን ተጠቅሞ ሥጋዉን ይቸረችራል የኔ ዘብ ፈጣሪ ካንች ይሁን
@suhaysuhay7209
@suhaysuhay7209 5 жыл бұрын
ምስኪን የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሄ ካንች ጋር ይሁን መልካም አድስ አመት
@tub4857
@tub4857 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ
@ህሊናየማሪያምልጅ-ዠ1ቨ 5 жыл бұрын
ጀግና ብዬሻለሁ እህታችን
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ዋው ማንኛውም ስራ የወድ ብቻ አይዴለም ጄግነ ሴት ለሴቶች አርኣያ ነሺ
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርች የኔ ቆጆ ጀግና እትልቅ ቦታ ያድርሥሺ
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 5 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እህታለም ያልፋል
@athahurahman3522
@athahurahman3522 5 жыл бұрын
የሴት ጀግና ብየሻላሁ አችይ የድሮ እናቶቻችን ነው ትዝ ያስባልሺኝ ምርጥ ሴት ጅግና ብየሻለሁ
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
እኔም እኔ እህት እኔን እፍፍፍ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
አንበሳ ነሸ በርቺ የኔ ጀግና
@mariyammasreshawmariyammas189
@mariyammasreshawmariyammas189 5 жыл бұрын
Yene konjo berchgn mamaye
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 5 жыл бұрын
በርች እማ አይዞሺ ታሪክ ይቀየራል
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ጀግና ብየሻለው አይዞኝ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 5 жыл бұрын
Yen. Anbsa
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 5 жыл бұрын
በጣም እማልዉደዉ ሥራ አይዛሺ በረች
@memimalase7244
@memimalase7244 5 жыл бұрын
Wooooooow Thank.you.so.much
@qashatyeegurawalijj7066
@qashatyeegurawalijj7066 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች እህቴ
@የተዋህዶልጅ-መ3ቘ
@የተዋህዶልጅ-መ3ቘ 5 жыл бұрын
እኔም ጀመሬው ነበር ግን በጣም ይከብዳል አንች ግን ጎበዝ ነሽ በዛ ስራ ተማርሬ ማዳም ቤት እጠገርራለሁ
@dasildasil7746
@dasildasil7746 5 жыл бұрын
የኔ አንበሳ አላህ የቅምጥ እንጀራ ይስጥሽ ምስኪን ከባዲ ነዉ
@maazakalbeto6124
@maazakalbeto6124 5 жыл бұрын
Ayizosh yane konjo hulum yalfal barch gin enat ya bahl libs bitgazuat arf naber
@guzeguzasefaw3733
@guzeguzasefaw3733 5 жыл бұрын
ጎበዝ.ነሽ.አበሳ
@hanualisho1496
@hanualisho1496 5 жыл бұрын
Gobez.Ehite
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 5 жыл бұрын
የኔ ማር እኔ እመብርሃን ትጠብቅሽ እኔ የቤት ውስጥ ስራ ከበደኝ እላለሁ አበሳ ለእኔ ምሳሌዬ ነሽ
@zahidanurjeba193
@zahidanurjeba193 5 жыл бұрын
ምስኪን በርቺ እህቴ
@kirubelkifele2095
@kirubelkifele2095 5 жыл бұрын
Gobeze
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 5 жыл бұрын
እኔም ያበድኩ ለሳኝ፡ ነበርኩ ያአባቶ ልጅ ነበር እምባለው ያሁኑን አያርገውና በጣም ነው የሚናፍቀኝ አሁን ከማዳም፡ጋር ጪቅጪቅ
@ሀናንብንትአደም
@ሀናንብንትአደም 5 жыл бұрын
Ay komentoch zefagh bihon eko 1000 comment yitay neber ehte ayzon berichy
@አስኒየማርያምልጅ
@አስኒየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በርች
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ብርታት ይስጥሽ
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጉልበት ስጣት
@ማሪያማዊትማሪያማዊት
@ማሪያማዊትማሪያማዊት 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ እኳ በጣም አሳቢነች
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
እኔም ለሣኝ ነበርኩ ኢትዮ ሆኜ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 5 жыл бұрын
ጏበዝ በርእች
@abm4166
@abm4166 5 жыл бұрын
I will provide her with all safety equipments . How do I get her address?
@tigistdadi9674
@tigistdadi9674 5 жыл бұрын
Barchi hambasa
@hayatjemalseid6881
@hayatjemalseid6881 5 жыл бұрын
የኔጀግናአንበሣብየሻለሁየኔቆጀ አርብሀገርመቶበሠዉፊትከመቃጠል በነጣነትበሀገርሽላይተከብርሽስለሠራሽአጂግበጣምነዉየማደቅሽ አርብሀገርያለንሥደተኞችብዙዎቻችንበሥማችንእካንአይጠሩንም:ሸቃላ:ብሽካራ:ከዳማነዉየሚሉን:አችግንበሀገርሽላይለሥራክቡርሰተሽብትሰሪ'ለኢንተርቢዉእካንበቃሽ አበዛጠክርየኔማር
@deboragirma5896
@deboragirma5896 5 жыл бұрын
💪💪💪💪💪❤❤💚💛💜💙
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 5 жыл бұрын
ደደብ ነገሮች ጠያቂዎቹ
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ፖለቲካ አይሆንልኝም"
28:06
ebstv worldwide
Рет қаралды 234 М.
የመስቀል ደመራ በዓል በአሜሪካ ሜሪላንድ
29:07
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 269 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН