ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021

  Рет қаралды 1,194,828

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021

Пікірлер: 687
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ ዉድ ያጋሬ ልጆች አሚን በሉ
@jemalgulte3566
@jemalgulte3566 3 жыл бұрын
Amen
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@chsesimae.d5417
@chsesimae.d5417 3 жыл бұрын
አሚን
@horyathehoor9402
@horyathehoor9402 3 жыл бұрын
አሚን
@ነኝየመድናዋቀበጥ
@ነኝየመድናዋቀበጥ 3 жыл бұрын
አሚን
@qatartuayaqatar8800
@qatartuayaqatar8800 3 жыл бұрын
ወይኔ ባባ በሣቅ ሊገለኝ ነው😂😂😂ባባን እዴኔ የሚወደው ማነው💕💕💕💚💛❤👈
@Dawit-negash
@Dawit-negash 3 жыл бұрын
"ቃልኪዳን ጥበቡ" ካንቺም በላይ !
@qatartuayaqatar8800
@qatartuayaqatar8800 3 жыл бұрын
@@Dawit-negash 😂😂😂
@Hanaesuendale_1656
@Hanaesuendale_1656 Жыл бұрын
😢😢😢 zare gn yelem
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ትንሽ ስህተት ብዘ መሰዋእትነት ያስከፍላል መጨረሻ ያማል የእውነት በሳቅ የጀመረውን በሳቅ ያልቃል ብዬ ነበር ያሳዝናልም ያስደስታል ባባዬ ግራሚ ነህ እኮ ትለያለህ😍😍😍✌️
@karolkalor270
@karolkalor270 3 жыл бұрын
ባባ ያለበት የሚመቻችው 👍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..
@-tarikubrhanuofficial7776
@-tarikubrhanuofficial7776 3 жыл бұрын
Tnx all
@adanishqatar3740
@adanishqatar3740 Жыл бұрын
are bebe 😭😭😭yene fendesha menew endezehu film behone moteh ina bedankelen 😭😭😭😭ina destachen betmelselen 😭😭😭😭ena tenegebegebkugn mariyaamin 😭😭😭😭😭
@wazibelay2711
@wazibelay2711 Жыл бұрын
ሳንጠግበው አመለጠን ባባዬ የኔ ሳቂታ ነብስህ ትረፍ😭😭😭
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
😭😭😭😭
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
ባባዬ ሳንጠግብህ አመለጥከን😭😭እኔማ ፊልሙን ደጋግሜ እያየሁ ማልቀስ ብቻ😭😭😭😭😭
@Love-xd5do
@Love-xd5do Жыл бұрын
ባባዬ እስካሁን ማመን አቅቶኛል😭😭😭 ጡሩ ሰው አልበረክት አለን እስኪ ሁላችንም እንዋደድ የተጣላችሁ ይቅር ተባባሉ ባባዬ ሁልጌዜ በልባችን ውስጥ ትኖራለህ የኔ መልካም
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Feker Yesten
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭 ሁላችን ተራችንን ጠባቂዋች ነን እናም እስካለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ስራዋችህን እያየን 😭
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ታሪክዬ ልባችንን ሠብረከው ሔድክ እንደት ልመን😢
@እረኛዬነህየነፍሴቤዛዋ
@እረኛዬነህየነፍሴቤዛዋ Жыл бұрын
የኔ ውሻ ከሞት የማስነሳት እድል ባገኝ አንተን ነበር እምለው 😭😭❤
@fedihussen656
@fedihussen656 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ፊልሙን እያየ ኮሚት ሚያነብ
@queennaniyegetaaliji8388
@queennaniyegetaaliji8388 3 жыл бұрын
እኔ
@etch1771
@etch1771 3 жыл бұрын
እኔ
@samerbounehme9843
@samerbounehme9843 3 жыл бұрын
እኔ
@bukertube9694
@bukertube9694 3 жыл бұрын
ፊልም አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@hahakebede8087
@hahakebede8087 3 жыл бұрын
Ena
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ጥላቻ ሣይሆን ፍቅርን በቀል ሳይሆን ይቅርታን ቅናት ሳይሆን ቸርነትን ክደት ሳይሆን እምነትን ክፋት ሳይሆን ደግነትን ትቢት ሳይሆን ትህትናን ለሠው ልጅ የምናሥብበትን ቅን ልቦና ፈጣሪ ይስጠን አሜን መልካም ሰንበት 🇪🇹🇪🇹
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ewunt nesh Eshi
@ኤችነኝየናቴመርኮኛ
@ኤችነኝየናቴመርኮኛ 3 жыл бұрын
አሜንንን
@manomano5919
@manomano5919 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ተባረኪ 😍😍😘😘
@Fj-kq1uz
@Fj-kq1uz 3 жыл бұрын
አሜን፫
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@tigistgbermeskel3238
@tigistgbermeskel3238 3 жыл бұрын
ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኮን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆችን መልካም በዓል
@እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ
@እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ 3 жыл бұрын
አሜን፫
@janahjanah1049
@janahjanah1049 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🌷🌺🌿🌹🌼🌺🌷❤️
@filifikir4263
@filifikir4263 3 жыл бұрын
Amen
@ነጋሲብክሰኝ
@ነጋሲብክሰኝ 3 жыл бұрын
@@እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ hey the
@alemneriy5879
@alemneriy5879 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@amiymt8287
@amiymt8287 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን እኛም ወደዛው ነን የማይረሳው ስራህ ግን ሁሌም ስምህን እያስጠራ ይኖራል ከደጋጎቹ ጋር ያኑር ጌታችን
@kidist1955
@kidist1955 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zemuamare1015
@zemuamare1015 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ ዓለም ከንቱ.....ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😭
@kidist1955
@kidist1955 4 ай бұрын
ኣሜን 🙏😭🙏
@Martha_Takela
@Martha_Takela 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታዬ ያለበት ፊልም እኮ ሞገስ አለው ግን ነፃነት መለሰ እና ታሪኩ አንድ ላይ ምሰሩበት ቀን ይናፍቀኛል .... ቅዱስ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ማነዉ እንዴኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ሰላም ያስጨነቀዉ እስኪ 👇👍
@tttyub5226
@tttyub5226 3 жыл бұрын
Gn eko safekrshi
@weysewkefatu803
@weysewkefatu803 3 жыл бұрын
ሰኪና ሰልክሸ ላኪልኝ እፈልግሻለሁ😍
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
@@weysewkefatu803 ምነዉ በሰላም
@nurahetho9438
@nurahetho9438 3 жыл бұрын
እኔም እንዳዘዉ ነኝ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@fatimaz6936
@fatimaz6936 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@fatimaz6936
@fatimaz6936 Жыл бұрын
ማመን አቃተኝ
@kidist1955
@kidist1955 4 ай бұрын
ኣሜን ፫🙏🙏😢
@motherferuza4871
@motherferuza4871 Жыл бұрын
ባባዬ እንዴት እኮ እንደምወድክ ነፍስክን ይማረው 😢😢😢😢😢😢 ነፍስ በሠላም ትረፍ 🙏
@fromtgray6076
@fromtgray6076 Жыл бұрын
ባባዮ ነፍስ ይማር እንደማውቅህ ነው ምናፍቅህ 😭😭😭
@kidist1955
@kidist1955 4 ай бұрын
እኔስ ራሱ 😭😭😭
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልሙን ሳያይ ለኮሜንት እሚሮጥ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 3 жыл бұрын
እኔ
@betybetty7470
@betybetty7470 3 жыл бұрын
እኔ
@kibiyyeeyeethioliji5618
@kibiyyeeyeethioliji5618 3 жыл бұрын
Meeeee
@merhawitmerhawit8933
@merhawitmerhawit8933 3 жыл бұрын
me
@dessiborenatube4270
@dessiborenatube4270 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንያረብ
@jeuru6920
@jeuru6920 Жыл бұрын
ባባዬ ልዩ ነህ እኮ ትለያለህ ይሁን ነብስህን ይማርልን
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
አይ አንቺ ከንቱ አለም አይ ክፉ ሞት ስንቱን ጅግና ወስዶ አስቀረ ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁን ስለ አንተ አመመኝ እኮ አልቻልኩም ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭
@kidist1955
@kidist1955 4 ай бұрын
😢😢🙏
@ttrytrrttm6749
@ttrytrrttm6749 Жыл бұрын
አላህ ለቤተሰቦቹና ላጓደኞቹ አብረዉትለሚሰሩት መፅናናቱንይስጣቼዉ መቼምየማይረሣነዉ😥😥😥
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ባባዬ መልካም እረፍት ይሁንልህ ባባ 😭😭😭😭😭😭😭
@Sami-xd9uq
@Sami-xd9uq Жыл бұрын
ባባየ ምን ልበልህ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ቀና ብየ ወደ ፈጣርየን ልኡል እግዚአብሄር እባየን አደርሳለህ ከዛ አምላኬ አመሰግነውና ቀጥሎም ባባየ ያንተን ፊልሞች አያለህ ከዛ ወደራሴን እመለሳለህ ባባየ እረፍትህን ስሰማ በህይወቴ እደዚህ ሀዘን ተሰምቶኝ አያውቅም ሁሌም አስብሀለው ሁሌም እወድሃለሁ ነብስ ባጸደ ገነት ያኑራት አሜን
@menot19
@menot19 Жыл бұрын
ሁሌም የፊልም ንጉስ ነህ ባባዬ ነብስህን ይማር😭😭😭😭😭😭❤❤❤
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Жыл бұрын
ባባዬ ስትሞት እኮ ይህ መልክህ ጠፍቶ ደምህ ተመጦ ግን ምክኘቱ ምን ይሁን አውቄው ልቤ ባረፈ ሀዘኔ በቀነሰ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋኑየጌታሊጅ
@ፋኑየጌታሊጅ 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው አስተማሪ ትልቅ ትምህርት በርቱ
@Hanaesuendale_1656
@Hanaesuendale_1656 Жыл бұрын
መቼም መቼምምምምምም አልረሳህም ባባዬ😔 ሁሌ ባየውህ ቁጥር እንደ አዲስ ነው ማለቅሰው ባባዬ ምነው ቸኮልክብኝ 😭ያንተ ሞያ ውስጥ እኮ ገብቻለው ላገኝህ ብዙ አልቀረኝም ነበር እኮ ባባዬ💔አንተ ለኔ የምን ጊዜም ጀግናዬ ነህ ምን ያህል እንደምወድህ,እንደ ማደንቅህ እና እንደ ማከብርህ ሳልነግርህ ማረፍህ ሁሌም ሲቆጨኝ ይኖራል ሁሌም ባባዬ😢 ነብስህን ይማር ፈጣሪ አዋቂ ነው የወደደውን አረገ🙏😊🥺😔💔
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
የባባን ፊት ሲያይ ሳቁ እሚመጣ በላክ ያሳይ 🌺💝
@ሱሱነኝ-ነ9መ
@ሱሱነኝ-ነ9መ 3 жыл бұрын
ኢማዳ ሁሉ ኮሜት ላይ አለሽ። ስወድሽ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
@@ሱሱነኝ-ነ9መ አመሰግናለሁ 🙏
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..
@-tarikubrhanuofficial7776
@-tarikubrhanuofficial7776 3 жыл бұрын
Tnx all
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
@@Atwima አሜን 🙏🙏🙏
@fikertekidane9526
@fikertekidane9526 Жыл бұрын
በጣም ነው እኮ የምወደው እኔም በጣምነው የሚያዝናናኝ
@yacob9891
@yacob9891 Жыл бұрын
የባባን ታሪኩን ነብስ ይማርልን እን dቀልድ ሳምንት ሆነው 😭😭😭አዝነናል
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Жыл бұрын
ባባዬ ነፈስህን ከደጋጎች ጎን ትረፈ 😥😥😔😔😔😌😌
@shadkonjo787
@shadkonjo787 Жыл бұрын
የኔ.ቀመም.ባበዮ.ዓለም.ጎደሎ.ዓለም.ሪሕራሐ.ዘይበለ.ጡዑይ.ሰብ.ዘይከዊን.አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ.አነሰ.ሓረረረረ.በለ.በአወነት.አይይይይይይ.ታረኩ.ብራሃኑ.የሲሓቅ.መንጫ
@neimaseid835
@neimaseid835 3 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም ማነው እንደኔ የማሳስበው እስኪ አንድ አንድ ጥቅስ ፃፉ እናት ሀገሬ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@tasfathamen2643
@tasfathamen2643 3 жыл бұрын
ሁሉምነው የኔ ቆንጆ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 жыл бұрын
እችን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃችህ በስደያለነው በስላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላማችህይብዛልኝ😘😘
@ኤችነኝየናቴመርኮኛ
@ኤችነኝየናቴመርኮኛ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
አሜን/3/
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 жыл бұрын
ዋውውው ያበደ አስተማሪ ነው ሹፉት! ታሪኩ ባባን ያላችሁ እስኪ ያችሁሁሁሁ❤️
@ማርቲየገጠሯጨዋ
@ማርቲየገጠሯጨዋ 3 жыл бұрын
በሳቅ ኮ ጭንቀቴን ሁሉ እራሳውት 😔😔ክክክክክ ምርጥ ፊልም ነው 💓💓💓
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..
@kisanetnayzgi3482
@kisanetnayzgi3482 Жыл бұрын
ባባየ የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ ናፍቀኸኛል ማርያምን ኣልቻልኩም ኣንድ ቀን ላቅፍህ እመኝ ነበር እኮ ላገኝህ እመኝ ነበር እኮ ባባየ ይሁን ፈጣሪ ይቀበልህ በእቅፉ ያኑርህ እወድሃለው 🕊🕊🕊
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ አባት💔💔💔መቼም አንረሳህም😥😥😥ባባዬ ቸሩ መድሀኔ አለም ነፍስህን ይማረው!!🙏💔🙏💔🙏
@wazibelay2711
@wazibelay2711 Жыл бұрын
ባበየ የኔ መልከም ነበስህ ትረፍ ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ የኔ የዋ😭😭😭
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Жыл бұрын
Nebs ymar babaye lbe betam tesebrol 💔💔💔🖤🖤🖤
@muhabbathnalam-jl8db
@muhabbathnalam-jl8db Жыл бұрын
ዋዉ የምርጦች ምርጥ ፊልምነዉ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 Жыл бұрын
እኔማ ታሪኩ መኖሩን ሳይ ገና እስገቃለሁ ግን ምን ይሆናል ሞት እያለ የምር ማመን አቃተኝ
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
የጀነት ያርግህ የኔ ውድ
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 жыл бұрын
የተማርኩበት ነገር ቢኖር ማንም ሰው ያሰበውን ሳይሆን ፈጣሪ ያለለትን ነዎ የሚሆነው
@MM-nt1cl
@MM-nt1cl 3 жыл бұрын
ትክክል ሰዉ ያሰበዉን ቢያደርግኖሮ የት በደረሰን ነበር ግን ፈጣሪ ያለዉ ብቻነዉ የሚሆነዉ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
ገረመኝ ይሄን መፃፍሽ። እንዲህ ልናጣው
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
2021 ዛይገባ ፌልሙ ቀድሞ ገባ አይ የኢትዮጵያ አክትቢስት ቀኑን ማታውን የማይለዬ ምርጥ ሰሆች ናቸው
@sifanbanti4589
@sifanbanti4589 3 жыл бұрын
Babaye endew men laregeh 💯💯👏👏👏 1 degna eko nek 💯
@eshetuababu499
@eshetuababu499 Жыл бұрын
ነፍሥህን ይማር ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭😭
@موسعبد-ل4ط
@موسعبد-ل4ط 3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም
@DeboraMesefen-oo1ml
@DeboraMesefen-oo1ml Жыл бұрын
ባባዬ መሞትህን ማመን አቅቶኛል ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@salam_love
@salam_love Жыл бұрын
የኔ ሳቂታ ነብስህ በሰላም ትረፍልክ😣😥😥😥💔💔
@tgsisthaile7176
@tgsisthaile7176 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 ባባ ምርጥ አርቲስት😘እኮ ነው ነብስ ይማር
@blackqueen7817
@blackqueen7817 3 жыл бұрын
It was a great movie and it gave us a great message
@nnsje70
@nnsje70 3 жыл бұрын
ታሪኩየ ሥወድህ በቃ አተ የሊለህበት ፈልም አያምረኝ አለ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው👍
@ezanapapi1765
@ezanapapi1765 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ባባዬ ግን ለምን ደግ ሰዎች ቶሎ ምናጣቸዉ ኡፍፍፍፍ💔💔💔😥😥😥😥
@ቲናG
@ቲናG 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን ፀብን ሳይሆን ፍቅር ያድለን ከጥፋታችን እንማር ያድርገን ቆንጆ ነው ተመችቶኛል ያላያችው እዩት ባባ ያለበት መቸም ቢሆን ያምራል
@wsgd3301
@wsgd3301 Жыл бұрын
ባባዬ ነብሰህን በኣፀደ ገነት ያኑርህ
@AliAli-d3y1d
@AliAli-d3y1d 8 ай бұрын
የኔ አባት ሁላችንም ወደዛው ነን ነፍስህ በደስታ ትኑር
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b Жыл бұрын
ባባየ አንተ እኮ ምረጥ ነበርክ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭😭
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 3 жыл бұрын
😥😥😥Ethiopian agarachin eska macha naw yamitelaksaw agarachin selam argilin Fetariy edima tana ystachu fetariy kakifu hula ytebikachu betam kebad sira naw🇪🇹❤
@hiwethiyele2881
@hiwethiyele2881 Жыл бұрын
Babaye I miss you 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 Жыл бұрын
ይማርህ ባባየ አይ ሂወት😭😭😭😭😭
@ስደትናህይወት
@ስደትናህይወት Жыл бұрын
ምናለ አልሞተም ብትሉኝ ግን😢
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ Жыл бұрын
ባባዬ እግዚአብሔርን ነፍስህን ያሳርፍህ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
በእያላችሁበት የተባረከ ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ😘
@hanihabeshawita6331
@hanihabeshawita6331 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😘
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dagidesye9242
@dagidesye9242 3 жыл бұрын
አሜን ላንችም❤❤❤👏👏👏
@እኔኢትዮጵያውያዊነኝ
@እኔኢትዮጵያውያዊነኝ 3 жыл бұрын
አሜን
@elenaefa6177
@elenaefa6177 3 жыл бұрын
Amen lehulachen
@amiintube3565
@amiintube3565 3 жыл бұрын
Thank you
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ባባን የምወደዉ
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 жыл бұрын
ባባየ ስወድህ በነገራችን ላይ ምርጥ ተዋናይት ይወጣኛል ፊልም የመስራት አላማ አለኝ
@Hodye
@Hodye Жыл бұрын
Weeee baba temechehenh ❤❤❤❤ yene geta aferun geleba yarglh
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
💔💔እህህህህ አይ ባባ ቀርህብን የኔ ወድ 😭😭😭
@fafi6205
@fafi6205 3 жыл бұрын
ታሪኩ (ባባ) ስወድህ አድናቂህ ነኝ
@satanworshiper5638
@satanworshiper5638 3 жыл бұрын
baba be egeru yegbabesh shele weregna tembatam
@maynardyorke4465
@maynardyorke4465 3 жыл бұрын
ERE BAKH, LMN CHIGERUN ATLESELETEM
@fatimaa4254
@fatimaa4254 3 жыл бұрын
@@maynardyorke4465 i😂😂😂😂
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..
@suzifkr706
@suzifkr706 Жыл бұрын
ባባኮ የኢትዮጽያ እንቁ የኣርት ሰው ነበርክ ነበርክ😭😭😭 በቃ ነበር ሊባልኮኖ ባባዬ 😭
@ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ
@ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ ባባን የሚወደው አዲናቂህ ነኚ
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢
@hananshamil5922
@hananshamil5922 Жыл бұрын
ውይይይይይ ባባዪ እንዴት ልመን የኔ ቆንጆ ምን ያክል እንደምወድክኮ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልምነው የባባ አድናቂነኝ
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 Жыл бұрын
ምናለበት ባባየ እደፊልሙው ምልስ ባልክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አልቻልኩም
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
እውይ ታሬ ተባረክ ቀኔን እንዴት በሳቅ እንዳደመቅክልኝ።
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 3 жыл бұрын
Enkuan la gana bahal beselam adarasachu Merry Christmas 🌲🌲🌲🌲Ethiopian agarachin selam tedrgilin aman aman aman 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌲🌲❤👍
@masarathayilu3938
@masarathayilu3938 3 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 11 ай бұрын
'አይመለከተንም'.....አንበል!
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 Жыл бұрын
Baba u the best:: I am very Sad like I know u for ever::
@rutahaylemariyam7376
@rutahaylemariyam7376 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው መጭረሻው ደስ ይላል
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
ሲኒማነበር ያየሁት አሁንደሞ በባዬ ከሞትክ በኋላ በጣም አሳዛኝነው ነፍስህን በአጸደገነት ያኑራት
@molumulo570
@molumulo570 3 жыл бұрын
ባባየ ባለ እና ሚስት ከአንድ ምንጭ ይቀዳል ይባላል መልካም ልብ ያላችሁ ናችሁ እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ባባ የሚሰራው ፊልም ሁልግዜም ምርጥና አስተማሪ ነው
@jdjjd5232
@jdjjd5232 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ስወደው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ባባዬ😭😭😭
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes Жыл бұрын
Tariku baba fetari nebsikin yimar 😭😭😭😭😭 yante mote betam yazazinal mnew mote yemibal neger balnore ayyiiiii😭😭😭😭😭😭
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ባባ ትልቅ ሰው።
@marm.d2170
@marm.d2170 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ባባ አድናቂነኝ ኑርልን ሁላችንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..
@MekdesAbdela
@MekdesAbdela Жыл бұрын
Hulem belbachn tnoraleh🥰🥰
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ሌሎች ሰወች አፀያፊ ነገር ሲያደርጉ ምን አገባኝ ብሎ ማለፍ ምን ያክል ዋጋ እደሚያስከፍል በዚህ ፊልም ተምሬለሁኝ እናመሰግናለን
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Жыл бұрын
Yene melekam nebsekegni yemarew 😭😭😭😭😭😭medere ley eyelgni melkem ensera hiwote achere nechi melkem sem gen ka mekebara beleya new Egzebehere ethiopia yeberka🙏
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 жыл бұрын
የባባዬ አዲናቂወች የት ናችሁ❤ ታሪኩ ባባ ተጫወትክብን አላለም😂😂
@አለም-ጐ8ቀ
@አለም-ጐ8ቀ 3 жыл бұрын
እደትእደሣኩ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
ክክክክ እኮ
@monamona5830
@monamona5830 3 жыл бұрын
ከምረ በጠም ይመቸኛል ታሪኩ በበ
@-tarikubrhanuofficial7776
@-tarikubrhanuofficial7776 3 жыл бұрын
Tnx all
@top_virals
@top_virals Жыл бұрын
Babaye enwedihalen tenafkehal❤❤😭😭
ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
1:40:48
ትልቅ ስጦታ ሰጠን
23:17
jahnny
Рет қаралды 3,3 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 66 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,7 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 15 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019
1:41:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,6 МЛН
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,8 МЛН
አባት ሀገር Ethiopian Movie Abat Hager - 2019 ሙሉፊልም
1:39:42
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 603 М.
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 66 МЛН