ወይ እንግሊዘኛ !

  Рет қаралды 193,106

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

Жыл бұрын

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 138
@nati_abraham
@nati_abraham Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !!! official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ ! ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!
@Beka_G
@Beka_G Жыл бұрын
Habibi Come To Beko Reacts🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abaanbesaw6458
@abaanbesaw6458 Жыл бұрын
@@Beka_G no way😅
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ናትዬ ምንም እንዳይመስልህ ያለከው አገርህ ውስጥ ነው የትኛው አለም ላይ ብትሄድ በአማሪኛ ተፅፎ አታገኘውም ለፈረንጅ ካሰቡ በሁለቱም ቋንቋ ማዘጋጀት አለባቸው ደሞ አስተናጋጅዋ ችግሩን ልታቃልል መስሎኝ የቆመችው ደንበኛን ለማፋጠጥ አይደለም በርታ ናቲዬ ✌️🌻💚💛❤️
@tittadele845
@tittadele845 Жыл бұрын
Yþhii
@tittadele845
@tittadele845 Жыл бұрын
David tadele
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem Жыл бұрын
እውነት ነው ለፈረንጅ ብቻ የተዘጋጀነው የሚመስለው እንዳንድ የምግብ ቤቶች 🤔
@ethionewsyoutubechannel1916
@ethionewsyoutubechannel1916 Жыл бұрын
አው
@adamseid5447
@adamseid5447 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ገራሚ ነው ናቲ ። ልጅቷም ትችላለች 👏
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 Жыл бұрын
እኛ እኮ በስሞል ሌተር ስለተማርን ነው አላልክም🤣🤣❤
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ትችያለሽ አደኛ👍
@mamaenyew379
@mamaenyew379 Жыл бұрын
ናቲሻ ደቂቃውን ጨምርልን
@Geramesay
@Geramesay Жыл бұрын
ጥሩ ቤት የሚሠራ ጥሩ አስተናጋጅ እንዲህ አይሆንም፡፡ በተረፈ ስራችሁ ያምራል
@zelealemhi585
@zelealemhi585 Жыл бұрын
እኛ በእስሞል ሌተር ነው የተማርነው፣ ስለዚህ እንግሊዘኛ አልችልም 😂😂😂
@esharegeshareg6273
@esharegeshareg6273 Жыл бұрын
ናቲ ማን በጣም ጥሩና ገሀዱን አለም የሚዳስስ አስተማሪ የሆነ ስራ ነው የምታቀርብልን በርታ !! ደቂቃዋን ግን ረዘም አድርጋት።
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Жыл бұрын
ናቲሻ እንኳን ደህና መጣሃልን የኛ መዝናኛ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ሀሳባችንን ሞልቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶቼ እኛው በኛው ከተረዳዳን ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን እንረዳዳ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@siaw5419
@siaw5419 Жыл бұрын
Nati siwedih kkkkkkk ❤️
@lididuye
@lididuye Жыл бұрын
ሚጠጣ እንዳትይኝ ይነቀኝ 🤣
@bethelhemlisanu1993
@bethelhemlisanu1993 Жыл бұрын
Ere yimechachu👍👍👍👍👍
@hope2633cu
@hope2633cu Жыл бұрын
Nati Englizagn atchelmmmm kkkkk 😃 😀 😄 😁 🤣 😂 mert lij
@rabiyat8832
@rabiyat8832 Жыл бұрын
ይነቀኝ አለለም ኡኡ ናቲ ክክክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ልጅቷ የምትደነቅ ነች
@chisamfalzon1303
@chisamfalzon1303 Жыл бұрын
You don't fell to make us lol kkkkkkkk aye nati the last one is Kelling me 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 awww ya the girl is good at acting toooo 👏👏👏👏👏👏
@fanuelsimon777
@fanuelsimon777 Жыл бұрын
ብጥኣሚ ኢካ ከዝፈትወካ ናቲ
@mamayefikr7414
@mamayefikr7414 Жыл бұрын
አቦ ቸከሱ ነው የተመቸኝ!!😘
@abdimegersa3659
@abdimegersa3659 Жыл бұрын
Natty nakofalchiisteetta galatoomi!
@hawltiefentahun7611
@hawltiefentahun7611 Жыл бұрын
Abaye techlaleh😂😂
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
ናቲ ጥሩ አስተማሪ ነው
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Жыл бұрын
Aye nati beske motekuig yenkig alek kkkkk
@therapysounds9542
@therapysounds9542 Жыл бұрын
😀😀😀 በስሞል ሌተር ! ደሞ ፒዛዋን ዝም አረካት 🤣
@abalotube-4117
@abalotube-4117 Жыл бұрын
keep itup nati
@bewketubelete5099
@bewketubelete5099 Жыл бұрын
Wow betam astemari nw
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
ስነስርዓት የሌላት ዌይተር
@Sebat24
@Sebat24 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍❤❤🙏🙏
@SUPERSTARSHD
@SUPERSTARSHD Жыл бұрын
i like the small letters hahah
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ምግብ ቤቶች ግን እኛ ሃበሻወች ቅድሚይ ሽሮ ድንች ከዛ ነጭ😂😂
@meazitube7283
@meazitube7283 Жыл бұрын
ክክክክክ ናቲ ግን ወጭ ላይ ልክ እንደ አቶ ዘሩ ነክ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 so funny
@wediofla3230
@wediofla3230 Жыл бұрын
There is an Ethiopian restaurant in DC that does have a menu, seriously. The girl is a good actress and deserves a second chance.
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
How much is the food 🥑 there?
@wediofla3230
@wediofla3230 Жыл бұрын
@@misrakgirma2185 You would find out after you eat. If you behave like Nati, they would add $50.00 extra to the bill.😁😁😁
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ እንጀራ የሚሸጥበት ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ ሚኒዬ በአማርኛ እና በእንግሊዝ ቢሆንስ!!
@MrBookkk
@MrBookkk Жыл бұрын
👌👍ናቲሻ
@youngnipsey8414
@youngnipsey8414 Жыл бұрын
Natisha brother enbelaa enkuan atelatem yaw habesha nej selalkat lejetuako abraaah be hassab eyebelachko nber 😆 🤣 😂.......
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Yene konjo she is so Sweet
@fanafro1
@fanafro1 Жыл бұрын
kzbin.info/door/avCp2YSayuqOqq95v7TbiA
@user-uz5wv7jf7k
@user-uz5wv7jf7k Жыл бұрын
😂😂👍👍👍
@Beka_G
@Beka_G Жыл бұрын
Habibi Come To Beko Reacts🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Ye English food WD new?
@tulamamedia4591
@tulamamedia4591 Жыл бұрын
ተመችቶኛል ናቲ
@mogesalemu4202
@mogesalemu4202 Жыл бұрын
👍👍👍
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
በርታ
@zelalem590
@zelalem590 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
@abaanbesaw6458
@abaanbesaw6458 Жыл бұрын
Ay nati father sidebrew ante new mekeftlet berchi man demo comment like ataregim 😅 berchi lesum😏
@soresagetachew5128
@soresagetachew5128 Жыл бұрын
Techelalhe dude
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Hisabu hasabu piyu, wey ida eh.
@logout1790
@logout1790 Жыл бұрын
small leter 😂😂😂😂😂
@Etbesttube
@Etbesttube Жыл бұрын
ናቲሻ አሪፍ ነው በተለይ ትንሹን ልጅ ግን በደንብ አቅርብልን
@tifahre5722
@tifahre5722 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 Жыл бұрын
😂😂😂
@IStyle714
@IStyle714 Жыл бұрын
ናቲያችን አንተ አገባህ እኛ እንደሰነገልን ከመሰናበታችን በፊት አስተናጋጇን አስተዋውቀኝ እ? 😉
@user-lf9qq9br1s
@user-lf9qq9br1s 5 ай бұрын
ይመች አቦ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ነቲ..ከአባባ..ማሙሽ..ጋር..ስሰራ..ነዉ..የሚመቸኝ
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm Жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏
@sarahussain5321
@sarahussain5321 Жыл бұрын
🤣🤣🥰
@mezoonm1027
@mezoonm1027 Жыл бұрын
ዉይይ ዉርደት ናት እንግልሽ የሌም ባላት 🤣🤣🤣🤣🤣
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤🥰🖐ይመቸሕ
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Etiopia be mgb ❤️ nat. So wagawm. Mestengdo yelem le pizza 🍕 demo, sorry, ayt adelehum.
@tkee965
@tkee965 Жыл бұрын
Nati men
@kingerma5917
@kingerma5917 Жыл бұрын
natiye camera manh iso mnamn mekenes bimar mnalebet
@bekiabebe2939
@bekiabebe2939 Жыл бұрын
Nati yma
@yohannesgetachew8703
@yohannesgetachew8703 Жыл бұрын
ወይኔ ተቀደምኩ
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 Жыл бұрын
Naty l like pizza
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Ay, imbi.
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Bandawoch 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Alemuan slat kayugn ayker, wagawn ---
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Dha nat, tewat.
@esharegeshareg6273
@esharegeshareg6273 Жыл бұрын
Chenchen bew yemilutegn Indian kkkkkkk...
@Sebat24
@Sebat24 Жыл бұрын
🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏👍👍👍❤🙏
@jareda.6279
@jareda.6279 Жыл бұрын
Chekesua 1gna nat
@yisihakshimeles2236
@yisihakshimeles2236 Жыл бұрын
Hiwin yet agegnat
@MNBARMELA
@MNBARMELA Жыл бұрын
Kkkkkk
@zinetkebede
@zinetkebede Жыл бұрын
ክክክክክክክ. እረጉድነው
@Enayalen
@Enayalen Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ pizza 🍕 ያለው ቦታ ይገርመኛል ።እንጀራእየን ካየኋት ስንት ቀኔ። ባይኔ ዞረች።
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Жыл бұрын
Welcome
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
አይ ናት ግን ትለያሌ ።
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf Жыл бұрын
ሊፈታ ያልቻለ ነገርነው እንዴት ሰው በአገሩ ግራ ይጋባል
@Wajosworld
@Wajosworld Жыл бұрын
be small later temchitagnalech 😁😁😁😁😁😁
@malesetumdadomalese618
@malesetumdadomalese618 Жыл бұрын
ደቅቃዉ በጣም አጭር ነዉ ደቅቃ ይጨመር
@Wajosworld
@Wajosworld Жыл бұрын
kejerba gn mejmerya astenagajiwa mebyawen bila na sehan resta keza temelesech adel
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Y don't they do pictures instead?
@samsonabdurahman
@samsonabdurahman Жыл бұрын
I wonder how much the price he asked....??
@sewlesew8135
@sewlesew8135 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን የፈጀውን ፈጅቶ ችኳን ነበር ውስጥ አስገብቶ መብላት ❤
@gaema9673
@gaema9673 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
Endante ayinetu naw Ethiopia wust Defera yabezaw, yesew atimaigne
@onelove699
@onelove699 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Жыл бұрын
ሸርሙጣ ትውልድ ላሀጭን አዝረከረክ ?ቱቱቱ ፈረንጅ ስትል ከፎቅ ፈጥፍጨ ከፈረንጁ ጋር ደሙዋን ለውሻ ማስላስ ነበር ሸርሙጦች የፈረንጅ ውሾች🤮🤮🤮
@LoCoCreative
@LoCoCreative Жыл бұрын
3:00 she just disappear hhhhhhhhh
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 Жыл бұрын
Damn you were paying so much attention
@LoCoCreative
@LoCoCreative Жыл бұрын
@@zehabeshatv5836 editor slhonku yhonal hh
@hayathayat3384
@hayathayat3384 Жыл бұрын
ኪኪ
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Ine etiopia bihon , sorry nati, dfoneten be injera aregagchyalew. Ay pizza inquan, yak. Ye dha mgb.
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
Astenagajiwa sitamir
@workuyared3806
@workuyared3806 Жыл бұрын
ስለ ጦርነት ከመስማት ይሰውረን !
@mahmmadahmd8634
@mahmmadahmd8634 Жыл бұрын
ባንዳወችይመችህ
@and_alegn5272
@and_alegn5272 Жыл бұрын
አስተናጋጇ ትመቻለች
@kstet11
@kstet11 Жыл бұрын
ምርጥ ነው 🙆‍♂️🙆‍♂️ብታምኑም ባታምኑም ምላጭ ውጦ ከአፉ አወጣው😨😨 ሙሉ ቪድዮውን እዚጋ ያግኙ
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Etiopia beka aldersm.
@yabkaletadess8978
@yabkaletadess8978 Жыл бұрын
Astanagajo eraso eko mnm Ethiopiawe aymaselom alababase negeger andadama bona bate yamesaro nawe yamemaselote
@misrakgirma2185
@misrakgirma2185 Жыл бұрын
Demo kenemektefyaw akrbewlgn.
@tayegetenet5647
@tayegetenet5647 Жыл бұрын
ዩ ብሊበቭ ዛት ተመቸኝ,,,
@joniraga8112
@joniraga8112 Жыл бұрын
ዋው ናቲ ልጅቷን ወድጃታለሁ
@fretigray5252
@fretigray5252 Жыл бұрын
𝑵𝒂𝒕𝒊𝒚𝒆♥️
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu Жыл бұрын
🍎ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጠቃሚና አሥተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ኢሥላሚዊ ጥያቄናመልሥ ፈትዋ ታገኛላቹ ጎራበሉ ኑ
እንጋባ - ፍቅረኛዬ በአዲስ አመት !
8:02
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 57 М.
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 53 МЛН
የፍቅር ፈተና  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
10:21
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 607 М.
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለንl 2022
9:50
Bekulu Entertainment
Рет қаралды 92 М.
አዝናኝ የነጻነት ወርቅነህ ቀልዶች
11:28
ስጋ አማረኝ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
4:57
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 167 М.
ዲያስፖራው !
10:53
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 116 М.
መብራት ሃይል !
8:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 68 М.
ሹገር ማሚ ያዝክ ? / ኑሮ ተወደደ !
10:12
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 63 М.
ምልመላ ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
10:54
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 169 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН
ОДНАЖДЫ В СОЧИ НА ДОРОГЕ #однажды_в_сочи
1:00
ОДНАЖДЫ В СОЧИ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Мама звонит, когда я гуляю
0:40
Штукенция
Рет қаралды 1,9 МЛН