ሐዋዝ ዝም ብሎ ወደኦርቶዶክስ አልመጣም ዘማርያም ለኤርሚ ጥሪ አቀረበ ሊዚ ነው እነ ቀለሜን ያጨለላቸው ጉዳይ

  Рет қаралды 8,202

ኦርቶዶክስ 365 ቀኖች | ORTHODOX 365 DAYS

ኦርቶዶክስ 365 ቀኖች | ORTHODOX 365 DAYS

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏 አንተ እና ሌሎች ወንድሞችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Ай бұрын
ዘማርያም ፀጋውን ያብዛልህ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Ай бұрын
እውነተኛ እምነት እንዳልሆነ የሚታወቀው አንድ ሰው ወደ ኦርቶዶክስ ሲመጣ ያብዳሉ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን እምነትን እመን ብለን አናስገድድም ጌታ እንካን ለመዳን ትወዳለህን ብሎ ነው የጠየቀው ነው ፍቃዱን እምነትን የሰጠው እነዚህ ግን በስመአብ እረ ፕሮቴስታንቶች አስተውሉ እባካችሁ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እባካችሁ ባዶ ቤት ውስጥ ከምትዘሉ ተመለሱ ጊዜ ለንስሀ ተታችሀል
@ፀጋገኣምላክ
@ፀጋገኣምላክ Ай бұрын
@@meskeremdemssie3988 ለሰው ህይወት ዋጋ ስለምንሰጥ ነው የኣንዲት ነፍስ መጥፋት መውደቅ ያሳስበናል ለዛ ነው። ማነው ወንድሙ ወይም እህቱ ጠፍቶበት ዝምብሎ የሚተኛ? ምክንያቱም ኣንድ እንኳ እንዲጠፋ ኣይፈልግም የኛ ጌታ። እናንተቤት ምናልባት ርካሽ ይሆናል
@yamerotregasa5322
@yamerotregasa5322 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እነሱ አሁንማ ታሀድሶም ጴንጤም ሆኑ በጭፍን መሟገት ፋሽን አርጎውታል ልቦናቸውን ይመልስልን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ትላለች ቤተክርስቲያናችን ❤❤❤❤❤❤❤
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz Ай бұрын
ትክክል ወንድማችን ዘማርያም ቃለ ህይወትን ያሠማልን የወጡትን እግዚአብሔር ይመልስልን
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Ай бұрын
ማህደረ መለኮት ቁልፉ ካንች ነውና የኦርቶዶክስ አባቶችን ወንድሞችን ሰባኪና አሰተማሪዎቻችን አንች አበርቻቸው እመቤቴ
@A1623-a2
@A1623-a2 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድም 🙏
@BeyeneYonas-kx7vp
@BeyeneYonas-kx7vp Ай бұрын
❤❤❤ዘማርያም ዘመንክ ይባረክ
@ybeser
@ybeser Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ❤❤❤
@milionkurabachewu2866
@milionkurabachewu2866 Ай бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው።ጨምሮ ይባርክህ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Ай бұрын
ኑ ኑ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ !!!!!!
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 Ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ይስጣችሁ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤
@hanaanely4849
@hanaanely4849 Ай бұрын
ቃል ህወሓት ያሰማልን
@purpleflower5764
@purpleflower5764 Ай бұрын
ዘማርያም ወንድማችን እግዚአብሔር የለ ሕይወት ያሰማልን።
@TreTre-i7j
@TreTre-i7j Ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ እድሜና ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
መምህሬ ሰላም ላንተ ይሁን
@ORTHODOX365DAYS
@ORTHODOX365DAYS Ай бұрын
❤❤
@BeyeneYonas-kx7vp
@BeyeneYonas-kx7vp Ай бұрын
አቤት በእራስ መተማመን ረቡኒ ❤❤❤❤
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ቀላል ❤❤❤❤
@KoneselamSelam
@KoneselamSelam Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እነደው እድሜህን ያርዝመው ጤናህን ይስጥህ
@yehualashetabera5135
@yehualashetabera5135 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወንድማችን ሀዋዝ እንኳን ወደ ቅድስት ቤ/ክ ተመለስክ።
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 Ай бұрын
እውነቱ ይኸ ነው ዘማርያም❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@shewayekibret7663
@shewayekibret7663 Ай бұрын
እውነት ነው መምህር ዘማሪያም አሰግድ ጥሪህን ተቀብሎ ቢመጣና ቢሞግት ጥሩ ነበር ግን የያዘው ውሸት እንደሆነ ልቡ ስለሚያውቅ መጥቶ መዋረድ (እውነታው እንዲጋለጥ) አይፈልግም እሱ የሚያውቀው ባዶ አዳራሽ ላይ ተዋህዶን መስደብ ነው አምላክ ልቦና ይስጣቸው፡፡
@yehualashetabera5135
@yehualashetabera5135 Ай бұрын
በቃ ይኸ ነው እውነቱ አማርኛ አራት ነጥብ። ወንድሜ ቀሪ ዘመን ይባረክ።
@buraman7838
@buraman7838 Ай бұрын
አሜን ዲያቆን ቴዲ
@xohszgd
@xohszgd Ай бұрын
ቃል ሕይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HirutM-q7v
@HirutM-q7v Ай бұрын
Edeme na tena ystelgn tebarek wandeme!!!!!!
@belainehgirma4947
@belainehgirma4947 Ай бұрын
Kale Hiwot yasemalen wendemachen Zemariyam
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 Ай бұрын
God bless you our brother keep it up
@betty-ko6ez
@betty-ko6ez Ай бұрын
Wow, this is an amazing speech. Ya guys, keep it up ❤❤❤❤❤❤❤
@SSs-l7e
@SSs-l7e Ай бұрын
እውነት እውነቷ ነው የተነገረክ ያለው ቢመራችሁም መናፍቃን ዋጡት መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋይሁን
@aselakesho1373
@aselakesho1373 Ай бұрын
ሐዋዝ እና እዝራ ከዘማርያም ጋር ተከታዮቻቸውን እንድማሩ ብያደርጉ በተላይ ሀዋሳ አከባቢ እላለው
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
እኔ ከ10 ዓመት በፊት አስታውሳለሁ አሰግድ አልቃሽ መናፍቅ ተሐድሶ በወንድሙ ግድያ ኖው የታወቀው ወንድሙን የገለደለለት ሶው በፊቱ ስያልፍ አይቶ ዝም እንዳሎው ይተርካል እስካሁን ድረስ ምንም ለውጥ ወይም ሂወት እንደሌላቾው ያቃሉ ተሐድሶ ኦርቶዶክሳዊ መሰል ምንፍቅና አዳራሽ የተሸሸገ መሆኑን ምስኪኖች በተለይ ሴቶች እህቶቻችን በናንተ ትምህርት እንዲመለሱ ተስፋ አለኝ ታኦሎግሶች ሶው ይዘው ጠፉ
@kassamengistu3119
@kassamengistu3119 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ 365 ቀን የሚለው ራሱ ከቤተክርስቲያን አስተምሮ የወጣ ነው። እኛ ግን በመጽሐፈ ሄኖክ እንደተማርን 364 ቀን ብቻ እንቀበላለን። ኦርቶዶክስን ሳይሆን 318 ሊቃውንት አባቶች እንዳስተማሩን የቅዱስ ዲዮስቆሮስን ርትዕት ተዋህዶን አንቀበላለን። 365 ቀን የሚል ከመጽሐፍ ቅዱስ አምጡና አስተምሩ ከአለ!!!!
@Mintiwab-y9p
@Mintiwab-y9p Ай бұрын
ስለቀን ሳይሆን ስለክርስቶስ ተማር
@yirgshalula157
@yirgshalula157 Ай бұрын
Lije tebarek edime ketena gar yisitilign
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ORTHODOX365DAYS
@ORTHODOX365DAYS Ай бұрын
❤❤
@kassamengistu3119
@kassamengistu3119 Ай бұрын
እናንተም ኦርቶዶክሳውያን ወደ እውነተኛይቱና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በተጻፈልን ወደ ቀናች ተዋህዶ ሃይማኖት ተመለሱ!!!
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws Ай бұрын
እውነት እውንት ነው
@KadeerKadeer-b9z
@KadeerKadeer-b9z Ай бұрын
❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 Ай бұрын
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom. Wedemocha eyesuse yegebaw eyesuse yeberalete eko mehejawene ena yemiyamelekewen yawekal. Wedema eyesuse ayimanote adelem hiwote nw. Bichawen mimelek bichawen keffff yemile bichawen bichawen.... Hayimanote sayihone megesete nw yekeyerenew. Ke chelemaw mengeset wed midenekew ye fikeru lej megest.
@Habtu-k7o
@Habtu-k7o 12 күн бұрын
አንተምንምብትልምን አዉነት፣መንገድ"፣ሒወት እየስነዉ
@AbebeshiAlbalushi
@AbebeshiAlbalushi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hamerhero
@hamerhero Ай бұрын
እነየገንዘብ አምላኪዋች እሀሄው ተጠራችሁ ኑና ተነጋገሩካ አዳራሹስት መጨው አይደለም ኑና ሞጉቱና እውነቱን ንገሩን እነእዩ ዮኒ ለሁሉምፓስተርነኝባዮዮች እራሳችሁን እንደሾማችሁ ውጡናተኘጋገሩ ወንድናችሁ
@asdasdc2671
@asdasdc2671 Ай бұрын
Qale hiyiwet yasemaln Diyaqon. Betikkl orthodoks enesu metu Almetu. Min yigolatal
@MeronAssegied
@MeronAssegied Ай бұрын
Ante sew getan betekabel tedenaleki medan begeta beeyesus bech new
@ፀጋገኣምላክ
@ፀጋገኣምላክ Ай бұрын
መም ኣሰግድ ኣፍህን ያስይዝሃል፤ ምን ጀግና ጀግና ያጫውትሃል ካንተጋ ኣፉን እንደማይከፍት ስላወቅክ ነው ኣትመጥነውም። መጀመርያ ንፁህ ወንጌል ስበክ ችግሩ ኣትሰሙም መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ ማለት ለናንተ ኣይሆንላችሁም ተረት ተረትና ድርሰቶች ካልጨመራቹ ንፁህ ወንጌል ባጠገባቹ ኣያልፍም ሓዋዝ ኣጃጅላቹ ስለ መጣላቹ ትክክል የሆናቹ ከመሰላችሁ ችግር ነው ይሁዳም በክርስቶስ እግር ስር ሁኖ ልቡ ግን ለገንዘብ ነበር ያስገዛው ሓዋዝም እንደዛ ልቡ በክርስቶስ ፍቅር ብቻ ኣልረካም ስለዚ በክርስቶስ ፍቅር መፈተን ያሳዝናል እንጂ ጩቤኣያስረግጥም ከንደዚህ ኣይነት ውድቀት ይሰውረን ድፍረትህ ኣፍህን ኣሰግድ ላይ መክፈትህ ደሞ መች ተወሸቀ ባደባባይ በግልፅ ኣይደለም እንዴ ወንጌል የሚያስተምረው ሚሊንየም ኣዳራሽ ኣልታደምክም? መናፍቅ ማለት የክርስቶስን ስራ የሚክድ እሱ ላይ የሚያመነዝር ነው እሱ ደሞ ለናንተ ነው የሚመለከተው
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
ንፁህ ወንጌል ሰለሰበካችሁ ነዋ ቤታችሁ በግብረ ሰዶምና በኢቲስት የተሞላው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@ፀጋገኣምላክ
@ፀጋገኣምላክ Ай бұрын
@@ShewitKebede-z3b ኣቤት ድፍረት ምን ለማግኘት ነው በሃሰት የምትመሰክሪው? እንዳው ትንሽ እግዚኣብሄር ኣትፈሪም? ለነገሩ በጨለማ ያለ ሰው እንዴት ፈጣሪውን ይፈራል ስታውቀው ኣይደል የሚፈራው፤ እኛስ እግዚኣብሄር ረድቶን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ልዩ ብርሃን ገብተናል ለናንተም የገባን እንዲገባቹ መንፈስ ቅዱስ ይርዳቹ እና ለንስሃ ያብቃቹ ምክንያቱ በድፍረት ሃጥያት እየተገዛቹ ስለሆነ። ተሳደቡ የማል መፅሃፍ ኣላቹ እንዴ ለምንድ ነው ስድብ የማቀናቹ? ፍሬኣቹ በቃ ስድብ ነው?
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t Ай бұрын
​@@ፀጋገኣምላክእኮ ይምጣና ይወያይ ። እንደ መምህርነቱ ወጦ የአስተምሮውን ትክክለኝነት ያረጋግጥ። ያመነበትን ወጦ ይመስክር!!!!! የአስተምሮውን ትክክለኝነት ያረጋግጥልን። እውነት ከያዘ አስተምህሮው ትክክለኛ ከሆነ ለመውጣት ለመከራከር ለምን ይፈራል????
@TekluFelek
@TekluFelek Ай бұрын
ቀለሜኮ የማድቤት አይጥ ነው
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t Ай бұрын
ykr ybelh😂
@KadeerKadeer-b9z
@KadeerKadeer-b9z Ай бұрын
❤❤❤😂😂 at Dr
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ORTHODOX365DAYS
@ORTHODOX365DAYS Ай бұрын
❤❤
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.