ልዋጭ... ልዋጭ...ልዌ🤣 የአስፍዉ እና ትንሳዔ አዝናኝ //ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 125,636

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 358
@mulu5
@mulu5 6 ай бұрын
አባትዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢አንተ በፈጣሪ በሰወች የተመረጥክ የተወደድክ ሰዉ ነህ
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 6 ай бұрын
የኔ አባት😢 አሳዘነኝ ቁጭ አለ😢😢
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@dinknesh3268
@dinknesh3268 10 ай бұрын
አስፊቲ ❤ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ በጣም እንወዳችኃለን ሰላማቺሁ ይብዛ❤❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 6 ай бұрын
ሔደብን አስፍሽ
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 6 ай бұрын
ምኑን ቆየው ክፉ ሞት ቀጠሮ መቶ ወሰደው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 6 ай бұрын
ይህ የተለቀቀ ቀን በጣም ከፍቶኝ ነበር እና አስፍሽ እና ትንሱን ሳይ በሳቅ ፍንድቅ ብየ ነበር ያደርኩት❤ አይ ዱንያ ዛሬ ግን አስፍዬ የለህም የኔ አባት ምንም ቃል የለኝም😢😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 6 ай бұрын
አመለጠን አባታችን 😢😢😢
@Nebiha574
@Nebiha574 10 ай бұрын
እኔኮ እሁድ እስኪመጣ በጣም ነው የምጎጎው😢 ebs በጣም ታምራላችሁ በሳቅ😂😂
@ahmedebrahim199
@ahmedebrahim199 6 ай бұрын
አስፊቲ ስራህን እያየሁ ተቃጠልኩ ሰላም እረፍ😢😢😢😢😢😢😢
@user_selagg
@user_selagg 6 ай бұрын
😢😢😢😢 ኣይዞን ፈጣሪ የወደደው ኣደረገ እንግዲህ መበርታት ነው ነፍስ ይማር
@s3s3aas6
@s3s3aas6 10 ай бұрын
በመሽሻ ሞት ልዋጭ ውየው😂😂አስፋቲ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
😭😭😭
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@hanannguse4940
@hanannguse4940 10 ай бұрын
ወይኔ ትንሱ አጠራርህ በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂
@ayshaayshamohaji3491
@ayshaayshamohaji3491 9 ай бұрын
Me too
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 10 ай бұрын
እናተን ሳይ የማዳም እራት አረረ😭😭😭🤔😁😁😁😁😁ወይኔ በሳቅ😁😁😁😁😁የስራቹህኔ የሳቃ ምጮች ስወዳቹህ /ኢ/ሶች/ኑርልን💚💛❤😘
@saradezi8588
@saradezi8588 5 ай бұрын
አስፋው የኔ ጌታ ነብስህን በገነት ያኑረው❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 10 ай бұрын
ዉይ አስፍቲ የኔ አባት ክፉ አይንካህ ተንሱ የኔ ፈገግታ 😂😂❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@hanannguse4940
@hanannguse4940 10 ай бұрын
ሳምንትም ድገሙልን ይሄን እረፍት😂😂
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 10 ай бұрын
አባትና ልጁ ደስስስስ ስትሉ❤🎉በመሸሻ ሞት ልዋጭ😂😂😂😂😂 ኧረ ትንሱን ገብተህ እንዳወስድ😂😂 ጾታ የሌለው ሱሪ😂😂😂
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 10 ай бұрын
ግርማ ሞገሱ ውበቱ አስፊቲ መሸሻ ልዬ ሰው❤
@user_selagg
@user_selagg 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 9 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደላችሁኝ እኔ ባለቤቴን ከሶስት አመት በፊት ገጠር እየሰራ ቁራሌ😂 ብየው አለቅሽም ብሎኛል ወይኔ ጉዴ ከአምስት አመት በኃላ ልንገናኝ ነው ሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ግን የቁራሌዋን ስድብ አረሳትምሀሀሀ😂😂😂😂 መግረፊያ ሶኬትና ስጦታ ገዝቶ አስቀምጧል ማንኛዋን አነሳ ይሆን
@linazare
@linazare 6 ай бұрын
ልብ ብላችሁ አስፋውን ብታዩት የግዱን ነዉ የሚራመደዉ ወይኔ ወንድሜን
@HusniyaEzame
@HusniyaEzame 5 ай бұрын
አዎ ተቃጠልኩኝ በቁሙ ጨረሰው የኔ አባት ኡፍፍፍ ማን አወቀልክ
@busyline5298
@busyline5298 10 ай бұрын
ውይ ግን ምን መታደል ነው እንዲህ ዝቅ ብሎ መስራት መታደል ነው አስፊ እና ትንሱ እወዳችሁ አለሁ
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 10 ай бұрын
የመጨረሻዋን ሴት ጎድታችኋታል
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 6 ай бұрын
አባትና ልጂ አይይይይይይ ትንሱ ይሄን ሲያይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fanosfanos1530
@fanosfanos1530 10 ай бұрын
አባትና ልጅ ሁሉንም ስራ መሰራት ይችላሉ😊
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 8 ай бұрын
አባትናልጅናቸውዴ😅😅😅😅
@hanna4751
@hanna4751 6 ай бұрын
መወለድ ቁንቁዋ ነው ዋናው ፍቅሩ ነው።
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
​@hannትክክል ሞትክፎ😭😭😭a4751
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 9 ай бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት ምትሉ በላይክ በኮሜት
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 10 ай бұрын
ወይኔ እንደዛሬ አሰቀዉኝ አያወቁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mubl7395
@mubl7395 10 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላቹሁኝ አስፊቲ እና ተንሱ ደስትላላቹሁ❤😂
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 10 ай бұрын
የምትሰሩት ስራ በጣም ሰውን ያዝናናል እወዳቸዋለው አስፊዬና ትንሱ😂😢😮😅
@ggh9022
@ggh9022 9 ай бұрын
ማሻ አሏህ እያዝናናችሁ ቁም ነገር አስተማራችሁን ልጁን ግን ሳላደንቅ አላልፍ ጎበዝ እና ጠንካራ ነው ትንሽ ቢታገዝ የተሻለ ስራ የሚሰራ ወጣት ነው በርታ
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 10 ай бұрын
አቶአሰፋውመሸሻረጅምእድሜናጤናይስጥወት❤❤❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
ሄደእኮ😢😢😢😢😢😢
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 ай бұрын
እባካችሁ ኢቢኤሶች በትንሽ ረፍት ፕሮግራማችሁ አብይ አህመድን እና የመዳም ቅመሞችን ብታሳርፉን ምን ይመስላችሁዋል እረ እየተሳሰብን ጎበዝ! ችላ የማይባልን ወገን ችላ አትበሉ ሆ!
@user-vv8yw3fu7m
@user-vv8yw3fu7m 10 ай бұрын
አብይንወክለውሠውእዳርዱፈለግሽ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 ай бұрын
@@user-vv8yw3fu7m እረ በጭራሽ እንደዛ ለማለት አይደለም መቸም ከአብይ ይሻላሉ ብየ አስባለሁ ሰበአዊነት ያላቸው ስለሚመስለኝ ነው
@nunukebede6493
@nunukebede6493 10 ай бұрын
ለልዋጭ ከመስጠት ለተቸገሩ ማልበስ ይሻላል
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 10 ай бұрын
ትንሱ ከሰወ ቤት ገባኮ 😂😂😂😂 በሳቅ ገደሉኝ
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 6 ай бұрын
ነፍስህን ይማረው😢 ይከ ቀልድህ እንዴት ይረሳል 😢
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 10 ай бұрын
አስፊቲ የኔ የዋህ ትሱየ ሞች ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤ አስፊቲ በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
የመጨርሻዋን ሴት ጎዲታችኋታል እውነት ምናል ለዲሀ ቢሰጡት አጂርአለው በማይርባ እቃ ከሚለውጡት
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
ወይ አስፊቲና ትሱ የማገቡበት የላችሁም ይመቻችሁ ዘናነው የምታረጉን😂😂😂
@emoydseta2899
@emoydseta2899 6 ай бұрын
😢አስፍቴ፡አጣነው😢
@user_selagg
@user_selagg 6 ай бұрын
😢😢😢
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
😢😢😢
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@kikipipi5647
@kikipipi5647 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gt8yo8rn5t
@user-gt8yo8rn5t 10 ай бұрын
አስፋዉ ልዋጪ ሲል ይቺልበታል😂😂😂
@hanaguj9707
@hanaguj9707 10 ай бұрын
አረ ጎድ ነው የዛሬው ደግሞ 😂😂😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
አረ ልዋጭ ❤❤ባል እና ሚስት አጋጭ 😂😂😂😂😂
@zakariyesnuur7290
@zakariyesnuur7290 10 ай бұрын
The best program I like it
@user-sz4jd1zo2x
@user-sz4jd1zo2x 10 ай бұрын
ወላሂ አሥፈየ ሥወድህ አባቴ ኑረልኝ
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 10 ай бұрын
Asefety and tensu ❤ asfty bemeshesha mote ere lewache😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
የኔአባት😢😢😢😢የዛሬ.ሶስትወርስራላይነበርክ😢😢😢ዛሬየለህም ከንቱአለም😢😢😢
@bezayacop9534
@bezayacop9534 10 ай бұрын
Asefeteyeee,edem tena yestheee❤❤❤
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 6 ай бұрын
ትሳ ፅናቶን ያድልህ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 10 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞኩኝ😂😂😂😂😂
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 10 ай бұрын
ወይ አስፋውየ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥህ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢
@selamselam3065
@selamselam3065 10 ай бұрын
ጀግናዎቻችን
@user-hr9qk7of7m
@user-hr9qk7of7m 9 ай бұрын
እኔእዳሥፋውና።ትሱ❤የሚያሥቀኚየለም😂አላህይጠብቃችሁ።አገራችንንሰላምያርግልን😢የረብ❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ እዴት እደምታስቁ እኮ
@helayetata5637
@helayetata5637 8 ай бұрын
ዉይ ስወዳችሁ ቁራሌዉም እንዲህ አይሸቅልም!! አስፊቲ ካባይ ነዉ ምትቀጂዉ ያልከዉ ተመቸኝ😂😂😂
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 ай бұрын
😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂
@hak.d2211
@hak.d2211 10 ай бұрын
T& A good job 🎉🎉
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 9 ай бұрын
ወይኔ ትዝታ በብርም በልብስም እቀይር ነበር በጣምነው የሚያስቁት የስራ ትንሽ የለውም መስራትነው
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 ай бұрын
asefety ena tanesu👍🎉🎉
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
Ebs የኛ የመዳም ቅመሞች አዚናኝ ናችሁ እንወዳችኋለን
@user-xh5pf4dk1q
@user-xh5pf4dk1q 10 ай бұрын
ወይኔ ሳቅ ኑሩልኝ ክክክክክክ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 9 ай бұрын
Love you mama Ethiopia 😍😇🇪🇹🇪🇹
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 10 ай бұрын
ውይ ማገቡበት የለም 😂😂😂
@hak.d2211
@hak.d2211 10 ай бұрын
Are betam hodan asmemchugi 😂😂😂😂😂
@user-zo7qk5kv1t
@user-zo7qk5kv1t 9 ай бұрын
ዋው ይመቻቹ ኢቢ ኤሶች🥰🥰🥰🥰🥰
@omaralmansoori9564
@omaralmansoori9564 10 ай бұрын
አስፍየ የኔ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 6 ай бұрын
ታድላችሁ በሂወት እያለ እዲህ ዱአ ማድረጋችሁ ለአስፊቲ❤😢😢😢
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤ሀ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የዛሬው የተለየ ነው በሳቅ ገደላቹሁኛ አይ አስፈው በመሸሻ ሞት አለ
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
ኧረ በመሸሻ ሞት ልዋጭ😂😂😂😂 አስፍዬ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 10 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ 😀😀😀😀😁😁😁😃😃😃😁😁
@museaman686
@museaman686 9 ай бұрын
ተባረኹ ደስ ስትሉ እውነት😅😅😅
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂አስፍየወይኔእረጂምእዲሜይስጥልን
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 10 ай бұрын
ትንሽ እረፍ ሳይ አስፊቲ እና ትንሱ መቸ ነው የአድስ አበባ ደንቦችን ትንሽ እረፍ የምሰጦቸው የሚል ቪዶ አይቻለሁ መቸ ነው ህዝብ ስታሯሯጡ ለማየት😂😂😂😋
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅አዎ ይስጡ እና እንያቸው የምር ያስብበት
@tetetety3946
@tetetety3946 10 ай бұрын
Sewodachihu eko ❤❤❤❤
@user-mj5ug1ko1p
@user-mj5ug1ko1p 9 ай бұрын
እንደዛሬ አላዎቅም ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 5 ай бұрын
አስፊቲ መቼም አትረሳም ነፍስህን ያሳርፋት አምላክ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 10 ай бұрын
የስራችሁን ይስጣችሁ ልትገሉኛነው በሳቅ😅😅😅
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 10 ай бұрын
ወላሒ በሳቅ 😂😂😂😂
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 ай бұрын
ወይኔ በሰቅ ሞትኩኝ
@user-ph7il6me5w
@user-ph7il6me5w 9 ай бұрын
ኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@zeberaali5809
@zeberaali5809 10 ай бұрын
ሞትኩኝውይይይይይይይይአስፊቲናትንሱ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 10 ай бұрын
ወይ አስፍሽ😂😂😂😂 የኔ አባት
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@umufewzan9146
@umufewzan9146 10 ай бұрын
ከምር በጣም ነው የሳቃቹኝ በመሻሻ ሞት ልዋጭ ክክክክ አረ ኡኡኡኢ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@tadela3984
@tadela3984 10 ай бұрын
ትላያላቹአስፍትእናቲንሱዬ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
ወይኔ ትዝታ 😂😂😂😂😂 ያባቴን ጫማ ከረሜላ ለወጡኩበት
@Mrs2023-qb2sx
@Mrs2023-qb2sx 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
ፆታ አልባ ሱሬ አላለም 😂😂😂😂
@tadelechteshome8711
@tadelechteshome8711 10 ай бұрын
😂😂😂
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg 10 ай бұрын
​@@tadelechteshome8711😂😂😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 10 ай бұрын
😂😂😂
@RomAbera280
@RomAbera280 9 ай бұрын
ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegenetgirma5837
@tsegenetgirma5837 10 ай бұрын
ስወዳቹ በተላይ በመኣል ምትቀለላድ ነገር😅የዛሬው ልምድ የላቹ ነው ምማስላው😊😊
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
😂😂ልዋጭ አስታወሰኝ ልጅነቴ ድምጽ ስሰማ ልብስ የዠ ምሮጥ 😅😅 ሰላም ይብዛላችሁ 👌👌😊😊😊😊
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 10 ай бұрын
እኔ ቁራሌው አያልፈኝ 😂😂😂😂
@Rafiysultan
@Rafiysultan 10 ай бұрын
በልብስ ይለወጠል እዴ እኔ በጨመ ወይም ያቅበት ብርጪቆ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 10 ай бұрын
@@Rafiysultan 🙄😂 ሲለውጡ አታይም አወ ይለወጥ ነበር
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 10 ай бұрын
ገጠር ላይ ቁራሊወ ነዉ እጂ እደዚህ እቃ በልብስ አይለወጥም ጀሪካ ጫማ የቅባት ጠርሙስ 😂😂😂😂
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 10 ай бұрын
አያዋጣም አደከምሽንኮ😁😁😁😁ካባይ ነውደ ውሀ እምቀጂው አይ አስፍዬ ተሱ😂😂😂😂😂😂
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 10 ай бұрын
አስፋየ ስከፋህ እዳላይ መቅድቲ በሰላም ሁለት ሁኝልኝ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 10 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች አስፍቲና ተንሲ😂😂😂
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 10 ай бұрын
Asfitti inna tinsu siwedachu ye sakachegn minch wuddddd nurilen keberu😂😂😁😁😁😁
@user-qv4yv2cu7p
@user-qv4yv2cu7p 6 ай бұрын
ይማርህ የኔ አባት የድሆች አባት
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 10 ай бұрын
የኛ መዠናኛውች ደሰሰሰሰሰ ሰትሉ እደሜና ጤና ይሰጣች ሁሉም የራሱ የሆኔ ሞያ ና ትግሰት ይጤይቃልና ውረዳች የልዋጭ ሰራ ሰምት ሰላዳመጣች ትልቅ አክብሮት አለኝ ለናንቴ የሃገሬ እንቆች❤❤
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@nebiyudemeke8826
@nebiyudemeke8826 9 ай бұрын
ምርጥዬ
@hak.d2211
@hak.d2211 10 ай бұрын
Betam new yemtemchugi
@sarayayi6928
@sarayayi6928 9 ай бұрын
e.b.betam.new.emwedachew❤❤❤
@mohamedsde1335
@mohamedsde1335 10 ай бұрын
አረ በመሻሻ ይሙት ለወጨ😂😂😂😂
@ggh9022
@ggh9022 9 ай бұрын
ወይኔ የትንሱ አጠራር😂😂😂😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 10 ай бұрын
የልጆች እናትዋ ባልየው ይታጠብ ብሎ የሰጣትን ነው የምትለውጠው የለሁበት 😂😂😂😂😅
@user-dg9nj8di1k
@user-dg9nj8di1k 9 ай бұрын
Yenanten bota manim endayteka
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 10 ай бұрын
አራ በማሻሻ ሞት 😂😂😂😂😂
@user-sg3bq7uw4v
@user-sg3bq7uw4v 9 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@haymidave8750
@haymidave8750 10 ай бұрын
ክክክክክ እኔ እምለው ሱሪ ልትለብሱት ነው እንዴ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 10 ай бұрын
ልዌ😂😅
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 61 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 63 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 32 М.
100 ለዘለሉ ሁሉ ስጦታ ሰጠሁ|ፈረንጇን አልቻልኳትም |EBS TV
9:31
ፊት አዉራሪ ፊትነስ /FITAWRARI FITNESS
Рет қаралды 645
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 20 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,6 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,7 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН