KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወዮላቸው......ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ..henok_haile
1:05:33
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
How Strong Is Tape?
00:24
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
ወደ ማዶ እንሻገር......የሚያሸግራችሁን ሰው አትጠብቁ...
Рет қаралды 103,227
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 406 М.
ET ART MEDIA
Күн бұрын
Пікірлер: 229
@foreversunshine2585
4 ай бұрын
አቤት መመረጥ የኔ ታናሽ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ተባረክ ጌታ ባንተ አድሮ እያስተማረኝ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇷
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
3 ай бұрын
ማነው ይህን ድንቅ ልጂ እደኔ የሚወደው ማርያምን ዘበንህ ይባረክ በእምነትህ ያፆናህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💔💔👏
@BamlakAyele-th4pi
4 ай бұрын
በዚህ ሰአት ራስን መመልከቻ ቃለ እግዚያብሔር ነው!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏 መምህር ዲያቆን ዘለአለም 🥰🥰🥰
@FuFu-p3o
4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@alemhabeshawit3381
4 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ግጥም ድንቅ መነባነብ ዋዉ እግዚአብሔር ያገልግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ለአዘጋጆቹም ባሰማይ በምፃቱ በመጣ ጊዜ የንስሐ ቦታ ያስቀምጥላችሁ ወንድሞቼ የዚህን ሁሉ ነፍስ በወጌል እየቀለባችሁ ነውና ተባረኩ
@SggFfg-nm5cf
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@NbsGtub
Ай бұрын
ስክን ያለ አስተማሪ እንዴት እንደምወድ!!! በየ ጊዜው እግዚአብሔር የራሱን ሰው ያዘጋጃል!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን
@derejeessayas8207
8 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ መልካም አውዳመት 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️
@fuch9239
3 ай бұрын
ቃል ሂወት የስመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላክ ክቡር ሓውና
@alemtsehaykassaye4431
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ አምላክ በአንተ አድሮ ጽናትንና ብርታትን ልቤን ለግታየ ክፍት አድርጌ እንድፀና ተማርኩበት በዕድሜ በጤና በጥበብ እጅግ አብዝቶ ይበርክህ።
@asterassefa5471
Күн бұрын
Beteme Denke Temehert new Egzabhair Yebarkhe Erjem Edm ena Tena Yesth.Amen.
@Werknes
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔም በቤቱ ቁጭ ብዬ የእግዚአብሔርን ቃል የምማርበትን ቀን ያቅርብልኝ ❤❤❤❤❤
@emilyanil6806
4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@NbsGtub
Ай бұрын
Amen
@shmetube
4 ай бұрын
ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ይስጥልን ምምህርዬ
@YordanosUtopia
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን🙏🙏❤❤❤❤
@tigistfikadu8700
4 ай бұрын
ረቡኒ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንደበተ ጥሁም እመብርሃን ትጠብቅልን❤🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ1ኘ
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@mariyam..enate21
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!ቸሩ አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ቃሉ 30 ..60 100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ❤✝️
@Ureal22
3 ай бұрын
አሜን።
@እንማማርEnmamarቲዩብ
4 ай бұрын
ትንሹ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ❤❤
@YordanosUtopia
3 ай бұрын
የኔም አመለካከት ❤❤❤
@MekedesMekedes-j8r
2 ай бұрын
❤❤❤
@NbsGtub
Ай бұрын
You are wright
@Zeze12-h2p
8 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤ቂለሂወት ያሰማልን 👏👏👏🤲🤲🤲🤲🥺
@arsemayesami
22 күн бұрын
ድንቅ ትምርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች እሰኪ አንድ ጥያቴ ልጠይቃችው በድፍርት ስለምጠይቅ ይቅርታ አንድ ሠው በሚዲያ ተዋወኩ እሚኖርው ውጭ ነው እኔም ውጭ ነኝ ለተከታታይ 3አመት ጥሩ ሁኔታላይ ሁነን እያወራን ነበር ነገር ግን በአንድ ወቅት ያላሰብኩት ነገር ነገርኝ እሡም ድንግላይ መለኩሴ እንደሆነ እሡንም የተቀበለው ልጂ እያለ እንደሆነ አሁን ግን ንስሀ ገብቸ ሚስት ማግባት እንደሚፈልግ እሷ ሴት እኔ እንደሆንኩ እና ህይወት መኖር እንደሚፈልግ ነገርኝ እኔ ግራ ገብቾኝ ዝም አልኩኝ ደግሞ ወድጀዋለው ግን ምን ላድርግ ልተውው ወይስ ልቀበለው ምክራችውን ስጡኝ ኮሜት አነባለው ወንድሜ ይህን ኮሜንት ካየህ እባክህ ምከርኝ😭😭🙏🙏
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
4 ай бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
@meskeremnisrane5515
4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እን ህዝቦቾን ቤተክርስቲያንን ያሻግርል እመቤታችን በቀሚስዋ ትሸፍነን
@AsterBekele-r9j
4 ай бұрын
ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@biruktadesse2876
Ай бұрын
God bless you Memehir Zelalem ,great speech, Amen Amen Amen.
@alemalem7462
4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@Emna-nv1li
4 ай бұрын
አምላከ እስራኤል አቤቱ ይቅር በለን
@martabogale7735
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲
@sarataye4822
4 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤
@TiToElashry-f1y
3 ай бұрын
እችን አንዲት ሃይማኖት ለሰጠን አምላክ ክብርና ምሰጋና የእረሱ ይሁን 😘😘😘❤❤❤❤
@መክሊትአሳልፍ
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zewdineshabera4041
Ай бұрын
Dyakon zelalem tayen kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenihin ybarkilin
@እንማማርEnmamarቲዩብ
4 ай бұрын
😢ዛሬም ዲናርህን ክፈልልኝ ጭርቅ በተባለ ፍቅርህ ልቤን እሰርልኝ ዘይትና ውይን በተባለ የመስዋዕት ደምህ ቁስሌን ጥረግልኝ
@Mkds-om6by
4 ай бұрын
አሜን
@21sulamatis-hailu
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህር❤❤❤
@zinetmohamed9651
4 ай бұрын
amen amen amen kalhiwet yasmaln
@FentaneshAyliegn
4 ай бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን መምህር በእደሜ በጤና ይጠብቅልን።
@YesharegTeshome
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን ደጅ ይክፈትልን ፍሬ እንድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን❤❤❤
@Mkds-om6by
4 ай бұрын
አሜን
@RozaFayza
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-it2ci
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@AbeAbe-re5ps
Ай бұрын
Amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤
@bereketasefa570
3 ай бұрын
አሜን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤
@DestagetachewTesfa
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላካችን ይክበር ይመስገን እርሱን ጠረተን እሷን የማንተወው እናቱ እናታችን በእውነት ክብር እና ምስጋና ይሁን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayelechdabesse7483
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዉትን ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያጸናልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተሰፈ መንግሰተ ሰማያት ያዉርሰልን ጸጋ መንፈሰ ቅዱሰን ያድልል ቸሩ መድኃኔዓለም በእዉነት እናመሰግናለን መምህራችን መልካም ፍሬ የምናፈራበት ዘመን ያድርግልን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻
@SelamZnashi
9 күн бұрын
qale hywet yasemaln mrachin 🙏🙏🙏
@tessemanadew2884
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏽
@semharsolomon2186
4 ай бұрын
Amen kale Hewitt yasemalen diyacon. Egzabher tsegun yabzaleh ema amlak tetebekeh. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
@TkueTeklebrhan
4 ай бұрын
kale wiwet yesmealna
@amarechmekuriaw9233
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@MekedesMekedes-t9g
4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@AffectionateHammerheadSh-ln8gx
3 ай бұрын
Abet kiristos yasinasal kibatum hiyaw naw tanashum talakum endum be abatochachin hizibun yitadegal yasidamimal ejim be afi yasichinal ate bilatena eda warika sifa firem afira tabarek amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@milorcmilorc1295
Ай бұрын
አቤት መመረጥ እግዛብሔር ለብቱ የመረጠ ሁሉን አሟልቶ የሰጠ ሰባኪ ዘመንሕ ይባረክ እንዴት እንደ ምወደው❤❤
@tsegemarreyammerreyaminate1299
4 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen Egziabher Kene Betesebochek Yetebeqellen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kingofAmhara
4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ወንድማችን
@SalamSalam-wv9to
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@AmarechNew
4 ай бұрын
Qale hewet yasemalen ❤❤❤
@sarashiferaw7257
3 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
3 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ መምህራችን በእዉነት ደስ እሚል ትምህርት ነዉ❤❤
@AjebushMeteleya
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን❤❤❤😂
@mekdissaeed8876
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ወደማችን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን
@Mekdes-bt1sy
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዲያቆን የሕይወትን ያል ያሰማልን አስበ መምሕራንን ያድልልን
@elizabet.g
4 ай бұрын
Qalehywet yasemaln ❤
@Helena-y9j
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚያብሄር ይጠብቅልን ወድማችን
@FanoosJerema
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤🙏🙏🙏🌹🌹
@AynadisTadese
4 ай бұрын
Tinshu diyakon haile kalehiwot yasemaln abet memeret
@አየሁሽባንቻለም
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@serkalemAkelili
4 ай бұрын
በእዉት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@AstatekMorges
4 ай бұрын
አሞላከ እስራኤል አቤቱ ይቅር በለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ቃለ ህያወት ያሰማልን❤❤❤በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@GrmaMan-nk5ir
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤
@yeshigoshu3716
Ай бұрын
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በረከቱን ያብዛልን 💚💛❤️
@sarahabtom6116
4 ай бұрын
Kale hiwetn yasemalen
@ኤዶምኢትዮጵያዊት
4 ай бұрын
*✝️በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ ✝️ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫ ✝️እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተማርነው // 30 // 60 // 100 ያማረ ፍሬ 🍇🍇አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🕊️🌾🌻🌻🌻
@Abav1221Asbshavnsox
2 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር ዲያቆን ዘለአለም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዲሜ በጤና ይበብቅልን በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤እኛ ስዴተኞችን በፀሎታችሁ አስቡን እግዚአብሔር ለአገራችን ለቤተክርስቲያን ለንስሀ ሞት ያብቃን እንዴዚህ ቁጭ ብለን የምንሰማበት ያዲርገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰💚💛🧡🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🥰🥰🥰
@nadarkhan5369
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@Fekertube16
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@AlethshayTesfaye
4 ай бұрын
Egzaber yesteln wendmachn kale hiwten yasmalen
@misrakabegaz9046
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ1ኘ
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@salamhzz-rv3uy
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅✅✅
@MuluAbiro
Ай бұрын
ቃልህይዋት ያስማልንአሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏⛪❤️⛪❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪
@Natanemyoutub
4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን❤
@anaafiisii6076
2 ай бұрын
Qale Heyewat yasamalen Wandemachen ❤❤😢😢😢
@itayodose6116
4 ай бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..bedme..betega..ytebkln❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
4 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤
@tesfayegizwe3141
4 ай бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Sara-j4n5r
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን🎉🎉
@MareyMaray-h2k
7 күн бұрын
አሜን እሜን እሜን❤
@FioreNguse
2 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin edmena tena yistih
@AaBb-kr3bi
4 ай бұрын
ዲያቆን Z ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ ❤❤❤❤
@tararaya380
4 ай бұрын
Amen kslehyiwet yasemaln memhrachi egziabher erejim edme ketena gar yadlln🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@WarekenashiDabela
4 ай бұрын
Kalehwate yasemalin wademachen tagau yebezaleki amen amen amen 🙏🙏🙏❤️
@fikirybeltal4583
4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ
@zz123zz45
4 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን💒💒💒💒💒💒💕💕💕💕💕💕💕
@RaedRarf
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💘💘💘
@Mimo-qi2yl
4 ай бұрын
Qaliyoti yasmalin yagalgiliot zamnhin yibarkilin❤❤❤❤❤❤
@man_beke2664
4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏✝️🙏
@sulamtise
4 ай бұрын
ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@MekedesMekedes-j8r
2 ай бұрын
ትትናህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እኛንም😢😢😢😢😢😢
@fasikabera
3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእምነት ያፅናን ማስተዋሉን ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን ዲ/ን ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
@tigestzrufael3779
4 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋና በረከት ያድልልን አሜን አሜን አሜን::
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን መምህር ET❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ባለማህተቦች ወዴት ወዴት ናችሁ???? 🤲🤲🤲🙏🙏🙏ተዋህዶዬ የስላሜ ወደብ የኔ ልኬት ለዘላለም ኑሪልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Qatar-y3m
Ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምሕራችንበወነት ፀጋዉንያብዛልሔ❤❤❤❤❤❤❤
@MdMd-vt4sn
3 ай бұрын
አሜን አሜነ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Mesrèt-z2x
4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
1:05:33
ወዮላቸው......ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ..henok_haile
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
1:12:46
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 73 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
52:20
ክርስቶስን እንሰብካለን || ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile #tmh #new_ethiopian_mezmure
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube
Рет қаралды 10 М.
1:14:39
ለካ ክርስቶስን ታውቁታላችሁ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 189 М.
59:41
New የእናታችንን ፍቅር እንዴት እንደገለጹት ተመልከቱ || ድንቅ ትምህርት || በመምህር ኢዮብ ይመኑ memhir eyob yimenu @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 103 М.
1:25:39
ገንዘብህን በከንቱ አታባክን || የ40 ቀን እድል ምንድነው? || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma
KIDAN ZE ORTHODOX ዮናስ ታደሰ
Рет қаралды 50 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 467 М.
33:22
Ethiopia : |የሚጎድለን ምንድር ነው? ዲያቆን ዘላለም ታዬ |Dn Zelalem Taye #MikhaDenagil #EOTC #EOTCMK #Teklehaymanot
Mikha Denagil ምክሐ ደናግል
Рет қаралды 5 М.
51:09
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ምንፍቅናን አዋረደ‼️
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 53 М.
3:05:07
ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!
Yonas Moh
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:10:10
ጥዑም ስብከት ኃጢያትን መተው በዲያቆን ዘላለም ታዬ | Zelalem Taye sibket | sibket ethiopian orthodox | new sibket
Amde Tewahdo ( ዐምደ ተዋሕዶ)
Рет қаралды 42 М.
1:14:31
ነገ ነገ አትበሉ! ነገ አለመኖርም አለ | መምህር ዘላለም | @zemare_yared
ዝማሬ ያሬድ | Zemare Yared
Рет қаралды 53 М.
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.