ወደ ቅዱሳን መጸለይ..??

  Рет қаралды 27,153

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ Жыл бұрын
አኬ ወንድማችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ያድልልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮ ያለዉ ይሰማ ❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
ወንድማችን እዚሕ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ፌስ ቡክ ላይ ነበር ማቅጥ እናም ዛሬ ቲክቶክ ላይ ሳይሕ ይቱብሕ ሳገኝ መጣሁ የሚመጡ ጥያቄዋች ስትመልስ ጎበዝ ነሕ ቀጥልበት ቃለ ሒይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 8 ай бұрын
2 ነገሮችን ከንግግርህ ተረድቻለሁ፡፡ 1) ለራስህም ይሁን ስለሚከተልህ ህዝብ ምንም ደንታ እንደሌለህና ዛሬ በዩቱብ ከሸቀልኩ የሰማዩ ነገር የፈለገ ይሁን የሚል፡፡ 2) አለዚያ ደግሞ ላንተም የምታወራው ነገር ፍጹም ከመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ የራቀ እንደሆነ እያወቅህ በእልክ ብቻ እየገፋህበት እንደሆነ….. አንተ ለአስክሬንም ሳይሆን ሞቶ አፈር ለሆነ ሰው ጸሎት ማቅረብ ተገቢ እንደሆነ ለማስረዳት ስትሞክር ምን ያክል ጭንቅላትህ በጣኦታትና በስዕላት ተጽኖ እንደተጠናወትክ ያሳያል፡፡ እነ ጊዮርጊስና እነ ተክልዬ ሞተዋልና እርምህን አውጣ!! በእውነት አይሰሟችሁም!! ደግሞም ፍርድ ይጠብቃቸዋል ኮ፡፡ የማይሞተው ና ስለ እኝ የሚማልደው 1 ብቻ ነው፡፡ የትም ብትሸሽ መጽሀፉ የሚለው ይህንን ብቻ ነው፡፡ ወይ ማስረዳት ስትችልበት! አንዱ ጓደኛህ በመጽሐፍ ቅዱስ መልስ ሲያጣ ቤተ ክርስቲያን ናት መጽሐፍ ቅዱስን ያመጣች ስለዚህ እሷ ትቀድማለች አላለም? ለምን ቤተ-ተክልዬ ወይም ቤተ-ዘርዓ ያዕቆብ አትባልም ይህች ቤት ግን፡፡ ስሟ በክርስቶስ ስም የክርስቶስ ተከታይ ..ከርስቲያን፤ ተግባሯ ግን ክርስቶስን ከምታወራ ግደለኝ የምትል፤ ክርስቶስን የሰበኩትን የምትገድል፣ የምታሳድድ፣ የምታባርር…. ስለ ተቅማጡ ሲወራ ሹመት የምትጨምር….እውነት ነው የተቅማጡን ምናምን መጽሐፍ ያመጣቸው እሷ ናት፡፡ ከእግዚአብሔር ቃል ትቀድማለች ካልክ ግን በራሳችሁ ጊዜ መነሻዋና መድረሻዋ ጣኦት መሆኑን አጣራችሁ ማለት ነው፡፡ ዮሐ 1.1 በመጀመሪያ ቃል ነበረ ይላል፡፡ የእናንተዋ ህንጻ ደግሞ በፊት ነበረች…ስለዚህ እውነታችሁን ነው ተቅማጥን የምታስቀድሙ ከክርስትና ጋር እቺን ምን ያገናኛታል? የተቅማጡንጉዳይ ግን አደራ እሺ…..
@21-ot6dm
@21-ot6dm 29 күн бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@MebrhitBerhe-q2d
@MebrhitBerhe-q2d 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም ደስ ይለኛል የኛ በመሆንህ ተባረክ✝️✝️✝️ ኣኬ
@kalkidanDadhi
@kalkidanDadhi Ай бұрын
አኬ ወንድማችን ተባረክ ቃለ ህይወት የሰማልን❤❤❤
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
❤️❤️❤️✅❤️❤️❤️thanknyou Aki!. Preach it Aki preach it!!
@orthodox_animation
@orthodox_animation Жыл бұрын
akewa i am ur brother from the same church, and appreciate what u doing🥰🥰🥰🥰🥰🥰 but u better also lead us ur Christian brothers how to defend our holy church like u and ur friends.. we dont wanna የመናፍቃን መጫወቻ any more
@EnjaEnja-c5i
@EnjaEnja-c5i 2 күн бұрын
ወደ ኢየሱስ ብትመጣ ይሻልሃል የሚያዋጣ ጎዳና እርሱ ብቻ ነው። ቅዱሳን ጋር ለምን እንሄዳለን? ቀጥታ ባለቤቱ ጸሎታችንን የሚሰማው እያለልን። እነሱ ለራሳቸው በኢየሱስ የዳኑ ናቸው ታድያ ኢየሱስ እራሱን ተጠግተን መዳን እየቻልን የምን ሌላ መንገድ ነው? ተመለስ አክሊል እንዳይቆጭህ የያዝከው ጎዳና አያዋጣህም። የዘላለም ሕይወት፥ ጽድቅ፥ ቅድስና፥ ልጅነት፥ ደህንነት፥ የኃጢያት ስርየት፥ ድነት፥ ዋስትና እና ሌሎቹም በኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው። ሌላ አንድ መንገድ የለም። አማላጅ፥ መካከለኛ፥ የሞተልህ፥ ሊያድንህ የሚችል ኢየሱስ ብቻ ነው። ተመለስ! ልቦናህ ይብራልህ።
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣክሊል፡ ትምህርትህ መክፈቻና መዝግያ ቢኖረው እላለው።
@Wudase_21
@Wudase_21 4 ай бұрын
Aké may the Lord Almighty bless you more. And protect you. U r an amazing person
@gezachewfekadu
@gezachewfekadu Жыл бұрын
ይህ አስተምህሮ በጣም ጠቃሚ ጥልቅ አረዳድን የሚፈልግ ነው። ነገር ግን ከዚህ በላይ ደፈር ብሎ ቅርፅ አስይዞ ማስተማር ይፈልጋል።
@MesayJesus-o8z
@MesayJesus-o8z 12 сағат бұрын
እንደ ሀሳብ ብለህ ብትጀምር አሪፍ ነበር😊 ከመፅሃፉ ቅዱስ ማስረጃ ስላላመጣህ።
@Beza-f2k
@Beza-f2k Ай бұрын
የኔ ተውዳጅ አክዬ ቃልህውትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@Teyakiw
@Teyakiw 10 ай бұрын
5. 7:27 ላይ የሞቱ ቅዱሳንን መማጸን (invocation) ሐዋርያዊ መሰረት አለው አልክ። እስጢፋኖስ ሰማዕትነቱና ቅዱስንቱ አያጠራጥርም ፤ ግን ወደ እርሱ መጸለይን ማንም አልሞከረውም ፣ ሐዋርያትም አላስተማሩም። ለምን ይመስልሃል? ሐዋርያው ያዕቆብ ከሞተ በኋላ ሌሎቹ ሐዋርያት ሁሉ በህይወት ነበሩ ፤ ይሁን እንጂ ወደ ያዕቆብ የጸለየ አንድም ሐዋርያ የለም ፣ እንዲህ ማድረግንም አላስተማሩንም! ለምን? ነው ወይስ ሙሉና ለክርስትና የሚያበቃ ትምህርት ሳይሰጡን ነው የሞቱት? እንዲያ እንዳይባል "ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሃይማኖት" ብሎ ቅዱስ ይሁዳ ባልጻፈ ነበር? 6. ጌታችን ጸሎት ሲያስተምር "ወደ እናቴም ጸልዩ" ብሎ ለምን አልነገረንም? ለምን? ይሄ ተራ ጥያቄ አይመስለኝም? ፍጡር ጸሎት መስማት ስለማይችል ብቻ እንጂ! የሞተ ፍጡር እኔ በሬን ዘግቼ የምጸልየውን ጸሎት መስማት ከቻለ ፤ በእውነት ቆራቢ የነበረውና አሁን የሞተውም አያቴ ስጸልይ ይሰማኛል ማለት ነው! እውነታው ግን እንኳን ሰው ይቅርና ፤ ሞት የማያውቃቸው መላእክት እንኳ ጸሎት ሲሰሙ አንተ እንዳልከው implicitly አንድም ጊዜ አለመታየቱ ነው! 7. አንድ ሰው በቀጥታ ወደ እግዚአብሔር እንዳይጸልይ ምን ይከለክለዋል? "በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር አባቴ ሆይ..." ብሎ ቢጸልይ እግዚአብሔር አይሰማምና ነው ሌላ መካከለኛ ያስፈለገን? "ዓይን እጅን አታስፈልገኝም ፣ እጅም እግርን ወግድልኝ ሊለው አይችልም" ዓይነት ሀሳብ አንስተሃል። በምሳሌው መሰረት ሞቶ ያለው ጳውሎስ "ላማልድህ ወደ እኔ ጸልይ" ቢለኝ ወግድ ልለው አልችልም። እውነታው ግን ፤ አሁን በጌታ እረፍት ውስጥ ያለው ጳውሎስ አንድንም ሰው "ላማልድህ ወደእኔ ጸልይ" ብሎ አለማወቁ ነው! አኬ ፤ ሚዲያውንና ግርግሩን ገታ አድርገህ በጽሞናና ለቃሉ በሆነ ታማኝነት "እግዚአብሔር ሆይ" ብለህ ተጣራ ፤ የምር አኬ እግዚአብሔርን እየተፈታተንክ እንዳለህ ስለተሰማኝ ነው በጣም ረጅም ነገር የጻፍኩልህ! አይለምደኝም!
@EE-em8gg
@EE-em8gg 8 ай бұрын
bro implictly yele Explictly.teqlele saregew wef yelem.😅😅😅
@EE-em8gg
@EE-em8gg 8 ай бұрын
it was a beautiful answer btw.
@Sharktank-jc6th
@Sharktank-jc6th 9 ай бұрын
እንኳን የሞተ ሰዉ የተኛ ሰውም አይሰማም ወደ ፍጡራን መፀለይ አጋንንታዊ ነው!
@augstin-the-saint
@augstin-the-saint 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@gheehavelovepeace5353
@gheehavelovepeace5353 Жыл бұрын
ታዲያ ሐዋሪያው ጳውሎስ እኔ ብኖር እጠቅማችሀለው ብሄድ ይሻለኛል ለምን? አለ እረጫውን ጨርሶ ሲሄድ ። ፀሎት በተመለከተ
@jiffmajo
@jiffmajo Жыл бұрын
❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ተወዳጅ እና አኪዬ በስመአብ ብለህ ለምን አትጀምርም ውድዬ እና ላወራህ እፈልጋለሁ በምን ላግኝህ
@samuelamare18
@samuelamare18 Жыл бұрын
መፀለይ ሳይሆን ችግሩ አማላጅ ማድረጉ ላይ ነው !! ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞቶ አስታርቆናል ሌላ አስታራቂ ወይም አማላጅ መፅሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም!! ማማለድ ማስታረቅ ከሆነ ትርጉሙ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚያማልደው ማማለድ ሌላ ትርጉም ካለው ለምሳሌ መለመን ወዘተ ከሆነ ችግር የለውም ። በአጠቃላይ የኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ የመማለድ ስራ መሆኑን መርሳት የለብንም ። ችግሩ ሰው በስሜት እንጂ መፅሐፍ ቅዱስን አያነቡም ። የኢየሱስ አማላጅነት ብዙ ቦታ በመፅሐፍ ቅዱስ ይገኛል ግን ሰው ወደሌላ ትርጉም ያጣምሙታል ጭራስ ይማልዳል የሚለውን ቀይረው ይፈርዳል ብለው መፅሐፍ ቅዱስ አሳትመዋል !! ያሳዝናል !!!
@-lf2vl
@-lf2vl 8 ай бұрын
ሰላም ውንድም በጌታ ምህረት እመክርሃለሁ ከጽሁፍ ውጪ ባታስተምር ይሻልሃል፤ ለምን ራስህ ስተህ ሌላን ታስታለህ. ይሄን ብታነብ መልካም ነው ጽሁፍ ከተሳስንበት ይመልሰናል መክብብ 9.5-6 .......... ህዝቡ ከአምላኩ መጠየቅ አይገባውምን? ወይስ ለህያዋን ሲሉ ሙታንን ይጠይቃሉን? ኢሳ 8፤19
@enatedresh
@enatedresh Жыл бұрын
Akye egziabher tsegawn yabzalh and ltequmh mfelgew video ale abki ena dada yemil channel lay ustazu yanten msl letfo slekrstos meseqel yawerahbetn eyeneqefe ena 4 wengeloch endemaytatamu eyetenagere new mels btsetbet
@SalySaly-x7c
@SalySaly-x7c 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ያቆይልን
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 3 ай бұрын
ቃለህይት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አክሊላችን 👑
@martakiros-q1l
@martakiros-q1l Ай бұрын
ተባረክ
@ኪዳነ-ምህረት
@ኪዳነ-ምህረት Ай бұрын
አክሊለ በሰዎች የተመሰረተ ሀይማኖት ሳይሆን ያለው ክብር ይግባውና የድንግል ማርያም ልጅ የአብቃል መዳኒታችን ኢየሱስ የመሰረታት ሐይማኖት ውስጥ ነው ግንዱ ክርስቶስ ቅርንጫፍ ሆኖ ፍሬየሚያፈራ የክርስቶስ ምርኮኛ ለው
@AskMePrayer
@AskMePrayer 8 ай бұрын
ትምህርትህ ጠቅሞኛል። ግን ለምን ቪድዮ መጫን እንዳቆምክ አልገባኝም። እባክህ በመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አስደግፈህ ጥያቄየን መልስልኝ። ሰው ከሞተ በኋላ ፍትሀት እና ምፅዋት ጥቅሙ ምንድነው? የቁም ተስካርና ፥በህይወት እያሉ መቃብር ቤት ማሰራት፥ መንፈሳዊ አደጋ አለው? ለመልዐክት ይፀለያል? የእግዚአብሄርን ፈቃድ/ቃል ስንፀልይ፥ ቃሉን ለማስፈፀም መላዕክት ይሰራሉ እንጂ እኛ በቀጥታ ልናወራቸው ወይም ልናዛቸው አንችልም ቢባል ስህተት ነው?
@beinspiredwithhawit.2854
@beinspiredwithhawit.2854 8 ай бұрын
you are a genius , kale hiywet yasemaln.
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu Жыл бұрын
ወንድማችን አኬ እናመሰግናለን:: በመፃፍ ቅዱስ በህይወት ምድር ላይ ለሌሉ ሰዎች የፀለየ/ የጠየቀ እንዳልከው የለም:: ነገር ግን የአባቶችን/ Apostolic Fathers አስተምህሮ ግን በደፈናው ነው የነገርከን, ፈቃድህ ከሆነ ወደ እመቤታችን የፀለዬበት ን ማስረጃ/ proofs ብታሳየን እኛ ለምንጠየቀው መልስ ለመስጠት ያመቸናል::
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 11 ай бұрын
ወነድሜ አትሳሳትሰውከሞተበኋሏአንድነገርአያውቅም በቃ።መዝሙረዳዊት145(146)-2_4ለምተጻፈ ??መለ
@AntenehA-lw2kz
@AntenehA-lw2kz 10 ай бұрын
ራእይ 6:9፤ አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። ራእይ 6:10፤ በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፦ “ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም?” አሉ።
@EE-em8gg
@EE-em8gg 7 ай бұрын
all we know is Saul contacting Samuel after he died through a witch Ake..😊
@Wahidislamicapologist
@Wahidislamicapologist Жыл бұрын
መጠየቅ የጸሎት ክፍል ነው። ጸሎት ግን አምልኮ ነው። ጸሎት ብዙ ነገር ያቅፋል። ጸሎት ለአንድ አምላክ ብቻ ነው።
@RABBITENA
@RABBITENA 3 ай бұрын
መክ 9:1-9
@solomonadamu3030
@solomonadamu3030 8 ай бұрын
አክሊል ዮሐንስ በላይ በሰማይ በታች በምድር ከምድር በታች ያሉ ሁሉ ለበጉ ምስጋና ሲያቀርቡ ሰማሁ ብሏል ምክንያቱም ኢየሱስ ስለ ዮሐንስ ሲናገር ሴት ከወቸደቻቸው እንደ ዮሐንስ ያለ የለም ብሏል ዮሐንስ ይለያል
@Weldemedihn
@Weldemedihn Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😊 ውዱ ወንድሜ
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 8 ай бұрын
2 ነገሮችን ከንግግርህ ተረድቻለሁ፡፡ 1) ለራስህም ይሁን ስለሚከተልህ ህዝብ ምንም ደንታ እንደሌለህና ዛሬ በዩቱብ ከሸቀልኩ የሰማዩ ነገር የፈለገ ይሁን የሚል፡፡ 2) አለዚያ ደግሞ ላንተም የምታወራው ነገር ፍጹም ከመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ የራቀ እንደሆነ እያወቅህ በእልክ ብቻ እየገፋህበት እንደሆነ….. አንተ ለአስክሬንም ሳይሆን ሞቶ አፈር ለሆነ ሰው ጸሎት ማቅረብ ተገቢ እንደሆነ ለማስረዳት ስትሞክር ምን ያክል ጭንቅላትህ በጣኦታትና በስዕላት ተጽኖ እንደተጠናወትክ ያሳያል፡፡ እነ ጊዮርጊስና እነ ተክልዬ ሞተዋልና እርምህን አውጣ!! በእውነት አይሰሟችሁም!! ደግሞም ፍርድ ይጠብቃቸዋል ኮ፡፡ የማይሞተው ና ስለ እኝ የሚማልደው 1 ብቻ ነው፡፡ የትም ብትሸሽ መጽሀፉ የሚለው ይህንን ብቻ ነው፡፡ ወይ ማስረዳት ስትችልበት! አንዱ ጓደኛህ በመጽሐፍ ቅዱስ መልስ ሲያጣ ቤተ ክርስቲያን ናት መጽሐፍ ቅዱስን ያመጣች ስለዚህ እሷ ትቀድማለች አላለም? ለምን ቤተ-ተክልዬ ወይም ቤተ-ዘርዓ ያዕቆብ አትባልም ይህች ቤት ግን፡፡ ስሟ በክርስቶስ ስም የክርስቶስ ተከታይ ..ከርስቲያን፤ ተግባሯ ግን ክርስቶስን ከምታወራ ግደለኝ የምትል፤ ክርስቶስን የሰበኩትን የምትገድል፣ የምታሳድድ፣ የምታባርር…. ስለ ተቅማጡ ሲወራ ሹመት የምትጨምር….እውነት ነው የተቅማጡን ምናምን መጽሐፍ ያመጣቸው እሷ ናት፡፡ ከእግዚአብሔር ቃል ትቀድማለች ካልክ ግን በራሳችሁ ጊዜ መነሻዋና መድረሻዋ ጣኦት መሆኑን አጣራችሁ ማለት ነው፡፡ ዮሐ 1.1 በመጀመሪያ ቃል ነበረ ይላል፡፡ የእናንተዋ ህንጻ ደግሞ በፊት ነበረች…ስለዚህ እውነታችሁን ነው ተቅማጥን የምታስቀድሙ ከክርስትና ጋር እቺን ምን ያገናኛታል? የተቅማጡንጉዳይ ግን አደራ እሺ…..
@selaamselaamlallm
@selaamselaamlallm Жыл бұрын
tik tok ነው የመጣሁት መምህራችን
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Anigaf wondimachin Ake Qalahiwotn yesamalik tsga yibiza 💯
@natnaeltadesse1892
@natnaeltadesse1892 Ай бұрын
The Papyrus No. 470, containing a substantial portion of the prayer was dated initially to the 3rd or 4th century; later proposed to the 9th century A.D. The dating of the Papyrus remains uncertain
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Жыл бұрын
GOCT Greatest of current time
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኪዬ🥰🥰🥰
@kiyatilahun5110
@kiyatilahun5110 Жыл бұрын
wendeme kale hiwot yasemalen ,gin recommend metadergen menanebewn metsahefe esti ande video siralen
@fanimark17
@fanimark17 6 ай бұрын
Hi Akea, Kale hiwot yasemalin. Bezi melse, melaekt yikatetu yihon? Akal ena ras antsar?
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 4 ай бұрын
የእነሱን የምሰማ የኛን ኣይሰማም? የምለምን ያገኛል ነው እንጂ የምያስለምን ኣይልም ወንጌል ስለጸሎት ወደ ቅዱሳን ኣንጸልይም እንጠይቃለን ይላል ስሸውዳችው ጸሎት ማለት ራሱ መጠየቅ ማለት ነውኮ እንግለዘኛው ask ይላልና እሄንን ኣጣሞ ልያሳስታችው ስለምፈልግ ተጠንቀቁ
@mamoyonaseshetu6219
@mamoyonaseshetu6219 7 ай бұрын
ጠያቂው ከዚህ ወይም ከዛ ሃይማኖት መጣሁ ለማለት ብዙ ደክማል.» አንገቱ ላይ ያደረገውም በርቀት ግድግዳው ላይ የሰቀለውን አይመስልም፡ የምን ድራማ ነው?
@AberaAydrMara
@AberaAydrMara Жыл бұрын
2ዮሐ 1:5
@nadaboustani
@nadaboustani Жыл бұрын
አኬ ፈጣሪ ያበርታክ
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🤗
@tesfayemihretu6222
@tesfayemihretu6222 Жыл бұрын
ስለ እዉነት ትለያለህ ፀጋውን ያብዛልህ
@Rutaworkutube
@Rutaworkutube Ай бұрын
Ake wendmachn bertaln 😊😊😊😊
@NaolTezu
@NaolTezu 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@Zed-h1j
@Zed-h1j Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@BitaMiki
@BitaMiki 11 ай бұрын
kale hiwet yasemaln❤❤❤
@RasAbraham-ek6hp
@RasAbraham-ek6hp 9 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ሰሞኑን የአውስትራሊያ ጳጳስ ኢማኑኤል ማር ማሪ የደረሰባቸውን አደጋ እንደሰማኸው እገምታለው ድርጊቱ በጣም አስደንግጦኛል የሚያሳዝን ነበር ይህ በዲህ እንዳለ አንዳንድ የኦሮቶዶክስ ጓደኞቼ በጣም እንደሚከተሏቸውና ትምህርታቸውን እውነት ነው ብለው እንደሚቀበሉ ሲነግሩኝ ከዚህ በፊት የጳጳሱን አንድ ቪዲዮ ስመለከት ከንስጥሮስ አስተምሮ ጋር የሚገናኝ ነገር ሰምቼ ደንግጬም ስለነበር እንዳይስቱ ነግሬአቸው አልተቀበሉኝም እስቲ ጊዜ ካለ የጳጳሱን ትምህርቶች ስማና የቤተክርስቲያናችንን መልስ ብትሰጠን ተሳስቼም ከሆነ ብታርመኝ አመሰግናለው ወንድሜ
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 8 ай бұрын
ፀሎት ችግር የለውም መጀመሪያ መዳናችንን እንወቅ
@DagiHaaland-wv4wu
@DagiHaaland-wv4wu Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@YosiEdu
@YosiEdu 9 ай бұрын
ኢየሱስ በስሜ የምትለምኑትን እኔ አደርገዋለው ነው ያለን ለምን ኢየሱስን አትሰማም እስከ አለም ፍጻሜ ከናንተጋር እሆናለው ያለውን ኢየሱስን ለምን በሞቱ ሰዎች ትቀይረዋለህ? ለቃሉ ታማኝ ሁን
@Bamiramu
@Bamiramu 8 ай бұрын
ተመሳሳይ ነው ለቅዱሳን መፀለየ ወደሱ መፀለይ ነው የተለያዩ ሀይሎች አይደሉም ቅዱስ ጴጥሮስን መምሠል ጌታን መምሠል እደሆን ለሌላ አምላክ አይደለም እኮ የፀለይነው ለጌታ ቅዱሳን ነው ። ፀሎታችን ወደሱ ነው የሚያደርሱልን ከእኔ ጌታ በየይበልጥ ሀዋሪያቱን ስለሚሰማ ነው ቀጥታም መፀለይ ትችላለህ ለምን ቀየራቹት ምናምን ብለህ ትፈላሳፋለህ
@selam8766
@selam8766 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አኪ❤🎉
@ayadawit390
@ayadawit390 6 ай бұрын
አክሊል ከመፅሀፍ ቅዱስ አንድ ማስረጃ አላቀረብክም🔥🔥🔥
@Tigistbirhanu-f6w
@Tigistbirhanu-f6w 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏
@AshWu-je8hf
@AshWu-je8hf 3 ай бұрын
ሞኝ
@FikirumamaFikiruMama-n8j
@FikirumamaFikiruMama-n8j Ай бұрын
አንተ ራስ የአቴናትዎስ ልጅ መድሃኔዓለም ይጠበቅህ!!!!
@natnaelkebede2135
@natnaelkebede2135 Жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ከሆነ የለም ነው አለቀ የደብተራና መፅሀፍና የሰዎችን ተረት ተረት ከቅዱስ መፅሀፍ ጋር እንዴት ይነፃፀራል እግዚአብሄር የተናገረውን ነውማመን ወይስ ሰዎች የደረሱትን ድርሳን በጌታ ስም አይደለም ቀላቅለን የተፃፈልን እራሱ አልገባ ብሎናል አትቀላቅሉ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስትባሉ የደብተራ ደብተር የተፃፈውን አትጥቀሱ የናንተ የሀይማኖት አባቶችማ ገና ጉድ ያመጣሉ አንዱ ምን አለ አዳምና ሄዋን መንታ መንታ ይወልዱ ነበር ግን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም😂😂😂😂 አይ ይሄ ህዝብ ገላትያ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። ⁹ አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
@tekludemelash111
@tekludemelash111 9 ай бұрын
የተጠየቀው ጥያቄ ከራዕይ ጋር ምን አገናኘው?
@tube7295
@tube7295 Жыл бұрын
Tebark ❤
@helinakebede848
@helinakebede848 Ай бұрын
yehen channel mn ladregew share like kemadrege wechi ere bakachu nuna temgebu yehen yemsele megebe
@addistedla
@addistedla Жыл бұрын
This person is very charming but wrong teaching!
@kalebdida
@kalebdida Ай бұрын
Ikr
@SolNigussie
@SolNigussie Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
@azinug1667
@azinug1667 Жыл бұрын
Akiyachin 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@YordanosAlemu-ib7si
@YordanosAlemu-ib7si 10 күн бұрын
ተዋህዶ እውነተኛ ሊቃውንት አሏት መናፍቅ (እባብ) አይመልስላትም😅
@KaleKoki
@KaleKoki Жыл бұрын
Awo yuhans semahu yalew eko raey ayto nw metsafum eko yohans raey nw milew ena MN tyake alew semahu lalew nger
@EE-em8gg
@EE-em8gg 8 ай бұрын
endatalfew Ake.😂😂😂. aye...alefkew.😊
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 8 ай бұрын
የዮሐንስን ራእይ ስተነሰ በጣም የሳቅኩት ፍጥረት ሁሉ ያመሰግናሉ የለውን እንዴት እንዳየ አለቅም አልክ መጽሐፉ እኮ ራእይ ነው😂😂
@KindAbe
@KindAbe 8 ай бұрын
eyesus yasitemaren eko besemay yemitinor abatachin hoy bilen endintseliy newu
@Nazrawitube66
@Nazrawitube66 Жыл бұрын
ወይ አክሊል ከመጽሐፍ ቅዱስ መልስ ስትባል ከታሪክ ትመልሳለህ? ከተረት ወደ ወደ ቃሉ ተመለሱ።😂
@ema-g5t
@ema-g5t Жыл бұрын
Wendmachn Tena edme yisteh 1 keyikerta ga Yesenafch yakel emenet binorachiw bemilewu lay yesenafch takel sil men malet new
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын
Tebarek
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 7 ай бұрын
Akeeee ❤❤❤❤
@birukabera4460
@birukabera4460 26 күн бұрын
የተዘበራረቀ ንግግር ነው። የሞቱ ሰዎች ጸሎትን አይሰሙም።
@derejegobie
@derejegobie Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ALLATONE-yk3nl
@ALLATONE-yk3nl Жыл бұрын
akeye semonun new yawekuh gin betam new yewededkut tmhrtochhn
@ramycell5698
@ramycell5698 5 ай бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን አኬዋ 😊😊😊🎉🎉🎉
@Mikae637
@Mikae637 9 ай бұрын
ሰማእቱ ይጠብቅሕ
@KindAbe
@KindAbe 8 ай бұрын
kidusan infinite kalihonu endet tselotachinin yisemalu
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 7 ай бұрын
egziabher besetachew tsega new.
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
ሁለተኛ😂😂😂
@Amu4851
@Amu4851 29 күн бұрын
Atigabi yalhone mels
@Teyakiw
@Teyakiw 10 ай бұрын
2. ከራዕይ መጽሐፍ ላይ የጠቀስከው ጥቅስ ምንሼ? አንድ ሰው ወደ ዮሃንስ ጸልዮ ፣ ጸሎቱን ዮሀንስ ሰማ ከዛም ወደ እግዚአብሔር አሻገረ የሚል ሀሳብ እኮ የለውም አኬ! "አንድ ሰው አንድ ነገር ተገለጠለት ማለት አምላክ ሆነ ማለት አይደለም" ብለሃል ፤ ፍጹም እውነት ነው። ግን ደግሞ ጸሎት መስማት ከቻለ ለምንድን ነው አምላክ የማንለው? ደግነቱ የለም እንጂ የእግዚአብሔርን ብቸኛ ባህርይ ፣ ጸሎት መስማትን የሚጋራ ሌላ አካል ካለ አምላክ ሆኗል ማለት ግዴታችን ይሆን ነበር። ስለዚህ መገለጡን እናቆየውና (ለምን የመገለጥን ጽንሰ ሀሳብ እንዳነሳኸው እንጃ እንጂ!) "ሌላ ጸሎት መስማት የሚችል አካል አለ ወይ?" ነው ጥያቄው! በውስጥ ለውስጥ ፣ በአካልነት ይተጋገዛሉ ካልክ ፤ ሞቶ መቃብር ያለው ጳውሎስ ከሞትኩ በኋላ ወደ እኔ ጸልዩ እኔም አግዛችኋለሁ አለማለቱ ምን ያሳየናል ብዬ እጠይቅሃለሁ! ደጋግመህ "ጥቅስ የለም!" ብለሃል። ግን የማረጋግጥልህ ብዙ ያንተን ሀሳብ የሚቃረኑ ጥቅሶች መኖራቸውን ነው። አንድ ብቻ ፤ መዝሙር 115 ፥17 "አቤቱ፥ ሙታን የሚያመሰግኑህ አይደሉም፡ ወደ ሲኦልም የሚወርዱ ሁሉ፤" እንኳን የእኔን ጸሎት ሊሰሙ ምስጋናን እንኳ አያቀርቡም። በትንሳኤ የሚቀሰቀሱት እኮ ወደ ማመስገን ክብር እንዲገቡ ነው! 3. 6:01 ላይ "ይኸው ከመጽሐፍ ቅዱስ አሳይቼሃለው!" አልክ። ኧረ በተሰቀለው! አንድም ሰው ወደ ሞተ ሰው ጸልዮ ፣ የሞተውም ቅዱስ ሰው ጸሎቱን ወደ እግዚአብሔር ሲያሻግር አላሳየህም ፣ ከመጽሐፍ ቅዱስም ፈጽሞ ልታሳይ አትችልም። እኔ አልታይ ብሎኝ ከሆነ እባክህ ላስቸግርህ አንድ ቀላል ምንባብ ወይም ቅንጣት ጥቅስ ከመላው ሰማኒያ አሐዱ አሳየኝ! ስለ እግዚአብሔር ብለህ በድጋሜ በጽሑፍ መልስልኝ! Explicitly (በቀጥታ) ሳይሆን implicitly (በተዘዋዋሪ) አለ አልክ። ግን የአላሳየኸንም ፤ ይሄ ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ? 4. መጽሐፍ ቅዱሱን ተውከውና ደግሞ በ250 ድህረ ልደት እንደተጻፈ የተገመተ ፓፒረስ ጠቀስክ። እምነታችን የተመሰረተው እኮ በነቢያትና በሐዋርያት ትምህርት ላይ ነው እንጂ በጥንታዊ ጽሑፎች ሁሉ ላይ አይደለም። ወይም የጠቀስክልን ፓፒረስ 470 በቀኖና የምንቀበለው እንዳልሆነ በደምብ እያወክ ፤ ያንተን ሀሳብ ስለሚደግፍልህ ብቻ ብለህ መጥቀስህ ተገቢ ነው? "በነቢያትና በሐዋርያት ትምህርህ ላይ ታንጻችኋል" ማለት እኮ "ማንም ግለሰብ በጻፈው ተመሩ" ማለት አይደለም። ጥንታዊ ፓፒረስ ካጠቀስን እኮ የጌታችንን አምላክነት የሚክዱ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ፓፒረሶች መጥቀስ እንችላለን። አያዋጣም! "ከሌላ ምንጭ እያጣቀስክ አታስረዳ" አልልም ፤ ግን የምትጠቅሰው ምስክር ወይም ማስረጃ ከዋናው መጽሐፍ ጋር የሚስማማ ወይም የማይቃረን ይሁን እያልኩ እንጂ!
@Nazrawitube66
@Nazrawitube66 Жыл бұрын
ወይ አክሊል ከመጽሐፍ ቅዱስ መልስ ስትባል ከታሪክ ትመልሳለህ? ከተረት ወደ ወደ ቃሉ ተመለሱ።
@firewyilma2096
@firewyilma2096 Жыл бұрын
"Speaking in tongues by robert breaker" in you tube . ጓደኛዬ ስለ ልሳን ሊነግረኝ ብዙ ሞከረ ። ይህንና ሌላ ከራሳቸው አግኝቼ ላኩለት ምናልባት ለአሁኑ የህብረት መልስ ፕሮግራም ከጠቀማችሁ ብዬ ነው ። ያገሩን መሬት......ይባል የለ።
@BikiMan-v9c
@BikiMan-v9c 29 күн бұрын
ኣኬ ጥያቄው ለምን ትሸፋፍንዋለህ ?
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 4 ай бұрын
ማስረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ የለህም
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn Жыл бұрын
ቃለህውትን ያሰማልን አኬ❤
@woldeabdaniel3568
@woldeabdaniel3568 8 ай бұрын
2 ነገሮችን ከንግግርህ ተረድቻለሁ፡፡ 1) ለራስህም ይሁን ስለሚከተልህ ህዝብ ምንም ደንታ እንደሌለህና ዛሬ በዩቱብ ከሸቀልኩ የሰማዩ ነገር የፈለገ ይሁን የሚል፡፡ 2) አለዚያ ደግሞ ላንተም የምታወራው ነገር ፍጹም ከመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ የራቀ እንደሆነ እያወቅህ በእልክ ብቻ እየገፋህበት እንደሆነ….. አንተ ለአስክሬንም ሳይሆን ሞቶ አፈር ለሆነ ሰው ጸሎት ማቅረብ ተገቢ እንደሆነ ለማስረዳት ስትሞክር ምን ያክል ጭንቅላትህ በጣኦታትና በስዕላት ተጽኖ እንደተጠናወትክ ያሳያል፡፡ እነ ጊዮርጊስና እነ ተክልዬ ሞተዋልና እርምህን አውጣ!! በእውነት አይሰሟችሁም!! ደግሞም ፍርድ ይጠብቃቸዋል ኮ፡፡ የማይሞተው ና ስለ እኝ የሚማልደው 1 ብቻ ነው፡፡ የትም ብትሸሽ መጽሀፉ የሚለው ይህንን ብቻ ነው፡፡ ወይ ማስረዳት ስትችልበት! አንዱ ጓደኛህ በመጽሐፍ ቅዱስ መልስ ሲያጣ ቤተ ክርስቲያን ናት መጽሐፍ ቅዱስን ያመጣች ስለዚህ እሷ ትቀድማለች አላለም? ለምን ቤተ-ተክልዬ ወይም ቤተ-ዘርዓ ያዕቆብ አትባልም ይህች ቤት ግን፡፡ ስሟ በክርስቶስ ስም የክርስቶስ ተከታይ ..ከርስቲያን፤ ተግባሯ ግን ክርስቶስን ከምታወራ ግደለኝ የምትል፤ ክርስቶስን የሰበኩትን የምትገድል፣ የምታሳድድ፣ የምታባርር…. ስለ ተቅማጡ ሲወራ ሹመት የምትጨምር….እውነት ነው የተቅማጡን ምናምን መጽሐፍ ያመጣቸው እሷ ናት፡፡ ከእግዚአብሔር ቃል ትቀድማለች ካልክ ግን በራሳችሁ ጊዜ መነሻዋና መድረሻዋ ጣኦት መሆኑን አጣራችሁ ማለት ነው፡፡ ዮሐ 1.1 በመጀመሪያ ቃል ነበረ ይላል፡፡ የእናንተዋ ህንጻ ደግሞ በፊት ነበረች…ስለዚህ እውነታችሁን ነው ተቅማጥን የምታስቀድሙ ከክርስትና ጋር እቺን ምን ያገናኛታል? የተቅማጡንጉዳይ ግን አደራ እሺ…..
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ Жыл бұрын
አንደኛ
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
አንቺ ሴትዮ ተፈታተሽኝ🙄😂
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ Жыл бұрын
@@ሀናየክርስቶስልጅ ግድ ይላል😁😁
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
​@@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸተይ ከክርስቲያን እሄ አይጠበቅም ትልቅ እህትሽን አክብሪ😁😁እኔን ተመልከች ጅንኑ ትልቄ ስለሆነ ከመምጣቱ በፊት አልኮምትም😂ምክንያቱም ስለማከብረዉ😁😁😁
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
በክርስትና ኣንደኛ የሚባል የለም እህቴ።
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
@@God-db9vp ቀልድ ነዉ
@MathChips-e2x
@MathChips-e2x Жыл бұрын
💚💚💚
@BeleGrimamo
@BeleGrimamo 11 ай бұрын
Akilile gn ewnet lemenager mnm atawkem : ergitegna hogne yemenegreh mnm ayinet yebible ewket yelehm::
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 10 ай бұрын
ኑፋቄ ነው።
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Жыл бұрын
አኬ የወንድማችን ጥያቄ ኣንድም ኣልመለስክም እኔምላው የምትላውን ታውቀዋለህ ? የምትለው ይታወቀሃል ? እስቲ ምንእያረክ ያላ ተመልከት ሰዎች እውነት እንዳያውቁ በዚ ማጭበርበር እየከለከልክ ነው ካልተረዳህ ዝም ብትል ኣይሻልህም? ልጠይቅህ ወደ ቅዱሳን ስንጸልይ ልክ ከጎናችን ያላሰው እንድንጠይቅ እንዲው መጠያቃችን ነው ኣልክ ወደ እግዝኣብሔር የምንጸልየውስ ጸሎት መጠየቃችን ኣይደለም? ምንድነው ኣድስ የጨመርከው በፍጹም ወደ ቅዱሳን መጸለይ እንደማያስፈልገው ወንጌል ይናገራልኮ ሉቃ.16:22ጀምሮ ስለ ኣብታሙ ሰውዬ ስናገር ምድር ላሉት ወንጌል በቅ እንደሆና ብያማልዱልንም ጥቅም እንደለለ ያስረዳናል ቃሉ ግልጽ ነውኮ ተድያ ጸሎት ወደ ማነው? በሰማይ ወዳለው አባታች ማት.6:9 ኣንተ እንዳልካው ክርስቶስ አካሉ ኣድርጎናል እኛ ሁላች በክርስቶስ የምንኣምን የአካሉ ብልቶች ነን ይህንያህል ለሁላችን ቅርብ ነው ክርስቶስ ለምሳሌ የኔ እጅ የአካሌ ኣንዱብሊት ነው ከአካሌ ጋር ለመኖር የሌላ ሰው አካል ድጋፍ ያስፈልጋል እጄ ጤነኛ ካልሆናበስተቀር ከእግዝኣብሔር ጋር እንዳንገናኝ የምያደርጊህ ካለ ሀጢኣት ነው ንሰኣ ግበው 1ዮሓ.1:7 ደሙ ዬትኛውንም ኃጢኣት ያነጻል ባንስ ከቅዱሳን ጋር ኣንድ እንደሆንን ቤተሰብ እንደሆንን ቃሉ ይናገራል ራዕ.5:13 ያሳያህን ጥቅስ በክርስቶስ የምያምን ሁሉ የምሰማ ድምጽ ነው ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው ነውር የ ለመሸፈን የምትጥረው ነገር በጣም ኣስነዋሪ ስራ ነው እግዝኣብሔር ገልጤህ እንድትናጠር ነው የምፈልግብህ ከነውራቻው ኣንዱ ዘግናኝ የሆና በሰው ተቅማጥ ከሀጢኣት መታጠብ ነው ገድለ ተክለሐይማት አንብቡት ሁለተኛ ማርያም መንግስተ ሰማይ ታስጠባለይ ኢየሱስ ያለኔ ማንም ኣይገባም ይላል ዮሓ.14:6 ለፍጡራን ማስገድ ወንጌል ኣይገባም ይላል ማት.4:4 ለአምላኪ ብቻ ስገድ ይላል ለስእል መስገድ ዘዳ.4:15 ለማናቻውም ስእል በወንድ ምሳሌ በሴት ምሳሌ የተቀረጸውን ኣትስገድ ይላል ወደ ቅዱሳን ኣንጸልይም የምትለው በግልጽ ጸልዬ መኪና ኣገኘው የ12,19,21 ስጦታ ብሎ የምያሳዩን እናንተም ወደ እነርሱ ጸልዩ ነው ኣይደለ ? ኣስታዋዮች እንሁን ልቦና ይስጢህ ከጳውሎስ የወደቄ ቅርፍት ከአይንህ ይውደቅ ያኔ ኣጥርቴ ተየዋለህ ወንጌል የማያነብ ሰው ቃሉን ያውቃል ይሉሃል በኣንተ ይሰናከላል ንሰኣ ግበው
@posmalex2383
@posmalex2383 Жыл бұрын
አንተም ወንድማችን አንድም እንደማታዳምጥ ተመልክተንሃል የፓስተሮችህን ፕሮፖጋንዳ ከመንፋት ውጭ።
@samueltadele9077
@samueltadele9077 9 ай бұрын
አክሊል እንዴት ነህ. ጥየቄ ነበረኝ ኘሮቴስታንት ጠይቆኘ ነው ከቻልክ መልስኝ. * ጾም ላይ ለምን የእንሰሳት ተዋጾ ማንበላው?
@zemezed4182
@zemezed4182 6 ай бұрын
ፆም ዋናው አላማው እራስን መጉዳት ነው ወይም ካማረ ከላመ ነገር ተጠብቆ እራስን ከምቾት መብዛት የሚመጡ ሀጢያቶች መጠበቅ ነው እና ይሄ ትውፊት ልክ ቤተክርስትያን በጉባኤ ሀዲስ ኪዳን 27 መፅሀፍት ናቸው እንዳለችው ሁሉ ክርስቲያኖች እምደዚ መፆም አለባችው ተብሎ የመጣ ሀዋርያዊ ትምህርት ነው
@ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ
@ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ 11 ай бұрын
በፍፁም የምንፍቅና ትምህርት ነው ፣ ይህ ማለት ከቅዱሱ መፅሐፍ የራቀ ብቻ ሳይሆን በፍፁም በፍፁም የአጋንንት ትምህርት ነው።
@Masi-o8t
@Masi-o8t 7 ай бұрын
መጀመሪያ ላይ ለዮሃንስ ኢየሱስ እራሱ በርእዮ እንደገለጠ ይነግራል ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆናችሁ አይምራቸው ርቆ ሲታረጉ እኮ በጣም ነው የሚገርመኝ እስቲ ራሳችሁን መተርጐም እና እራሳችሁ ማውራቱን ትታችሁ ለመንፈስ ቅዱስና ለቃሉ እራሳችሁ አንተ ተናገረን ባሎ እየሱስ እራሱ ይነግራቸዋል
ሃይማኖት አያድንም..?? | ድኅነት እና ትክክለኛው ትምህርት
13:33
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 28 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
19:02
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 18 М.
አኬ እና ትዘዝዞታው
6:02
በብርሀኑ ተመላለሱ
Рет қаралды 11 М.
የቅዱሳን ምልጃ በመጽሐፍ ቅዱስ
9:49
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 19 М.
ቅዱስ ቁርባን | ማብራሪያ
50:14
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 15 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН