ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ

  Рет қаралды 193,431

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Күн бұрын

Пікірлер: 860
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና ለበርካቶች ህመም ፈውስና መፍትሔ የሆነ ቪዲዮ ነው። ኤልሲቾ የቻናልሽ እድገት ና ጠቀሜታው አስደሳች ነው ።በርቺልን ምርጥዋ እህታችን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@netsanettigabuu6373
@netsanettigabuu6373 2 жыл бұрын
የእኔ ወድ እግዚአብሔር ቀሬ ዘመንሽን ይባረክልሽ (ያክብረልን) ሁሌም 1000🍏🍋🍎❤❤❤👍👍እንደምወድሽ!!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ መዳኒት ነው ያካፈልሽን እናመሰግንአለን እውቀቱን ይጨምርልሽ የእኔ መልካም ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@selambekele3937
@selambekele3937 Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ሰለ ወገብያስተማርሽን በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ እኔ ወገቤን ያመኛል የዲስክ መንሸራተት ተብሎ አሁን ግን አንቺ ያሰተማርሸኝ በጣም ጠቅሞኝል ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን ጌታ ፈፅሞ ይማርሽ አይዞሽ
@ZebanayiGirama
@ZebanayiGirama 6 ай бұрын
ስላም አህት አዳቺ ተብዬ በጣም ያመኝል
@MeseretAyel
@MeseretAyel Ай бұрын
እረ ንገሩኝ እኔም ዲስክ አለብኝ 😭😭😭😭
@gebremariamgidey8723
@gebremariamgidey8723 6 күн бұрын
መጋጠሚያ አጥትስ?
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
ስላም ኤልስዬ የጠፍችውን አሳዳጊ እናትሽን መፈለግሽ በጣም ሊያስመስግንሽ ይገባል የኔ ደርባባ በቃ ትክክለኛ ስው ነሽ ይሄንን በማድረግሽ ክብር ይገባሻል የኔ ማር ውድድድድድ በማያለቀው እማ ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እኔም ወድሻለሁ ተባረኪ
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 2 жыл бұрын
የቡና ማርና እርጎ ውህዱን ለፊቴ ተጠቀምኩበት:: በጣም ተስማማኝ:: በጣም አመሰገንኩሽ:: ኢሄማ በጣም የምፈልገው ቀላል መፍትሄ ነው:: ክበሪልኝ! ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አዎ በጣም ጥሩ ነው ሞክሪው እሺ አመሰግናለሁ
@alohacell-cp7ku
@alohacell-cp7ku 4 ай бұрын
እዴት ነው የሚሰራው ከቡና ጋ ​@@elsabeautynt
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ Жыл бұрын
የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት በጣም የሁሉም ሰው እንቁቅልሽ የሆነውን ነገር ተጨባጭ እውቀት ስለሰጠሽን ጌታ እየሱስ ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክልሽ እህቴ ከበረከቱ አትጉደይ ፀጋው ይብዛልሽ You are blessed ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ያንቺ ዩሆነው ሁሉ ጌታ ይባረክልሽ የተባረክሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ GOD bless you.
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5ዸ Жыл бұрын
Amen Amen❤🙏🙏🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ዉዴ እንዴት ነሽልኝ እዚህ ቤት የሌለ ነገር የለም በዉነት ሁሌም የምሰርዉ ቪዶ ለሰወች እጅግ በጣም ተስማሚ የዉበት ሳሎን አልፍም ከበቂ ማስረጃጋር በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ሥራ ነዉ በርቺልኝ ዉዴ ብዙ ሰዉ ይህን ዉሃ ይጠቀሙታል ለወገብ ህመም 👌👌👍❤🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ እህት
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልሲዬ እጀግ በጣም በጣም ጥሩ መድሀኒት ማለት ይቻላል ይዘሽልን ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኤልሳዬ እንኳን ሰላም መጣሸ ወዴ አልሳዬ ፀጉርሸ ሰይምራ ቆንጀ ነገር በጣም እናመሰግናለን በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው የሰይሸን ኤልሳዬ አብዛኛ ለኛ ለመዳም ቅመም በጣም አሰፈላጊ ነው ከልብ እናመሰግናለን ወዴ🥰🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የኔ እህት ጌታ ለሀገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ ያልፋል እሺ ሲደክምሽም ተጠቀሚው
@Mimi-pm4vp
@Mimi-pm4vp 2 жыл бұрын
Thank you so much. አሁን በዚህ ሰአት ወገቤን እሞኝ በመድሀኒት ነው ያለሁት። አሁን ነው ቻናልሽን ያገኘሁት ከመሲ ቻናል ላይ። እንኳን ደስ አለሽ እጅግም ስላገኘሽ። አሁኑኑ ነው የምሞክረው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ ደስታዬ ደስታሽ ስለሆነ ተባረኪ አሁን ተጠቀሚው እግዚአብሔር መድሀኒት ያርግልሽ እሺ
@Mimi-pm4vp
@Mimi-pm4vp 2 жыл бұрын
@@elsabeautynt Amen, thanks
@amesaltube1902
@amesaltube1902 Жыл бұрын
ኤልስዬ እንኳን ሰላም መጣህ ውዴ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@mahijapi5646
@mahijapi5646 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የሁሉም ሰው ችግር ይመስለኛል በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነው ክብር ይስጥልን ውድድድድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@EG-yo5hh
@EG-yo5hh Жыл бұрын
good information and knowledge please continue such like information but i have one question is the oils are available in ethiopia elsa
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank so much dear, yes Ethiopia castor oil sold in the pharmacy.
@rahelw4920
@rahelw4920 Жыл бұрын
ኸረ ምን ጉድ ነው ብዙ ትምህርት አምልጦኝ ነበር ማለት ነው :: ኤሊሲዬ ይህማ በጣም የምፈልገው ነገር ነው የወገብ ችግር አለ ልጆቼን ከወለድኩ በኅላ የመጣ እና እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ቅን ቃላትም አጣሁልሽ በጣም ቅን ሴት ነሽ :: ግን ኤልሲ ላስቸግርሽ የሙቅ ውሃ መያዣው ይንችን የገዛሽበትን ሊንክ ላኪልን አቃለሁ አማዞን ላይ እንዳለ ቆይታል ገዝቼ ነበር ግን ስስ ነገር ሆነብኝ ያንቺ ያሳየሽው ጠንካራ ይመስላል ላስቸግርሽ ኤልሲ ሊንኩን አስቀምጭልኝ🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እሺ አመሰግናለሁ በዚሁ ቪዲዮ ስር አስቀመጥኩልኝ ፒን አረኩ እይው
@GfftfGggjg
@GfftfGggjg Жыл бұрын
​@@elsabeautynt1:15
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልስዬ እህት አለሜ ዋዉ ምርጥ ነገር ነዉ የምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን ሼር ላይክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የናዙ በጣም አመሰግናለሁ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ኤልሲ ጥሩ ምክር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@BeleteGebeyehu-tw6wd
@BeleteGebeyehu-tw6wd Жыл бұрын
ካስተር ኦይል ካለገኘንስ ሌላ ዜይት ወይም ቅባትመጠቀም ይቻላል ወይስ ሌላው ኤልስ በደንብ ብራራ?
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 7 ай бұрын
👍
@eleniasrat1390
@eleniasrat1390 2 жыл бұрын
በዉነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሺን! ተባረኪ!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ
@RabyYouTube
@RabyYouTube 2 жыл бұрын
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን ጡሩትምርትነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ነው የምናመሰግነው🙏👍❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ሉሊዬ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@TeshBade-sw1jt
@TeshBade-sw1jt 3 ай бұрын
መልካም ሰው ነሽ አመሰግናለው እኔ እንደገጽሽው ከባድ እቃ ሳነሳ አንዱ ጭኔ ቀበቴ መታጠቂያ አካባቢ እንደመቦጨቅ የሥጋ መሸሽ አይነት ነበር አሁን ግን የሁለቱ ከህመሙ ባሻገር ጭኖቼ ወይም ቀበቶ መያዣ መበላለጥ አምጥቶብኛል ዘላቂ መፍትሄ ካለ እህቴ ብትመክሪኝ አመሰግናለው
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ድና መጣቸህ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ አሪፍ ትምህርት ነው 👌👌😍💚💚💛💛💛❤❤❤
@furtufurtuna7094
@furtufurtuna7094 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ኘው ። ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Fidel15
@Fidel15 2 жыл бұрын
I will try it. Thank you for sharing 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
My pleasure 😊
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
ይሄ ለኔ አስፈላጊ ነው አመሰግናለሁ ወሳኝ ሰው ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የኔ ደግ የምወድሽ ተጠቀሚው እሺ አመሰግናለሁ
@emukal
@emukal 2 жыл бұрын
ኤልሱዬ ማማ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ ልክ ነሽ በጣም አሪፍ ነው በጣም ነው የሚጠቅመው በይበልጥ የሴትነት ፀጋችን ሲመጣ በጣም ለሚያማቸው ሰዎች ፍቱህ ነው በጣም ሳይበዛ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Elsaye
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
ኤልሳዬዬ ሰላምሽ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም የምታሳይን ነገር በጣም ጠቃሚ ነው 😍😍😍😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ማርታዬ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
@NanatGebisa
@NanatGebisa 3 ай бұрын
Thanks a lot!! Can I use another oil?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
You welcome, no
@emamah4239
@emamah4239 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ኤልሣየ በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው ዮዘሽልን ዠመጣሽ ብዙ ሰው እደሚጠቀምበት ተሥፍ አለኝ።👍👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
ኤል የኔቆጆ እናመሰግናለን ተባረኪልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እና ደግ እህት 💕💞💕 ስለምትሰጭን በጎ እና ጠቃሚ ምክር ሁሉ እግዚአብሔር ይባር ክሽ 🙏🙏🙏👏👏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ
@SenayetTsegaw
@SenayetTsegaw 7 ай бұрын
ስልክሽን ላኪልኝ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ❤️🙏🏼
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ሁሉንም እንደሰራሁት አርገሽ እሺ በደንብ ይሰራል አምላክ ይጨመርበት አይዞሽ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
@@elsabeautynt በሚገባ አሜን 🙏🏼
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
*እናመሰግናለን ኤልሲ ካስተር ኦይል የማናገኝ በቫዝሊን መጠቀም አንችልም ወይ?*
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
samriዬ ሰው የሚመጣ እየፈለኩ ነው የሽበቱን ስልክልሽ ካስተር ኦይል አብሬ ልክልሻለሁ ፋርማሲ ካጣሽው እሺ ቫዝሊን አይሆንም የኔ ቆንጆ አንቺም የምታቂው ሰው ከአሜሪካ የሚመጣ ካለ አገናኚኝ እሺ አመሰግናለሁ
@haregugebremicael7788
@haregugebremicael7788 Жыл бұрын
Yehema betam asfelagi new lehulusew tebarekiliji jene konjo 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🥰🥰🥰🥰
@foodloverethio
@foodloverethio 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ በጣም የምፈልገውን ነገር ይዘሸ ነው የመጣሸው አውነቴን ነው እሞክረዋለሁ ለወገብ በሸታ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በእውነት ሞክሪው ግልግል ነው የሚያረገው ደስ ሲል
@SamuelBrhanu-or9vj
@SamuelBrhanu-or9vj 7 ай бұрын
Elsi. Ene ye akerkari atint tmame bemehone mikrichn wedijewaleu medanituna atekakemu algebanim???
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
ayzosh tetekemew
@taditadi2420
@taditadi2420 Жыл бұрын
የኔ ደግ ኤልሳዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ቅንነትሽ አይወሰድ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@nazgryma5209
@nazgryma5209 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ በርቺ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ኤልዬ የኔ መላ ነሽኮ ችግራችንን በደንብ ታቂዋለሽ ዛሬ ይዘሽልን የመጣሽው የሁላችን ችግር የሆነውን መፍትሄ ሊሆነን ይችላል እሞክረዋለሁ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ተጠቀሚው ነፅዬ ትደሰቻለሽ አመሰግናለሁ
@GenetTemesgen-q3q
@GenetTemesgen-q3q 7 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው አናመሰግናለን እቃው የት ነው ምናገኘው የሞቀው ውሀ ምናረግበትን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 күн бұрын
ፋርማሲ
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን💕
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@belgieyimer-pb1wg
@belgieyimer-pb1wg Жыл бұрын
Can I use other type of oil?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
no, castor oil only. can't you find castor oil? please let me know.
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 2 жыл бұрын
Thank you yane konjo kalasechgerkush wehawen yarageshebat ket nawe yahazashew
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
yene konjio CVS, ale eshi yet ager nesh farmacy new yalew ameseginalehu
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 2 жыл бұрын
UK nawe yalhut thank you yane konjo ♥️♥️♥️
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የውሃ ማሞቅያውን ስሙ ምን እንደሚባል ብትነግሪኝ እባክሽ ኤልሲየ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
hot water bottle አማዞን ወይም ፋርማሲዎች ጋ አለ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው አመሰግናለሁ
@hiwothiwi5999
@hiwothiwi5999 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በነፍስ ነው የደረሽልኝ ግን የውሃ መያዣውን ማግኘት ካልቻልን ሌላ አማራጭ ይኖረዋል?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የውሃ መያዣው በአለም ላይ አለ ኢትዮጵያም እኔ ትንሽ ሆኜ እንኳን እኛ ቤት ነበር መኖር ያለበት አስፈላጊ እቃ ነው ግዴለሽም ግዢው እሺ ተባረኪ
@ZenebeZed
@ZenebeZed 21 күн бұрын
እውነትም ያልሽው ነገር ትክክል ነው? እስት እንደገና አስረጅኝ አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 20 күн бұрын
እንደገና እየቀባሁ ደግሜ ሰርቼዋለሁ እይው
@rahelloveTube
@rahelloveTube 2 жыл бұрын
ከመሲዬ ጋር ነው በርችልን እህቴ 😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የኔ ደግ እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@zytukder2435
@zytukder2435 4 ай бұрын
አለህ የሀይ ጀዘ ይክፈልሽ ቃለት ዬለኝም ለትምርትሽ ደስ በምል እረገታ ነው የምተስተምርው 3 አማት ሞለኝ በወገቢ ህማም እየተሰቃየው ዘት ዘይቱን መጠቃም አችለለወ ወይ ዘይቱን የሰዬሸውን መግኝት አልችልም ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
ፋርማሲ የጉሎ ዘይት ወይም ካስተር ኦይል በያቸው አለም ላይ አለ ሌላ ምንም አይነት ዘይት አይሆንም
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ Жыл бұрын
ኤልሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለምትሰጭን መረጃ በብዙ ተጠቅመናል የሞቀ ውሃ የሚያዝበትን ከየት እንደገዛሽው ብትነግሪን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን እህቴ ተባረኪ amazon ነው የገዛሁት
@sefiawako6040
@sefiawako6040 Жыл бұрын
አንች ቅን የዋህ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Enamesegenalen 🙏 ehete be ahun wegeb hemem bexam alle beteleyi Anya ye medam qememoch ..
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ayzosh yesiraw bizat new eko tetekemew geta tolo lehagerish yabikash ameseginalehu
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 7 ай бұрын
ለስንት ግዜ ነው የምንጠቀመው? የመሰግናለሁ።
@rahelhilufe143
@rahelhilufe143 7 ай бұрын
Hi Elsi thank you for sharing this helpful information, Elsi is there any solutions for fibroid pls
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
Not that I know of, but I will checked out.
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Hot Water Bottle with Soft Cover (2 Liter) Classic Rubber Hot Water Bag for Cramps, Neck, Shoulders Pain Relief, Hot Cold Pack for Hot and Cold Therapy and Feet Warmer, Great Gift for Women and Girls a.co/d/1FYWRlv የዉሃውን ላስቲክ ለምትፈልጉ
@negshey3692
@negshey3692 2 жыл бұрын
ኣጆኪ ሓፍተይ ናተይ ትምህርትኪ ካብ ሎሚ ጀሚረዮ ኣለኩ,🇪🇷
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Thank you dear, welcome
@yemesrachtadesse4764
@yemesrachtadesse4764 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የውሃ መያዣውን የት አገኛለው እባክሽ።ለመግዛት ስሙስ ምን ይባላል አመሰግናለው።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የሙቅ ውሃ መያዣ Robber hot water bottle ፋርማሲ አለ CVC Walgreen Amazon አመሰግናለሁ
@alemneshalebacehw372
@alemneshalebacehw372 Ай бұрын
ሠላም ላንች ይሁን ኤልሲ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጅኦ እሚገርምሸ ያልሽው ሁሉ እዳሉ እኔ ጋር ናቸው የወገቤ ህመም ግን መንስኤው የምጥ መርፌ ነው ካንድም ሁለት ግዜ ነው የተወገው እና ጥያቄየ ለእኔ ይሆናል? እሚገርምሽ ባሣየሽን እቃ ለብ ያለ ብቻ አደለም የፈላ ውሃ ነው የማረገው ሲብስብኝ ህመሙ የወሩም ይዛባል በቃ ስሠማው እኔን ያየሽኝ ነገር ነው የመሠለኝ ኤልስየ በጣም እመሠግንሻለው የኔ ደግ ለሠው መልካም ነገር እደምታስቢ እግዚአብሄር ያንችን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
አሜን ፈጣሪ መድሐኒት ያርግልሽ ይገባኛል
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
Else tebark ahun tamemealeh emokerawalehu
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
egzeabiher yimarish ayzosh yihe betam yasarifishal eshi ameseginalehu
@kemalbeker-e7q
@kemalbeker-e7q Ай бұрын
Minyahel gize nw minitekamow Thank you very much
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
esikitidigne
@ZeinebMudesir
@ZeinebMudesir 3 ай бұрын
የት አናገኛለን ማቴራሎችን
@ElsiElsihgg
@ElsiElsihgg 3 ай бұрын
ኤልስዬ እናከብርሻለን እኔ እግሬና ቁርጭምጭሜን ያመኛል ወገቤንም ።
@EndashawMesfin
@EndashawMesfin 3 ай бұрын
ካሰተር ኦይል የትነው የማገኘው
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 жыл бұрын
Inameseginalen berchi 😍💕💕🙋‍♀️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
AMEN enem ameseginalehu
@mefenvironment8374
@mefenvironment8374 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን !!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን እኔም አመሰግናለሁ
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናለን በርችልን ውዴ ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 6 ай бұрын
ኤልስዬ እምታዘጋጂው መድኃኒቶች ፍቱን ናቸው እህቴ የጥቅል ጎመኑ ለማዲያት ነበረ ዋናው የተጠቀምኩት እሱን ትንሽ ፈዘዝ አደረገው ውፍረቴን ቦርጬን አጠፋልኝ አመሰግናለሁ ግን ሰውነቴ በጣም ስለቀነሰ አቋረጥኩት በተከታታይ ለሁለት ወር ወስጃለሁ ሰውነቴ ጥሩ አቋም ላይ ነው ያለው ማዲያቱ ግን አልጠፋም ከበፊቱ ግን ፈዘዝ ብሏል ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው ቅን ሰው ነሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@metibelay5500
@metibelay5500 Жыл бұрын
I used it on my feet it worked thanks!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Great! thank you GOD
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተምሪው በጣም ደስ ይላል ዘይቱ ያጎሎ ዘይት መሰለኝ ኢትዬጲያ ዱሮ ነበር አሁንም ካለ በተለይ ኢትዬጲያ ላሉት በጣም ጥሩ ነው ኤልስዬ የበለጠ አላህ ያሳድግሽ እሰይ በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏💖💖💖
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ የጉሎ ዘይት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ አንቺም በርቺ አመሰግናለሁ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@elsabeautynt lebeteshe adise negn beteref selene hemem metaweri nw yemeselegn betam arif nw berechi
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 tetekemew eshi Egzeabiher medihanet yarigilish ayzosh
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሱ እናመሰግናለን !! ኤልሲ ለሽበት ማጥፊያ የሚሆን ነገርስ ይኖርሽ ይሆን ዉዴ!!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ የወጣውን ሽበት ማጥፊያ የለም በፍፁም ውሸት ነው ነገር ግን ባፋጣኝ እንዳይበዛ አለ ቻናሌ ጊቢ ሰርቻለሁ እሺ ተባረኪ
@maketube72272make
@maketube72272make Жыл бұрын
ማአሻአላሀአሪፊነው ቀጣይእንጠብቃለን የኛልዩ ሥዋድሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
Thanks a lot sis E
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you too
@saywhatoo7609
@saywhatoo7609 Жыл бұрын
Thank you for sharing for the period problem when can I use this after or before my period
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Any time, at least week before every day
@saywhatoo7609
@saywhatoo7609 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@saronweba7354
@saronweba7354 2 жыл бұрын
ሰላም ኢልሲ የሞቀ ውሃ መያዧውን ከየት ነው የገዛሽው? ቦታውን ጠቁሚኝ አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
CVS, Walgreen ፋርማሲዎች አለ እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@saronweba7354
@saronweba7354 2 жыл бұрын
@@elsabeautynt አመሰግናልሁ ኢልሲ ተባረኪልኝ
@TerefeWakijra
@TerefeWakijra Ай бұрын
It is Good Job and Useful
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
I'm glad it helped!
@TarikuAmawa
@TarikuAmawa 7 ай бұрын
ለሠጠሽኝ ትምህርት አመሠግናለሁ።አንድ ጥያቄ የሚጠይቅሽ በግራ በኩል ያለው ጀርባዬ ወይም በጋፍያ እጅግ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ምን ላደርገው።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
ያበጠ ነገር ካለ ህክምና መሔድ አለብሽ ከሌለ ይሔንን ትሪትመንት ሞክሪ ይረዳሻል ግዴለሽም ፈጣሪ መድሐኒት ያርግልሽ
@merimZeynu
@merimZeynu 2 ай бұрын
ስላም ኤልስዬ እኔምተ ቸግሪያልሑ እግሬን ጉልበቴን ያመኛል መፍትሄ ንገሪኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ሰራልሻለሁ እሺ
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኤልስዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
መሶብዬ በጣም አመሰግናለሁ
@SolomonFereja
@SolomonFereja 7 ай бұрын
በጠምአመሰግናለሁ ካስተር የትማግኘእችላለሁ እፓይናር ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
ፋርማሲ
@eyobaman2604
@eyobaman2604 7 ай бұрын
Selam ehtey endet nesh? K 2 sat zetu metateb alebet wy likoy ygebal kbrti ehtey tena yistish.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
ማታ ማታ ብታረገው ይመረጣል ጠዋት ስትታጠብ በዛው ትታጠበዋለህ ዘይቱም ሌሊቱን ሙሉ ጥቅም አለው
@semeretfeleke1182
@semeretfeleke1182 2 жыл бұрын
Thanks a lot 🙏 💓
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Always welcome
@ge.ke1
@ge.ke1 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን አልሳ እንዴት ነሽ ያደረግሽው ያለሽው ምክር በጣም እናመስግናለ። አልሲ እኔ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ የማዲያት የሰራሽው እየተጠቀምኩ ነው ከውጭ የሰራሽው ኣያደረኩ ነው ጥቅል ጎመን ውሃ ያልሽው እኔ ታይሮድ ሰርጀሪ ኣድሪጋለሁ እና የታይሮድ መድሃኒት እየወሰድኩ ነው ስለዚህ የጥቅል ጎመን ውሃ መጠቀም እችላለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የጥቅል ጎመኑን አትችይም እሺ አመሰግናለሁ
@Getachew-i4b
@Getachew-i4b 3 ай бұрын
Thanks so😂 much lovely one ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
Thanks for watching
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥሽ ተባረኪ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@emebetahmed6285
@emebetahmed6285 7 ай бұрын
ላስቲኩ ናርማሉ ይሆናል ወይ?
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ለፔሬድ ማስተካከል ሆዳችን ላይ ነው የምናረግ ማማዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ቆይ በደንብ ስሚው አለ አመሰግናለሁ
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 2 жыл бұрын
@@elsabeautynt እሺ የኔውድ እህት
@hanawerku
@hanawerku 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ኢልሲየ የኔ ትሁት በጣም ጥሩነው እኔም ወገቤን ብርዱ ይሆን ስራው ይሁን በጣም ያመኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ተጠቀሚበት እመኚኝ ለውጥሽን ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@SamrawitAlemayehu-iw5wx
@SamrawitAlemayehu-iw5wx 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ግን ጥያቄ አለኝ 8:1 8:19 ለነፍሰጡር እናት ይሆናል ወይ?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
ይሆናል ሆዷ ላይ ሳይሆን ጀርባዋና ሌላ ቦታ እግር እጅ
@meseretbegashaw5240
@meseretbegashaw5240 7 ай бұрын
ኤሌሰዬ እህቴ! እንዴት እንደምወድሽ አገላለፅሽ ለማንኛችንም በሚገባን መልኩ መሆኑ በጣም አመሠግንሻለሁደ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@demidemi1076
@demidemi1076 7 ай бұрын
ኤልሲ እኔ አሁን ነው ሰወ ሼር ያደረገልኝ እናመነሻው አንገቴ ላይ አበጠ ከዛ እጄ ከዛ ወገቤ እግሬ ጨምድዶ ያዘኝ እና ከየትኛው ልጀምር እባክሽ ንገሪኝ እህቴ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
ያበጠውን ዶክተር ማየት አለበት እባክሽ ተመርመሪ እሺ ከዛ ምን እንዳሉሽ ንገሪኝ
@EdenSileshi-q1j
@EdenSileshi-q1j 4 ай бұрын
ውደ እኔ ወገቤን ያቃጥለኛል በጣም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
@@EdenSileshi-q1j ተመርመሪና ዶክተር ምን እንደሚልሽ መታወቅ አለበት እሺ
@TILAHUNWorku-r6y
@TILAHUNWorku-r6y 3 ай бұрын
Oil የት ነው የሚገኘው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
ፋርማሲ አለ
@Robera-s2f
@Robera-s2f 3 ай бұрын
L4 L5 new yetebalkut in wegaben yaqaxilenyal medanit kalew?
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
minun new L4 L5 ያሉሽ አልገባኝም ይቅርታ አርጊልኝ እንደገና ፃፊልኝ እሺ
@خديجهمحمد-ذ1ت
@خديجهمحمد-ذ1ت Жыл бұрын
እናመሠግናለን ኢስዬ ኑሪልኝ👍👍❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 жыл бұрын
ጥብንና ፠ማስተዋልን የሚሰጥ እግዚያብኤር ይባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ መልካም ነገር ነው ተባረኪ ቡናና አብሽ እየተጠቀምኩ ነው ግን የበለጠ ተጨማሬ የሚጠፋ ካለሽ ምንትመክርኛለሽ ቴለሌግራም ከተጠቀምሽ ብንገናኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ ደስ ይለኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ደግ @Elsasey በቴሌግራም ፃፊልኝ እሺ ተባረኪ
@freysensaw6910
@freysensaw6910 2 жыл бұрын
ሀይ ኤልሲ ለምሠጭን ነገር ሁሉ ሳላመሠግንሽ አላልፍም ተባረኪ የወገቡን በሣምንቱ ወይስ በቀን በምን ጊዜ ልዩነት ይደረግ ??።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
በየቀኑ እስከምትድኚ አንዳንድ ሰው በሳምንት ውስጥ ይድናል እሺ ተጠቀሚና ለውጥሽን ንገሪኝ አመሰግናለሁ
@tenagnebonsa
@tenagnebonsa 4 ай бұрын
hihi አዉነት ነዉ ።ኤስ ከዚበፈት ጥቅል ጎማን ተጣቅሜ አዉነት በጣም አመሠግነለሁ ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 307 М.