No video

🏓"ዋጋችሁ ስንት ነው? ከእስልምና ወደ ክርስትና የ10 ዓመት ጉዞ ልዩ ቆይታ!! 🔴 ክፍል ሁለት🔴.. ክፋል አንድን የመጀመሪያ ኮመንት ላይ ተመልከቱ።

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 17,404

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Күн бұрын

ክፍል አንድ # • 🏓 በህይወታችሁ 10 ደቂቃ ብቻ ለም...
#subscribe #ethiopia #tewahido #quanquayenesh #orthodox #mezimur #youtubeshorts

Пікірлер: 229
@Quaratube23
@Quaratube23 6 ай бұрын
ክፍል ፩ ከእስልምና ወደ ክርስትና የ፲ ዓመት ጉዞ ያላያችሁት እነሆ! kzbin.info/www/bejne/kHubm2WfqqmSprc&si=R8I2PUWqRBDwZGes ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን!
@abebedese9907
@abebedese9907 6 ай бұрын
ኧረ በእመብርሀን እህታችንን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻል ይሆን ?
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 4 ай бұрын
💚💚❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ethiotiktokfunny2123
@ethiotiktokfunny2123 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ በደስስስታ የሚሰማት ሰው ❤❤❤ ሌሎችንም ያስተምራል ብየ ስለማስብ ለወዳጆች ሼር እያደረኩ ነው። እናንተስ? የጥንቱ ክርስትና ትዝ አለኝ ማርያምን❤❤❤❤
@halimahalima9186
@halimahalima9186 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@Israel9563
@Israel9563 6 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 6 ай бұрын
☝🏽
@aster7876
@aster7876 6 ай бұрын
ፀሎት ታርግ ስግደት ትስገድ ፀበል ትጠመቅ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ታዳምጥ እሱም ወዶ አይደለም በክርስትና ስሙ ትፀልይለት
@znashznash6417
@znashznash6417 6 ай бұрын
እውነት ነው
@TaddeleGebre
@TaddeleGebre 6 ай бұрын
Dear, sister ! Your comment is correct, & precise. Please, pray, read the Bible, bow to God. As you, recommend her, & to her friend / husband / to listen Memiher Tesfaye Anera’s ,Getemgne . Then her friend will know his enemy” the Devil “. GOD Bless You ! Don’t give up. Everybody is nothing, without the Almighty GOD ! My brother be with God, that will take you to the eternal life. By the way, for your information, my Brother, in our Orthodox Church the priest is the highest most important person. To make it, clear his the representative of, our Lord Jusis Christ. So that’s why you should confess your sins to the priest. By the way, your priest is very wise, & humble. A man of God! Thank you !
@Ye-maryam
@Ye-maryam 6 ай бұрын
ያለምክንያት አልመረጠሽም አንቺን የመረጠ ሌሎችንም እሱ የፈቀደላቸውን ይመልሳቸው እግዚአብሔር ሁላችንም ያፅናን የኔ መልካም አመት አብዝቶ ይባርክሽ ባንቺ መመለስ ብዙዎች ይድናሉና ላንቺ ጥበብ. ማስተዋልን እውቀቱን ይስጥሽ
@user-yo1nb5hv8p
@user-yo1nb5hv8p 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የሴት ዲያቆናዊት ብየሻለሁ እኔ ከዚሁ ከኦርቶዶክስ እምነትተወልጀ ያደግሁት የኖርኩት እህትሺ ያንችን ግማሽሺ ያክል ግንዛቤ የለለኝ ደካማ ነኝ እና ብዙ የእኔ አይነቶች ስላሉ ሁሌም ይሄ ምክርሺ አይለየን በእውነት አባቶቻችን ከሚሰብኩን ስብከት አይተናነስም ምክርሺ እናም ቀጥይ በርች እላለሁ ውዴ
@yodibayu
@yodibayu 6 ай бұрын
የኔ ታሪክ በአቋራጭ እህቶቼ ወንድሞቼ እኔ የምመክራቹ ሳትጋቡ ነው ሐይማኖታችሁን ማስተካከል ያለባቹ ትዳር ውስጥ ከገባቹ ከባድ ነው አስተውሉ ኦርቶዶክሳውያን
@retashmengistu7479
@retashmengistu7479 6 ай бұрын
የሰውልጅ ዋጋው ተመን የለውም ምክንያቱም ክርስቶስ በደሙ ነው የገዛን❤❤❤
@FjTh-kw1th
@FjTh-kw1th 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ የከፈለዉ ዋጋ ነዉ የኔ ዋጋ✝️✝️👏
@user-fl9yc7il5y
@user-fl9yc7il5y 6 ай бұрын
መጨረሻው ያሳምርልሽ ድንቅ ዝማሬ በርቺ በርቺ ወደ ኋላ የለም
@hanaelsa2127
@hanaelsa2127 6 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣሽ መላእክት ብቻ አይደሉም በአንች ደስ ያላቸዉ እኛም ደስ ብሎናል
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይከበር ፡ይመሰገን ❤❤❤።
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 6 ай бұрын
ይህንን ላደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@aboaomr5163
@aboaomr5163 6 ай бұрын
አሜን
@milliet6747
@milliet6747 6 ай бұрын
ዋጋዬ በጌታዬ በመድዝኃኒቴ በእየሱስ ክርስቶስ ደም የተከፈለ ዋጋ ነው::
@EriBekentuMedia
@EriBekentuMedia 6 ай бұрын
እግዚአብሄር የራሱን ሰዎች እንዲህ አድርጎ በፈለገው ጊዜ ይሰበስባቸዋል! በዚህ ዘመን እውነት የተገለጠለት ሰው እድለኛ ነው፤ በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን በአውሬው እየተፈተነች ባለችበት ዘመን ወደቤቱ ያመጣቸው ሰዎች ናቸው እግዚአብሄር የመረጣቸው፣ የወደዳቸው፤ ብዙዎች ዓለምን መርጠው ኮብልለዋል፣ የተመረጡትን ሳይቀር አውሬው ያስት ዘንድ ተጽፎኣል፤ አሁን የተጠራ የተመረጠ ነው፤ እግዚአብሄር ስለወደደሽነው እሕቴ! ክብሩ ይስፋ! ስሙ ለዘላለሙ ይመስገን!
@fhhf3250
@fhhf3250 6 ай бұрын
እስከ መጨረሻ አቅርብልን😢❤❤❤ እንኳን ደህና መጣሽ❤
@Quaratube23
@Quaratube23 6 ай бұрын
ሼር እያደረጋችሁ ሌሎችም ይማሩበታል።
@kidistkahssai9912
@kidistkahssai9912 5 ай бұрын
የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ደም!
@sleshibekele8267
@sleshibekele8267 5 ай бұрын
ዋው ታውቃላችሁ ይህች እህታችን እግዚአብሔር በእርሷ አድሮ ከየትም ብትመጣ መልዕክቱን በእርሷ ልኮልናል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 6 ай бұрын
እህቴ በርቺ ያቀርሻቻው የምታቀርቢአቸው አስታማሪ ናቸው ስው በሌላ ስው ሂወት ይማአራል ስለዚህ አቀራርብሽ የተርጋጋ ነው ለዚ ክብር ያበቃሽ አምላክ ይክብር ይመስገን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 6 ай бұрын
ይሔ ለሀብት ብሎ ያደረገው ነገር አለ የልጅቷ ጥያቄ ማለት ነው ስለዚህ ወደ ጸበል ትጠመቅ በሱባኤ ትጠይቅ ይመለሳል ካልሆነ ግን እሷ ወደ ቁርባን መሔድ አለባት
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 6 ай бұрын
እኛ በክርስቶስ ደም ነዉ የተገዛነዉ እህቴ ወደዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን እንኳን በደህና መጣሽ እግዚሐቤር ይመስገን 🙏🙏🙏
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 6 ай бұрын
የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ትስማ መፍትሄው ታገኝዋለች
@user-nd4xn8hp3c
@user-nd4xn8hp3c 6 ай бұрын
መንፈሳዊ እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን እና ጽንአቱን ያብዛልሽ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sameera-zt2rk
@Sameera-zt2rk 6 ай бұрын
እሕታችን፡ቃልሕይወት፡ያሰማልን፡እመቤቴ፡ከክፉነገረ፡ትጠብቅ
@samrawitgetachew932
@samrawitgetachew932 6 ай бұрын
እህት አለም እኔም በትዳር ፱ ዓመት ሆኖኛል። ልጆችም አሉኝ እጅግም በጣም መቁረብ እፈልጋለሁ ነገርግን ባለቤቴ ጥሩ ክርስቲያን እና መልካም ባል ቢሆንም ቁርባንን አሁን አይፈልግም። እኔም ይህንን ጥያቄም በተለያዩ ጊዜያት መጠየቁንም አላቆምኩም አንድ ቀን ግን እንደሚሆን አምናለሁ። ስለዚህ ላንቺም የእህትነት ምክሬን የምመክርሽ እግዚአብሔር ፈቃድህ ይሁን ብለሽ በፀሎት እንድትበረቺ ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ ታላቅ ነውና።
@user-sw9hj5wb1k
@user-sw9hj5wb1k 6 ай бұрын
❤ehitachin enkan lazik wide kabr egzyabhir abaqsh barchi fatan yagxmshl silzik barchina salye sixanin silamlxshe yaqanbshl mamin bicha ayxabqibnm.bartito.fatanan mamilx naw sixan yaxawn gant endit saw yagabal eyal silmiqaxl Yaya bat gant naw lazywal.tigal silzyk batlyayu fatan yamaxal barchina salye wadwant yamxash amlk baftan hulu yasanash dingal esklja tardash. Amen Amen Amen
@nadinadi5598
@nadinadi5598 6 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 6 ай бұрын
አሜን3ቃለህይወት ያሰማልን።
@mitikukifle6706
@mitikukifle6706 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!!!
@user-po5qd4yx3f
@user-po5qd4yx3f 6 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ብትሰማ ጥሩ መፍትሔ ታገኛለች
@sebleasfaw5741
@sebleasfaw5741 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው! ፀሎት ፀሎት ፀሎት እንባ ስግደት ምፅዋት: አስራት በኩራት... ልጅቸውን አብነት ትምህርት ታስተምረው እንዲሁም ፀሎት ታስደርገው::
@MikhaZemedne_il3xl
@MikhaZemedne_il3xl 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ በገንዘብ የሚሰላ አይደለም። በክርስቶስ ደም ተገዝቻለሁና። የሚያሳዝነው ግን በክርስቶስ ደም መገዛቴን እረሳለሁኝ።
@user-jp2ko8pr6t
@user-jp2ko8pr6t 6 ай бұрын
እህቴ ምንጊዜው /በአጭር ጊዜ/ ወንጌሉ የገባሽ የተረዳሽው ይመስለኛል ጅማሬሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው በሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ ........
@sinboneefrem6327
@sinboneefrem6327 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ በብር የሚተመን አይደለም ምክንያቱም በክርስቶስ የደም ዋጋ ነው ስለዚህ የአምላኬ የኢየሱስ ክርስቶስ በብር የሚተመን አይደለምና
@aboaomr5163
@aboaomr5163 6 ай бұрын
አሜንእህታችንቃለህይወትያስማልን❤❤❤❤
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 6 ай бұрын
እህቴ ምክርሽ ልብን ይቀሰቅሳል ተባረኪልን
@GenetMulgeta
@GenetMulgeta 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ክርስትና እንዴት እንደምያምርብሽ ክርስትና ለተመራመራት ማር ማር ነው የምትለው ስብከቶችን አድምጭ እድሉን ካገኘሽ ገዳማት በትጎበኝ የበለጠ ትረክያለሽ በረች ተመርጠሻልና
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 6 ай бұрын
በሥመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱሥ አሐዱ አምላክ አሜን እኒ ዋጋዬ የእየሡሥ ክርሥትሥ ደም ነዉ ጌታይ በደሙ ነዉ የገዛኝ
@Habtamu85
@Habtamu85 6 ай бұрын
ፀሎት ነው መፍትህዉ. በረተትሽ ፀልይ ታገሺ በብልሃት አስብ ባለሽ አንዳየዉዉ ልጀሺ ይትይክሻል.
@mulugadu6121
@mulugadu6121 6 ай бұрын
የመጨነቅ ነገር ያልሽው እሚጠፋው በጸሎት ይጠፋል ቀን በቀን ስትበረቺ ሁሉንም ነገር ታይዋለሽ
@getumuluken8300
@getumuluken8300 6 ай бұрын
እኔ ዋጋዬ የንጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተከፈለበት ነው። ስለዚህ ዋጋዬ የክርስቶስ ደም ነው።
@user-bx7yg5sw5d
@user-bx7yg5sw5d 6 ай бұрын
ማማዬ በፀልት በርቺ ታድላችሁ እኔም ስጋዎ ደሙ መቀበል ፈልጋለሁኝ ነገር ግን ያለሁበት አገር ቤተ ክርስትያን የለም
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@mulugadu6121
@mulugadu6121 6 ай бұрын
ክርስትና አልጋ ባልጋ ህይወት እንዲያረግልን እናስባለን ግን አሁን አስታወሽኝ አንድ የበቁ አባት ነበር ሁሉ ነገር ሰላም ሲሆን አይ ጌታን በደልኩት መሰለኝ ይሉ ነበር እናም ፈተናዎች የብርታታችንም ምልክት ይሆናሉ እዮብን ሀሉንም ውሰጂ ህይወታቸው ይነግረናል
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድች❤❤❤❤❤❤
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 6 ай бұрын
ሠላም እህቴ አሜን አሜን አሜን እህቴ በፀሎት አስቢኚ በጣም ነዉ የሚ ጨቀኚ 😥💠💠💠🇧🇴🙏♥🙏🌹
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 6 ай бұрын
ማንም የሰው ልጁ እምነቱ የተለያየ ብሆንም እንደሰው ክቡር ያማረ በአምሳሉ የተፈጠረን ሰው ብቻነው ዛሬ ግን ርካሽ እንኳን ሰማይና ምድር ፈጥሮ ለኔ ሲል የሞተልኝ አረ ብቻ ምን ልበላቹ ዋጋ የለኝም የኔ ጌታ
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 6 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 6 ай бұрын
በቅድስት ሥላሴ ስም አሜን ። ወይ የእግዚአብሔር ሥራ ? ያንች ታሪክ እጅግ ደስ ይላል ። የአቀረብሽልን የአህታችንም አመጣጥ መልካም ነው ። የእታችንን ጥያቄ እንደ አቅሜ ስመልስ፣ የንስሐ አባቷን ምክር ብቻ ብትከተል እጅግ ይመረጣል ። አለዚያ ግን የከፋ ፈተና እንዳይገጥማት እፈራለሁ ። ላንች ግን ፡ የሚያስፈራሽን ነገር እመብርሃን ታርቅልሽ ። ባኅታዊው ሃምሳ ዓመት ሙሉ ከተፈተኑ ፣ እኛማ እንዴት አንፈተን ? ስለ ሁሉም ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 6 ай бұрын
ልጅቷ በባሏ ዙርያ ሱባኤ ትግባና ትፀልይለት። እቤቷ የፀሎት ክፍል ሰርታ የባሏን የክርስትና ስሙን በእጇ ላይ ፅፋ ትስገድ። ለጆቿ ሲቆርቡ የእሷንና የባሏን ክርስትና ስም ትፃፍ። በተረፈ የነ መምህር ግርማ ወንድሙን የእነ መምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ You tube ላይ ትከታተል።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 6 ай бұрын
የውልሽ ፍርሃት ከውስጥ ወደውጪ የሚሆን ነገር ነው። እሱም መቁጠሪያ ያዢና በውስጤ ያለህ ያደፈጥክ የፍረሀት መንፈስ የልለ ነገር በውስጤ ፈጥረህ የምታስፈራራኝ ብለሽ በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል በቅዱስ ሩፋኤል እያልሽ ስትመችውና ስትስግጂ ርሊፍ ( እፎይታ) የውስጥ ስላም ይስጣል ያቆማልም።
@brayyrt9658
@brayyrt9658 6 ай бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማለን 🤲🥰🥰🥰🥰
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 6 ай бұрын
እኅታችን እኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያጥናሽ ግራ የተገባችው እህታችን በጾሎት ትትጋ በተጨማሪ ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጭልን እኔ በበኩሌ ሰለ ንሳ የሚያስተምር የሚመክር አባት ጋር አገናኘው ነበር
@ethio-loveblessings9414
@ethio-loveblessings9414 6 ай бұрын
You are so special. Your God’s words, teaching and experience sharing are so good. We like you so much.May God bless you forever.
@SurprisedBaseballEquipme-ol8lg
@SurprisedBaseballEquipme-ol8lg 6 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ወደ ቤቱ አመጣሽ እህታችን
@mssnoon1874
@mssnoon1874 6 ай бұрын
አሜን❤ አሜን ❤ አሜን❤ቀለ ህይወት የማል
@mulugadu6121
@mulugadu6121 6 ай бұрын
ሰለጸሎት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሸኝ ተባረኪልን❤❤❤
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ የክርስቶስ ስጋውና ደሙ ከመስቀል ያፍሰሰልኝ ነው የኔ እህት ያት ነበርኩኝ እስካሁን ሳላይሽ❤❤❤❤❤❤❤
@TarekegnDeginet-og5mq
@TarekegnDeginet-og5mq 6 ай бұрын
እህታችን እኩን ደስ አለሽ::እግዚአብሄ በቤቱ ያኑርሽ በርች❤❤❤::: እግዚአብሔር ትዳርሽን እዳተይ ለባልሽ በፍ ቅር ታማነሽ ለእግዚአብሔር ንገሪ :: እግዚአብሔር ወደ ተቀደሰው ማድህ አቅርበን እያልሽ ጠልይ:: በርች ❤❤❤ እግዚአብሔር በአርያው የፈጠረኝ ሥለሖነ የኔ ዋጋ በብር አይተመንም ::
@admasubereded7739
@admasubereded7739 6 ай бұрын
እህታችን በጣም ጥሩ ነው በእውነት አንቺ ከዚያ መጥተሽ በህይወት እነደዚህ ስትኖሪ ከአንቺም ተርፈሽ ለሰው ብርሃን ስትሆኝ ለእኛ በዚህች ሃይማኖት በ40 በ80 ቀን ተወልደን ምንም ሳንሰራ ለምንኖር የማንቂያ ደወል ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። በእታችን በኩል ያቀረብሽው ጥያቄ መልሱ የንስሃ አባቷ ያሉት ነው። ትጠብቀው እስከ መቼ ለሚለው እስከ ሚመለስ? እግዚአብሔርስ እኛ እስከምንድነው የሚጠብቀን። ትታገሰው። ደግሞ አብልጣ ትጸልይ!!
@aregash16
@aregash16 6 ай бұрын
አብዝተሽ ፀልዬ እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈቅድልሻል እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ዋጋችንን እየሱስ ክርስቶስ ከፍሎልናል
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ አይገመትም ምክንያቱም በክርስቶስ እየሱስ የተገዛሁ ሰለሆነ ክርስቶስ ደግሞ በምድር ዋጋ አልገምትም
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 6 ай бұрын
ለመቁረብ ፡ ለምትፈልገዉ ፡ እህታችን ፡ የሀይማኖት ፡ መ ምህሮቻችን ፡ ሲያስተምሩ ፡ እንደሰማነው ፡ የትዳር ፡ አጋራቸዉ ፡ አልቆርብም ፡ ካለ፡ ብቻን ፡ መቁረብ ፡ ይቻላል ፡ ፡ በበለጠ ፡ ደግሞ ፡ ዶ/ር ፡ መ ምህር ፡ ዘበነ ፡ ለማን ፡ ብትጠይቅ ፡ ማረጋገጥ ፡ ትችላለች።
@HenokHenok-cj5bp
@HenokHenok-cj5bp 4 ай бұрын
ሱባዬ ትግባ ትክክል መልስ ታገኛለች
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 6 ай бұрын
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 6 ай бұрын
የሰው ልጅ ዋጋው በገንዘብ አይለካም።
@makdatesma1446
@makdatesma1446 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ የደም ዋጋ ነው ተመን የለውም
@Israel9563
@Israel9563 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤😢😢😢😢
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 6 ай бұрын
ዋጋዬ እየሱስ ክርስቶስ የከፈለልኝ የመስቀሉ ላይ እዳዬ ነው።
@meskeremassena6193
@meskeremassena6193 6 ай бұрын
በባሏ ዙርያ ሱባኤ ትግባና ትፀልይ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 6 ай бұрын
ሲጀመር ሱባኤ የሚገባበትና የማይገባበት ይለያል ለምሳሌ ሁለቱ የተፈቃቀሩት ለጋብቻ እግዚአብሔር እንዲገልፅላቸው በየራሳቸው ሱባኤ ይገባሉ ወርም ልቁዩ ይችላሉ መልስ እስከማገኙ ሁለኛው የግል ሱባኤ አለ የዝች ግን በትግስት መፀለይ እንጂ ሱባኤ እንዴትስ ከቤት ወታ ለአንድ ወር ከዛም በላይ ልትቆይ ትችላለች በቤተክርስቲያን በዛው ቂር ብላትስ እዴ ትግስት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ለቁዱስ ቁሩባን ያበቃቸዋል
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 6 ай бұрын
ታድለሽ እህት ለም በርቺ❤❤❤
@-Godisreal
@-Godisreal 6 ай бұрын
God bless you and protect you by his precious blood
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 6 ай бұрын
እህታችንን እግዚአብሔር ይርዳሽ እመአምላክ በምልጀዋ ታግዝሽ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ እና እረግጠኛ ነኝ መፍትሄ ታገኝበታለሽ
@beteselassiebiru9671
@beteselassiebiru9671 6 ай бұрын
ሁሌም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ብለሽ ማሰብ ብቻ ፍርሃትሽን ያጠፋዋል።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤
@Fma-fl2go
@Fma-fl2go 6 ай бұрын
የእኔ ዋጋየ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስንት ነው ለሚለው ከቁጥር በላይነው ግን ስኖረው ነው እህታችን በእውነት ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 6 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ፈቃዱ እንዲሆን በፀሎት በርቺ በዚህ ምክንያት ትዳርሽን እንዳታጪ አምላክ የፈቀደ እለት ይሆናል
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 6 ай бұрын
መንገድህን ለእግዚአብሄር ኣደራ ስጥ ይላል በልብሽ እሚመጣ የድንጋጤ መንፈስ እመብርሀን ታርቅልሽ ደጋግመሽ ይህን በይ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርቶስ ማረኝ እያልሽ ስትወጪም ስትስሪም ስትገቢም ደግግሚው መጥፎ መንፈስ የእናትና ልጁን ስም መቋቋም ኣይችልምና እኔ ተጠቅሜበታለሁ ትልቅ የግብፅ ኣባት የነገሩኝ ነው ይርዳሽ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 6 ай бұрын
okay Thanks alot
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 6 ай бұрын
እግዚብሔር አብዝቶ ይባርሽ። በረከትሽ ለእኛም ይደርብን። Please pray for the whole world. I'm really glad and learned a lot from you how we lived throughput word of God 🙏 Glory to God
@tigistbegashaw
@tigistbegashaw 6 ай бұрын
የኔ ዋጋዬ የጌታችን መድሃኒታችን ክቡር ስጋውና ደሙ ነው።
@newfeelingmanufacturing7215
@newfeelingmanufacturing7215 6 ай бұрын
የእህታችን ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ 2 ልጆች አሉን እና ባለቤቴ አልቆርብም ካለኝ እኔ ብቻዬን መቀበል አልችልም ወይ ብዬ ብዙ ቄሶችን ጠይቄያለሁ ለብቻ አይቻልም ነው ያሉኝ እና ታገሽ ጠብቂው እያሉኝ ይሄው 5 ዓመት ሆነኝ እባካችሁ ጸልዩልኝ
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እመብርሃን ትርዳሽ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ ባለቤትሽን አስመክሪው አስተምሪው❤
@sisaytesfaye2751
@sisaytesfaye2751 5 ай бұрын
በዋጋ አልገመትም
@tilayemamo9850
@tilayemamo9850 6 ай бұрын
እኔ ዋጋዬን የከፈልኝ የድንግል ልጅ ኢየሱስስ ክርቶስ የከፈለልኝ በደሙ ና በስጋው የከፈልልኝ ክርቶስ ነው ዋጋዬን በሰማያዊ ነው።
@Keberesnshaw
@Keberesnshaw 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏እህቴ እግዚያብሔር መጨረሻሽን ያሳምረልሸ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ወደዚች ወደተቀደሰቾ እምነች ቸርነቱ በዝቶልሽ በድንቅ ተአምራቱ ያመጣሽ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ከዘላለም እስከዘላለም ይመስገን ለጥያቄሽ ዋጋዬ እጅግ ውድ ነው
@እህተ
@እህተ 5 ай бұрын
ፀሎትም ፀበልም ትምህርትም ያስፈልገዋል
@getanehgirma9391
@getanehgirma9391 5 ай бұрын
በደሙ ገዝቶኛልና የራሴ አይደለሁም። የሰዉ ደም በሊትር ይገኝ ይሆናል የፈጣሪ ደም የሚገኘዉ ከእርሱ ብቻ ነዉ ንጹህና በዋጋ ከይተመን ዘር ተዋጅቶኛልና አይተመንም አይተካም ( ደግሞም የዘላለም ህይወት ማገኝበት ነዉ )
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 6 ай бұрын
ሁሌ እኛ ችግራችን እኔ አንልም ስናማ እነ እና እነሱ እያልን ወደራሳችን ሳናይ ሀጢያት ተሸክመን የግላችንን ሸክም ሳናወርድ የሰው ሸክም ላይ እጃችንን ስንጠቁም የራሳችን ሸክም እራሳችንን ያጎብጠዋል ። መንቃት ከቻልን ላልነቁት ግዜ መስጠትና መታገስ በክርስትና መታገስ መቻቻል ግድ ነው
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 6 ай бұрын
1ኛ ውድ ቆሮንጦስ 1፣14 ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሷል ። ያላመነች ሴት በባሏ ተቀድሳለች ። ልጆቻቸውም ተቀድሰዋል ።አለዚያ ግን ልጆቻቸውም እርኩሶች ናቸው። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። ይህንን ማለት ሚስት ካመነች በጽናት እግዚአብሔርን እየተማጸነች ቃልኪዳኗን ጠብቃ መልስ መጠበቅ ያስፈልጋል ። ምክንያትም በጌታችን መድኅኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የማይፈታ ፈተና ወይም ችግር የለም ። እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።
@frewyniestifanose1534
@frewyniestifanose1534 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያልም የከፈለው ዋጋ ነው የኔ ዋጋ
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ በገንዘብ ኣይተመንም ሚክንያቱ በ ውድ ዋጋ ተገዝታቹሃል እንደሚል መጽሓፍ ቅዱስ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ዋጋ ነው የከፍውለልን እና የጌታ ደሙ በማንም ማወዳደር ኣይቻልም
@FisahaDesalegn-dp4mg
@FisahaDesalegn-dp4mg 5 ай бұрын
እነውት ደስይላል እግዚቤሔር ይመሰገን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 6 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሺ እህቴ❤🙏
@maryamawit406
@maryamawit406 6 ай бұрын
በ መጀመሪያ ለ እህቴ የ መ ምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ታዳምጥ ብዙዋቻችን መንፈሳዊ ነትን እንድንኖረው በተግባር የረዳን የሱ ትምህርት አዳምጦ ያልተለወጠ የለም ስለዚህ ባሉአን ም ቤተሰቡአን እምትቀይረው እሱአ ናት
@bezabishdema517
@bezabishdema517 6 ай бұрын
Tebareki Egziabeher yetebarekesh Qale Hiwot yasemash Amen!Amen! Amen!!!
@mekeadesshefaw254
@mekeadesshefaw254 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏
@yonashailu1733
@yonashailu1733 Ай бұрын
Tebareke emebete teketeleshe
@ChuchuBelay-pg2cu
@ChuchuBelay-pg2cu 6 ай бұрын
የኔ ዋጋ የድንግል ማርያም ልጅ በእለተ አርብ በመስቀል ላይ ያፈሰሰው ደም የቆረሰው ስጋ ነው ግን በተከፈለልኝ ልክ አልሆንኩም
@user-op8ok9eb2j
@user-op8ok9eb2j 6 ай бұрын
Amen❤amen❤amen
@endegenaasema9047
@endegenaasema9047 6 ай бұрын
ጠዋትና ማታ መስገድ ላብ እስኪወጣ በጣም ፍቱን መድኃኒት ነው
@hadynalab9668
@hadynalab9668 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንደበትሽ ጣፋጭ ነው። የኔ ዎጋ በሰማይ ነው
@dawitworku1159
@dawitworku1159 6 ай бұрын
እኔ በጌታ ክርስቶስ ደም የተገዛው ሰው ነኝ የአማኑኤል ደም ደግሞ ይህና ያክላል መጠኑ ይነው አይባልም absolute infinite ነው፡፡ ይህንን ደግሞ ግብቶን ከኖርንበት ዋጋይ አይመጠንም ስለዚህ የኔ ዋጋ absolute + or- ነው
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
What on earth happened to them? They all transformed!! #HarleyQuinn #Angel
00:15
超人夫妇
Рет қаралды 20 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 124 М.
በመጀመሪያ ዲያብሎስ የሚያጠቃቸው ማንን ነው? Memehir Girma Wondimu Video 627 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ
47:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН