ወላጆቼ ግብረሰዶም አደረጉኝ |ማህበር አለን ቢሰሙ ይገሉኛል |የኛ ጉዳይ ክፍል 5 |werke zebo Tube ወርቀ ዘቦ በረከት ታደሰ

  Рет қаралды 121,598

Werkezebo media

Werkezebo media

Күн бұрын

Пікірлер: 569
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
በወላጅ ማሳበብ አስፈላጊ አይደለም ይሄ እኮ የኖርበት ነው ቤተሰቦቻችን እኛን ለመቆጣጠር ነው ክፋት አስበው አይደለም ተማሪ እያለነ ወንድ ሰላም ስነል በወላጆቻችን እንመታለን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
የሁሉም ታሪክ ነው ወንድም ከሴት ጋር ሲታይ ይመታል
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 жыл бұрын
ትክክል
@tube-rw3kh
@tube-rw3kh 2 жыл бұрын
Unat Naw Maree Zamm Bayat Yichii Jilajal Batasab Lanya Balaw Naw taqatan Naw Yadagnaw Alhamdulila
@OneloveJesus
@OneloveJesus 2 жыл бұрын
አሉታዊ ተጽእኖ ግን የለውም ብለን መካድ አንችልም
@almtsahayalmts8890
@almtsahayalmts8890 2 жыл бұрын
Tikekel
@vyivg257
@vyivg257 2 жыл бұрын
ይሄ የራስሽ ድክመት ነው. ቤተሰብ ቆንጥጦ ነው ያሳደገን. በጣም እያመሰገናቸው. ነው ያለነው
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ 2 жыл бұрын
ሁላችንም እንደዛ ነው ያደግነው አረ ሰበብ አታብዙ ፈጣሬ ሆይ እባክህን እስተዋይ ልብ ስጠን
@wintab9571
@wintab9571 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ቤተሰቦችሽ ተጠያቂ አይደሉም ሁላችንም እንደዚህ ነው ያደግነው ሌላው የትኛው ነው ትክክል ላልሽው ተፈጥሮ ትክክል ነው አትዘላብጂ ከዚህ እንዴት መውጣት አለብኝ እርዱኝ ነው የሚባለው እግዚአብሔር ነፃ ያውጣሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@birhanesilassietibebu8159
@birhanesilassietibebu8159 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ በርቺ መውጣት ትችያለሽ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ....ውቧ አገራችን በባሕልዋ በጨዋነቷ በአክባሪነቷ የታወቀች ነበረች በነበረ ቀረ አቤት እመቤቴ ማርያም በተሰጠሽ አስራት ከዚሕ ጉድ ልጆቻችንን ጠብቂልን ይሕን አስፈሪ ጊዜ መዓቱን መልስልን።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን ታደግ ኢትዮጵያንም አስብልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ እንፀልይ ወገን እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ እንደየ እምነታችን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እህታለም እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይ ተጠመቂ ንስሐ ግቢ አማኝ ከሆንሽ 😥እፍፍፍፍ ወይ ሀገሬ ወይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሁንሽ 🙏🏿🙏🏿
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
እሱ ነው የሚሻለው እሱ መፍትሄ አለው
@ማርታአበራ-ጸ3የ
@ማርታአበራ-ጸ3የ 2 жыл бұрын
በትክክል ውድ እህቴ ክርስቶስ ማር ይቅር በይ ነው በንስሀ ውድ እግዚአብሔር ተመለሽ ሁሉንም ነገር በትዕግስት ለመረቅ አስብ እግዚአብሔር ይርደሽ ለሎችም ምስል እንደተኘ እግዚአብሔር ይርደሽ
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው ጸልይ ወደጌታሽ ተመለሽ ተጸበሊ ሰይጣን ይዞሻል
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
በማንም አልፈርድም ግዜው ሴጣን የሚቆጣጠርበት ዘመን ነው የአበሻ ቤተሰብ ከዚህ ልንማር ይገባናል
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ምንም አትሆኚም አንችም ጓደኞችሽንም ትድናላቹ በእርግጠኝነት ነውምልሽ አሁን መፀለይና መፅሐፍ ቅዱስን አንብቢ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
በሀይማኖት በባህላችንም የተከለከለ ይሄንን የሰይጣን ስራ ከኢትዮጵያ ሀገራችን ያጥፍልን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን ይጥፋ
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
አሜን
@tenatena5566
@tenatena5566 2 жыл бұрын
amen
@ועח
@ועח 2 жыл бұрын
Amen🇪🇷
@sohasoosoo5405
@sohasoosoo5405 2 жыл бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show Amen
@eyesusyadenal2541
@eyesusyadenal2541 2 жыл бұрын
ከዚ የሚያወጣሽ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የኔ እህት አረፈደም ልጅ ነሽ ቶሎ በእየሱስ በስሙ ሀይል ነፃ ውጪ ጌታ ይርዳሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
Amen🙏
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
የሴት ወይም የወንድ ትቤት ብቻ የሚማሩ አሉ ግብረሰሰዶም ይሆናሉ ማለት አይደለም ቤተሰብ ላይ ችግር አለ ባዕድ አምልኮ የሚያመልኩ ናቸው ወይ በቤተሰብ አሳቦ መንፈሱ የመራሽ ወደዚህ አቅጣጫ እንድትሄጂ ነው የምናየውን ነገር በጣም ጥንቃቄ እናድርግ ከሰባቱ ታላላቅ ሀጢያቶች እግዚአብሔርን በጣም የሚያሳዝን ከባድ ሀጢያት ነው ተመለሺ ንስሀ ግቢ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
በቤተሰብ አታሳቢ አንቺ እርኩስ መናፍስ ይዞሻል ወደ ፀበል ሂጂ ሱባዬ ጊቢ
@መሪምቱዩብወሎየዋ
@መሪምቱዩብወሎየዋ 2 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ በቤተሰብ አታሳቢ ሁላችንም እድህ ሁነንነው ያደግነው
@ቦረናነዉቤቴ
@ቦረናነዉቤቴ 2 жыл бұрын
ኤጂ ሥድ አደግ ቤተሠቤ ትላለችደ ባለጌ ሢጀመር ኢትዮ ዉሥጥ በየትኛዉ የሂወት ደረጃሽ ነዉ ቅራቅቦ ትምህርት ቤትሽ ወዶች የሉም አሥተማሪሽ ወድ አይደል ቀፎ አባትሽ ወድምሽ ምድናቸዉ ከቱ እራሽ የፈጠርሽዉ ነዉ አመዳም ቤተሠቦን መዉቀሥ የለባትም እራሦን ትዉቀሥ ቅራቅቦ ሀገራችንን አታበላሹብን እባካችሁ እረክሣችሁ አታርክሡ ሀገራችንን
@ሰበዉተተንዥአታወልክ
@ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 жыл бұрын
በትክክል ኒገሪያት ለዚህች ወረዳ
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 2 жыл бұрын
እኮ ኢትዬ እየኖር ደግሞከውንድ መራቅ አጋነነችው እኔ ከሴት ጋደኞቸ ት/ት ውንዶች ጋደኞቸ ይበዛሉ ከውንዶች ጋ በጣም እግባባለሁ በእርግጥ ቤተሠብ ይቆጣል ቢመቱኝም እኔ ብልግና ካልሠራሁ ችግር የለውም እላቸዋለሁ
@tsigegebremichael3778
@tsigegebremichael3778 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ!!!! ክፉ ጊዜ ነው የመጣብን ወደ እግዚአብሔር መጮህ ማልቀስ እና ንስሃ መግባት ያስፈልጋል!!!
@OneloveJesus
@OneloveJesus 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችን የምናሳድግበትን፣ ይህን ዘመን አምላክን በመፍራት የሚያልፉበትን ጸጋ ያብዛልን ማለት ይሻላል! አስተዳደግ ተጽእኖ አይኖረውም ማለትም ከባድ ነው!
@mediamare3850
@mediamare3850 2 жыл бұрын
Amen gen beteseb leju endatesasatebet mekelakel tetseno yametal beya almnem hulachenm alfenewal yehen qutetr gen fetre yemsgen bayehon weda qelbo yemrat benl yeshalal enje bebtesab ansab manm welaj yadergewal erswan satechel almawan satasak ke weda lala ngerwest endategeba yekelakelal
@romysmufti3576
@romysmufti3576 2 жыл бұрын
ጥፍትሽን ላለማመን በወላጂ ማሳበብ ሁሉም ነው ማንም ቤተሰብ ሴት ልጅን ከወድጋ እድሆን አይፈቅድም መጨረሻየን አሳምርልኝ ጊታየሆይ
@betielzekarias3993
@betielzekarias3993 2 жыл бұрын
ይሄ ፡ ምክንያት ፡ አይደለም ፡ እንደዛ ፡ ነው ፡ ያደግነው ፡ ከወንድ ፡ ጋር ፡ ሳንቀርብ ፡ ለምን ፡ ይዋሻል። የተረገመ ፡ ዘመን ፡ ነው ፡ ያለነው ፡ ብትይ ፡ አይሻልሽም ፡ ቤተሰቦቸ ፡ ከምትይ ፡ 😭😭😭😭
@youtube9568
@youtube9568 2 жыл бұрын
በትክክል አኡዙ ቢላህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን
@betielzekarias3993
@betielzekarias3993 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ያሳዝናል ፡
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ወይ ለንሰሃ ሞት አብቀኝ የተረገመ ትውልድ ግዜ ውስጥ በመፈጣሬ ራሴን ጠላው ደግሞ ስንቷን ሴት በክለላች 😭😭😭😭😭😭😭
@lubetuber
@lubetuber 2 жыл бұрын
@@youtube9568 ዘሃሮ እንደማመር እህት
@zomaylove6613
@zomaylove6613 2 жыл бұрын
I know this generation curse their parents addis we all grew up with our girl friends we never turned out jays
@اميهيا
@اميهيا 2 жыл бұрын
እናት እና አባትሽ ወንድ እና ሴት ሁነው ስለ ወንድ እና ሴት አላውቅም የማይመስል ነገር ነው ከመጀመሪያው ሊዝብያ ስትገቢ ነው ህይወት የተበላሸው
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ሀገራችንንን አቆሸሻቹት በዚህ መጥፎ ስራ የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ😭😭😭
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ለመምከር እና ነጭ ነጯ ለመናገር ከደፈርን የናፈቅሽው ይሆናል
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
ተሰፋ አለኝ
@hanakebede282
@hanakebede282 8 ай бұрын
በጣም ነው የገረመችኘ እናትና አባት ለሕይወትሸ ብለው እንጂ ሴትን አፍቅሪ አላሉም ይሔ የአንቺና የብጤዎችሽ ሤቶች ችግር ነው ውዴ እናትነኘ የወንድም የሤት ልጆች እንዲሕ እናትን ሥትገልጭአቸው አመመኘ 💔💔💔በፀሎት አስብሽለሑ
@kahsaynega1751
@kahsaynega1751 2 жыл бұрын
በቤተሰብ ማሳበብ ተገቢ ኣይመስለኝም ኡኡኡኡኡ""" ንሰሓ ግቢ ፀልይ።
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
ትክክል ሶሻል ምድያ ያመጣባተን በቤተሰብ ልታሳብብ ፈለገች
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ወደ እግዚአብሄር በንስሃ ተመለሺ ከእሱ ዉጪ ህይወት መከራ ናት። አይዞን በርቺ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@dandi704
@dandi704 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አሏህ ከዚህ በሽታ ንቅል አርጎ ያውጣሽ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አሁንስ የሚሰማው ነገር ሁላ በጣም ይዘገንናል😤😤😤😤😤😤
@tamiratargaw5262
@tamiratargaw5262 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ከዚህም ያድናል ይፈውሳል
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ደግሞ መንግሥት እያለ ይላል የበለጠ ጥንቃቄ እንድታደርግ ልዩ እንክብካቤ ማድረግ ግድ ነው መመለስሽ በጣም ቆንጆ ነው ግን እንዳለችው ሊጎዷት ይችላሉ
@fitfitemakonen2237
@fitfitemakonen2237 4 ай бұрын
አይዞሽ እህት መፍትሄው ንስሀ መግባትና ልጁን እሽ ብለሽ ማግባት ነው።
@seluselu4716
@seluselu4716 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ኣለ ኤፍሬም ታምሩ ምንኣለበት ኣሁን ብትዘፍነው በደህና ግዜ የዘፈንከው😏😭😭😭😭
@mulleralem178
@mulleralem178 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ መከራ የበዛው በሀጥያታችን ነው።
@emmeradv1
@emmeradv1 2 жыл бұрын
የሷ ፍላጎት እንጂ ቤተሠብ ላይ ማሳበብ ተገቢ አይደለም ለማንኛውም ፀበል ሂጂ ፈጣሪ ይርዳሽ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ይስብሽእህት እባክሽን ወደ ቸርች ሂጂ እግዚአብሔር ነፃ ያወጣሻል ትክክለኛው አንድ እሴት አንድ ወንድ ነው እግዚአብሔር የሚፈቅደው በስልክ ባገኝሽ ልረዳሽ ፍቃደኛ ነኝ አይዞሽ እህት ደግሞ እፀልይልሻለው እግዚአብሔር ነፃ እንዲያወጣሽ ክፉ እርምጃ አትወስኝ ሁሉም ለመልካም ይቀየራል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ስለቀና ሃሳቦ ክብረት ይስጥልን
@ertaerta726
@ertaerta726 2 жыл бұрын
መፃም መስገድ ፀበል መጠመቅ ፀበል አብዝቶ መጠጣት አለብሽ መጀመርዬ ያንን ፈልም ስታይ የየሉሲፈር መንፈስ ገብቶብሻል ከዚህ ደሞ ለመላቀቅ አብዝተሽ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አለብሽ
@ቦጃንጋቱ
@ቦጃንጋቱ 2 жыл бұрын
እህታችን ያለችበት የህይወት ተሞክሮዋ ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው ። በግዜው ቤተሰቦቿ ያደረጉት ቁጥጥርና የቤትውስጥ ህጎች አላማው ከወንድ ጋር በሚኖር ንክክኪ የወደፊት እድሏን ሊቀጥፍ ይችላል በሚል እሳቤ የተደረገ ውጥን ነበር ። ህዝብ ያልተረዳው ነገር .... አዲስ፣ ተፈጥሮን የሚቃወም፣ ጤናማውንና ተፈጥሮዐዊውን ግንኙነት የሚጠላ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ ፈጣሪያችንን የሚጠላ ውስጥ ለውስጥ እየተደራጀ እና አዲሶችን እያባበለ የሚበክል ቂመኛ ክፉ ጠማማ ማህበረሰብ ቀስ እያለ መጥቷል ! ይህንንስ የምንተርፍ አይመስለኝም። ለዚህ ትውልድ ይህ ማህበር የ1966ቱ ኢ.ህ.አ.ፓ እንደማለት ነው ወጣቱን ሁሉ የሚያሸፍትና የሚያሳምፅ ነው። የሀይማኖት መሰረት፣ የቤተሰብ ድጋፍና ጥንካሬና የሌላቸውን ወጣቶች እያደነ የሚወስድ ሰይጣናዊ ንቅናቄ ነው ። ልዩነቱ ኢህአፓ ወጣቶችን እግዚአብሔርን አስክዶ ወደማህበሩ ሲያስገባቸው ይሄኛው ግን ነፍስና ሥጋቸውን ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮዐዊውን አሰራራቸውን ጭምር እስከወዳያኛው ድረስ የሚቀማ ማህበር ነው ። የማህበሩ የሩቅ አላማ ተሽሎክሉኮና ተሟሙሞቱ ስልጣን መያዝ ነው...ያኔ አለቀልህ። ኢትዮጵያ አሜሪካ ሆነችልህ ማለት ነው፣ የራቁት ሰልፍ ይጀመራል። ይህ ንቅናቄ ሀገር ሰፈር ወገን ቤተሰብ ፆታ ያፈርሳል፣ ቤተክርስቲያን ስለምትቃወመው አብዝቶ ይጠላታል።
@alemaddis1954
@alemaddis1954 2 жыл бұрын
ማረን ፈጣሪ እማንሰመው ነገር የለም ደሞ በወላጃ አታሳባቡ እነሱ ለእኛ ብለው ነው
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 2 жыл бұрын
ዘመነ ጋሃነም , እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን 🙏🙏🙏
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አቤት ማረን ይቅር ይበለን ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው
@አሙናyoutube
@አሙናyoutube 2 жыл бұрын
ያጨማልቃችሁ እርኩስ
@ሰበዉተተንዥአታወልክ
@ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 жыл бұрын
ይህ አስተደደግ በጣም ጥሩ ነው ተፅዕኖ ዬለበትም ለምን ትዋሸለችሁ በትምህርት ቤትም ሆነ ሌላም ቦታ ኢንደፈለግሽ እንድትሆኝ ዝም ብሉሽ የዉ ትበለሸለሽ ድቀለ ትሸከሚየለሽ ብሎ ነው እንጂ እነሱ የሳቡት የንን ክፉ መንገድ ኢንድትሄጅ አይደለም በደንብ ጠንክረሽ ኢንድትመሪ ና በጥሩ ደረጃ ኢንድትደርሽ ነው የሰቡት አንች የተረጋምሽ ነገር ጋጋመ ወላጅ ላሊጁ ደግ እንጂ ክፉ አይለይም የተረጋምሽ እርግመን
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ወይ የአገራችን ቅጣት ይዘገንናል በርበሬ ማጠን ....ኡፍፍፍፍ በውጩ ዓለም ጉዳቸው ነበር የሚፈላው ይገርማል ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
በአግባቡ መቅጣት ተገቢ ነው ። ወላጆች ሲቀጡ ሃሳባቸው ከጥፋት ለመመለስ እንደሆነ መገንዘብም ግድ ይላል
@ddd1993d
@ddd1993d 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፍየን ገጠመኝ ተከታተይ የህሁላችንንም መልስ ከዛ አለ ንሰሀ ግቢ ፀበል ግቢ ቃጥላማርያም ተጠመቂ ፈጣር ይርዳሽ እምነት ካለሽ ቀላልነው ይቅር የሚለን አምላክ ነው አለን እደኛ ሀጣት ሳይሆን እደአባት እነቱ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
amen 🙏
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Ya enanta xaaot yamayaderigachchehu mine alle
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 2 жыл бұрын
ወርቅ ዘቦዋች እኮ ምወዳችሁ እኮ በምክኒያት ነው ኑሩልኝ በርቱልኝ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰባችን ክብረት ይስጥልን ኑሪልን
@ka8782
@ka8782 2 жыл бұрын
ሆሆ ሳታማሀኝ ብላኝ ማለት ኢሄነው ወዳ የገባችበትን ወደወላጆቿ ወሰደችው፡ መጀመሪያም ቅዝረኛ እደሆንሽ አውቀው ከወድ እድትርቂ ያደረጉት ሂወትሽ እዳይበላሽ ልጅእዳታመጪ ውጤታማ እድትሆኚእጂ ከሴት ጋራ እድትላላሺ አይደለምጥፋትሽን ወደነሱ አታዛምቺ።
@birukaman4318
@birukaman4318 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንቺንና አንቺን ማስየችን ፍጸሞ ከምድረችን ያጠፈልን ለእነተነ ለአለቀችሁ ወደ ተዘገጀለችሁ ስኣል ያወርደችሁ አሁንም ብሆን በምድርም ሆናችሁ የምትኖሩት የስአልን ሕይወት ነው የአንቺም ብሳሽ ወለጀችሽን ልትካንን ይቀጥሽል እንድ ወለጀችሽ መልከም ባታ እንድትደርሽ ፈልጉ እንጅ ልያጠፎሽ ፍልጉ አይደለም አንቺ አእምሮሽን አስልፍሽ የስጠሽው ለስይጠን ነው ሰለዚህ ለአንቺ ማንም ተጠያቂ ልሆን አይችልም ከፈጠር የምወርድሽን ቁጠን ብቻሽን ነው የምትቀበይው አንቺን በሆኔ አገጠም ገድሎሽ ወደ ቤትሽ ወደ ሳኣል ቶሎ ማሽኛት ነው እንጂ አንቺም መኖር ያምርሽል እንዳ የአንቺም ብሳ ልገድሉኝ ይችለሉ ትይለሽ እንደ አንቺ ከሞትሽ ቆይቶሽል እካ ወረደ እኔን የምገርሞኝ በሚድያ የምተቀርቡት ስዋች ነቸው በሀገረችን በሀይማኖትም ብሆን የተወገዘውን ነገር የሚያደርጉትን ስዋች አቅርበችሁ አንዴ ትልቅ ሥረ እንደ ሥረ ስው ዝም ብለችሁ ትለቀለችሁ ለምን ለመንግስት አከል አሳልፋቸው አትስጡሁም የእነተ ነገር እረሱ አጥገብ አይደለም
@almazhailu8748
@almazhailu8748 2 жыл бұрын
ዊይይ 😰😰ኣዞሽ እሀቴ ፀበል ሂጂ እመብርሃን ተማፀኚ
@hikmah3704
@hikmah3704 2 жыл бұрын
የትኛው ትክክል እንደሆነ አለህ በማያሻማ መልኩ የወንድንና የሴትን አፈጣጠር ለይቶልናል ኡኡኡ አላህ ከሰማይ እሳት እሳት እንዳያዝንብብን ያስፈራል ያኢላህ
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
ማንም ሀበሻ ቤተሰብ ባለጌ የለም የአሁን ዘመን ልጆች ባለጌ ነን ግን ተቆንጥጠን በማደጋችን ደስተኛ ነን
@kidstkidst5682
@kidstkidst5682 2 жыл бұрын
መፍርድ ባልችልም ግን ውላችንም አንቺ ባለፍሽበት አይነት ቤተሰብ ውስጥ ነው ያለፍነው ግን እንደዚ አይነት ነገር ውስጥ ለመግባት የራስሽን ፍላጎት ነው ያየውት አውንም ብዙ ብትጒዥም ግዜው አርፍደም ፀበል ተጠመቂ ንስአ ግቢ እግዚአብሔር መአሪ ነው
@tgtigu1516
@tgtigu1516 2 жыл бұрын
እር ይቺ አለም ወዴት እኛመራች ነው የሚሰማው ሁሉ ሲያስጠላ 😱😱ጌታ ሆይ ብቻ እንደ ቸርነትህ ብዛት ማርን 🙏🙏🙏
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
አብዛኞቻችን ሴቶች አንቺ በለፍሽበት ሂወት ነዉ ያለፍነው ይህ ደግሞ በማህበረሰባችን በጣም የተወገዘ ነዉ ቤተእምነትስ አትከታተይም ነበር ?አሁንም አረፈደም ሌሎች አስተማሪዎች በመሆን ቀስ እያልሽ ከዚህ ልምምድ ዉጭ ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ❤
@እምዮእውድሻለሁ
@እምዮእውድሻለሁ 2 жыл бұрын
ይቅር በለን አምላኬ እህህህ
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
የኢትዬ ጽያልጆች በይበልጡ በዲህ አይነት እድገት ነው የሚያድገው ይህ አጋንንት ነው ጸበል ንስአ ግቢ እህቴ እራስሽን በስግደት አስተካክይ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ነገሮች ይቀየራሉ እነሱም ይቀየራሉ ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ስለቀና አስተያየትሽ ክብረት ይስጥልን
@milkiyasgebeyo7348
@milkiyasgebeyo7348 2 жыл бұрын
ኧረ ምን እየሰማሁ ነው.ሱብሀን አላህ ያረብ......🙏
@SoccerEditz613
@SoccerEditz613 2 жыл бұрын
ወይ ዘመን እንደው ኩፉ እርኩስ መንፈስ ተፀናውቶሽ እንጂ እኛም በዙ መንገድ ነው ያደግነው ይልቅ ወቀሳሽን ትተሽ የምህረት እንባ አንቢ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
እሱ ነው የሚያዋጣው ልክ ብለሻል
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 жыл бұрын
አረብ አገር ወንድና ሴት ተለያይተው ነው የሚኖሩት እንዳንቺ ቤተስቢ አይሉም ባለጌ መከራውን አይቶ አሳድጎ ቤቸሰብ ትላለች ይችን በርበሬ ማጠን ነበር
@wsazswzss5892
@wsazswzss5892 2 жыл бұрын
ትክክል በተላይ አረብ እመረትና ሳውዲ
@hadrahassen772
@hadrahassen772 2 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢናኢላሂ ረጅኡን ያረብ እባክህ በእዝነትህ
@ye4killolij869
@ye4killolij869 2 жыл бұрын
አረ ቤተሰብ አታሳቢ የኔ ቆንጆ ሁላችንም እንደዚህ ነው ያደግነው እየተደበቅን ነው እንጂ ቦይፍሬንድ ምንይዘው ማንኛውም ቤተሰብ ከወንድ ልጅ ጋር ሴት ልጁን ማየት አይፈልግም በዛ እድሜ
@sababekel2949
@sababekel2949 2 жыл бұрын
ሰሚ ይሄ በሁሉን ቤተሰብ ዉሰጥ ያለነዉ እነሱ ይሄ ያሉሸ ከሴት ጋር ማግጪ ብለዉሸ አይደለም ዉጤታማ እንድሆኚ ነዉ አንቺ ምህረት ለምኚ ንሰሀ ግቢ ከጌታ ጋር ታረቂ ፊልሙን ቤተሰብሸ የግብረሶዶም ፈልም እይ አይሉሸም ንሰሀ ገብተሸ ተሰተካከይ ለመዉጣት
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ስለቀና አስተያየትሽ ክብረት ይስጥልን
@ssara3326
@ssara3326 2 жыл бұрын
ገጠመኝ የሚባለውን KZbin ተከታተይ ይጠቅምሻል መመለስሽ መልካም ነው እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቼ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
በስመ ሥላሴ በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ ምንጉድነው እዛቦታ ውጭ ማንም ምንም አያደርግሽም አትፍሪ እሚያስጠላ ነገር ውስጥ ነው ያለሽው ውጭ እዚህ ሂወትውሰጥ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ወጥተሽ ወጥቻለሁ እዚህ ሂወትውስጥ ብለሽ መልካም ዜና አሰሚነ👏👏አይዞሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ስለቀና አስተያየትሽ ክብረት ይስጥልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ያው ሁላችንም እንዳንቺ ነው ያደግነው አሁን ጊዜው የሀጥያት ስለሆነ ነው እንጂ አንቺ ልጁ ጋር ፍቅር ከመጀመርሽ በፊት ራስሽን አፅጂ ፀበል ቢያንስ 1 ወር ሳታቋርጭ ተጠመቂ #እርኩስመንፈስ ፊልሙን ያየሽ ቀን ውስጥሽ ገብቷል እሱን በፀበል ካላስወጣሽ በቀር ብታገቢ ብትወልጂም ወደ ባልሽ ከዛ ወደ ልጆችሽ መተላለፉ አይቀርም ህይወትሽን እየበጠበጠ ይኖራል ትዳርሽም አይፀናም ንሰሀ ግቢ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር የማይለው ሀጥያት የለም እመኚኝ እህቴ ::
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 2 жыл бұрын
አሁን ግዜው የሠይጣን ነው በርትተን እንፀልይ
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ ግን ወላጆችኮ ይበላሻሉ እናም የገሌ ልጅ ማለትም ለክብራቸው ስለሚያስቡ ነው ይሄ ምክኒያት ሊሆንሽ አይገባም ለማንኛውም የስነ ልቦና ክትትል አድርጊ እኛ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን በዱአና በፀሎት እናግዝሻለን 💔🏃
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ስለቀና ሃሳብሽ ፈጣሪ ያክብርሽ
@yemtabekanytegnaayenklfam4890
@yemtabekanytegnaayenklfam4890 2 жыл бұрын
Amelk waye ykerbalen maran 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ewunatun ngerchew lwaljochesh dagem setat atser kfater gar ena nesah geb tsalye wade amelkchen lresh becha say honi ltewelde hulu malet lsew lij hula 👏👏👏👏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 ай бұрын
በማንኛውም ሀይማኖት የማይፈቀድ ፀያፍ ነገር ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር ሴትና ወንድን የፈጠረው ለጤናማ ግንኙነት ነው ለብቻችን እንድናደርግ አይፈቀድልንም ለማንኛውም እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ
@nurianuri5455
@nurianuri5455 2 жыл бұрын
Wow ምርጥ ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
እህታችን ይህ የርኩስ መንፈስ አሰራር ነው በመጀመሪያ ንስሃ ጊቢ በፆም በፀሎት በፀበል በሱባኤ ከእግዚአብሔር ጋር ታሸንፊውአለሽ ቤተሰብ ላንቺ ብለው ነው እንጂ እንደዚህ አይነቱስጥ እድትገቢ አይደለም
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 2 жыл бұрын
የወላጅ ኣስተዳደግ?የኔ ልጅ ሓሳብሽ ድንግል ማሪያም ባኣማላድነትዋ ትጠብቅሽ ያ መጥፎ መንፈስ ክውስጥሽ ታጥፋልሽ ኣሜን
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ከባድ ነው አቺም ውጭና ጓደኞችሽም አውጪ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ልጆቹን እንደት ማሳደግ እንዳለበት አስተማሪ ታሪክ ነው ወላጆች ከዝህ ተማሩ
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 жыл бұрын
ቤተሠብማ የነበረ የሚቀጥል ለልጅ ጥሩ መንገድ በማሠብ አሣደጎት እንጂ የፖርኖ ፊልም አይታ እሯሷን ሠይጣናዊ ድርጊት ላይ እንድታሠማራ አላደረጎትም ይህ የእሯሳ ፍላጎት በምስኪን ቤተሠብ ላይ ማሣበብ አይነፋም
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
@@lemmalegesse8342 ልጆቹ ክፍላቸው ውስጥ በር ዘግተው ሰይጣናዌ ፊልም እንድመለከቱ የፈቀዱላቸው ቤተሠቦቿ መስለውኝ? እኔም ወላጅ ነኝ የልጆችን ባህሪ አውቃለሁ አንድት ብቻ ብትሆንም አለችኝ የ14 አመት ታዳጊ ሴት ልጅ
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 жыл бұрын
@@AsdAsd-bc7ms የውልሽ የኔ እህት እኔም እንዳንቺው 3 ልጆች አሉኝ የልጅቷን ንግግር በደንብ የተረዳሽው አይመስለኝም ቤተሠብ ፊልም እንዲያዪ የፈቀድት እነሡን የሚመጥን ትምህርት ሠጪ የሆነን እንጂ ዘለው ወደ ሌላ አለም የሚከትን አይደለም ሲጀመር ልጅቱ ጓደኛ የመምረጥ እድሉ በእጆ እያለ የመረጠቻቸው ጓደኞቻ ደካማ ጎናን ተረድተው ወደአልሆነ መንገድ የመሯት ስለዚህ በቤተሰብ ማሳበብ አትችልም ሙሉ በሙሉ እሯሷ ነች ጥፋተኛዋ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
@@lemmalegesse8342 የኔ ሀሳብ ግን ቤተሠቦቿም የዛው ሰይጣናዌ ተግባር ተጠቂ ነው የሚመስሉኝ እንጅ ያን ያክል ወንድ እንድትጠላ በርበሬ ማጠን የጤና አይመስልም እኔ ልጀ ወንዶችም ሴቶችም ጓደኞቿ ጋር ከግቢ ውጭ በር ላይ አትቁሙ ገብታችሁ ቤት ወይም ግቢ ውስጥ ተጫወቱ አጥኑ እላለሁ እንጅ ወንድ እኩዮችሽ ጋር አትቦርቂ ብየ ዱላ አላነሳም
@lemmalegesse8342
@lemmalegesse8342 2 жыл бұрын
@@AsdAsd-bc7ms የውልሽ አንድ ስህተትሽ ቤተሰቦቻ በዚህ ሴይጣናዊ ድርጊት ሠለባማ ቢሆኑ ልጃቸውን በዚህ መልኩ ባልቀጡ ከወንድ ጋርም መሔድን ባልከለከሉ ሲጀመር ልጅቷ በተፈጥሮዋ የማመዛዘን የመገመት ሀሣብ ቢኖራት ዘላ ባልሆነ ነገር ባልተዘፈቀች የሯሷን ችግር ወደ ቤተሠቦቻ ባላሣበበች
@zeeyinably171
@zeeyinably171 2 жыл бұрын
የፍልሙን ሰም ላለማጥፋት ቤተሰብ ላይ በጭቃ አፏ ዘላ ወጣች ቤተሰቦችሽ ክብርሽን ለመጠበቅ ነበር
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 жыл бұрын
ወይ ይች ምድር ስንቱን ይዛዋለች አጅብ አላህየ እንደእኛ ወንጀል ሳይሆን በአንተ እዝነት እየን ሀገራችን እምትታመሰው ወዳ አይደለም እኮ
@zoobair_45
@zoobair_45 2 жыл бұрын
ጉድ ይህን ሊያሰማኝ ነዉ ጆሮየን የበላኝ መኖር ደጉ።
@fuadmr5592
@fuadmr5592 2 жыл бұрын
አኔ ምንም አልልም ለምን ብትሉኝ እናቷ ከሴት አይደለም የወላዳችት ይህ ለአንቺ በቂ ነው ።
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ብለሽ ብለሽ የቤተሰብ ስም ታነሻለሽ አሳድገውሽ አሳድገውሽ ይቅርበልሽ ፀበል ያስፈልገሻል ማታ ማታ ፀልይ ልቦና እንዴኖርሽ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
በወላጆች ማሳበብሽ አግባብ አደለም ማርዬ ሁላችንም ስንማር ያደግንበት አስተዳደግ ነዉ ነገር ግን ከሴትጋ ጓደኛሞች ስለሆንን ሌዝቢያን አሎንም ዋናዉ ያንቺ ጫና ያሳደረብሽ ስታይዉ የነበረዉ ፖርኖጎራፊ ነዉ ካለሽበት ችግር ለመዉጣት አብሮሽ ያለዉ ወንድ በቂ ነበር ትክክለኛዉ አለም የቱ ነዉ ካልሽ ደግሞ እናት አባቶችሽን ማዬት በቂ ነዉ ጌዜ አለሽ እማቲ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
እግዚኦ ቴክኖሎጂ የአጋንትን ስራ እንድንከተል እያደረገን ነው እውነት በዚህ መልኩ ግብረ ስዶም ተስፉቷል በኢትዮጵያ ብዬ አላምንም ነበር አሁን ላይ ሁሉም ስው ስዶም ነው እሚባል ደረጃ ላይ ነው የደረስነው ብዙ ሚዶያ ላይ ግበረ ስዶሞና የኢሊሙናቲ ተከታይ እንደሆኑ እራሳቸው እየመስከሩ ነው ፈጣሪ ከምድራችን ያጥፍልን የአጋንትን ስራዎች ይሄ ሁሉ ከፈጣሪ መራቃችን ነው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን ይጥፉ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
ጌታ በምህረቱ ይታረቀን😭😭
@henoktadele8049
@henoktadele8049 2 жыл бұрын
እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ በዩቱብ ተከታተይ መፍትሄ ታገኝበታለሽ
@AlAm-vj8wg
@AlAm-vj8wg 2 жыл бұрын
ኮሜታተሮች የምትሳደቡ ትገርማላችሁ እሷኮ ጥፋት መሆኑን አውቃ ምክር ስጡኝ ነው ያለችው ለምን ትሰድቧታላችሁ ከዚ የምትወጣበትን መፍትሄ ንገሮት
@betlhemtesfaye5423
@betlhemtesfaye5423 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር በሱ lekyrh ነው 🙏🙏
@samshhshs9921
@samshhshs9921 2 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያ ወላጆች እንደዝ ናቸ አረብ ሀገር ተማሪ ወድ ለብቻ ሰት ተማሪ ለብቻ ነው አንቺ ፈልገሽ በገባሽበት ምክንያት ወላጅ ላይ ማሳበበ አትችሉም ማይመስል ነገር አትቀባጥሪ ቀባጣሪ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
ቤተሰቦችሽ በጣም መልካም ናቸው በኢትዮጵያ ባህል ቆንጥጠው አሳደጉሽ የራስሽን ሀጢያት ወደሌላው አታላኪ፤ እንደአዳም ሔዋን አሳስታኝ ነው
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
ትክክል በቤተሰብ ልታሳብብ ፈለገች ሶሻል ምድያ ያመጣባት ነው
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
ምን ታውቂያለሽ ቀዳዳ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
@@saharasalih5399 ለመሳደብ ግ ን ታቂኛለሽ ነው ወይስ ይስድ ልጅ መሆንሸን ልትረግሪኝ ነው
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
የተረገመ ትውልድ ፈጣሪ ያስበን ደግሞ የቤተሰብ ስም ታነሳለች ምንም ምክንያት አይሆኑም ስናድግ ቤተሰብ ጥሩ ደረጃ እንድንደርስ ስለሚፈልጉ ይቆጣሉ ዱላ አለ ከፍ ሲል በርበሬ መታጠን ብርቅ አልነበረም በደጉ ዘመን ነገር ግን አሁን ላለውበት ቤተሰብ ተጠያቂ ማድረግ አሳፋሪነት ነው ያለ ጊዜ ልጅ እንዳይመጣ ከሚል ሲቀጥል ለማስወረድ ሲባል የሚመጣ መዘዝ ለመከላከል ይመስለኛል ሰይጣን ተጠናውቶሽ ቤተሰብ ስም አስጠፋሽ በንሰሃ ተመለሽ ይቅርታም ጠይቂ ወላጆችሽን
@donigmmg9290
@donigmmg9290 2 жыл бұрын
Aybalim Degimooo neg bene new
@itsmydam5912
@itsmydam5912 2 жыл бұрын
@@donigmmg9290 ሚባልና የማይባል አታውቂም ?
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@itsmydam5912 demery pls pls
@SAMSONMEKONNEN
@SAMSONMEKONNEN 2 жыл бұрын
ወርቀዘቦዎች በጣም የሚገርም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ያቀረባችሁት በርቱ ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ውድ ቤተሰባችን
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 2 жыл бұрын
ሁላችንም ከወንድ ርቀን ነው ያደግነው ፣ ለአደብ ስባል ነው ያሌ እድሜ ፍቅር እንጀምርና እናረግዛለን ፣ይሄ ለቤቴሰብ ተጨማሪ ውርዴት ነው ፣
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
በጣም ትገርማላቹህ በቤተሰብ አታሳቢ ያያችሁት ፊልም ስራዉን ሰራባቹህ ባቢሎን አለምን ወደሲኦል እየመራች ነው የእግዚያብሄር ቃል ከምሰሙት ከምታዮት ተጠበቁ ይላል ንስሀ ገብተሽ መሞት ይሻላል ምን አስፈራሽ እግዚያብሄርን ካመንሽ ምንም አይመጣም አትፍሩ መዉጣት የምትፈልጉ ሁሉ ዉጡ
@richdargay2193
@richdargay2193 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ቤተሰብ ስበብ አይሆንም ፈጣሪ ይርዳሽ
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Emegrem new
@zoobair_45
@zoobair_45 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻቺን እረ ያአሏህ ከስቃይ ገላግላቼው በዚህ በብርድ ራሀብ ተጨምሮ ተሰቃዩ ግን ለምን ምን አጥፍተው ነው ለፍተው ሰለኖሩ ይሄ አይገባቼዉም ነበር
@shawahabita2145
@shawahabita2145 2 жыл бұрын
ድረድግ ጌታይ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏🙏
@mnhsd9134
@mnhsd9134 2 жыл бұрын
Egziabeher yetarekesh
@remk3546
@remk3546 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን😢 ጌታዬ አደራህን አደራህን🙏🙏🙏🙏🙏 ሌሎችም መኖራቸው ደግሞ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️ ፊልሙን የት አገኛችሁት ታድያ ወላጅ አላመጣው መቼስ እ😢 ፈጣሪ ወዶሽ ነው ልጁን የላከልሽ! ሌሎቹንም ሴቶች በተቻለሽ መጠን መልሻቸው፡፡ ለማስገባት ያልከበደሽ ለማሶጣት አይከብድሽም፡፡ አንቺ ጠንክሪ ያፈቀረሽ ወንድ እንደ ንግስት ያኖርሻል የምድርን ጌጦችም ይሠጥሻል፡፡ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
አሜን🙏 ስለቀና ምክርሽ እናመሰግናለን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ወይ በስመአብ ምን አይነት ጉድ ነው እግዚአብሔር ያስብሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
🙏አሜን
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
now you don't say Like that the are going to kill her
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
@@letebrhanambaye2155 who is kill her ??
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ይቅርበለን አስደንጋጭ ነገር ነው አቤቱ ማረን የሰይጣን ስራ ነው ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ልጆች ለማሳደግ ጥንቃቄ ለማረግ ያመቻል
@fuadmr5592
@fuadmr5592 2 жыл бұрын
በአንቺ ምክንያት የገቡ በአንቺ ምክንያት መወጠት አለባችው😓
@zenaadu6418
@zenaadu6418 2 жыл бұрын
Don’t blame you parents it’s your own interest and decision .it’s not too lat to ask for foreign from god I’ll pray for you my sister
@zeeyinably171
@zeeyinably171 2 жыл бұрын
ርእሱን ቀይረዉ የቤተሰብ ጥፋት አይደለም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
እሺ ታዛዥ ነን ውድ ቤተሰባችን
@sofiad2612
@sofiad2612 2 жыл бұрын
በቤተሰብ አላኪ እጂ እሄን ብልግናሸን ሁላችንም ከወንድ ጋር አትቀራረቡ ተብለን ነው ያደግን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 жыл бұрын
ልክ ነው ሁሉ እንደዛ ነው ያደገው። ግን ለመፍረድ ይከብዳል አስተዳደጓም ተፅኖ አላረገም አይባልም። አጠቃላይ ከምታየው ፊልም አምትውልበት ቦታ ቆሻሻ ነገር አምጥታለች
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:12
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН