“የዋሽንግተን ቆይታ 60 በመቶው የኢትዮጵያ ህዝብ መብራት እንደሌለው ለማስረዳት ዕድል የፈጠረልን ነው” - ስለሺ በቀለ (ዶ/ር፣ ኢ/ር) (ክፍል አንድ-ሀ)

  Рет қаралды 9,463

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@hailemichaelbelete2990
@hailemichaelbelete2990 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ጥሩ እውቀት ያለው ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ
@boratborat6608
@boratborat6608 4 жыл бұрын
ስሜነህ በርታና ቀጥልበት። ባለስልጣናት የህዝብ አገልጋይ እስከሆኑ ድረስ ስራቸውን ለህዝብ ማስረዳት ግዴታቸው ሲሆን አንተም እኛን ወክለህ የመጠየቅ መብት አለህ። እናንተ እንደዚህ እያቀረባቹ ስትጠይቁ ቀጥተኛ መረጃ ስለሚገኝ ሀሰተኛ ወሬ የሚያናፍሱ አክቲቪስት ነን ባዮች ሰሚ ያጣሉ። አንድ ነገር የምመክርህ አልፎ አልፎ ርዕሶች ላይ በቂ መረጃ ስለሌለክ ጠይቀሀቸው ሲያስተባብሉ ተጭነህ ማፋጠጥ አልቻልክም። ለምሳሌ የአለም ባንክ ኢትዮጵያን በታሪኩ ሲጫን ነው ምናውቀው ስትላቸው ሚንስትሩ "ትርክት ነው" ያሉት ላይ በቀላሉ ማለፍ አልነበረብህም። የአለም ባንክ የአሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ እንደሆነና ዛሬ እራሱ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት በሚፈታተን መልኩ ምን ያህል በፖሊሲ ላይ ተፅዕኖ መፍጠር እንደጀመረ የሚታወቅ ነዉ። ይህ እየታወቀ ጭራሽ የህዳሴ ግድብ አደራዳሪ አርጎ መቀበል ትልቅ ስህተት ነው።
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 жыл бұрын
ለምንድነው የማይቻለው እነሱም እኮ ቀይ ባህር አላቸው። ወጪው እንዳይበዛባቸው ብቻ ነው የማይጠቀሙት።
@samtamrat3433
@samtamrat3433 4 жыл бұрын
Simeneh; better to find free and unbiased mainstream media rather than working under WALTA. You can influence the public positively with your profession if you work out of this junta's media.
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 жыл бұрын
ሰጥቶ መቀበል ትርጉም ምንድነው ኢትዮጵያ እስከ አሁን ሰጪ ነች። የምታስከፍለው ዶላርም የላትም።
@AD-pt1ed
@AD-pt1ed 4 жыл бұрын
You guys need to wear *Masks* instead of *Gloves* and *#ITSMYDAM* 💚💛❤
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
yante progeram beguguet new ymetbekew
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
anemut bayfers by the way anet merchaye nhe
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
amerca menagebat amerca hule began gude ende ergo zenb tetlkalch egezyabhaer kegan gare new tesfa ankottme
@adisstube5560
@adisstube5560 4 жыл бұрын
አተ ሌባ ተተደራሪወች የተለየ አቋም እዳለክ ሰምተናል።ዋ
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Zelensky is ready to talk with Putin / Border closure
13:18
NEXTA Live
Рет қаралды 767 М.